You are on page 1of 8

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ትውልድየሚተላለፍባቸውበርካታምንጮች አሉ ከእነዚህምመካከል ሰነዶች፣ቅሪተአካሎች፣ ሳንቲሞች፣ ጌጣጌጦች፣

የብራና ጽሑፎች፣ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች፣ ቤተ መቅደሶች፣ አብያተ መንግሥታት፣ ትውፊታዊ መረጃዎች . . .


ምዕራፍ ፩ ይገኙበታል፡፡
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መግቢያ የቤተ ክርስቲያን ዘይቤያዊ ፍቺ
ቤተ ክርስቲያን እና ታሪክ ማለት ምን ማለት ነው?
ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል ሦስት ትርጉም አለው፡፡
ቤት፡- ማደርያ፣ መጠለያና መኖርያ ማለት ነው፡፡ 1ኛ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን

ክርስቲያን፡- ክርስቶስን የሚመስል፣ ክርስቶስን የሚከተልና ክርስቶስን የለበሰ በስሙ ያመነና የተጠመቀ ማለት የተወሰነ ቦታን ያመለክታል የክርስቲያኖች ማደሪያ፣ የክርስቲያኖች ቤት የሚል ትርጉምን ሰጥቶ ቤቱን፣ ሕንፃውን፣
ነው፡፡ መሰብሰቢያውን ያመለክታል› ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ስለበደላቸው ምሕረትን ለመለመን፣

ቤተክርስቲያን፡- የክርስቲያን ወገኖች ለጸሎትና ለምስጋና የሚሰበሰቡባት፤ እግዚአብሔርን በመካከላቸው ሕይወት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት በተለይም ደግሞ ለኀጢአት ሥርየት የተሰዋውን የክርስቶስን

የሚያደርጉበት ቤት ማለት ነው፡፡ አንድም ሰማያዊ አልፋና ኦሜጋ የሆነ አምላካችን የሠራልን የሰማይ ደጅ ናት፡፡ ሥጋና ደም ለመቀበል የሚሰበሰቡበት ቤት ቤተ ክርስቲያን ተብሎ ይጠራል፡፡

“ወዕቀባ ለቤተክርስቲያን ቅድስት እንተ ሣረርካ በእንቲአሆሙ - ስለእነሱ ብለህ የሠራሃትን ቤተክርስቲያንን ጠብቃት” ዘፍ 28፣16-17 “ያዕቆብም ከእንቅልፉ ተነሥቶ፦በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ ነው፤ እኔ አላወቅኹም ነበር አለ።
ሥርዓተ ቅዳሴ በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ላይ የታነጸች፤ የሁላችን እናት የአባታችን ሙሽራ ናት፡፡ የተጠጋንባት፣ ፈራ፥እንዲህም አለ፦ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ይህም የሰማይ ደጅ
አንባ፣ መጠጊያና መከለያ ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያንን እናቴ ያላለ እግዚአብሔርን አባቴ ሊል አይችልም! ምክያቱም በ40 ነው፡፡”
እና በ80 ቀናችን ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማኅጸነ ዮርዳኖስ ወልዳ እግዚአብሔርን አባቴ እንድንልና የጸጋ ልጆች
1ኛ ጢሞ 3፡15 “ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም
እንድንሆን ያደረገችን ቤተክርስቲያን ስለሆነች ነው፡፡
የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።”
አንድም የመለኮት ማደርያ ናት፡፡ “ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማኅደረ መለኮት - የመለኮት ማደርያ ቅድስት
2ኛ እያንዳንዱ ሰው/ግለሰብ
ቤተ ክርስቲያን ሰላም ለአንቺ” ሥርዓተ ቅዳሴ እንዲል
ይህም ቤት ማለት ወገንን የሚመለክት በሚሆንበት ጊዜ ነው ቤተ ያዕቆብ፣ ቤተ ሌዊ፣ ቤተ እስራኤል እንደሚባሉ ሁሉ
ታሪክ፡- ታሪክ ማለት የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ወይም ከአካባቢው ጋር ለዘመናት የነበረውን ግንኙነትና የኑሮ ውጣ
የክርስቶስ ወገን የሆኑ ክርስቲያኖች ቤተ ክርስቲያን ተብለው ይጠራሉ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ፣ ከማየ ዮርዳኖስ
ውረድ ለማሸነፍ ያደርገው የነበረውን የትግል ጉዞ አጉልቶ የሚያሳይ የሕብረተሰብ ሳይንስ ክፍል ነው፡፡ የሰው ልጅ
በመወለድ በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ስጦታን ስለሚያገኙ የተቀደሱና የተከበሩ ናቸው ዳግም ኀጢአትን
አሁን ካለበት የሳይንስ ርቀትና የቴክኖሎጂ ምጥቀት ለመድረስ አያሌ ተሞክሮዎችንና የእድገት ደረጃዎችን አሳልፏል
ሠርተው እራሳቸውን እስካላሳደፉ ድረስ (ይህም ቢሆን በንስሓ በተመለሱ ጊዜ ይነጻሉ) ንጹሕ ማደሪው ናቸውና ቤተ
ዛሬ አምረውና ደምቀው ረቀቅ መጠቅና ነጠቅ ያሉ የዓለም ጥበባት ሁሉ መሠረታቸው ትናንት ነው ይህን ሁሉ
ክርስቲያን ይባላሉ፡፡
የሚያሳውቀን ደግሞ ታሪክ ነው፡፡
1ኛ ቆሮ 6፣19 -20 “ሥጋችኹ ከእግዚአብሔር የተቀበላችኹት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ኾነ
ታሪክ ሦስት ዘመናትን ማለትም ትናንትን፣ ዛሬንና ነገን የሚያገናኝ የድርጊትና የጊዜ ሰንሰለት ነው በዕለት ከዕለት አታውቁምን፧በዋጋ ተገዝታችዃልና፥ለራሳችኹ አይደላችኹም፤ ስለዚህ፥በሥጋችኹ እግዚአብሔርን አክብሩ”
የሕይወታችን ጉዳይ ውሳኔን ለመስጠት የሚያስችል የአእምሯችን ትውስታ ነው፣ በመሆኑም የትናንት ውሏችንን
1ኛ ቆሮ 3፣16-17 “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ኾናችኹ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችኹ አታውቁምን፧ ማንም
በመመርመር ዛሬን በጥበብ ለመኖርና የነገውን በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችል የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ያለፈው
የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር ርሱን ያፈርሰዋል፤የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ያውም
ዘመን ከእርሱ በፊት ካለውና ተከትሎት ከመጣው ጋር ያለውን ልዩነትና አንድነት ያስረዳል ስለሆነም ያለፉ ስህተቶችን
እናንተ ናችኹ።”
ለማረም መልካም ጅምሮችን ለመከተልና ለመፈጸም ብሎም የጠባይ ለውጥ ለማምጣት የሚያስቸል ሰፊ የእውቀት
ገበያ ታሪክ ነው፡፡ ሐዋ 8፣3 “ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን ያፈርስ ነበር፤ወደዅሉም ቤት እየገባ ወንዶችንም ሴቶችንም እየጐተተ ወደ ወህኒ አሳልፎ
ይሰጥ ነበር።”
ታሪክ የዛሬን ትውልድ ከቀደሙት ወገኖቹ ምን እንደተላለፈለት ወይም ምን እንዳገኘ የሚረዳበትና የእርሱን ወይም
የራሱንማንነት የሚያቀውቅበት አይነተኛመንገድ ነው ስለሆነም የታሪክ እውቀት ተተኪው ትውልድ ባህሉን 3ኛ የክርስቲያኖች ሕብረት/አንድነት
እንዲያውቅ፣ ቅርሱን እንዲጠብቅ፣ እርሱነቱን እንዲገነዘብ ያስችለዋል፡፡ታሪክ በመረጃ የተደገፈና ሳይንሳዊ የጥናት
ቤተ ክርስቲያን ዘግብጽ፣ ቤተ ክርስቲያን ዘኢትዮጵያ የሚል ንባብ ቢገኝ በግብጽ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ማኅበር፣
ዘዴን ተከትሎ የሚጻፍ እውነታ ስለሆነ ከአፈታሪክ ይለያል ታሪክን ለማጥናት የሚረዱና ታሪክ ከትውልድ
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ማኅበር ማለት ነው ይኸውም በቅዱስ ጴጥሮስ አነጋገር ይታወቃል፡፡
2ኛ ጴጥ 5፣13 “ከእናንተ ጋራ ተመርጣ በባቢሎን ያለች ቤተ ክርስቲያን ልጄም ማርቆስ ሰላምታ ያቀርቡላችዃል።” አካለ ክርስቶስ ተብላ የምትጠራው ቅድስት ቤተክርስቲያን በእርሱ ሙሽራዋ በክርስቶስ ቅድስና ትቀደሳለችና ቅድስት
እንላታለን፡፡
በማለት በባቢሎን ያለችውን የክርስቲኖች ማኅበር ወይም ጉበዔን ሲያመለክት እንመለከታለን፡፡
“እምነ በሐ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርገት ዐረፋቲሃ ወስእልት በዕንቈ ጳዝዮን እምነ በሐ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን - እናታችን
“ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላም እንልሻለን፤ ግድግዳዎችዋ የተሸለሙና በጳዝዮን ዕንቊ የጌጠች ናት፡፡ እናታችን ቅድስት ቤተ
አደረግኸው፤ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር
ክርስቲያን ሰላም እንልሻለን” ሥርዓተ ቅዳሴ
ውሰድ፤ እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ
ይሁንልህ።” ማቴ 18፡15-17 “ተዘከር እግዚኦ መድኃኒተ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ዘዚአከ - አቤቱ ያንተ የምትሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ደኅንነት አስብ፡፡”
ሥርዓተ ቅዳሴ
የቤተክርስቲን መገለጫ ባሕርያት፡- እነዚህን የቤተ ክርስቲያን ባሕርያት አባቶቻችን በሁለተኛው ዓለም አቀፍ
ጉባኤ (በቁስጥንጥኒያ) በ381 ዓ.ም ባደረጉት ጉባኤ ላይ የተደነገገው የሃይማኖት ጸሎት ላይ “ወነአምን በአሐቲ አንድም ለልጆቿ የምትሰጠው ምግብ የማያልቅ፣ የማያስርብ ነው፡፡
ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለ ኵሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት - ከሁሉም በላይ በሆነች የሐዋርያት ጉባኤ በተሰኘች
ኵላዊት (የሁሉ ናት)
በአንዲት ክብርት ቅድስት ቤተክርስቲን እናምናለን፡፡” ሲሉ አስቀምጠዋል፡፡
ቤተ ክርስቲያን የኹሉ ናት የኹሉ የመሆኗ ምክንያት የክርስቶስ በመሆኗ ነው፡፡ ክርስቶስ ደግሞ የኹሉ ነው፡፡ አንድም
1. አንዲት 3. ኵላዊት/የሁሉ
የመረጣትን ሁሉ የምትቀበልና የምታከብር የሰው ልጆች ማረፊያ ናት፡፡
2. ቅድስት 4. ሐዋርያዊት
በመሆኑም ቤተክርስቲያን የሁሉ/ኵላዊት/ ናት ስንል በሁሉ ያለች፣ አምኖ ተጠምቆ በበር የሚገባውን ሁሉ ተቀብላ
አሐቲ (አንዲት ናት) አካሏ የምታደርግ የሁሉም ናት እንጂ የተጀመረችበት የፍልስጥኤም ምድር፣ የተስፋፋችበት የሮም ወይም የሌላ
አካባቢና የተወሰነ ነገድ ብቻ አይደለችም፡፡
ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ማለት መሠረቷ፣ ጉልላቷና ራሷ አንድ ክርስቶስ ነው ማለት ነው፡፡ አንድም ቤተ
ክርስቲያንም በጭቃ፣ በሣር፣ በወርቅ፣ በብረትና በአማረ ነገር ብትሠራም አገልግሎቷ፣ ተልዕኮዋና አካሏ አንድ ነው፡፡ “በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ
በውስጧ የሚፈተተው የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ነው፡፡ ቤ/ክ በክርስቶስ በክርስቶስ ስምም፣ በቅዱሳንና ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።” ገላ 03፡26-27
በሰማዕታትም ስም ብትታነጽ አንድ ናት፤ ቅዱሳንም የእርሱ ማደሪያዎች የእርሱ ፈቃድ ፈጻሚዎች ናቸው፡፡
“ተዘከር እግዚኦ ሰላመ ቤተ ክርስቲያንከ ቅድስት አሐቲ ጉባኤ እንተ ሐዋርያት እንተ ሀለወት እምጽንፍ ወእስከ አጽናፈ ዓለም -

አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ጌታና አንድ ጥምቀት ያላት ሁሉንም በአንድ የምታይ ተመሳሳይ፣ ቅጥያ፣ መንትያ፣ ተከታይ አቤቱ ሐዋርያት የሰበሰቡዋት አንዲት የምትሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላም አስብ ከዳርቻ እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ያለች፡፡”
ሥርዓተ ቅዳሴ
የሌላት አንዲት ናት፡፡
ሐዋርያዊት
“አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም
አባት አለ።” ኤፌ 4፡5-6
ቤተ ክርስቲያን የሐዋርያትን ትምህርት፣ ሥርዓት፣ ትውፊት ጠብቃና አስጠብቃ የኖረች፣ የምትኖር ናት፡፡ ሐዋርያት
ቅድስት (የተለየች፣ የተመረጠች፣ ልዩ) ቅዱሳን ናቸው አንድም ክርስቶስን በዐይናቸው አይተውታል፣ በጆሯቸው አድምጠውታል፣ በእጃቸው ደሰውታል፣
በእግራቸውና በልባቸው ተከትለውታል፤ ይህ ማለት የመሠረቷና የጉልላቷ እንዲሁም የሙሽራዋ እንደራሴዎች ናቸው፡፡
ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ናት ማለት መሠረቷ፣ ጉልላቷና ራሷ አንድ ክርስቶስ ቅዱስ ነው ማለት ነው፡፡ አንድም ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊት ናት ስንል የሐዋርያትን እጅ እጇ፣ ዐይናቸውን ዐይኗ፣ ጆሯቸውን ጆሮዋ አድርጋ
የተለየች፣ የተመረጠች፣ የከበረች ናት ማለት ነው፡፡ አንድም የመለኮት ማደርያ በመሆኗ ልዩና ክቡር ናት፡፡ ክርስቶስን ስትሰብክ የኖረች የምትኖር ማለት ነው፡፡

“ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።” “አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቅዱሳን የሚሆኑ ደቀ መዛሙርትህንና ንጹሐን ሐዋርያትን እንዲህ
1ኛ ጴጥ 1፡15-16 ያልካቸው፡- እናንተ የምታዩትን ያዩ ዘንድ ብዙ ነቢያት ጻድቃን ወደዱ አላዩም፤ እናንተ ዛሬ የምትሰሙትንም ይሰሙ ዘንድ ወደዱ
አልሰሙም፡፡ የእናንተ ያዩ ዐይኖቻችሁና የሰሙ ጆሮዎቻችሁ ግን የተመሰገኑ ናቸው፡፡” ሥርዓተ ቅዳሴ/ማቴ 13፡16-17
ቤተክርስቲያን በደመ ክርስቶስ ስለተመሰረተች ቅደስት ናት፡፡ በደሙ ፈሳሽነት የመሠረታትን(የቀደሳትን) ቅድስት
ቤተክርስቲያን እንዴት መጠበቅ እንደሚገባ ሲያሳስብ ቅዱስ ሉቃስ እንዲህ አለ፡- ከላይ እንደተመለከትነው ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዋርያትን ከእርሱ ጋር መገኘት መታደልና
ብዙዎች የተመኙት ግን ያላገኙት እንደሆነ መስክሯል፡፡ ዛሬም ቤተ ክርስቲያን ይህን ተከትላ ለልጆቿ ብዙዎች
“በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት
የተመኙትን ግን ያላገኙትን ትሰጣቸዋለች፡፡
ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።” ሐዋ 20፡28
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማለት ምን ማለት ነው? 1) ዓለመ መላዕክት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማለት የክርስትና እምነት ታሪክ ማለት ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ትምህርታችን የክርስትና በመጽሐፍ ቅዱስ መልአክ የሚለው ቃል በተለያየ ዓይነት አገባባዊ ትርጉም ተቀምጦ እናገኛለን፡-
እምነት የአምላክ መገለጥ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዘመንና በቦታ የተደረገ ስለሆነ መቼ? እንዴት? እንደሆነ
I. አለቃ(ሹም) ማለት ነው፡፡
የምናውቅበትና በጉዞው ሁሉ የገጠሙትን ችግሮችና መቀበሎች የምንማርበት ነው፡፡
“ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እም ፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ መልአኮሙ ለአይሁድ - ከፈሪሳውያን ወገን የሚሆን ስሙ ኒቆዲሞስ
የቤተክርስቲያን ታሪክ የሚያጠና ሰው ከቤተልሔም ዋሻ ጀምሮ እስከ ቀራንዮ ድረስ ከካታኮምብ የግበበ ምድር
የሚባል የአይሁድ አለቃቸው” ዮሐ 3፡1
ሕይወት ጀምሮ አሁን እስካለንበት ዘመን ድረስ ያለውን ማወቅ አለበት፡፡ በዚህም የጥናት ጊዜው ያለፈውን ያውቃል፤
ያለንበትንም ሁኔታ ያስተውላል ለሚመጣውም ትውልድ ማስታወሻ ቋጥሮ ያስቀምጣል፡፡ በማለት መልአክ የሚለው አለቃ (ሹም) ሲል እንመለከታለን፡፡ በሌላም በኩል ቅዱስ ጳውሎስ ክርስቶስን
በማመናቸውና በመከተላቸው እርሱና ተከታዮቹ
በሐዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመስቀል ሞት ተላልፎ በተሰጠበት ምሽት የፋሲካ እራት ከደቀ
መዛሙርቱ ጋር ሲበሉ፡ “ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናል” በማለት ለሰዎችና እንዲሁም ለሹማምንት መጫወቻ እና መዘባበቻ
እንዲሆኑ ተናግሯል፡፡ (1ኛ ቆሮ 4፡9)
”ይህንን ለመታሰቢያዬ አድርጉት….. ይህንን በበላችሁ ጊዜ ሁሉ፤ ይህንንም ጽዋ በጠጣችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን
ትናገራላችሁና” 1 ቆሮ 11፡24-26 እንዲል II. የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች

ዘወትር በቅዳሴ ሰዓት “ንዜኑ ሞተከ….. ስለ ሞትህ እንናገራለን” እያልን እናስበዋለን፡፡ ይህ ማለት የጌታችን “ሰባቱ ከዋክብት የሰባቱ አብያተ ቤተክርስቲያን መላእክት ናቸው” በማለት ዮሐንስ በራዕዩ መዝግቦልናል፡፡ (ራዕ 1፡20)
የመድኃኒታችን የኢያሱስ ክርስቶስ ታሪክ ያለፈ ያበቃለት ሳይሆን በየዕለቱ በፊታችን እንደነበረ ሆኖ የሚታየን ነው፡፡
በመሆኑም መላእክት ያላቸው የቤተክርስቲያኒቷን አስተዳዳሪዎች ነው፡፡
የጌታ ሥጋና ደምም አሁንም በቅድስት ቤተክርስቲያን ይፈተታል፡፡
ተ.ቁ ቤተክርስቲያን የቤ/ክ አስተዳዳሪዎች
ታዲያ ለእኛ ሲል ለመስቀል ሞት ሕይወቱን አሳልፎ የሰጠልን የኢየሱስ ክርስቶስ የቤዛነት ሥራው እንደምን ተፈጸመ 1 ኤፌሶን ቅዱስ ጢሞቴዎስ
ብለን ይኽንን በሚገባ ማስታወስ የምንችለው የቤተክርስቲያንን ታሪክ ያወቅን እንደሆነ ነው፡፡ 2 ሰርሞኔስ ቅዱስ ፖሊካርፐስ
3 ጴርጋሞን ቅዱስ ጋይዮስ (ጠብደን)
ምዕራፍ ፪
4 ትያጥሮን ቅዱስ ሄሬኔዎስ (ሊክዮስ)
የቤተክርስቲያን እድሜ 5 ሰርዴስ ቅዱስ ሚሌጢዮስ
6 ፊልድፍያ ቅዱስ ኮርዳኖስ
የቤተክርስቲያን እድሜ ማለት ምን ነው 7 ሎድልፍያ ቅዱስ ሳጋሪስ (አርካቦስ)

አንዳንድ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ቃል በምሥጢራዊ አፈታት ሲፈቱት፤


“የቤተክርስቲያን እድሜ ማለት እግዚአብሔር ግዕዛን ካላቸው ፍጥረታት (ሰውና መላእክት) ጋር ያለው ግንኙነት III. ርኩሳን መናፍስት
ነው፡፡” በዚህም መሠረት የቤተ ክርስቲያንን እድሜ በሦስት ይከፍሉታል፡-
“መኖሪያቸውንም የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ

1. ሰው ከመፈጠሩ በፊት በዓለመ መላእክት የነበረች የቅዱሳን መላእክት አንድነት ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል።” ይሁ 01፡6

2. በዘመነ ብሉይ የነበሩ ደጋግ አባቶች ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸው ግንኙነት (ከአቤል እስከ ሐዲስ ኪዳን ኢዮአብም አምላክነትን ሽቶ ፈጣሪውን ክዶ በተዋረደና በስንፍና መረብ በተጠላለፈ ሰይጣንና ሠራዊቱ እግዚአብሔር
እደማይተማመን ሲገልጽ፡-
መግቢያ/የክርስቶስ መምጣት)
“እነሆ ባርያዎቹ አይታመንም መላእክቱንም ስንፍና ይከሳቸዋል” ኢዮ 4፡18
3. ከክርስቶስ መምጣት እስከ ዓለም ፍጻሜ (በክርስቶስ ደም የተመሠረተችው የክርስቲያን ጉባኤ (አንድነት) ናት፡፡
እሷም የጸጋና የጽድቅ ምንጭ ናት፡፡ IV. የእግዚአብሔር መልእክተኛ የሆኑ ነቢያትን፣ ካህናትን ያመለክታል

“ካህኑ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነውና ከንፈሮቹ እውቀትን ይጠብቁ ዘንድ ይገባቸዋል፥ ሰዎችም ሕግን ከአፉ
ይፈልጉ ዘንድ ይገባቸዋል።” ሚል 2፡7
“እነሆ፥ መልእክተኛዬን እልካለሁ፥ መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል፤ እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ (በእግዚአብሔር ሐሳብና ፈቃድ መካከል ምንም የጊዜ ልዩነት የለም፡፡ እርሱ በአሰበ ጊዜ ይፈቅዳል፤ በፈቀደም ጊዜ
ይመጣል፤ የምትወዱትም የቃል ኪዳን መልእክተኛ፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡” ሚል 3፡1 ያስባል እንጂ፡፡)

V. ኢየሱስ ክርስቶስ ማሰብ ለምን ይጠቅማል ቢባል ከዚህ በፊት በእኛ ዘንደ ያልነበረን የማይታወቅ ወይም የተሸፈንነ ነገር ለማግኘት
ነው፡፡ እግዚአብሔር የፈጠራቸውን ፍጥረታት ከመፍጠሩ በፊት የማያውቃቸው አይደሉም፡፡ ፍጥረታትንም
እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በእርሱ ፈቃድ በአባቱና በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ አዳምን ለማዳን ተፈናዌ ሁኖ
የፈጠረው ለአፍታ ታስቦ በሚደረግ ውሳኔ ዓይነት አይደለም፡፡ ፍጥረታትም ሁሉ ገና ወደ መኖር ሳይጠሩ “ከሁሉ
ስለመጣ ቅዱስ ጳውሎስ
በፊት እንደሚገባ ማሰብን በሚያስቀድም… ወኵሉ በዘይደሉ አቅደምከ ኀልዮ” እንዳለ መጽሐፈ ኪዳን በልበ አምላክ
“እንደ እግዚአብሔር መልአክ አዎን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበላችሁን” በማለት ኢየሱስ ክርስቶስን መልአክ ይለዋል፡፡ ገላ 4፡14 ለዘለዓለም የታሰቡ ናቸው፡፡ “የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘለዓለም ይኖራል፡፡” መዝ 33፡11 እንዲል ማሰቡም በእርሱ
አንድ የፈቃድ መለዋወጥ ማመንታት እንዳለ አያመለክትም፡፡ እንግዳ ሐሳብን በሕሊናው ጸንሶ ክፉን ከደጉ ለመለየት
የመድኃኔዓለም የሕማሙን ነገር የሚናገረውም ድርሳነ ማኅየዊ ይህን ሐሳብ “በተልእኮትከ ክርስቶስ እንተ ትሰመይ
አውጥቶ አውርዶ ጨምሮ ቀንሶ ከልቡ ጋር ተማክሮ በኋላ ለመሥራት እንደሚነሣ ደካማ ሰው እንዲህ
መልአክ - ክርስቶስ ሆይ ከአብ ዘንድ በመላክህ መልእክተኛ(መልአክ) ትባላለህ” በማለት ሲተረጉመው እናነባለን፡፡
እግዚአብሔርም የፈቃድ ለውጥ ስላለበት ማሰብን አስቀደመ የምንልም አይደለንም፡፡ የእርሱ ፈቃድ ዘለዓለማዊት
ሐሳቡን ጠቅለል ስናደርገውና ወደ ተነሣንበት ሐሳብ ስንመለስ መላእክት የሚለውን ለቅዱሳን መላእክት ሰጥተን ናት! ከመፈለግ ወደ አለመፈለግ ካለማወቅ ወደ ማወቅ የምትሸጋገረም አይደለችም፡፡ አንድ ጊዜ የተፈጸመች ናት
ስንተረጉም “መልአክ” የነጠላ ሲሆነ ሲበዛ “መላእክት” ይሆናል፡፡ በመሆኑም መልአክ የሚለውን ስንተረጉም፡- እንጂ!
የእግዚአብሔር መልእክተኛ፣ ሰማያዊ፣ ረቂቅ፣ የእሑድ ፍጥረት ማለት ነው፡፡ አንድም መልአክ ማለት ቃሉ የግሪክ
ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ ፍጥረታትን የመፍጠር በጎ ሐሳብ በጊዜ እና በቦታ ሲወሰን ፍጥረታት ተፈጠሩ
ሲሆን “የተላከ” (who is sent) ወይም “መልእክተኛ (messenger) የሚል ትርጉምን ይሰጣል፡፡
ይባላል፡፡ በመሆኑም ግሩማን ፍጥረታት የሆኑ መላእክት በዚህ መንገድ ቃል ሳይናገር በሐሳቡ ብቻ ካለመኖር ወደ
የቅዱሳን መላዕክት የስማቸውም ስያሜ ሐዋርያው ጳውሎስ “ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ መኖር አመጣቸው፡፡
የሚላኩ” (ዕብ 1፡14) ብሎ እንደመሰከረው ተግባራቸውን የሚያስረዳ ነው እንጂ ከተፈጥሮ ባሕርያቸው ጋር ምንም
ቅዱሳን መላእክት በዕለተ እሑድ ከምንም ወደ ምን/እምኀበ ኢምንት ኀበ ምንት ከፈጠራቸው በኋላ የሚከተሉትን
ዓይነት ዝምድና የለውም፡፡ ከዚህ ተግባራዊ ትርጉም በተነሳ ለረቂቃኑ ፍጥረታት ብቻ ሳይሆን “ሁሉ ይድኑ ዘንድ
ነገሮች ቀባቸው፡፡
እውነታንም ወደ ማወቅ እንዲደርሱ የሚወድ” አምላክን ቃል በልቡናቸው ትከሻ ተሸክመው ለሕዝቡ የሚያደርሱ
ነቢያት፣ ጻድቃን፣ ሐዋርያት፣ መምህራን ሊቃውንት “መላእክት” ሊባሉ ይችላል፡፡  የብርሃን መጎናጸፊያ አጎናጽፎ፡- ፍጡራን መሆናቸውን እንዲያውቁ፤ መጎናጸፊያ ከአካል በላይ
እንዲጎናጸፉት ከእነርሱ በላይ እግዚአብሔር መኖሩን እንዲያውቁ
ሀልዎተ መላእክት
 የብርሃን ዝናር አስታጥቆ፡- ተገዢነታቸውን እንዲያውቁ፤ ጌታውን የሚያገለግል አገልጋይ ወገቡን ታጥቆ
የሥነ-ፍጥረት ሊቃውንት እንደሚያስተምሩን እግዚአብሔር ሦስት ዓይነት ፍጥረታትን ፈጥሯል፡፡ ይኸውም ግዙፋን፣ ተገዥነቱንአውቆ ለተልዕኮ እንዲፋጠን እነርሱም የብርሃን ዝናር ታጥቀው ያገለግሉታል፡
ረቂቅነትና ግዙፍነትን ያስተባበሩ(ማዕከላውያን) እንዲሁም ረቂቃን ናቸው፡፡ ከግዙፋኑ እንስሳት፣እፅዋትን ፤ ከረቂቃኑ  ማኅተመ መስቀል የሆነ የብርሃን መስቀል አስይዞ፡- ሠራዊቶች መሆናቸውን እንዲያውቁ፡፡
መላእክት የሚመደቡ ሲሆን ረቂቅነትና ግዙፍነትን ካስተባበሩት(ማዕከላውያን) ፍጥረታት ደግሞ የሰውን ልጅ  የብርሃን አክሊል/ዘውድ ድፍቶላቸው፡- የጸጋ ክብር፣ የጸጋ መንግሥት አነግሳችኋለው ሲል፤
እናገኘዋለን፡፡  የብርሃን መነጽር(መስታወት) አድርጎላቸው፡- እኔን ማየት በወደዳችሁ ቀን ያለ ምክንያት ልታዩኝ
አይቻላችሁም ሲል፤
ዓለማትን የፈጠረ “ድንቅ እና ታላቅ ነገርንም” ብቻውን የሚያደርግ እግዚአብሔር ያለምንም አስገዳጅ ውጫዊ
ምክንያት በነጻ ፈቃዱ ፍጥረታትን አስገኝቷል፡፡ ፍጥረታትን ከፈጠረባቸው መንገዶች አንዱ “በአርምሞ” ወይም እነዚህ ቅዱሳን መላዕክት ከዝንጋኤ የራቁ፣ ባለ አዕምሮ፣ እውቀት ያላቸው ትዕግሥትን ገንዘብ ያደረጉ ለዘለዓለም
“በዝምታ” ነው፡፡ ዝምታ የመናገር ተቃራኒ ወይም ያለ መሥራት ውጤት ነው፡፡ የማይነጥፉና የማያቋርጥ እንደ ወራጅ ውኃ የሚወርድ ምስጋና ሸልሞ የሰጣቸው፤ ሕማም ሞት ድካምና ረፍት
የሌለባቸው፤ ለምስጋና ቃል እንደ ነጎድጓድ የሚነጉዱ፣ በክብር በንጽሕና ዘወትር በፊቱ የሚቆሙ የፈጣሪን ሐሳብ
ሰው ዝም አለ የሚባለው ባልተናገረ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሥራ መሥራት ባቆመ ጊዜ ነው፡፡ ዝምታ ለእግዚአብሔር ሲሆን
ለፍጡር የፍጡርን ልመና ለፈጣሪ የሚያደርሱ የሚራዱ፣ የሚረዱ የሚጠብቁ የሚጋርዱ ሆነው ተፈጠሩ፡፡
ኃይሉን የሚገልጥባት የሥራ ወቅት ትሆናለች፤ በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ ያለች ሐሳብ ፍትረታትን የማስገኘት
አምላካዊ ኃይል አላት፡፡

ስለዚህም እግዚአብሔር “አሰበ” ተብሎ ሲነገር እንደ ፍጥረታት ሐሳብ ታስቦ ብቻ የሚቀር ሥራ መሥራት የማይችል
ዝርው አድርገን እንዳንረዳ! የእርሱ ሐሳብ ኃይል አለው፡፡ በአሰበ እና በፈቀደ ጊዜ ሁሉን ካለመኖር ወደ መኖር
የሚያመጣ ሥራን የሚሠራ ልዩ ሐሳብ ነው፡፡
የቅዱሳን መላዕክት ከተሞችና አሰፋፈራቸው ኪሩቤል አገልግሎታቸው የአምላክን መንበር የሚሸከሙ በመሆናቸው “ጸወርተ መንበር - መንበር ተሸካሚዎች”
ይባላሉ፡፡ (መዝ 79፡1 ፣ መዝ 17፡10)
እግዚአብሔር አምላክ በዕለተ እሑድ ከተፈጠሩ ፍጥረታት መካከል ሰባቱ ሰማያት ይገኛሉ፡፡ እነርሱም፡-
እነዚህም የመላእክት ወገን ሰውነቶቻቸው በዓይኖች የተሸለሙ ናቸው፡፡ እንዲህም መባሉ እግዚአብሔር ያለፈውን
1. ጽርሐ አርያም 3. ሰማይ ውዱድ 5. ኢዮር 7. ኤረር
የሚመጣውን ነገር እንደሚገልጽላቸው ለማመልከት ነው፡፡ ክንፎቻቸውም ስድስት ሲሆን ከሥላሴ አካል የሚወጣው
2. መንበረ መንግሥት 4. ኢየሩሳሌም ሰማያዊት 6. ራማ የመለኮት እሳትነት እንዳያቃጥላቸው በሁለት ክንፋቸው ፊታቸውን፣ በሁለት ክንፋቸውም እግራቸውን በመሸፈን
ሁለቱ ክንፎቻቸውንም ወደ ጎን በመዘርጋት ሲያመሰግኑ ይኖራሉ፡፡
ከእነዚህ ሰባት ሰማያት መካከል ሦስቱ ኢዮር፣ ራማና ኤረር ዓለመ መላእክት (የመላዕክት ከተሞች) ይባላሉ፡፡ ከዚህ
በመቀጠል የመላዕክትን አሠፋፈር በሰንጠረዥ እንመለከታለን፡፡  ሱራፌል፡- ሱራፌል ማለት በዕብራይስጥ “እሳት” ማለት ነው፡፡ ይህ ስያሜ “ዙፋኑ የእሳት ነበልባል” ከሆነው
አምላክ ፊት ቀርበው የሚያገለግሉ በመሆናቸው የተሰጣቸው ስያሜ ነው፡፡ (ዳን 7፡9) ነቢየ እግዚአብሔር
የመላዕክት ከተሞች ከተማ አለቃ ነገድ ስማቸው ኢሳይያስ እነዚህን መላእክት ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ በራእይ በማየቱ
1 ሳጥናኤል 10 አጋዕዝት

ኢዮር 2
3
4
ኪሩብ
ሱራፊ
ቅዱስ ሚካኤል
10
10
10
ኪሩቤል
ሱራፌል
ኃይላት
“ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም
ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር። አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ
እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ 6፡2-3 የሚል ምስክርነትን አሰማ፡፡

5 ቅዱስ ገብርኤል 10 አርባብ የክርስቶስ አካል ከነበረበት መቃብር መላእክቱ እንዳልተለዩ (ሉቃ 24፡4) እንዲሁ ነፍስ የተለየው መለኮት የተዋሐደው
ራማ 6
7
ቅዱስ ሩፋኤል
ቅዱስ ሱርያል
10
10
መናብርት
ሥልጣናት
የክርስቶስ ሥጋና ደም ከሚፈተትባት ቤተ ክርስቲያንም ዘወትር አይለዩም፡፡ ከእነዚህም መላእክት መካከል ሱራፌል
በሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በቤተ ክርስቲያን እንደ ሻሽ ተነጽፈው እንደ ግንድ ተረብርበው ያመሰግናሉ፡፡
8 ቅዱስ ሰዳክያል 10 መኳንንት
ኤረር 9
10
ቅዱስ ሰላትያል
ቅዱስ አናንያል
10
10
ሊቃናት
መላዕክት
ከቅዱሳን መላእክት ማኅበር ዋነኞቹ የሚሆኑ እነዚህ መላእክት በመጽሐፍ ቅዱስ ሱራፌል ከሚለው መጠሪያ ስም
ውጪ “ሽማግሌዎች” በመባል ሲጠሩ እናነባለን (ራእ 4፡4 ፤ 5፡8) ፡፡ ይህ ስያሜ ለእነርሱ መሰጠቱ ለብዙ ዘመናት
ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ እንደነበር እና አሁንም እንደሚያመሰግኑት ለመናገር ነው፡፡ በተጨማሪም የአምላክን
መንበር የሚያጥኑ በመሆናቸውም ይህን ተግባረ ክህነት በመመልከት “ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ” በመባል ይጠራሉ፡፡
 አጋዕዝት፡- አግዓዘ ማለት ነጻ አወጣ ማለት ነው፡፡ አግዕዝት ማለት ነጻ አውጪዎች ማለት ነው፡፡ እነዚህ
ዛሬም ካህናት በምድር የሚሰዉትን መሥዋዕት፣ የሚያጥኑትን ዕጣን ወደ ሰማይ የሚያሳርጉት እነዚህ መላእክት
መላእክት የሰው ልጆች ከሚያዝኑበት የኃጢአት ባርነት ከታሰሩበትም የበደል ምርኮ በምልጃቸው ነጻ
እንደሆኑ ቤተ ክርስቲያናችን ታምናለች፡፡
የሚያወጡ ስለሆኑ አጋዕዝት ተብለዋል፡፡ የዚህ ማኅበር አለቃ ሳጥናኤል ነበር፤ ከካደ በኋላ ቅዱስ ሚካኤል
ተሹሟል፡፡  ኃይላት ፡- በዚህ መዓርገ መላእክት ላይ የሚገኙት መናፍስት የሥላሴ ጋሻ ጃግሮች ይባላሉ፡ ፡ እነዚህም
 ኪሩቤል፡- ኪሩቤል የሚለው ቃል በእነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ ይገኛል፡፡ (ዘፍ 3፡24፣ ዘጸ 25፡18 ፣ መላእክት በሰይጣን ፈተና ለደከሙ ሰዎች ኃይል ብርታት የሚሰጡ፤ ሰይጣንና አጋንንቱም በደከሙት ላይ
1ኛ ዜና 3፡14) “ኪሩቤል” የሚለውን ቃል ቀለሜንጦስ ዘእስክንድርያና ቅዱስ ጄሮም “እውቀት” በማለት የምኞታቸውን ያህል እንዳይጎዷቸው የሚያባሯቸው ናቸው፡፡ ከሰው ተለይተው በበረሃ ከሥጋ ምኞት ጋር
ይተረጉሙታል፡፡ እነዚህ ኪሩቤል ሕዝቅኤል ለተባለ ለእግዚአብሔር ነቢይ አራት ልዩ ልዩ ገጻት ባላቸው የሚጋደሉትን፣ በከተማም እየኖሩ መንፈሳዊ ትሩፋት የሚያደርጉትን ደጋግ ጻድቃንን የሚያበረቷቸው እነዚህ
እንስሳት ተገልጸውለታል፡፡ መላእክት ናቸው፡፡
“እርሱም መላእክትና ሥልጣናት ኃይላትም ከተገዙለት በኋላ ወደ ሰማይ ሄዶ በእግዚአብሔር ቀኝ አለ።” 1ኛ ጴጥ 3፡22
ይህ ራእይ ለሕዝቅኤል የተገለጠው እርሱ ማየት እና መረዳት እስከሚችልበት አቅም ድረስ ብቻ እንጂ እነርሱ ባሉበት
 አርባብ፡- ረበበ ማለትጋረደ፣ ሸፈነ ማለት ሲሆን አርባብ ማለት የሚጋርዱ፣ የሚሸፍኑ የሚል ትርጉምን
ትክክለኛ ተፈጥሮ የተፈጥሮ ግርማ አይደለም፡፡ አንድም ነቢዩ ሕዝቅኤል ያየው ራእይ እነርሱ በትክክለኛ ተፈጥሯቸው
ይሰጣል፡፡ እነዚህም መላእክት አንደኛ የእግዚአብሔርን መንበር በክንፎቻቸው ስለሚሸፍኑ እና ስለሚጋርዱ
የሆኑትን ሳይሆን እግዚአብሔር ፈቅዶ እስከገለጠለት መጠን ድረስ(በአቅሙ) በምሰሌ ነው፡፡
ይህ ስያሜ ያገኙ ሲሆን ዳግመኛም ዘወትር ከሚወረወረው የሰይጣን ፍላጻ(ጦር) ያመልጡ ዘንድ ለሰው
ከብዙ ምድር እንስሳት መካከል አራቱን እንስሳት ማለትም ገጸ ንሥርን፣ ገጸ አንበሳና ገጸ ላህምን መምረጡ ስለ ምን ልጆች ሁሉ ሽፋን ከለላ ይሆናሉና አርባብ ተባሉ፡፡
ነው ቢሉ በእነዚህ እንስሳት መልክ የኪሩቤልን ግብራቸውን(ሥራቸውን) ለማስረዳት ነው፡፡ ይኸውም ስለ ሰው ልጆች  መናብርት፡- መናብርት ማለት ነበረ፡- ተቀመጠ ካለው ግስ የወጣ ሲሆን ተቀማጮች የሚል ትርጉም
የሚለምኑትን በገጸ ሰብእ፣ ስለ እንስሳት ሁሉ የሚለምኑትን በገጸ ላህም፣ ስለ አዕዋፋት ሁሉ የሚለምኑት በገጸ ንሥር፣ ይሰጣል፡፡ በዚህ መዓርግ ላይ የሚገኙ መላእክት ረቂቅ የሆነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር የያዙ ከነፋስም ይልቅ
ስለ ምድር አራዊት ሁሉ የሚለምኑትን በገጸ አንበሳ በመወከል አገልግሎታቸውን ለመግለጽ ነው፡፡ የፈጠኑ ናቸው፡፡ እነዚህም የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዞችና የምሥጢሩ ጋሻ ጃግሬዎች ናቸው፡፡
እግዚአብሔር ለመላእክት ያማክራቸዋል ሲባል ልክ እንደ ሰው በሥራው ፍጹምነት ስለሌለ ጎዶሎውን በዚህ ጊዜ የመላእክት ማኅበር ታወከ፤ የተጠራጠሩትም ለሦሰት ወገን ተከፈሉ፤ የመጀመሪያዎቹ መላዕክት “ከዚህ
ለመሙላት ሳይሆን እነርሱን ምን ያህል እንዳከበራቸው ለማሳየት ነው፡፡ በፊት ፈጠርኳችሁ ብሎ የተነሳ የለምና ፈጥሮን ይሆን” በማለት የተጠራጠሩ ናቸው፡፡ ሁለተኞቹም “አዎን ፈጠረን”
 ሥልጣናት፡- እነዚህ ሥልጣናት የሥላሴ ነጋሪት መችዎች መላእክትንም ለቅዳሴ ሲያነቁ ሲያተጉ የሚኖሩ ብለው ፈጣሪነቱን የተቀበሉት እንዲሁም “ማን ከማን አንሶ! በበላይነትማ ከሆነ እኛም ከበታቻችን ያሉትን ፈጥረናል”
ማኅበረ መላእክት ናቸው፡፡ ከስማቸውም ለመረዳት እንደምንችለው ልዑል አምላክ እግዚአብሔር በዝናማት በማለት “ተፈጣጥረናል” ሲሉ በትዕቢት የተናገሩ ናቸው፡፡ ሦስተኞቹ ደግሞ ፈጣረንም፣ አልፈጠረንም ሳይሉ ከዚያም
እና ብርሃናት ላይ ሥልጣንን ሰጥቷቸዋል፡፡ በተጨማሪም የሰው ልጆች ከጽድቅ ቢርቁ፤ በኃጢአት ሥራም ከዚህም ሳይሆኑ ፈዘው የቀሩት ናቸው፡፡ ከዚህ የቀሩት ግን ብልህ መላእክት ነበሩና “በቦታስ ከሆነ (በማዕረግ) እኛም
ጸንተው ቢገኙ በፈቃደ እግዚአብሔር በምድር ላይ ልዩ ልዩ መቅሰፍትን የማምጣት ሥልጣኑ አላቸው፡፡ ነገር ከበታቾቻችን ያሉትን ፈጠርን ሊሰኝ አይደለምን ደግሞስ ሰይፍህ እንደ ሰይፋችን፣ መልክህ እንደ መልካችን የሆነ
ግን ምሕረትን ሽተው ንስሓ ለሚገቡና ወደ አምላካቸው በተሰበረ ልብ ለሚቀርቡ ደግሞ እርቅን የሚያመጡ እኛን መሳይ ነህ፡፡
እና በምሕረትም ላይ ሥልጣን ያላቸው እነዚህ የመላእክት ክፍሎች ናቸው፡፡
ነገር ግን እኛን መስልሃል ብለን ፈጣሪ አይደለህም በማለት በምቀኝነት አንቃወምህም፤ ጸሐፊ በጽሕፈቱ፣ አናጺም
 መኳንንት፡- መኳንንት ማለት አለቆች፣ ገዢዎች፣ ሹመኞች ማለት ነው፡፡ ሊቁ ኤጲፋንዮስ በዚህ መዓርግ ላይ
በቤቱ እንዲታወቅ በእውነት አንተም ፈጣሪ ከሆንክ ፈጥረህ አሳየን” አሉት፡ ፡ እርሱም እፈጥራሉ ብሎ ቢነሳ
የሚገኙት መላእክት “የሥላሴ ቀስተኞች ናቸው፣ ተራራ የሚንዱ፣ ድንጋይ የሚሰነጥቁ፣ የእሳት ፍላጻ የእሳት
አልተቻለውም፡፡
ቀስት ይዘው ሰውን ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሲጠብቁ የሚኖሩ መላእክት እነዚህ ናቸው” ሲል
ያስተምረናል (አክሲማሮስ ዘእሑድ) እንዲሁም የቅዱሳንን አጽም የሚጠብቁ ናቸው፡፡ በዳግም ምጽአት (ዲያብሎስ/ሰይጣን ማለት መስተጻርር፣ መስተቃርን፣ ባለጋራ ማለት ነው፡፡ አንድም ሰይጣን ቃሉ የዕብራይስጥ
በትንሣኤ ዘጉባኤ ጊዜ የሰውን ሁሉ አጥንት ሰብስበው ለትንሣኤ የሚያበቁ እነዚህ መላእክት ናቸው፡፡ (ማቴ ሲሆን ትርጉሙ ጠላት ማለት ነው፡፡ ሌላው መጠሪያው ዲያብሎስ ሲሆን ምንጩ ግሪክ ነው፡፡ ትርጉሙ ከሳሽ፣ ከፋፋይ
24፡ 31) “እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።” መዝ ማለት ነው፡፡ በሌላ በኩል ታላቁ ዘንዶ፣ የቀደመው እባብና አሳሳችም በመባል ይታወቃል፡፡)
24፡7 እንዲል ቅዱስ ዳዊት ከመላእክት ወገን የእግዚአብሔርን ሰው መሆን ዘግይተው ከተረዱት መካከል
አንደኞቹ መኳንንት ናቸው፡፡ ሐሰተኝነት በተገለጠ ጊዜ ውሸትና አመጻን ባለመዱ ማኅበረ መላዕክት ዘንድ ይህ ነው የማይባል ታላቅ ንውጽውጽታ
 ሊቃናት፡- በዘጠነኛው መዓርግ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የእሳት ልብስ ለብሰው በከዋክብት አምሳል የብርሃን እና ሁከት ሆነ፡፡ ዛሬም መልካም ጎልማሳ ጦር ሲፈታ፣ ድል ሲመታ አይቶ “አይዞህ በያለህብት ቁም!” ብሎ ጦር
ሰላጡን/ጦር ይዘው በልባቸው የሚሳቡትን፣ በእግራቸው የሚሽከረከሩትን፣ በክንፋቸው የሚበሩትን፣ እንዲያጸና እንዲያረጋጋ፤ ቅዱስ ገብርኤልም አይዟችሁ ፈጣሪያችንስ ፈጥሮ አይጥለንምና
በደመ ነፍስ ሕያዋን የሆኑትን ሁሉ ሲጠብቁ ይኖራሉ፡፡ (አክሲ.ዘእሑድ) ይህን አገልግሎታቸውንም ያለ “ንቁም በበህላዌነ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ - አምላካችንን እስክናውቀው ባለንበት ጸንተን እንቁም” ብሎ ማኅበረ መላዕክትን
ምንም መሰላቸት እና ቅሬታ ዘወትር በደስታ ያከናውናሉ፡፡ ሕያዊት ነፍስ የሌላቸውን ፍጥረታት በመላእክቱ አረጋጋ፡፡
የሚያስጠብቅ እግዚአብሔር ምን ያህል ለፍጥረቱ የሚሳሳ አምላክ ቢሆን ነው ነገስ በትንሣኤ ወደ እነርሱ
ማኅበር የማይገቡ የሚያመዛዝን አዕምሮ የሌላቸውን ደመ ነፍሳዊ ፍጥረቶችን ሳይታክቱ የሚጠብቁ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ለፍጡሩ ያዝናልና ፈጽመው እንዳይስቱ በስተምስራቅ በኩል “ለይኩን ብርሃን ማዕከለ
መላእክት ምን ያህል ትሑታንና ፈቃድ ፈጻሚዎች ቢሆኑ ነው! እነዚህ ሁላችንንም ሊያስደንቅ የሚገቡ ጽልመት - በጨለማ መካከል ብርሃን ይሁን” በማለት ራሱን ገለጸላቸው፡፡ ይህም ብርሃን ጥበብና አዕምሮ ሆኗቸው
ጥያቄዎች ናቸው፡፡ መላዕክት አምላካቸውን አውቀው አመስግነውታል፡፡
 መላአክት፡- የእነዚህ መላእክት አገልግሎት እንደ ብረት የጸና እሳት ነጎድጓድን የሚወነጭፉ ፀሐይ፣ ጨረቃን፣
ሳጥናኤል ግነ አመስግን ቢሉት “እኔ እመሰገናለሁ እንጂ ፍጡር ይመስል አመስግናለሁ? ሲል የትዕቢት አነጋገሩን
ከዋክብትን፣ አዝርዕትን፣ አትክልትን፣ ዕፅዋትን ከምድር በላይ ከሰማይም በታች የተፈጠሩ ፍጥረታትን
ደረደረ፡፡ በዚህም ጊዜ አላመሰግንም ያለ ዲያብሎስንና እርሱን የመሰሉትን (ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ “ጅራቱም
የሚጠብቁ ጠባቂ መላእክት ናቸው፡፡ “መላእክት” የነገዳቸው ስም ነው፡፡
የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው” ሲል ሲሶ (ሦስት እጅ) በማለት የቆጠራቸው እነዚህን ነው፡፡ ራዕ
እግዚአብሔር አምላክ መላእክትን ለባውያን(አዋቂዎች) አድርጎ ፈጥሯቸዋልና በሰጣቸው እውቀት እዲታመኑና እርሱን 12፡4) ጨምሮ በጨለማ ጠቅልሎ ከኢየሩሳሌም ሰማያዊት ወደ ኢዮር አወረደው፡፡ ቀጥሎም ስግደት ይገባዋል ያሉትን
የመፈለግ ዝንባሌያቸውን ይመለከት ዘንድ፤ ከእርሱ ጋር አብሮ እንጦሮጦስ አወረዳቸው፡፡ “ይሆን አይሆን” ብለው የተጠራጡትን አጋንንት ደግሞ በአየር ላይ
በተናቸው፡፡
አንድም ከባሕርይው ፍጹም ርቀት የተነሣ በመካከላቸው ሳለ ተሰወረባቸው፡፡ መላእክትም ተፈጥሯቸውን እና
ፈጣሪያቸውን ይመረምሩ ጀመር፡፡ አንዱም ለአንዱ “አንተ ምንድን ነህ ከየትስ መጣህ” ይባባሉ፤ እርስ በርሳቸውም ከዚያም ከዚህም ሳይሆኑ ሳይመረምሩ የቀሩትን አጋንንትም በዚህ ዓለም (በምድር) እንዲወደቁ አደረጋቸው፡፡
እየተያዩ በኩነተ ተፈጥሯቸው ይደነቁ ነበር፡፡ በኋላም “መኑ ፈጠረነ - ማን ፈጠረን ወእም ኀበ አይቴ መጻእነ - ከየትስ እነርሱም ወደ ሰው ልጆች በገቡ ጊዜ አንደበትን የሚይዙ ምላስን የሚያስሩ በመሆናቸው በቅዱስ ወንጌል ላይ “ዲዳ
መጣን” የሚለውን የማኅበረ መላዕክት ጥያቄ መበርታቱን ተረዳው ሳጥናኤል ዙፋኑ ሹመቱ ከሁሉ በላይ ነበርና መንፈስ” በመባል ተጠርተዋል (ማር 9፡17)
አሻቅቦ ቢያይ “እኔ ነኝ” ባይ ደምጽ አጣ፤ ዝቅ ብሎም ቢያደምጥ ከእርሱ በክብር ያነሱ መላእክት ይመራመራሉ፡፡

“ለምን እኔ ፈጠርኳችሁ ብዬ አጣሪነትን በእጄ አላስገባም” ብሎ “እኔ ፈጣሪችሁ ነኝ” አላቸው፡፡


ማስታወሻ ፡- ሳጥናኤል የተሸመላቸው መላዕክት በነገድ አስር ነበሩ፡፡ ከእነዚህም ስድስቱ ነገድ አምላካቸውን ጸንተው ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።” ዘፍ
የተጠባበቁት ሲሆኑ አራቱ ነገድ ደግሞ በሐሳብ ተከፋፍለው ከዲያብሎስ ጋር የወደቁት ናቸው፡፡ ሲል 2፡16-17
ዲ/ን አቤል ካሣሁን በግርጌ ማስታወሻው መላዕክት ከተባለ መጽሐፉ ገጽ 186 ከሠፈረው የተወሰደ፡፡
ይኽን ትዕዛዝ በማየት ብዙዎች ዕፀ በለስ ባትፈጠር ኑሮ አዳም አይስትም ነበር ይላሉ፤ ይልቁንም ዕፀ በለስ መፈጠሯ
ሳጥናኤል የቀደመችውን ቤተክርስቲያን እንደፈተናትና ድል እንደተነሣ አውቆ ዛሬ ጦሩን በሰው ልጆች ወድሮ ሊበላ አዳምን ለማሳሳት እንደሆነ ያስባሉ፡፡ ነገር ግን የዕፀ በለስ መፈጥር እግዚአብሔር ባወቅ ብዙ ቢሆንም በቅዱሳት
እንደሚያጋሳ አንበሳ ዙሪያችንን እየዞረ ይገኛል፡፡ አስቀድሞ ድል የነሱት ቅዱሳን መላእክት ሊራዱን እና ሊረዱን ዘወትር መጻሕፍትና ከአበው ትርጓሜ ያገኘነው ዋነኛ ዓላማ ይኽ ነው፡-
ከእኛ ጋር ናቸው፡፡ በመሆኑም ይህን ባለንጣችንን ድል ለማድረግ ዘወትር ጠንክረን በምግባር መትጋት ይገባናል፡፡
 አዳም ለእግዚአብሔር ያለውን ፍቅር ይገልጥባት ዘንድ ነው፡፡ እግዚአብሔር ለአዳም ያለውን ፍቅር
ዘመነ አበው በተለየ አክብሮ በመፍጠርና ከሁሉ በላይ ማድረግ ፍቅሩን ገልጾለታል፡፡ አዳምም ለእግዚአብሔር ያለውን
ፍቅር ዕፀ በለስን በመተው እግዚአብሔርን በማስበለጥ እንዲጠብቃትና ፍቅሩን እንዲገልጽ ተፈጥራለች፡፡
ዘመነ አበው ሕገ ልቦና እየተባለ ይጠራል፡፡ ይህ ዘመን ሰዎች በሕገ ልቦና ይመሩበት የነበረ ዘመን ሲሆን
“ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤” ዮሐ 14፡21 እንዲል
እግዚአብሔርም በልቦናቸው ባስቀመጠላቸው ሕግ ይመሩ ከነበሩት አበው ጋር የነበረው መንፈሳዊ ግንኙነት ስለሆ
 ፍጡርነቱነ እንዲያስብ(ፈጣሪ ያለው መሆኑን እንዳይዘነጋ) ይህን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያደረገው
ዘመነ አበው አንድም የሕገ ልቦና ዘመን ይባላል፡፡ ይኽም ከአዳም እስከ ሙሴ ድረስ ነው፡፡
ነው፤ ይኽችም ዕፀ በለስ እንደ መጽሐፍ ጌታውን የምታስታውሰው ማስታወሻው ነበረች፡፡
 ከአዳም እስከ ኖኅ ድረስ 2,256 ዓመት ነው፡፡  ለአዳም የተሰጠው ነጻ ፈቃድ እንዲታወቅ፡- ሰው ነጻነቱ የሚታወቀው መምረጥ ሲችል ነው፡፡ አዳምም
 ከኖኅ እስከ ሙሴ ድረስ 1,600 ዓመት ነው፡፡ የፈለገውን እንዲመርጥ ያልወደደውን እንዲተው ነጻ ፈቃድ እንደተሰጠው ለማሳወቅ፡፡
 ከአዳም እስከ ሙሴ ድረስ 3,856 ዓመት ነው፡፡  እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠው ክብርና ታላቅ ቦታ ይታወቅ ዘንድ፡- አዳም ኃላፊነት ሊሰጠውና ለአደራ
ሊበቃ የሚችል ታላቅ ፍጥረት መሆኑን ለመግለጥ ነው፡፡
በዚህ ዘመን ከነበሩት አበው መካከል ዐበይቱን እንመለከታለን፡፡
“እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።” ዘፍ 2፡18
አዳም “እግዚአብሔር አምላክም በአዳም ከባድ እንቅልፍን ጣለበት፥ አንቀላፋም፤ ከጎኑም አንዲት አጥንትን ወስዶ ስፍራውን በሥጋ
ዘጋው። እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት።” ዘፍ 2፡21-22
አዳም ማለት አደመ ከሚለው ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ይኽም ማማር፣ መዋብ፣ ደመ ግቡ መኾን፣ ማስጐምዠት፣ ደስ
ማሰኘት ማለት ነው፡፡፤ አዳም ማለትም ያማረ፣ የተዋበ፣ ደመ ግቡ የኾነ፣ የሚያስጎመዥ፣ ደስ የሚያሰኝ ማለት ነው፡፡ በአዳም ላይ ከባድ እንቅልፍ ጣለበትና በማዕከለ ነቂሕ ወነዊም(በመንቃትና በመተኛት መካከል) ሆኖ ሳለ ከጐድኑ
አንድም ከአፈር የተገኘ ማለት ነው፡፡ አንድ አጥንትን ነሥቶ የነሳበትን የአዳም ጐድን ሥጋ መላበት፤ ከጐድኑም የነሳትን ያችን አጥንት ቀረጻት፣ ዐይን፣ ጆሮ፣
አፍ፣ አፍንጫ፣ እጅና እግር አወጣላት፤ የሴት አካል ያላት መልክ ከደም ግባት አስተባብራ የያዘች የምታምር አድርጎ
እግዚአብሔር አምላክ በተለየ ሁኔታ ለሌሎች ፍጥረታት ያላደረገውንና ያልሰጠውን ጸጋ ለሰው ልጅ ሰጥቶ ፈጥሮታል፡፡
ፈጥሯት ወደ አዳም አመጣት፡፡
ከተደረጉለት መካከል ዐቢይ የሚባሉትን እንመልከት፡-
የአዳምና የሔዋን ተፈጥሮ አንድ ቀን ነው፤ ነገር ግን በመገለጥ አዳም ይቀድማል፡፡ ሔዋን የተገኘችው ከአዳም ጐድን
- በእግዚአብሔር አርአያና መልክ መፈጠሩ፤ “እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን
እንጂ ከቀኝ ጐድኑ አይደለም፡፡ አባቶቻችን በትርጓሜ እንዳስተማሩን ከሁለቱም ጐድን ብንል እንችላለን፡-
እንፍጠር፤” ዘፍ 1፡26
- የሌሎች ፍጥረታት ሁሉ ገዢና ጌታ መደረጉ፤ “የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ከቀኝ ጐድኑ ነው ቢሉ፡- ቀኝ ብርቱ ነው ሴቶችም ለተራድኦ/ለመርዳት ብርቱዎች ናቸው፤ ቀኝ ፈጣን ነው ሴቶችም
ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።” ዘፍ 1፡26 ለተራድኦ/ለመርዳት ፈጣን ናቸው፡፡
- እንደሌሎቹ ፍጥረታት በሀልዮ ብቻ ወይም በሀልዮና በነቢብ ብቻ ሳይሆን በገቢርም መፈጠሩ፤
ከግራ ጐድኑ ነው ቢሉ፡- ግራ ደም ይበዛበታል ሴቶችም ደም ይበዛባቸዋል፤ ግራ ደካማ ነው ሴቶችም ደካሞች
“እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤” ዘፍ 2፡7 ፤ “እጆችህ ሠሩኝ አበጃጁኝም” መዝ
ናቸው፡፡
118፡73
- ሕያዊት ነፍስ መሰጠቱ፤ “በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ገነት የቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ናት
ሆነ።” ዘፍ 2፡7
- በገነት ልዩ ልምላሜ እንዳለ ሁሉ በቤተ ክርስቲያን ልምላሜ ጽድቅ አለ፡፡ በተጨማሪም በቤተ ክርስቲያን ግቢ
- ነጻ ፈቃድ ያለው አድርጎታል፤ የወደደውን እንዲመርጥ ያልፈለገው እንዲተው አድርጎታል፤ ግን አንድ ሕግ
ውስጥ ያሉ ዕፅዋት ሁሉ ያለ ምክንያት አልተቀመጡም፤ ቤተክርስቲያን የገነት ምሳሌ ስለሆነች ነው፡፡
ሰጥቶታል ይኽችውም “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤
ዕፅዋቱን ስንመለከት ልምላሜ ገነትን እንድናስብ ያደርገናል፡፡
- በገነት ደስታ እንጂ ሀዘን እንደሌለ በቤተክርስቲያንም ደስታ መንፈሳዊ አለ፡፡ በንስሐ በደላችን ሲደመሰስ፣
በክርስቶስ ሥጋና ደም ስንቀደስ፣ ጋብቻን በተክሊል ስንፈጽም ሕይወታችን በመዓዛ መንፈስ ቅዱስ ይረካል፡፡
ሀዘናችን በደስታ ይለወጣል፤ መንፈሳዊ ሰው ላዩ የጠወለገ ይመስላል እንጂ ውስጡ ግን እግዚአብሔር ሰላም
ደስተኛ ነው፡፡
- 7 ዓመት ከ2 ወር ከ17 ቀን በኋላ ዲያብሎስ በእባብ ተመስሎ አሳታቸው፤ ከገነትም ተባረሩ፡፡ ዘፍ 3፡1 ፤ ኩፋ
4፡17
- ከገነት ከወጡ በኋላ በደብር ቅዱስ ይኖሩ ነበር፤ በንስሓ በመጸጸታቸው፣ በመመለሳቸው እንደ ዲያብሎስ
ወድቀው ሳይቀሩ የድኅነት ቃል ኪዳን ተቀበሉ፡፡ ዘፍ 3፡15-22 የዚያን ጊዜ የቤተክርስቲያን መሠረት ተጣለ፡፡
ለዚህ ነው ስለ ቤተክርስቲያን ባነሳን ቁጥር የመጀመሪያው ሰው አዳም ሁልጊዜ ትዝ የሚለን፡፡
- አዳም 930 ዓመት ሲሆነው ሞተ፡፡

አቤልና ቃየል

You might also like