You are on page 1of 1

ጨዋታ 5፡- የአሸዋ እና የውሀ መስፇር ጨዋታ

ሔፃናቱን ወዯ ውሀ እና አሸዋ ማዕ዗ን በመውሰዴ አሸዋ እና ውሀ እንዱሞለ በማዴረግ ሌዩነቱን


እንዱናገሩ ማዴረግ፡፡
ጨዋታ 6፡-የኔ ቤት የቱ ነው
በሜዲ ሊይ ሰፉ እና ጠባብ ቤት በመሳሌ የፇሇከው/ያንተ ቤት ግባ በማሇት የገቡበት ቤት ሰፉ/ጠባብ
ቤት በማሇት እንዱናገሩ ማዴረግ፡፡
ም዗ና፡-በጥያቄ እና መሌስ የቤተሰብ አባሊትን ጥሩ፣ሲሰሩ በተግባር በማየት
የምሌከታ መከታተያ ቅፅ
• ጭብጥ፡- ቀሇማት
• የትምህርት ቤቱ ስም፡
• የሔፃኑ ስም፡ ዕዴሜ ፆታ
• የመምህሩ ስም፡ የትምህርት ዗መን
• ስሇሔፃኑ ምሌከታውን ከሚከተለት ዯረጃዎች የአንደን ዯረጃ በመስጠት ይመዜግቡ
1. መሻሻሌ የሚያስፇሌገው

2. የታሇመው ብቃት የተገኘበት

3. ከታሇመው በሊይ የተገኘበት

ምሌከታ
በጭብጡ በጭብጡ
መጀመርያ መጨረሻ
ጭብጥ 4፡-ቀሇማት

1 2 3 1 2 3

1. የቀሇም ምርጫን መሇየት መቻሌ


2. በቀሇም ምርጫ ሃሳብን መግሇፅ መቻሌ
3. የላልች ሰዎችን ስሜት በንግግረ እና በምሌክት ማሳየት

4. የተሇያዩ ቁሶችን ቀሇም መሇየት መቻሌ


5. የመጀመሪያ ፉዯሊትን ቅርጽ ና ዴምጽ መሇየት መቻሌ
6. የተሇያዩ ቋሚና አግዲሚ መስመሮችን በመገጣጠም ፉዯሊትን
መስራት መቻሌ

7. የመኖርያ ቤት እና ቁሳቁሶችን መሇየት መቻሌ


8. የዯሔንነት ጥበቃ እና የጥንቃቄ መሌእክቶችን መረዲት መቻሌ

You might also like