You are on page 1of 2

CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

የአማርኛ ወርክሽት ለ 8 ኛ ክፍል ተማሪዎች

* ለሚከተሉት ጥያቄዎች እንዳጠያየቃቸው ትክክለኛውን ምላሽ ስጭ/ጥ።

1. በጥምርና ድርብ ቃላት መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነትን በፅሁፍ አስረዳ/ጂ።

2. መረጃን ከመረጃ ምንጮች የምንሰበስብባቸውን ሦስቱን ስነ ዘዴዎች ከነመገለጫቸው ፃፍ/ፊ።

3. ጥሩ የንባብ ባህል ማለት ምን ማለት ነው?

4. አራቱን የንባብ ዓይነቶች መገለጫዎችን ልዩነታቸውን ሊያስረዳ በሚቻልበት መንገድ ግለፅ/ጭ።

5. የህይወት ታሪክ ከየትኛው የፅሁፍ ዓይነት ይመደባል?

6. በግለ ታሪክና በሌሎች ሰዎች የህይወት ታሪክ አፃፃፍ ሂደት የሚካተቱት መረጃዎችን ከነልዩነታቸው በቅደም ተከተለተ ግለፅ/ጭ።

* ከላይ የተጠየቁትን ጥያቄዎች ለመስራት የሚከተሉትን የመረጃምንጮች መጠቅም ይበጃል።

1. አጠቃላይ የአማርኛ ማስተማሪያ ከ 5 - 8 ኛ ክፍል

2. ልሳነ ብዕር ከመልሳነሰብ

3. ዘመናዊ የአማርኛ ማስተማሪያ ከ 5 ኛ - 8 ኛክፍል

4. አዲሱ የአማርኛ ማስተማሪያ

5. ዘመናዊ የአማርኛ ሰዋስው በቀላል አቀራረብ

2012 ዓ.ም. ክሩዝ ት/ ቤት አማርኛ 8 ኛ ክፍልገፅ 1


CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

2012 ዓ.ም. ክሩዝ ት/ ቤት አማርኛ 8 ኛ ክፍልገፅ 2

You might also like