You are on page 1of 1

ዲቦራ ት/ቤት

DEBORAH SCHOOL
Tel. (Summit) 0116 67 91 90 / 92 0116 29 40 81/0911203823/25 Website: www.deborahschool.com Email: info@deborahschool.com P.O.Box 33024, Addis Ababa

ስም ቀን ክፍል 2ኛ
2012 ¯.U 3ኛ \w ¯Sƒ አማርኛ Teታ¨h 2

ሀ. የመልካም ስነ ምግባር መገለጫዎች


- ልጆች በመልካም ስነ ምግባር ታንፀው ማደግ መቻል አለባቸው፡፡ እንዲሁም ለሌሎች ልጆች
መልካም አርአያ መሆን አለባቸው፡፡
ለምሳሌ፡- ከብዙዎች ጥቂቶችን የመልካም ስነ ምግባር መገለጫዎች ከሆኑት ለመጥቀስ ያህል
ሀቀኝነት ሰዎችን ማክበር እና ታማኝነት የመልካም ሥነ ምግባር መገለጫዎች ናቸው፡፡
ሀቀኝነት ሲባል እውነትን መናገር በእውነት መስራት አለመዋሸት ማለት ነው፡፡
ለ. ያነበባችሁትን መሠረት በማድረግ 5 የመልካም ሥነ ምግባር መገለጫዎችን ፃፉ
1.
2.
3.
4.
5.
ሐ. የጎደሉትን ፊደላት በመፃፍ ቃላት መስርቱ
6. አከ
7. ተንከባ
8. ሥነም
9. መም
10. ብ
መ. የጊዜ አጠቃቀም
ማንኛውም ሰው ጊዜውን በአግባቡ መጠቀም ይኖርበታል፡፡ ተማሪዎችም የትምህርት ቀናትና የበዓል
ቀናትን በመለየት ጊዜያቸውን ከፋፍለው ይጠቀማሉ፡፡ ለምሳሌ በሳምንት ውስጥ ሰባት ቀናት እንዴት
በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው በሰዓት ከፋፍላችሁ በወረቀት ላይ ስሩ፡፡
የሠኞ የስራ ዕቅዳችሁን በተሰጠው ጊዜ መሠረት ፃፉ
የሰኞ ተግባር የተሰጠ ጊዜ
ምሳሌ፡- ፊቴን ታጥቤ ቁርሴን እበላለሁ ከ 1፡ 00 - 1፡30
1.
2.
3.
4.
ቃሉን ከቅጥያው ጋር አጣምራችሁ ፃፉ
ምሳሌ፡- እኩል -ነት እኩልነት
1. ወንድ - ነት
2. ሴት -ነት
3. ሰው - ነት
4. ልጅ - ነት

You might also like