You are on page 1of 2

ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ አስረኛ ክፍል

የትምህርቱ ዓይነት ዜማ

የትምህርቱ መለያ ወ/ዜ/04

ትምህርቱ የሚወስደው ሰዓት 28 ሰዓት

የማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀጸል፣በመመላለስ፣በመቀባበል፣በማስደመጥ፣በማሳየት

የትምህርቱ አጠቃላይ ዓላማ

1.የቤተክርስቲያን ሱታፌያቸውን ያሳድጉበታል

2. ከአባቶቻችን ጋር ሰዓታት ይቆማሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑበታል፤

3. በጸሎቱ ይመሰጡበታል ከእግዚአብሔር ጋር ይገናኙበታል

4. ዘወትር በቤተክርስቲያን እየተገኙ ያደርሱታል ይጸልዩታል

5. ከእግዚአብሔር ጋር ይነጋገሩበታል ይገኛኙበታል

6. ሰአታት ውስጥ በሚገኘው ኃይለ ቃል እውቀት ያገኙበታል

ምዕራፍ አንድ

1.ሰዓታት ዜማ በመቀባበል ያለፈውን ክለሳ

2.ሰዓታት ዜማ መርገፍ

3. ኩሎሙ ዘዘወትር

ምዕራፍ ሁለት

1.ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወፍልሰታ

2. ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም

3. ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር

4. ኩሎሙ ዘቅዱሳን መላእክት

ምዕራፍ ሶስት

1. ሰዓታት ዜማ ከሞገስነ እስከ በሌሊት አንስኡ

2. ሰዓታት ዜማ ከበከመ ፈቀደ እስከ ሰአሊ ለነ ማርያም

3. ሰዓታት ዜማ ይዌድስዋ

4. ሰዓታት ዜማ ለኖህ ሐመሩ

ምዕራፍ አራት
1.መልክአ ውዳሴ በግእዝ ዜማ

2. መልክአ ውዳሴ በእዝል ዜማ

3. ስብሐተ ፍቁር ዘእግዝእትነ ማርያም ማሳያ

4. መሐረነ አብ ዜማ

ዋቢ መጻሕፍት

1.መጽሐፈ ሰዓታት

2.መጽሐፈ ሰዓታት ንባቡና ትርጓሜው

3.መልክዓጉባኤ

4.መልክዓ ሥዕል

You might also like