You are on page 1of 1

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

የቤተክርስቲያን ታሪክ መግቢያ ፈተና

1. ከሚከተሉት መካከል የቤተ ክርስትያን መጠርያ ያልሆነው የቱ ነው።

ሀ. ቤተ መቅደስ ሐ. የጸጋው ግምጃ ቤት

ለ. ቤተክርስቲያን ዘክርስቶስ መ. መልሱ አልተሰጠም

2. የቤተክርስቲያን ታሪክ ዕድሜ ከየት ይጀምራል።

ሀ. ከአዳም ለ. ከዓለመ መላዕክት

ሐ. ከኖኅ መ. መልስ የለም

3. ከሚከተሉት አንዱ ከቤተክርስቲያን ባኅርያት አይካተትም።

ሀ. ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ሐ. ቤተክርስትያን በምድር ብቻ ያለች ናት።

ለ. ቤተክርስትያን ቅድስት ናት። መ. ቤተክርስትያን ኩላዊት ናት።

4. ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?

5. ቤተክርስቲያን በዘይቤያዊ ፍቺ ሲፈታ በሦስት ይከፈላል። ምን ምን ናቸው?

ጉርሻ

6. ቤተክርስትያን በተራራ የምትመሰልበትን ምክንያት አብራሩ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

You might also like