You are on page 1of 3

ልሳነ ፡ ግእዝ ፡ አንድ

1. ምዕራፍ ፡ አንድ - ልሳነ ፡ ግእዝ


1.1. ፍካሬ ፡ ግእዝ (የግእዝ ፡ ትርጕም)
1.1.1. ልሳን ፡ ማለት ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነው
1.1.2. ግእዝ ፡ ማለት ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነው
1.2. ታሪከ ፡ ግእዝ (የግእዝ ፡ ቋንቋ ፡ ታሪክ)
1.2.1. ትውፊታዊ ፡ ታሪክ
1.2.1.1. ግእዝ ፡ አዳማዊ ፡ ልሳን ፡ ነው
1.2.1.2. ግእዝ ፡ የመላእክት ፡ ቋንቋ ፡ ነው
1.2.1.3. ግእዝ ፡ ዓለም ፡ የተፈጠረበት ፡ ቋንቋ
1.2.1.4. ግእዝ ፡ ኋላ ፡ የመጣ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው
1.2.2. ጥናታዊ ፡ ታሪክ
1.2.2.1. የግእዝ ፡ ልሳን ፡ ከሴም ፡ ሀገር ፡ የመጣ ፡ ቋንቋ ፡ ነው
1.2.2.2. የግእዝ ፡ ቋንቋ ፡ ቀድሞውኑ ፡ የካም ፡ ሀገር ፡ ልሳን ፡ ነው
1.2.3. የግእዝ ፡ ቋንቋ ፡ እስከ ፡ አኹን ፡ በታሪክ ፡ ያስተናገዳቸው ፡ ለውጦች
1.2.4. የግእዝ ፡ ልሳን ፡ ከሌሎች ፡ ቋንቋዎች ፡ ያለው ፡ ተዛማጅነት
1.2.4.1. ከሴማውያን ፡ ቋንቋዎች ፡ ጋር ፡ ያለው ፡ ዝምድና
1.2.4.1.1. ከምሥራቅ ፡ ሴሜቲክ
1.2.4.1.2. ከምዕራብ ፡ ሴሜቲክ
1.2.4.1.3. ከደቡብ ፡ ሴሜቲክ ፡ እና ፡ ከኢትዮጵያ ፡ ሴማውያን ፡ ልሳናት
1.2.4.2. ከሌሎች ፡ ቋንቋዎች ፡ ጋር ፡ ያለው ፡ ዝምድና
1.2.4.2.1. ከኩሻውያን ፡ ቋንቋዎች ፡ ጋር
1.2.5. የግእዝ ፡ ቋንቋን ፡ መማር ፡ ጥቅሞች

2. ምዕራፍ ፡ ኹለት - ድምፅ ፡ እና ፡ ፊደል


2.1. ድምፅና ፡ ትርጓሜው
2.1.1. መካናተ ፡ ድምፅ
2.1.2. ባሕርየ ፡ ድምፀ ፡ ልሳን
2.1.3. ዐመላት
2.2. ፊደልና ፡ ትርጓሜው
2.2.1. የግእዝ ፡ ፊደላት ፡ አመጣጥ
2.2.2. ቀዳማይ ፡ ኑባሬ
2.2.3. ካልዓይ ፡ ኑባሬ
2.2.4. ክዑባነ ፡ ድምፅ ፡ ፊደላት
2.2.5. “የዐማርኛ” ፡ ዲቃላ ፡ ፊደላት

2.2.6. ተመኵሳይያት ፡ ፊደላት (ሞክሼ ፡ ፊደላት)

3. ምዕራፍ ፡ ሦስት - አኃዘ ፡ ግእዝ


3.1. አኀዝና ፡ ትርጕሜው
3.2. የአኃዝ ፡ ታሪክ
3.2.1. በሥነ ፡ ፍጥረት
3.2.2. በኢትዮጵያ ፡ የአኃዝ ፡ ታሪክ
3.3. የአኃዝ ፡ ዓይነቶች
3.3.1. መደባዊ ፡ አኀዝ
3.3.1.1. ነጠላ ፡ አኀዝ
3.3.1.2. ድርብ ፡ አኀዝ
3.3.2. ሕጋዊ ፡ አኀዝ
3.3.3. ክፍላዊ ፡ አኀዝ
3.3.4. ዐጽፋዊ ፡ አኀዝ
3.3.5. መድብላዊ ፡ አኀዝ
3.4. ተጨማሪ ፡ የአኀዝ ፡ አገልግሎቶች
3.4.1. ኹኔታን ፡ የሚያመላክቱ
3.4.2. ጊዜን ፡ የሚያመላክቱ
3.4.3. ውሱንነትን ፡ የሚያመላክቱ
3.4.4. የዕለታት ፡ አኀዝ
3.4.5. የፊደል ፡ አኀዝ

4. ምዕራፍ ፡ አራት - የግእዝ ፡ ሥርዓተ ፡ ንባብ


4.1. የግእዝ ፡ የንባብ ፡ ዓይነቶች
4.1.1. ቁጥር
4.1.2. ግእዝ ፡ ንባብ
4.1.3. ውርድ ፡ ንባብ
4.1.4. ቁም (ዐቢይ) ፡ ንባብ
4.2. የግእዝ ፡ የንባብ ፡ ስልቶች
4.2.1. ዐበይት ፡ ስልተ ፡ ንባባት
4.2.1.1. ተነሽ ፡ ንባብ
4.2.1.2. ሰያፍ ፡ ተነሽ ፡ ንባብ
4.2.1.3. ወዳቂ ፡ ንባብ
4.2.1.4. ተጣይ ፡ ንባብ
4.2.2. የዐበይት ፡ ንባባትን ፡ ንባብ ፡ የሚለውጡ (ትራስ ፡ ፊደላት)
4.2.3. ንዑሳን ፡ ስልተ ፡ ንባባት
4.2.3.1. ቀዋሚ (ዐራፊ) ፡ ንባብ
4.2.3.2. ተናባቢ ፡ ንባብ
4.2.3.3. ጠባቂና ፡ ልሕሉሕ (ልል) ፡ ንባብ
4.2.3.4. ቆጣሪና ፡ ጠቅላይ ፡ ንባብ
4.2.3.5. ጐራጅ ፡ ንባብ

5. ምዕራፍ ፡ አምስት - መራሕያን


5.1. መራሕያን (ትርጒሙ፣ አደራደራቸው፣ ዝርዝራቸው)
5.2. የመራሕያን ፡ አገልግሎት
5.2.1. እንደተውላጠ ፡ ስም ፡ ሲያገለግሉ
5.2.1.1. በመራሕያን ፡ ግስ ፡ ሲዘረዘር
5.2.1.2. በመራሕያን ፡ ስም ፡ ሲዘረዘር
5.2.2. እንደነባር ፡ አንቀጽ (የመኾን ፡ ግስ) ፡ ሲያገለግሉ
5.2.3. እንደአመላካች ፡ ቅጽል ፡ ሲያገለግሉ
5.2.4. እንደተጠቃሽ ፡ ተውላጠ ፡ ስም ፡ ሲያገለግሉ
5.2.5. እንደባለቤት ፡ ተውላጠ ፡ ስም ፡ ሲያገለግሉ
5.2.6. እንደተሳቡ ፡ ሲያገለግሉ
5.2.7. የ”ቦ” (አለ) ዝርዝር ፡ በመራሕያን

You might also like