You are on page 1of 22

ኢትዮ-ኢንጀነሪንግ ግሩፕ

ETHIO ENGINEERING
GROUP

አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዳስትሪ


የ2015 በጀት ዓመት የሳምታዊ እቅድ እና ሪፖርት (12-03-2015 Up to 16-
03-2015)
ኦፕሬሽን
የዘር የየወሩኢላማ
ዝርተ የሚ
የተቋሙእ የስራክፍል/የ የክ ዓመ
ዕይታዎችናክ ብደ የሚከናወኑዝ ግባራ ጠበቅ
ስትራቴጂ ኢንዱስትሪ ታዊኢ ሃ ጥ
ብደታቸው ትነ ርዝርተግባራት ትየክ ነሃ መስ ህዳ ታህ ጥር የካ መጋ ሚያ ግን ሰኔ ውጤ
ክግቦች ግቦች ጥብ ብደት ላማ ም

ነጥብ ቅ

የውስጥአሰራር ምርት ትራክተርፍብሪ ምርትናሪኮን 474


ናየኦፕሬሽንሥ ካ ዲሽንስራማ 16 21 29 18 26 37 41 51 64 60 63 48
ራዎች ከናወን
(40%) 947
ምርት ኢምፕልመንት ምርትናሪኮን
ፋብሪካ ዲሽንስራማ 35 38 38 33 48 54 76 63 62 105 89 78
ከናወን

ምርት ፓምፕፋብሪካ ምርትናሪኮን 1275


ዲሽንስራማ 65 95 115 99 99 97 103 103 124 124 124 127
ከናወን
ጥገና ጥገና የተለያዩጥገ 120
10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10
ናስራዎች
የሳምንታዊአፈጻጸምክትትልፎርማት

የሳምንት ዕቅድ ና
የስራክፍል/የኢንዱስ ቁልፍ የአፈጻጸም ክንውን ያጋጠሙ ችግሮች
የዓመት የወር
ትሪ መለኪያ የሚከናወኑ ግብ ተኮር ተግባራት ዕቅድ ክን አፈጻጸ
(KPI) ዕቅድ ዕቅድ
ግቦች
ውን ም

በቁጥር ቼሪ 120 ና 130 ትራክተር የማጠናቀቅ ስራ እና 474 7 5 72% የክሬን መበላሸት፤የትራክተር

ትራክትርፋብሪካ 26 መለዋወጫዎችን ለማዉጣት


ኡርሱስ 180 ትራክተር ምርት ማስኬድ
መቸገራችን

ኢምፕልመንትፋብሪካ በቁጥር ባለ 36 መከስከሻ የተጀመረዉን ማጠናቀቅ 947 5 3 60% ክሬን በመበላሸቱ

ስራ 48 ስራዉ በታሰበዉ

አልሄደም

በቁጥር ባለ 6 ማረሻ ምርት ና ሞዲፊኬሽን ስራ - - 5 01 20%

በቁጥር ፓምፕ ሪኮንዲሽን ማድረግ 1275 99 2 2 100%

ፓምፕፋብሪካ በቁጥር ትራክተር ምርት - - 4 4 100%

በቁጥር የተለያዩ ትራክተር ጥገናዎችን ማከናወን 120 3 1 33% 2 ዉሳኔ ባለማግኘቱ


10
ስራዉ አልተሰራም
ቴክኒካልጥገና - 5 4 80%
በቁጥር ትራክተርምርትዝግጅት ነዳጅና 40 ቁጥር ዘይት

ባለመገኘቱ እና የፊት
-
ጎማ ባለመገኘቱ

በታሰበዉ ልክ ስራዉ

አልሄደም
በቁጥር ፋሲሊቲጥገና (የተለያጥገናዎች ማከናወን) - 4 4 100%
-

በቁጥር የኢንዱስትሪዉን ተሸከርካሪ ጥገና ማከናወን - - 3 5 166%

በቁጥር መካኒካል ጥገና (የተለያዩ የብየዳ ና ጥገና - 3 4 133% የኤሌክትሮድ ችግር


-
ስራዎች)
ኤሌክትሪክ ዩቲሊቲ በቁጥር በኢንዱስትሪ ዙሪያ ፖልተከላ ና ከክፍሎች - 4 3 75%
-
የሚመጡ የተለያዩ ጥገናዎች
የዋና ስራስኪያጅ ፅ/ቤት

የሳምንታዊ አፈጻጸም ክትትል ፎርማት

የስራክፍል/የኢንዱ ቁልፍየአፈጻጸምመለኪያ የሚከናወኑግብተኮርተግባራት የህዳርየ የሳምንትዕቅድናክንውን


(KPI) የዓመትዕ
ስትሪ ወርዕቅ ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም
ቅድ

ተከታታይነትያለውየግ 699 58 13 30 230. 7%


መስፈርቱንያሟሉየግብአት በተጠየቀዉግዜናመስፈርትመሰረትየሚገቡግብአቶ
ብዓትአቅርቦትንማረጋ
ኣቅርቦትበቁጥርበወር(7) ችንመስፋርቱንያሟሉመሆናቸዉንመረጋገጥ
ገጥ(7%)
የትራክተርምርቶችጥራትቁጥጥር(4) 474 26 06 09 150%
ጥራታቸውየተፈተሹምርቶ
የተቀጽላምርቶችጥራትቁጥጥር (4) 719 48 12 -
ችበመቶኛ (10)
ምርትናምርታመነትን የውሃፓምፖችጥራትቁጥጥር 1275 99 20 02 10%

ማሳደግ(12%) የጥራትቡድንን(QCC)
የቀነሰዳግምስራበመቶኛ(2) 1275 <3 <3 >3
በየሾፑበማደራጃትበማሰልጠንናግንዛበበማስጣትዳ

ግምስራንመቀነስ
የተተገበረየካይዘንአሰራርስ የተደራጀናየሰለጠነየካይዘንቡድንመቋቋምየቢሮካ 100% 100% 10% 5% በስቶርውስጥያለ(

ራዓትበመቶኛ (3%) ይዘንንትግበራመጀመር ክፍት)ቦታየማደ


የአሰራርስርአትማሻሻ ራጀትስራ

ልናመዘርጋት (10%) የስታንዳርድሰነድ ይዛቱናጥራቱንየጠበቀየስታንዳርድሰነድ (sop) 2 .. .. 1% በማጠናቀቅላ


(sop)ማዘጋጀት(2%) በማዘጋጃትአሰራሮችንበማዘመንበስታንዳርዱመሰ
ረትማስቀጠል ይየለ
የተተገበረየQMS በተጀመረውመሰረትየዶክመንተሽንስራንበማጠናቀ 100% 40% 10% _ -

በፐርሰንት(3%) ቅእናኦድተርበማሰልጠንትግበራንመስጀመር
የጥራትማረጋገጫያገኙምር ከምናመርተውምርትውስጥየማረሻንምርትየታስ 1 - - _ -

ቶች (2%) ማምነትምዘናእንዲያገኝማድረግ
የቴክኖሎጂአጠቃቀም ከውስጥሰራተኞችጋርበቴክ በስራሂዳቱዉስጥላሉሰራተኞችየእዉቀትናክህሎትስ 10 - - 1%

ማሻሻል(5%) ኖሎጂየተደገፈመረጃመለዋ ልጠናእንዲወስዱማድረግ

ወጥ (2%)
ከሌሎችመምሪያ፤የስራክፍ በስራሂዳቱዉስጥላሉሰራተኞችየኢንፎርሜሽንኮም 15 1 - 2%

ሎችጋር ዩኒኬሽንቴክኖሎጂአጠቃቀምለይስልጠናናግንዛበእ

በቴክኖሎጂየተደገፈመረጃ ንዲያገኙማድረግ

መለዋወጥ(3%
እውቀትናክህሎትማሳ የርስበርስመማማርትግበራ ሰራተኛዉበተመደበዉሙያመሰረትየክህሎትናየተ 3 - - 5%

ደግ (6%) (6%) ግባርስልጠናእንዲያገኙማድረግ


ምቹየሰራአካባቢመፍ ለአደጋከሚያጋልጡክስተቶ ለኣደጋየሚያጋልጡኣሰራሮችንበማሻሻልናለሰራተኛ < 0.5 < 0.5 < 0.5 <0.5 <0.5

ጠርናየሰራላይደህንነ ች /Incidents/ ዉበየወቅቱየስራቦታናየስራአከባቢግንዛበመስጠት

ትማረጋገጥ 4%) የተመዘገበየስራላይአደጋመ የደህንነትመሰሪያውችንበግዜመቅረብ (PPE)

ጠንበመቶኛ (4%)
የኢንዱስትሪ የስራ ክፍል/ ዲዛይንና ልማት ቡድን ዲዛይንና ልማት ፈጻሚ ማስተዋል ታዲዎስ

ቁልፍ የሳምንት ዕቅድና ክንውን


ተ.ቁ የስራ ክፍል/የኢንዱስትሪ የአፈጻጸም የዓመት
የሚከናወኑ ግብ ተኮር ተግባራት የወር ዕቅድ ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም
ግቦች መለኪያ ዕቅድ
(KPI)

1 የማረሻ ሀብ ስራ በመቶኛ  ሙሉ ዲቴል ዲዛይን ደሮይንጉ 100% 75% 50%


ተሰርቷል፤
 ማኑፈክቸሪንግ Parameter
ተሰርቷል፤
2 Reverse engineering 4 በመቶኛ  ድሮይንጉን ተዘጋጅቷል 100% 100% 100%
bottom disc plough(LY-420 )

3 የምርት አቅም ከሚያመርቱት  ፋብሪካዎች አሁን ላይ የማጎጎዣ 100% 20% 10%


በላይ እንዳያመርቱ የያዛቸው ችግር ( ፎርክ)
ችግሮች ጥናት ማድረግ፤  ፓርት አዴንቲፊቼሽ ችግር (ስኪል)
 የማስተር ሲሊንደር ችግር
(ከቆይታ አንፃር)
 የራዲያተር ችገር
 የNomatic ችግር
 የCrain ችግር
 የConvair ችግር

የምርት ትስስር ስራ በመቶኛ 100 % 25  20


 የወይት ስራ(የፓተርን ስራ
ተሰርቷል)፤
5  ቶፕ ሊንክ ለማስመረት
የተሰራውን ዲዛይን አዲስ ማሽን
ማምረቻ እንዱስትሪ በመውሰድ ዋጋ
እንዲያሳውቁን ተነጋግረናል፡፡
 በአዲስ ማሽን ማምረቻ
እንዱስትሪ እንዲመረቱልን
የሰጠናቸውን ስፔር
ፓርቶች
እስካሁን እንዳልተመረቱ ነገር
ግን
በሚቀጥለው ሳምንት
እንደሚጀምሩ ተነጋግርናል፡፡

 work plan 100% 50% 25% 20


6 በመቶኛ  budget break down
.Proposal of reaper  executive summary
harvesting machine.  documentation of the proposal
(cover page, acknowledgment,
table of content, …)

በመቶኛ 100% 100%


 የፓምፕ bid ስራ ተሰርቷል ፤
7 የኮሚቴ ስራ(ንብረት
 በጨረታ የተሸጡ እቃዎች
አስወጋጅ ኮሚቴ)
ለአሸናፊዎች ርክክብ ተደርጎል፡፡

በመቶኞ 100% 25% 15%


8 በካይዘንትግበራ ፤
 የብልሽቱን ችግሩን ለይተናል
(የግቢው ፈውንቴን ስራ)
ዲዛይንና ልማት የፕሮጀክት አፈፃፀም

ቁልፍ የሳምንት ዕቅድና ክንውን


ተ.ቁ የስራ ክፍል/የኢንዱስትሪ የአፈጻጸም የሚከናወኑ ግብ ተኮር የዓመት
የወር ዕቅድ ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም
ግቦች መለኪያ ተግባራት ዕቅድ
(KPI)

1 ፕሮጀክቶችላይውሳኔእንዲሰጥማስደረግ በቁጥር  የእስቶርግንባታስራ፤ በቁጥር(5) በቁጥር(2) ውይይት

፣ (በፋብሪኬሽንየሚሰራው) ተደርጎል፡፡

 የዲስፕሌይእናሽያጭእንዲ

ሁምሌሎችክፍሎችዲዛይን

ስራፕሮጀክት፤

 የጥልቅጉድጓድውሃፕሮጀክ

ትስራ፤

 የፓምፕፋብሪካግንባታ፤

 የዋይቲኦትራክተርፋብሪካግ

2 የድህር ሽያጭ(work shop) በቁጥር  ንባታTOR, Estimation 3 2 1 1


cost
ግንባታ፤(ሱማለ ክልል)
and facility መጨረስ፤
3 በካይዘንትግበራ ፤ በመቶኛ  የብሮ በካይዘን ተግባራት 100% 25% 10% 5%

ላይ መስራት፤

4 Existing Store (Ware house ) በመቶኛ በፋብሪኬሽን የሚሰራውን 100% 100%

construction Work (100ሜ እስቶር ፕሮጀክት የስራ እየተሰራ

x 17 ሜ) ያለውን ስራ ክትትል ማድረግ፤

5 የዋይቲኦትራክተርፋብሪካግንባታ በመቶኛ Soil TOR ማዘጋጀት፤ 100%

6 የኮሚቴ ስራ በመቶኛ  በጨረታ የተሸጡ እቃዎች 100% 100%

ከንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ

ጋር በመሆን ለአሸናፊዎች

ርክክብ ተደርጎል፡፡

 የህፃናት ማቆይ ለይ

የተሰራውን ስራ

የመገምገም ስራ ተሰርቷል፡፡
ኢንዱስትሪ/ፋብሪካ/የስራክፍል/ፕላኒንግ እና ፕሮግራሚንግቡድንአስተባባሪ ፈጻሚ ደረጄ ተክሉ

ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

በህዳር(1ኛ ሳምንት) ለተደረገው የካይዘን፣የግበአት በህዳር (1ኛ ሳምንት ) ላይ በተደረገ ሳምታዊ እና የክፍሎች ሳምታዊ ሪፖርት ላይ

ሁኔታ እና የኦፕሬሽን ስራዎች ውይይት ጥንካሬ የታዩ ጥንካሬዎችን፣ድክመቶችን እዲሁም የቀጣይ የመፍትሄ አቅጣጫ

ድክመት እንዲሁም ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ለዋና ስራስኪያጅ ለግበአትነት እዲያግዝ ግብረ መልስ አዘጋጅተን

በማስቀመጥ ግብረ መልስ ማዘጋጀት ለዋና ስራስኪያጅ አቅርበናል፡፡

ሶስቱ ክፍሎች (ኦፕሬሽን፣ሀብት አስተዳደር እና የዋና ክትትል ባረግንው መሰረት ከሀብት አስተዳደር ውጭ ሁሉም ክፍሎች በቅዳቸው

ስራስኪያጅ ፅ/ቤ) ሳምታዊ እቅዳቸውን እና የእቅድ መሰረት እያቀረቡ ነው፡፡

አፈፃፀማቸውን ሲያቀርቡ በእቅዳቸው መሰረት ሀብት አስተዳደር በስሩ ያሉ ክፍሎች ቢያቅዱም እቅዳቸው መርጅ ተደርጎ ለዋና

መሆኑን መከታተል ስራስኪያጅ እና ለፕላኒንግ እና ፕሮግራሚንግ አልቀረበም፡፡


ሪፖርቶችን እና እቅዶችን በIt በመጠቀም ማደራጀት ከክፍሎች የሚመጡ እቅዶችን እና እሪፖርቶችን እዲሁም ዶክመቶችን በIt

በመጠቀም እያደራጅን ነው
ክፍሎች ብክነትን በሚያስቀር መልኩ ክፍሎች ምንግዜም ስራቸውን ቴክኖሎጅን በመጠቀም የወረቀት፣የጉልበት የሰአት

ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን ቴክኖኖጅ አጠቃቀማቸውን ትኩረት በመስጠት ብክነትን እዲያስቀሩ ከኢንፎርሜሽን

መጠቀማቸውን መከታተል፡- ቴክኖሎጅ ክፍል ጋር አብረን እየሰራን እንገኛለን፡፡


ለምሳሌ አመራሩ እና የስራ ኃላፊዎች

እለታዊ፣ሳምታዊ ሪፖርታቸውን

በቴሌግራም፣በላን፣በሚሴጅ እዲያስተላልፉ

ማድረግ

በየእለቱ በሶስቱም ፋብሪካዎች በመሄድ ፣በፀጥታ በየእለቱ ተዘዋውረን ባየናቸው የተከናወኑ ስራዎች

እና ደህንነት፣በፕሮጀክቶች የተሰሩ ስራዎች፣በህፃናት  በፋብሪኬሽን እየተገነባ ያለው የመጋዘን ፕሮጀክት 36% ወደ 40% ማደጉ

መዋያ፣በየግዜው በመገኘት መከታተል  በሁሉም ሾፕ የካይዘን ትግበራ ተጀምሯል ፡፡

 የጥበቃው ሁኔታ ተጠናክሮ እየተጠበቀ ይገኛል፡፡

 የፋብሪካ ክፍል ቀለም እየተቀባ ነው፡፡

 የጥገና ክፍል ቀለም ለመቀባት በዝግግት ላይ ይገኛል፡፡

 ፓምፕ ክፍል ቀለም ለመቀባት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ክፍሎች ያጋጠማቸው ችግር

 ፓምፕ (ለማጠቢያ የሚሆን


ላርጎ አዘን ቶሎ አለመገዛት፣የዳጅ )

ችግሮች አጋጥመውናል

 ፋብሪካ (የስራ ኦርደር አለመጠበቅ ፣የመለዋወጫ ችግር)

አጋጥመውናል
 ሰራተኞች ፊልድ እና አመት እረፍት
ስለወጡ የኢንስፔክሽን ችግር

አጋጥሟል
ኢንዱስትሪ/ፋብሪካ /የስራ ክፍል/ የዋና ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ቡድን መሪ ፈጻሚ አንዋር ሸረፋ

የስራ የሳምንት ዕቅድና ክንውን


ቁልፍ የአፈጻጸም መለኪያ የሚከናወኑ ግብ ተኮር
ክፍል/የኢንዱስትሪ ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም
(KPI) ተግባራት
ግቦች

ወደ ተቋሙ የሚመጡ ግቢ የተደረጉ ደብዳበዎችን ወደ ወደ ኢንዱስትሪው የሚገቡ የመለየትና አደራጅቶ


ደብዳቤዎችን መከታተል፣ ማነኘውንም ደብዳቤዎችን የማቅረብ ስራ
መለየትና ማደራጀት ሚመለከተው ክፍል በመከታተልና በመለየት ተስርተዋል
ለዋ/ስ/አ ማቅረብ
እንዲደርስ ማድረግ

የውስጥ አሰራርና በዋ/ስ/አስኪያጅ የተመሩ በዋ/ስ/አ አቅጣጫ የተሰጠባቸውን


የኦፕሬሽን ሥራዎች ደብዳቤዎችን መለየትና ለፈፃሚ በዋ/ስ/አ የሚመሩ የስራ ግብረ-መልስ
አካል ማውረድ ስራዎች ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም አቅጣጫዎችንተከታትሎ የማቅረብ
ግብረ-መልስ ማቅረብ ስራዎች በከፊል
ግብረ -መልስ ማቅረብ ተሰርተዋል

ከተቋሙ ወጪ የሚደረጉትን ወጪ የሚደረጉ ደብዳቤዎችን ወጪ የሚደረጉ


ከኢንዱስትሪው ወጪ የሚደረጉ ደብዳቤዎችን
ማነኛውንም ደብዳቤዎችን በመለየትና በማጣራት ለሚመለከተው
ደብዳቤዎችን ተከታትሎ በመለየት ወጪ
ለተገቢው ቦታ እንዲደርስ አካል እንዲደርስ ማድረግና መድረሱን
ለሚመለከተው አካል ተደርገዋል እንዲሁም
ማድረግ መከታተልና ማረጋገጥ
እንዲደርስ ማስቻል ክትትል ተደርጓል
በዋና ስራ አስኪያጅ ክትትል ከግሩፑም ሆነ ከተለያዩ ተቋማት የመለየትናየማደራጀት
የሚመጡ መረጃዎችንና የሚመጡ ሰነዶችም ሆነ ስራዎች እንዲሁም
የሚሹ ጉዳዮችን መለየት ሰነዶች መረጃዎችን ለይቶ በማጣራትና ግብረ-መለስ
በመለየት ለሚመለከተው አካል በማደራጀት ለዋ/ና/ሰ/አ ሚያስፈልጋቸውን
እንዲደርስና በአፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ማቅረብ እንዲሁም ተከታትሎ መልስ ተሰጥቷል
ማድረግ ግብረ-መልስ መስጠት

በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡትን ሌሎች በሚቀርበው የስራ አቅጣጫ መሰረት የተሰጡትን የስራ
ተግባራዊ የሚደረግ ከዋ/ስ/አ የሚሰጡ የስራ ትዕዛዞችን በመጣው
ተግባራቶችን ማከናወን
አቅጣጫዎችን መተግበርና ትእዛዝ ልክ ባይሆንም
ተከታትሎ በከፊል ምላሽ
ግብረ-መልስ ማቅረብ ተሰጥቷል

ኢንዱስትሪ/ፋብሪካ/የስራ ክፍል/ የስነ-ምግባር ክፍል ቡድን ፈጻሚ ውብአየሁ ታደሰ

ቁልፍ የአፈፃፀም
የስራክፍል/የኢን
መለኪያ (KPI) የሚከናወኑ ግብ የሳምንት ዕቅድና ክንውን
ዱስትሪ የዓመት ዕቅድ
ተኮር ተግባራት
ግቦች
ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም

ጥቆማዎችን መቀበል ከተቋሙ የሚቀርቡ ሙስናን መከላከል ከተቋሙ የሚቀርቡ የሙስና የተለያዩ ጥቆማዎችን ተቀብለን በሂደት

በቁጥር የሙስና መረጃዎችን መረጃዎችን መቀበል፣ የማጣራት ስራ እየተሰራ ነው፤ ላይ ያለ

መቀበል፣ መከታተል፣

ተቋማዊ አቅም
የ0215 በጀት ዓመት የ2015 በጀት አመት ከኮሚሽኑ በተሰጠ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ክለሳ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ በሂደት
ማሻሻል እና
ማዘጋጀት እቅድ ክለሳ አቅጣጫ መሰረት እቅድ አዘጋጅቶ ለሚመለከተው ክለሳ እየጠሰራ ነው፣ ላይ ያለ
ብቃት
መከለስ አፀድቆ መላክ
ማረጋገጥ መመሪያ እና አሠራር መመሪያን መሠረት በተቀዋሙ የአሰራር ስርአት የሰነድ ማጣራት ስራ እየተሰራ

ተከትሎ ስራን አድረጎ ሥራን ጥናት ማከናወን ያለ ስራው ያላለቀ፣


65%
ማከናወን፣ እንዲከናወን ማድረግ

ዓለም አቀፍ የፀረ ዓለም አቀፍ የፀረ በዓሉን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በሂት ላይ

ሙስና ቀን ማክበር ሙስና ቀን ስራዎች በማስመለክተከት በተቋሙ ለማክበር የሚያስችል በአሉን በተለመከተ ያለ

እንዲጀመሩ ኮሚቴ የሙስና አስከፊነት ማስፈፀምያ የሚያስፈልጉትን የሚያስፈልጉ ወጪዎችን

የማዋቀር ስራ ማስተማር፣ ወጪዎች እና ኮሚቴዎችን እና የኮሚቴ አባላትን


የሥነ-ምግባርና
በማዘጋጀት ለዋና ስራ አስኪያጂ አዘጋጅተን አቅርበናል፣
የሞራል

እሴቶች ግንባታ ማቅረብ፣


አካላዊ ቅኝት ማድረግ የቁጥጥር እና የክትትል በአካላዊ ቅኝት የቁጥጥርና የቁጥጥር እና የክትትል ስራ

ተከናውኗል፣ የቁጥጥር
የቁጥጥርና ሥራ ማከናወን የክትትል ስራ መስራት፡
ስራ
የክትትል ስራ ማከናወን
ተሰርቷል

የሐብት ምዝገባ ሁሉም የተቋሙ የተቋሙ አመራር እና ዲጅታትል የሐብት ምዝገባ ቅጹን ቅጽ የሞላ እና 100
ሐብት
የመለየት ሰራተኞች ሠራተኛ የገቢ ምንጭን የሞሉ እና ሐብታቸውን
ያስመዘገቡ
ስራ በቁጥር እና አመራሮች መመዝገብ ያላስመዘገቡ አባላትን በክፍል
አባላትን የመለየት ስራ
በኦንላይን ሀብታቸውን የመለየት ስራ መስራት፣
ተከናውኗል፣
እንዲያስመዘግቡ

ማስተባበር፣

የአገልግሎት

ማቋረጥ ሥራ

ማክናወን፣
ሙስናና ብልሹ የጥቆማ መስጫ ጥቆማ እና ብልሹ የቅድመ መከላለል ሥራ የጥቆማ መስጫዎችን መዘርጋት የጥቆማ መስጫ ሳጥን 100

አሰራሮችን መዘርጋት አሰራር ለመቀበል ማከናወን ተዘጋጅቷል፣

መከላከል በቁጥር የሚያስችል በቴክኖሎጂ

የተደገፈ

ዘመናዊ

የጥቆማ መቀበያ

ሰርዓት መዘርጋትና

መረጃን በአግባቡ

ማስተዳደር፣

በተቀዋሙ የሚገዱ ብልሹ አሰራሮችን ለተጫራቾች ንብረቶች ሲረከቡ የሚወገዱ ንብረቶችን ላሸነፈ በሂደት

ንብረቶችን በጨረታ መከላከል በጨረታው መሠረት መሆኑን አካል ርክክብ ሲረግ ላይ ያለ

ላሸነፈ አባል ንብረቶችን የመከታተል ስራ ማከናወን የመታዘብ ስራ ተከናውኗል፣

ሲረከቡ መታዘብ፣ የመታብ ስራ ማከናወን፣


ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም

ለ 112 ደንበኞች ለ 30 ደንበኞች


10% ለውጭና ለውስጥ ደንበኞች 34%
ስልጠና ስልጠና ለመሰጠት
ስልጠና መስጠት፡፡
መሰጠት፡፡ አሰልጣኝ ልከናል ፡፡

ደንበኛ/ተገልጋይ
(20%)
ደንበኞቻችን
የደንበኞችን የስልጠና በሚገኙበት ቦታ
10% ጥራቱን የጠበቀ ድረስ አስልጣኞችን 100%
ጥያቄ በተቀላጠፈ ጊዜ
ስልጠና መስጠት፡፡
መስጠት ፡፡ በመላክ ስልጠናዎችን
በመስጠት ላይ
እንገኛለን

የስልጠና መሰጫ ለደንበኞች


የውስጥ አሰራርና 40% ክፍሎችን ለደንበኞች ምቹ 40%
በሂደት ላይ ያለ
የኦፕሬሽንሥራዎች (40%) በሚያስፈልግ መልኩ የስልጠና
ማደራጀት ፡፡ ቦታ እንዲኖር
ማድረግ፡፡
ኢንዱስትሪ/ፋብሪካ/የስራ ክፍል/ የሴቶችና ወጣቶች ክፍል ቡድን ፈጻሚ የአለምዘውድ ብርሸት

ቁልፍ የአፈጻጸም የሳምንት ዕቅድና ክንውን


የስራ ክፍል/የኢንዱስትሪ የዓመት የወር
መለኪያ የሚከናወኑ ግብ ተኮር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም
ግቦች (KPI) ዕቅድ ዕቅድ

ግብ ተኮር ተግባር በቁጥር -ምቹ የሰራ ቦታ መፍጠር 1 1 1 50% 50%

ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልጆችን በቁጥር ተቀብሎ -የህጻናት ማቆያ አገልግሎት መሰጠት 20 16 16 14 87.5%

ተጠቃሚነትን ማሳደግ መንከባከብ

ምቹ የህጻናት ማቆያ ግባአት በቁጥር በህጻናት መዋያ ላይ ሊሰሩ ሰለታሰቡ ሰራዎች 1 1 1 30% 30%

እንዲኖር ማድረገ በቀረበው ፕሮፖዛል መሰረት ወደሰራ

እንዲገባ ከበላይ ሀላፊዎች ጋር አብሮ

መሰራት፡፡
ከህዳር 16 – 30 ለሚከበረው የጸረ-ጾታዊ የፕሮፖዛል
በቁጥር 1 1 1
ጥቃት(የነጭ ሪቫን) ቀንን በማሰመልከት ንድፈ ሀሳብ
ግብ ተኮር ተግባር ለክብረ በዓሉ የሚያሰፈልጉ ግብአቶችን ተጠናቆ

ፕሮፖዛል ሰርቶ በጀት ማሰያዝ ለ/ዋና


ስራ/አሰኪያጀ
ቀርቧል
ኢንዱስትሪ (ፋብሪካ) የስራ ክፍል ፀጥታና ደህንነት ቡድን ፈፃሚ አድማሱ አሰፋ
ተ.ቁ የስራ ክፍል ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያ የሚከናወኑ ግብ ተኮር የስምምነት ዕቅድና ክንውን
የኢንዱስትሪ ግቦች (KPI) ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

መስፈርቱን የሚያሟሉ መስፈርቱን ካላሟሉ ጥሬ እቃዎች ሲመጡ እና የሚወጣውን ማንኛውም ንብረት 85%

እቃዎች ብቻ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ ሲጫኑ ፎርማታቸውን በህጉ መሰረት ሙሉ በሙሉ በጥሩ ተከናውኗል

እንዲወጣ ማድረግ ማሟላታቸውን ማጣራት ሁኔታ አስተናግደናል

1 የአሰራርስርአት የሚመጣውን ወደ ሥራ ሁል ጊዜ ዝግጁ እንዲሆኑ የኤጀንሲ ጥበቃ አባሎችን የጥበቃ አባሎች


95%
ቦታ መመደብ ያለመጣውን ማድረግ በየቀኑ አቴንዳስ መቆጣጠር መምጣቱንናአለመምጣቱን
ተከናውኗል
በቀሪ ማስደረግ ተቆጣጥረናል
ሁል ጊዜ ዝግጁ ሆኖ ወትሮ ዝግጁ ሆኖ መጠበቅ የግቢ ፀጥታና ደህንነት በጥሩ ማንኛውም ጊዜ የግቢ ፀጥታና 95% ተከናውኗል

መጠበቅ ሁኔታ ማካሄድ ደህንነት በጥሩ ሁኔታ ተደርጓል


ለጥበቃ ስራ አመቺ እንዲሆን የሁለቱም ግቢ ዙሪያው 85%

ማድረግ መብራቶች ማስጠገን ተከናውኗል


ሀብት አስተዳደር
ያላስገቡ ክፍሎች


ዓ የሳምን
መ ት ዕቅድ የሳምንት ዕቅድና ክንውን

ቁልፍ
የስራ ዕ
የአፈጻጸም
ክፍል/የኢንዱስትሪ የወር
መለኪያ ቅ
እይታ ግቦች (KPI) የሚከናወኑ ግብ ተኮር ተግባራት ዕቅድ ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም

የአገልግሎት ግዥ እንዲፈፀምባቸው የተጠየቁ በሂደት ላይ ያለ (0.06%)


ሥልጠናዎች ክፍሎች የሚሰለጥኑ ሠራተኞችን ስም
ዝርዝር፣ የሚሰለጥኑበትን ሠዓት እና ቦታ ባሳወቁን
መሰረት አቀናጅተን ለሎጀስቲክስና ሰፕላይ ቼን
በመቅረቡ ሥልጠናዉን ለማስጀመር የክትትል ሥራ
መሥራት፣
የትራክተር ኦፕሬተሮችን ለማሰልጠን ሰርቲፋይ ለሥልጠና ልማት ማዕከሉ ያለንን የሥልጠና ዕቅድ በደብዳቤ
ከሚያደርገው ብቸኛ ጂኤስ የኦፕሬተሮች አሰልጣኝ ባሳወቅናቸዉ መሠረት ክትትል እተደረገ ነው (0.10%)
ድርጅት ጋር መረጃ የተለዋወጥን በመሆኑ የዋጋ እና
በእውቀትና
መማማርና የተለያዩ መረጃዎችን አሰባስበን ለዉሳኔ ባቀረብነዉ 4
በእውቀት እና ክህሎት ክህሎት
ዕድገት መሠረት ክትትል በማድረግ ማስፈፀም 0 3.33 0.55 58%
እይታ የበቃ የሰው ሀይል የበቃ የሰው %
(15%) መፍጠር ሀይል ለኢንዱስትሪያችን ደንበኞች የኦፕሬተር ስልጠና በአዲሱ ሎጎ ታትሞ እንዲመጣ በሎጀስቲክስ በኩል እንዲሰጥ
በመቶኛ ሰልጥነው ለሚሰጣቸዉ ሰርተፊኬት በአዲሱ ሎጎ በመደረጉ ህትመቱ ታትሞ እስኪቀርብ የክትትል ስራ እየተሰራ
ህትምት እንዲታተም በጠየቅነዉ መሠረት ክትትል ነው፡፡ (0.10%)
በማድረግ እንዲታተም ማድረግ፤
በግቢው ውስጥ ሶስት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለተለማማጅ ተማሪዎች ተገቢ የሆነ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ
ለልምምድ የመጡ ተማሪዎች ክትትል እና ድጋፍ ሲሆን ልምምዳቸውን ለጨረሱ 21 ተማሪዎች የኮንፎርሜሽን
ማድረግ እንዲሁም ልምምዳቸዉን ጨርሰዉ ደብዳቤ እየተዘጋጀ ነው፡፡ (0.06%)
ለሚወጡ 21 ከአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ተለማማጅ
ተማሪዎች ኮንፎርሞሽን ደብዳቤ መስጠት፣

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና በመሰረታዊ የሰራተኛ ማህበር


መካከል በተደረገው የህብረት ስምምነት መሰረት ወደ ትግበራ
የተገልጋይ በኣዋጆች ደንቦችና በህብረት ስምምነት የተቀመጡ 7 ተገብቷል (0.15)
(ደንበኛ የውስጥ ሰራተኛ የረካ ሰራተኛ የሰራተኞች መብት እና ግዴታዎች ሰራተኞች 0 5.83 0.97 87%
እይታ) እርካታ ማሳደግ በመቶኛ %
እዲያውቁ ማድረግ (መብቶቻቸውን ማክበር እና
(20%) ሰራተኞች በክሊኒክ አገልግሎት 100% ክፍያ እንዲያገኙ
ግዴታቸውንም እንዲወጡ ማድረግ)
ተደርጓል፡፡(0.15%)
በሳምንቱ የተለያየ ፍላጎትና ጥያቄ ይዘው ለሚመጡ
የኢንዱስትሪው ሰራተኞች መልካም አስተዳደርን በሚመጥን
መልኩ ህግና ደንቡን በመከተል ለጥያቄያቸው መልስ የመስጠት
ስራ ተከናውኗል፡፡(0.10)
ሰራተኞች የጤና መታወክ ሲያጋጥማቸው በቂ 47 የሚሆኑ የኢንዱስትሪው ሰራተኞች ህክምና
ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ እንዲሁም የቅድመ ተሰጥቷል፣ሁለት(2) ሴት ሰራተኛ የአጭር ጊዜ ወሊድ
መከላክል ስራዎችን መስራት መከላከያ(COC) እና ለአንድ(1) ሴት ሰራተኛ (Depo
Provera)
ተሰጥቷል፣ ሶስት(3) ሰራተኛ ወደ ከፍተኛ ህክምና
ተልኳል
እንዲሁም ለስምንት(8) ሰራተኛ የህክምና ፈቃድ
ተሰጥቷል፣
(0.10%)

የስራ ልምድ ማስረጃ እንዲሰጣቸው ለጠየቁ 04 ሰራተኞች ፤ ዋስ


ለመሆን በደብዳቤ ለጠየቁ ለ07 የንዱስትሪው ሰራተኞች
ደብዳቤ ተዘጋጅቶ ተሰቷቸዋል፡፡(0.10)

በዋናው መስሪያ ቤት በተፈቀደው የሶስት ዕርከን ጭማሬ


መሰረት ለኢንዱስትሪው ሰራተኞች የዕርከን ጭማሬውን
መልካም አስተዳደርን ሊያስፍኑ የሚችሉ ስራዎችን ደብዳቤ ተዘጋጅቷል እንዲሁም የህዳር ወር ደሞዝ ላይ ተተክሎ
እንዲመጣ በወቅቱ ለግሩፑ የዕርከን ጭማሬውን በሰንጠረዥ
መስራት
ሰርተን ልከናል፡፡ (0.15)

በተለያዩ ክፍሎች ጥያቄ መሰረት ለተቀጠሩ የጉልበት ሰራተኞች


በየሳምንቱ የሰሩበትን ደመወዝ በወቅቱ እንዲከፈላቸው
ለፋይናንስ የማስተላለፍ ስራ ተሰርቷል፡፡ (0.10%)

ተከታታይነት ያለው የሙያ ደህንነት እና ጤንነት በክሊኒክ ለተገኙ 4 ለሚሆኑ የስኳር ታማሚ ሰራተኞች የጤና
የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ግንዛቤ ተሰቷል (0.95%) 86%
8
0 6.66 1.11
የስራ አልባሳት እና የሴፍቲ ማቴሪያሎች በወቅቱ እና % ከሎጀስቲክስ ክፍል ጋር በቅርበት የክትትል ስራ እየተሰራ ነው
በጥራት እንዲቀርቡ ከሚመለከተው የስራ ክፍል ጋር
በቅርበት መስራት
የሰራተኛ ፍልሰት መቀነስ
<
በሳምንቱ የለቀቀ ሰራተኛ የለም
<5
5
የወረቀት እና የፕሪንተር ቀለም ወጪን መቀነስ አንዳንድ ስራዎችን የራፍ ወረቀቶችን በመጠቅም የወረቀት
5 ብክነትን ለመቀነስ ተሞክሯል (0.10)
የፋይናንስ
የሃብት አጠቃቀምን የቀነሰ ወጪ 0 4.16 0.69 72%
እይታ %
(25%) ማሻሻል በመቶኛ እንደስራው ሁኔታ ከአሰሪ ክፍሎች ጋር በመነጋገር በሳምንቱ ውስጥ የተቀነሰ የቀን ሰራተኛ የለም
የቀን ሰራተኞን መቀነስ
የአበል እና የትርፍ ሰዓት ወጪዎች መቀነስ
ሥራን በወቅቱ በተሰጠው ሰዓት በማጠናቀቅ እንዲሁም የሻይ
ሰዓት ጭምር በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ወጪን ለመቀነስ
ተሞክሯል (0.15%)

ከህክምና ጋር የተያያዙ አላስፈላጊ ወጪዎችን መቀነስ ከዚህ በፊት ሰራተኛው ውጪ ላይ የሚያደርገውን ምርመራ
እዚሁ በክሊኒክ ውስጥ በማድረግ አላስፈላጊ ወጪን መቀነስ
ተችሏል፡፡ (0.25%)

መደበኛ የስራ ሰዓት ቁጥጥር በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ


ሲሆን በዚህ ሳምንት 30 ሰራተኞች በቀሪነት ተይዟል (0.35)

ሰራተኞች የዓመት ዕረፍት ሞልተው ሲወጡ ካላቸው የዓመት


ማንኛውንም ስራ በመመሪያና ደንብ ብቻ በመፈፀም ዕረፍት ላይ የማቀናነስ ስራ ተሰርቷል፡፡(0.20)
ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ እንዲሁም ስራን
በኃላፊነት ስሜት መከወን
በመመሪያው መሰረት በክሊኒክ ዕውቅና በመንግስት ተቋም
የታከሙ ሰራተኞችን ክፍያ እና የህክምና ፈቃድ
1 መቀበል፡፡(0.15%)
የውስጥ
የተሻሻለ 0
አሰራር የአሰራር ስርዓት 8.33 1.38 80%
አሰራር ስራን ማእከል ባደረገ መልኩ ተገቢውን ሰው 0 በሳምንቱ የተመደበም ሆነ የተወከለ ሰራተኛ ባለመኖሩ ምንም
እይታ ማሻሻል %
(40%) በመቶኛ በተገቢው ቦታ በጊዜያዊ እና በውክልና እንዲመደቡ ዓይነት መረጃ አልቀረበም
ተገቢውን መረጃ ማቅረብ

የሰራተኞችን ፕሮፋይል አብዴት ማድረግ የ5 ሰራተኞች ፕሮፋይል በሳምንቱ ውስጥ አብዴት የማድረግ
ስራ ተከናውኗል፤(0.20)

ቀደም ሲል የደረጃ እድገትና ቅጥር እንዲፀድቅ ለጉሩፑ ለአዲስ ቅጥሮች ማስታወቂያ ለማውጣት ማስታወቂያው
በተጠየቀው መሰረት የፀደቀ በመሆኑ ለአዲስ ቅጥሮች ተዘጋጅቷል እንዲሁም ለደረጃ እድገቱ ደብዳቤ የተዘጋጅቷል
ማስታወቂያ ማውጣትና የሙከራ ቅጥር ደብዳቤ (0.20)
ማዘጋጀት የደረጃ እድገቱን ላገኙ ሰራተኞች ደብዳቤ
ማዘጋጀት

You might also like