You are on page 1of 2

ዳይመንድ አካዳሚ

የትምህርት አይነት፡ አማርኛ የት/ት ዘመን 2013 ዓ.ም 3ኛ ሲሶ ዓመት 2ኛው ሰርቶ ማሳያ የተሰጠው ጊዜ፡ 30 ደቂቃ
ጠቅላላ ውጤት፡ 5%
የተማሪው/ዋ ስም: የት/ት ደረጃ፡- 9ኛ ክፍል:-______ ቀን:- _________

መመሪያ አንድ፡-ከዚህ በታች የቀረቡትን የቅኔ ጥያቄዎች በቅደምተከተል ህብረቃል፣ሰም፣ወርቅ

መልስህ/ሽን ጻፍ/ፊ፡፡

1. ህመምተኛ እያሇ ሰው እንዳይሸሻችሁ


ቀጥ ብላችሁ ቁሙ አተኙ ባልጋችሁ ፡፡
ህ/ቃል
ሰም
ወርቅ
2. ምጣዱን ጥደሽው ግሞ የት ሂደሻል
ያልተቀጣጠሇ ያሇሠማ መስሎሻል፡፡
ህ/ቃል
ሰም
ወርቅ
3. ሇሠሪው ሇመስጠት አፈሩን ይዣሇሁ፣
ገላ አፈር መሆኑን ተረድቸዋሇሁ፡፡
ህ/ቃል
ሰም
ወርቅ

4. ሰው ሇምንድነው የሚፈሇግ ዋሻ
ከቤተሰኪያን ጓሮ እያሇ መሸሻ፡፡
ህ/ቃል
ሰም
ወርቅ
5. በግና ፍየለ እያሇ ቤትህ
ምነው በፋሲካ አዞ የበላህ ፡፡
ህ/ቃል
ሰም
ወርቅ

ዳይመንድ አካዳሚ ስልክ ቁጥር፡0116678911/10


የመምህሩ ስም: መላኩ ጉዕሽ ተንቀሳቃሽ ስልክ 0937253964
የኢ.አድራሻ diamondacademyethiopia@gmail.com ገፅ 1
መመሪያ ሁለት፡-ከዚህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች እንደየአቀራረባቸው መልስህ/ሽን ጻፍ/ፊ፡፡

6. ቅኔ ማሇት ምን ማሇት ነው?


7. የቅኔ ሙያዊ ቃላትን ዘርዝሩ፡፡
8. የቅኔ መፍቻ ዘዴዎችን ጥቀሱ፡፡
9. ክርክር ከውይይት እና ከጭውውት በምን ይሇያል?
10. ክርክር ሇምን ይደረጋል?
11. ሲጠብቁና ሲላለ ሁሇት ትርጉም የሚሰጡ አምስት ቃላትን ጻፍ/ፊ፡፡
12. የጭውውትን ምንነት አብራራ/ሪ፡፡
13. የደብዳቤን ምንነት አብራራ/ሪ፡፡
14. የአስረጂ ድርሰትን ምንነት ጻፍ/ፊ፡፡
15. የግጥም ሙያዊ ቃሇትን በመዘርዘር አብራራ/ሪ፡፡

ዳይመንድ አካዳሚ ስልክ ቁጥር፡0116678911/10


የመምህሩ ስም: መላኩ ጉዕሽ ተንቀሳቃሽ ስልክ 0937253964
የኢ.አድራሻ diamondacademyethiopia@gmail.com ገፅ 2

You might also like