Professional Documents
Culture Documents
2013 ዓ/ም የ1ኛው ሩብ ዓመት የ2ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ማስታወሻ
1) ቋንቋ
ቋንቋ ማሇት የሰው ሌጆች የየእሇት ኑሮአቸውን የሚያከናውኑበት የመግባቢያ መሳሪያ ነው፡፡
2) የቋንቋ ክህልት
2.1 ማዳመጥ
2.2 መናገር
2.3 መፃፍ
2.4 ማንበብ
3.1 ይወሇዳሌ
3.2 ያድጋሌ
3.3 ይሞታሌ
3.1.1 ቋንቋ ይወሇዳሌ ስንሌ ተናጋሪ ሲፈጠርና አዲስ ቋንቋ ሲፈጠር ቋንቋ ተወሇደ እንሊሇን፡፡
3.1.2 ቋንቋ ያድጋሌ ስንሌ ተናጋሪ ሲፈጠር በከፍተኛ ቋንቋ ሲጨምር ቋንቋ አደገ እንሊሇን፡፡
4) የንግግር አይነቶች
1
4) ተመሳሳይ ቃሊት
4.2 ጅሌ ------- ሞኝ
4.4 አከናወነ-------ሰራ
4.4 ትንሽ----------ጥቂት
5) ተቃራኒ ቃሊት
5.1 ትሌቅ----------ትንሽ
5.2 ወፍራም--------ቀጭን
5.3 ብዙ------------ጥቂት
5.4 ጥሩ------------መጥፎ
5.5 ጎረቤት---------አቅራቢያ
6) ሞክሼ ፊደሊት
6.1 ሞክሼ ፊደሊት ማሇት በድምጽ አንድ ሆነው በቅርጽ የሚሇየዩ ፊደሊት ናቸው ፡፡ እነሱም፡-
ሄዳ------ተጓዘ
ጎረቤት------አቅራቢያ
ሄደ-------መጣ
ሞኝ-------ብሌጥ
2
7.3 ቃሊት በማጥበቅና እና በማሊሊት ሲተረጎም
በቃለ ውሰጥ ካለት ፊደሊት አንዱ ጠብቆ ወይም ሊሌቶ በሚነበብበት ሰአት ሁሇት ትርጉም
ይኖረዋሌ፡፡ ሇምሳላ ፡-
ገና በኣሌ ያሌደረሰ
አሇ መኖር መናገር