You are on page 1of 4

ቁ.

31

በየወሩ እየታተመ በነጻ የሚሰራጭ


እነዚህም [የቤርያ ሰዎች] በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና፡- ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው እለት እለት መጻህፍትን
እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ (ሐዋ 17፡ 11)፡፡

ደረጃህን አውቀሀል? ክፍል 1


በብሉይ ኪዳን ጊዜ እግዚአብሄር ለህዝቡ በመካከላቸው ልክ እንደብሉይ ኪዳኑ ህዝብ በተለያየ ደረጃ መቆም ሁላችንም
ማደሩንና ወደእነሱ መቅረቡን ለማሳየት ሲል ቤተ መቅደሱ በደንብና በሙላት እየተጠቀምንበት አይደለም፡፡ ሁላችንም
በሰፈራቸው መካከል እንዲተከል አደረገ (ዘጸ 25፡8)፡፡ እግዚአብሄርን ለመገናኘት እንምጣ እንጂ ለእሱ እኩል የሆነ
ህዝቡም ወደቤተ መቅደሱ እየመጣ ከእግዚአብሄር ጋር ይገናኝ ቀረቤታ የለንም፡፡ በተለያየ ርቀት ላይ ቆመናል፡፡ ልክ
ነበር፡፡ እንደቤተመቅደሱ በሶስት ደረጃ ተከፍለን ሶስት የተለያዩ
ለእግዚአብሄርና ለህዝቡ መገናኛነት የሚያገለግለው ይህ ቦታዎች ላይ ተበታትነን እንገኛለን፡፡
ቤተ መቅደስ አደባባይ፣ ቅድስትና ቅድስተ ቅዱሳን የተባሉ ሶስት ይህ እንዴት እንደሆነ የበለጠ ለመገንዘብ እነዚህን ሶስት
ክፍሎች አሉት፡፡ እያንዳንዱ ክፍል የተለያየ አገልግሎት የቤተ መቅደስ ክፍሎች፣ ተግባሮቻቸውን፣ የሚገቡባቸውን
ሲኖረው ለአንዱ የተመደበው ተግባር ወይም አገልግሎት ሰዎች ማንነትና የሚይዟቸውን እቃዎች አይነት ከአዲስ ኪዳን
በሌላው ክፍል አይፈጸምም፡፡ እንዲሁም በእያንዳንዱ ክፍል ህይወት ጋር ከሚያመሳስሏቸው ነገሮች ጋር በማያያዝ ከዚህ
የተለያዩ የአምልኮ መፈጸሚያ እቃዎች ይገኛሉ፡፡ አንዱን እቃ በታች ባለው ጽሁፍ ውስጥ አንድ በአንድ እንመለከታቸዋለን፡፡
በፈለጉበት ክፍል ማስቀመጥና መጠቀም አይቻልም፡፡ የሶስቱ
ክፍሎች ልዩነት ከቦታነትም ባለፈ የደረጃ፣ የክብርና የቅድስናም አደባባይ - የዳር ዳር ህይወት
ጭምር ነው፤ አንዱ ከአንዱ የበለጠ የከበረና የተቀደሰ ነው፡፡ በደፈናው አደባባይ የሚባለው የቤተ መቅደሱ ግቢ ነው (ዘጸ
ህዝቡም ከእግዚአብሄር ጋር ለመገናኘት በመጣ ጊዜ 27፡9-18)፡፡ ሙሴ በሰራው የመገናኛው ድንኳን የነበረው
እንደክፍሎቹ ቁጥርና ደረጃ በሶስት ምድብና ደረጃ ይከፈላል፡፡ አደባባይ አንድ ሲሆን ሰለሞን ባሰራው ህንጻ ግን የውስጥና
ተራው ህዝብ አደባባይ ውስጥ አምልኮውን ይፈጽማል፤ ከዚያ የውጭ የሚባሉ ሁለት አደባባዮች ነበሩ፡፡
ማለፍ አይፈቀድለትም፡፡ ካህናቱ ደግሞ እስከ ቅድስት ድረስ ሀ. የውጨኛው አደባባይ
በመግባት አገልግሎታቸውን ያከናውናሉ፡፡ ሊቀ ካህናቱ ግን ይህ አደባባይ ሰለሞን ያሰራው ቤተ መቅደስ አካል ሲሆን
ቅድስተ ቅዱሳን ድረስ በመዝለቅ ከእግዚአብሄር ጋር ይገናኛል፡፡ የሙሴ የመገናኛው ድንኳን ንድፍ ውስጥ አይገኝም፡፡
ከእሱ በስተቀር ሌላ ሰው ወደዚያ ክፍል ፈጽሞ መግባት ከውስጠኛው አደባባይ ፊት ያለና ወደቤተ መቅደሱ ሲኬድ
አይችልም፡፡ መጀመሪያ የሚገኝ ቦታ ነው፡፡ በድንጋይ ግንብና በሳንቃ
በአዲስ ኪዳን የአምልኮው ሂደት ወደመንፈሳዊነት የታጠረ ሲሆን ጣራ የለውም (1ነገ 7፡12)፡፡ በናስ የተለበጠ በርና
ስለተለወጠ የዚህ ዓይነት ቤተ መቅደስ አያስፈልግም፡፡ ነገር ግን (2ዜና 4፡9) ከናስ የተሰራ መድረክ አለው (2ዜና 6፡12-13)፡፡
በቤተ መቅደሱ ይደረግ የነበረው የብሉይ ኪዳን አምልኮ በሶስት ታላቁ፣ የታችኛው ወይም አዲሱ አደባባይ እየተባለም
ቦታዎችና ደረጃዎች ተከፋፍሎ መከናወኑ ስለአዲስ ኪዳን ይጠራል፡፡
መንፈሳዊ ህይወት የሚያስተምረን ትምህርት አለ፡፡ ልክ ይህ አደባባይ ለተራው ህዝብ ተብሎ የተሰራ ነበር፡፡
እንደቤተ መቅደሱ በሰፈሩ መካከል መተከል እግዚአብሄር ማንኛውም አይሁድ የሆነ ሁሉ ያለእድሜ ገደብ ሊገባበትና
በኢየሱስ ክርስቶስ ወደምድር መምጣትና መስዋእት መሆን ሊጸልይ፣ መስዋእቱን ሊያስረክብ፣ የመስዋእት ስርዓቶችን
አማካኝነት ወደህዝቡ ቀርቧል፤ እኛም የመስቀሉን ስራ "ለእኔ ሊከታተል ወይም ሌላ ሃይማኖታዊ ተግባር ሊፈጽም ይችላል
የተከናወነ ነው" ብለን በመቀበል የቀረበውን ጌታ ለመገናኘት (1ነገ 8፡31፤ 1፡50፤ ኤር 35፡4፤ 36፡10፤ ህዝ 8፡16)፡፡ ለምሳሌ
ፊታችንን አዙረናል፡፡ ያም ሆኖ ይህን የእግዚአብሄር መቅረብ ሰለሞን በመድረኩ ላይ ሆኖ የተሰበሰበውን ህዝብ በጸሎት
1
መርቷል (2ዜና 6፡12-13፤ 1ነገ 8፡14፣ 22)፡፡ ንጉሱ ህዝቅያስም እግዚአብሄር ተናግሯል (ዘሁ 18፡1-7፤ 1ዜና 23፡28፤ 2ዜና
እዚሁ ቦታ ከህዝቡ ጋር ቆሞ ጸልዮአል (2 ዜና 20፡5-13)፡፡ 4፡9)፡፡ ቦታው ካህናቱ ለቅድስት አገልግሎት ዝግጅት
ባጠቃላይ የውጨኛው አደባባይ በሌላ ሰው ክህነት የሚኖር ለማድረግ ሲጠቀሙበት፣ ሌዋውያኑ ደግሞ የሚቃጠል
ህዝብ መናኸሪያና መሰብሰቢያ ነው፡፡ መስዋእቱን አገልግሎት በሚመለከት ካህናቱን የሚያግዙበት፣
በርግጥ በብሉይ ኪዳን ህዝቡ ከዚህ ማለፍ የመገናኛ ድንኳኑን የውጭ ክፍል የሚንከባከቡበትና ሌላ
አይፈቀድለትም፡፡ ወደክህነትም መግባቱ የተፈቀደው ለአሮን የሚታዘዙትን ስራ የሚያከናውኑበት ቦታ ነው፡፡
ዘር ብቻ ነው፡፡ በአዲስ ኪዳን ግን ክርስቲያን ሁሉ ለክህነት በዚህ አደባባይ ውስጥ በዋናነት መሰዊያና የመታጠቢያ
ማለትም ያልዳኑትን ከጌታ ጋር ለማስታረቅና የጌታን ቤት ሰሃን ይገኛሉ፡፡ መሰዊያው ከግራር እንጨት ተሰርቶ በነሃስ
ለማገልገል ተጠርቷል፡፡ ቢሆንም (1ጴጥ 2፡5፣9) ግን ብዙዎች የተለበጠ ሲሆን ለህዝቡ ኃጢያት ማስተስረያ የሚሆን
ወደተጠሩለት ዓላማ ሳይገቡ ልክ የብሉይ ኪዳኑ ህዝብ ዳር የሚቃጠል የእንሰሳት፣ የእህልና የመጠጥ ቁርባን
ዳሩን እንደሚቀር ህይወት ጫፏ ላይ ነፍሳቸውን በጥርሳቸው ይቀርብበታል፡፡ ሰሃኑም እንዲሁ ከነሃስ የተሰራ ሲሆን ካህናቱ
ይዘው ይኖራሉ፡፡ በሌላ ሰው አገልግሎት ተንጠላጥለው ወተት ወደአገልግሎት ሲገቡ እንዳይሞቱ ይታጠቡበታል፡፡ በዚሁ
እየተጋቱ ዘላለም ህጻን ሆነው ራሳቸውን ሳይችሉ ያረጃሉ (ዕብ አደባባይ ውስጥ ከመሰውያው ጋር የተያያዘ ስራ የሚሰራባቸው
5፡11-14፤ 6፡1-2)፡፡ ምንቸቶቹ፣ መጫሪያዎቹ፣ ድስቶቹ፣ ሜንጦዎቹና ማንደጃዎቹም
እንደዚህ ዓይነት ዳር ዳር የሚዞሩ ሰዎች ለቤተ ክርስቲያን ሁሉ እንዲሁ ከነሃስ የተሰሩ ናቸው (ዘጸ 30፡17-21፤ ዘጸ 38፡1-
ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ያመዝናል፡፡ ቤተ ክርስቲያን 8)፡፡
ወደፊት እንዳትገሰግስ ወደኋላ ይጎትቷታል፡፡ አገልጋዮች ካህናቱ አደባባዩን የሚጠቀሙበት የሚቃጠል መስዋእት
እነሱን በመጦር ጨለማውን ዓለም የሚደርሱበትን ወርቅ በማቅረብና በመታጠብ ለቀጣይ አገልግሎት ለመዘጋጀት እንጂ
ጊዜያቸውን እንዲያባክኑ ምክንያት ይሆናሉ፡፡ አንዳንዴም የአገልግሎታቸው መጨረሻ አለመሆኑ ዝግጅት እንደግብ
ከመንፈሳዊ ዕውቀታቸው አነስተኛነት የተነሳ የኑፋቄ መግቢያ ተቆጥሮ የሚኖር ህይወት እንዳይደለ ይጠቁማል፡፡ አንዳንድ
መንገዶች በመሆን መንፈሳዊ አለመረጋጋት ይፈጥራሉ፡፡ ክርስቲያን ወደጠለቀ ህይወት እንዲገባ የሚሰበከውን ስብከት
ይህ የውጨኛው አደባባይ ሕይወት አደገኛ ነው፡፡ ገደል እያዳመጠ ሲያደንቅና ስለጠለቀው ህይወት ሲያወራ እሱ ግን
ጫፍ ላይ ያለ ዛፍ ኃይለኛ ነፋስ ወይም ዝናብ ሲመጣ ሊገነደስ ሳይገባ እግዚአብሄር ለዝግጅት ብሎ በመደበው ቦታ ላይ
እንደሚችል ሁሉ በዚህ ህይወት ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች በስህተት እድሜውን ይጨርሳል፡፡ ሌዋውያኑ የካህናቱ ረዳት እንደሆኑ
ትምህርት ነፋስ፣ በስጋ ችግርና መከራ እንዲሁም በዲያብሎስ ሁሉ ቤተ ክርስቲያን በመመላለስ፣ በየጸሎትና ትምህርት
ፈተና ተጠርገው ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡ ደግፋ የያዘቻቸው ቀጭን ፕሮግራሞች ላይ ሳያሰልስ በመገኘት፣ የቤተክርስቲያን መደበኛ
እና ነጠላ ስር የሚመጡባትን ፈተናዎች መቋቋም ስለማትችል ደንበኛ ሆኖ በመኖር፣ ሌላው ካጠገቡ እየተነሳ እሳት የላሰ
ትበጠሳለች፡፡ እንዲሁም ከስህተት ትምህርት፣ ከመከራና አገልጋይ ሲሆን እሱ ግን ዘላለም የቤተ ክርስቲያን ታዳሚ እና
ከዲያብሎስ ፈተና ቢተርፉ እንኳ ጌታ ፍሬ የማያፈራን ሰው የሌላው ሰው አገልግሎት አዳማቂ ሆኖ ይኖራል፡፡
ተሸክሞ መኖር ስለማይፈልግ ወደፍሬ ህይወት ካልተሸጋገሩ አደባባይ ከክርስትና የመጀመሪያ ደረጃ ህይወት ጋር
ታግሶ ታግሶ ራሱ ሊቆርጣቸው ይችላል (ሉቃ 1፡20-26፤ ማቴ ይመሳሰላል፡፡ በአደባባዩ የሚገኙት እቃዎች የተሰሩት ርካሽ
21፡18-19፤ ዮሀ 15፡2)፡፡ ከሆነው የማእድን አይነት ማለትም ከነሃስ መሆኑም ይህ
ለ. የውስጠኛው አደባባይ የመጀመሪያ ደረጃ የክርስትና ህይወት በደረጃው ዝቅ ያለ ስለሆነ
የሰለሞን ቤተ መቅደስ የውስጠኛው አደባባይ ከሙሴ የሚያወላዳና የሚያኩራራ አለመሆኑን ያስተምራል፡፡ በዚህ
የመገናኛው ድንኳን ብቸኛ አደባባይ ጋር በአቀማመጥና ደረጃ ላይ ስንሆን ቅድስናችንና መንፈሳዊ እውቀታችን እንደነገሩ
በአገልግሎት ተመሳሳይ ነው፡፡ በቅድስት እና በውጨኛው ስለሚሆን ሌሎች ክርስቲያኖች ጋር ስንደባለቅ ያሳፍረናል፡፡
አደባባይ መሀል ይገኛል፡፡ ሙሴ ባሰራው የመገናኛው ድንኳን ድብልቅ የሆነ ህይወት ስለምንመራ በሚታዘቡን አለማውያን
በመጋረጃ የተከለለ ሲሆን ሰለሞን ባሰራው መቅደስ ደግሞ ያስተቸናል፡፡ እግዚአብሄርም እዚህ ደረጃ ያለን ሰው
በድንጋይ ግንብና በሳንቃ የታጠረ ነበር (1ነገ 7፡12፤ 1ነገ እንደኢዮብ "ባሪያዬ ነው" ብሎ ሊተማመንበት ይቸግረዋል፡፡
6፡36)፡፡ ልክ እንደውጨኛው አደባባይ ይህም ጣራ የለውም፡፡ ባጠቃላይ የነዚህ ሁለት አደባባዮች ከመጀመሪያ መገኘት፣
የላይኛው አደባባይ ወይም የካህናቱ አደባባይም ተብሎ ቀለል ባለ ሁኔታ መሰራት እና ለህዝቡና ለካህናቱ የኃጢያት
ይጠራል (ኤር 36፡ 10)፡፡ ስርየት ተግባር መዋላቸው ወደጌታ ስንመጣ ያደረግናቸውን
ወደዚህ አደባባይ መግባት የሚችሉት ካህናቱና ሌዋውያኑ እነዚያ የመጀመሪያ ደረጃ ተግባራት ማለትም ከአለም
ብቻ ሲሆኑ ከህዝቡ መካከል ማንም ቢገባ እንደሚሞት የመመለስ፣ ንስሃ የመግባት፣ ራስን ለጌታ የመስጠት እና እሱን
ለመከተል ፈቃደኛ የመሆን አፍታዎች ያስታውሱናል፡፡ አደባባይ
2
የሚገባው ህዝብ መስዋእቱን እያቀረበና ኃጢያቱን እያስተሰረየ የሚያገለግልን ሰው እንደቀዳሚና ምሳሌ አድርጎ የመቁጠር
ወደውስጥ ሳይዘልቅ በዚያው በውጭ እንደሚመለስ ሁሉ ዝንባሌ ስላለው አገልጋይ መሆን የሚፈልግ ሰው የሚያገለግለው
እነዚህ የመጀመሪያ ደረጃ የክርስትና ተግባራት የጠለቀ ህዝብ የሚጠብቅበትን የህይወት ደረጃ ማሟላት አለበት፡፡
ህይወትን አያመለክቱም፡፡ የአደባባይ ህይወት ከሞት የመዳንና ስለዚህ ማንም ክርሰቲያን ወደአገልግሎት ሲመጣ ይህ የህይወት
ሞትን የመከላከል የህይወት ደረጃ ነው፡፡ ደረጃ አለኝ ወይ ብሎ ራሱን ገምግሞ ራሱ ላይ መወሰን
ሰው ከዳነ በኋላ ማደግና መለወጥ አለበት፡፡ ዱሮ ያስፈልገዋል፡፡
ከተለማመዳቸው ስጋዊና ዓለማዊ ስራዎቹ መራቅና ፈጽሞ ከህዝቡ በተለየ ቅድስት ከሚገቡት ካህናት የሚጠበቁ
መለያየት ይጠበቅበታል፡፡ ከሞት መዳን ጥሩ ነገር ቢሆንም ሌሎች ሶስት ነገሮች አሉ፡፡ አንደኛው ሱሪ መልበስ ነው (ዘጸ
ሞትን ከሚያመጡ ልምምዶች አጠገብ ብዙ ሳይርቁ የሞት 28፡40-43)፡፡ ሱሪ ከቀሚስ ስር የሚውልና እግዚአብሄር ብቻ
ጎረቤት ሆነው ሞት ሲመጣ እየተከላከሉ መኖር ግን እንዴት የሚያየው ልብስ ነው፡፡ በዚህ ሁለተኛው ደረጃ ላይ ያለ
እንደሚዘገንን ማንም ማሰብ ይችላል፡፡ ስለዚህ ወደጠለቀው ክርስቲያን በስውር ለሚያይ አምላክ በግሉ ጠንቅቆ እንዲኖርና
ህይወት ፈቀቅ እንበል፡፡ ይህ የጠለቀው ህይወት ምን ዓይነት የፍርሃትና የቅድስና ህይወት እንዲመራ ይጠበቃል፡፡ ሁለተኛው
እንደሆነ በሚቀጥሉት ርእሶች ስር ተብራርቷል፡፡ ዘመድ ሲሞትባቸው ራሳቸውን አለመንጨትና ልብሳቸውን
አለመቅደድ ነው (ዘሌ 10፡6)፡፡ እንደማንኛውም ሰው ማዘን
ቅድስት - የጠለቀ ህይወት ቢፈቀድላቸውም ከልክ ያለፈና ሁሌም ከጎናቸው ያለውን
ቅድስት ከአደባባዩ ቀጥሎ የሚገኝና የመቅደሱ ህንጻ የመጀመሪያ የእግዚአብሄርን ወዳጅነት የሚያሳንስ ለቅሶ ግን
ክፍል ነው፡፡ ይህ ክፍል ዋናው የክህነት ስራ የሚከናወንበት አይፈቀድላቸውም፡፡ በዚህ በቅድስት ደረጃ ላይ ያለ ክርስቲያን
ቦታ ሲሆን ካህናት ተራ ሲደርሳቸው እየገቡ እንደእጣን ማጤስ፣ ራሱን መግዛትና የማያልፈውንና የምድር ሁሉ አምላክ የሆነውን
ህብስት ማስቀመጥ፣ መቅረዙን ማብራት፣ ወዘተ ያሉትን ጌታ እያሰበ እንዲኖርና ነገሮችን ሁሉ ከዚያ አንጻር እየመዘነ
ለእግዚአብሄር ክብር የሆኑ ስርዓቶች ይፈጽማሉ (2ዜና 5፡11፤ እንዲይዝ ይጠበቅበታል፡፡ ሶስተኛው መጠጥ አለመጠጣት ነው
1ዜና 24፡1-19፤ ሉቃ 1፡8-9)፡፡ እዚህ ክፍል ውስጥ ካህን የሆነ (ዘሌ 10፡9)፡፡ በብሉይ ኪዳን ወቅት ባጠቃላይ ኃላፊነት ላለበት
ሁሉ ይገባል (ዕብ 9፡6)፡፡ ካህን ያልሆነ ግን (ሌዋውያንን ሰው መጠጥ ይከለከላል (ምሳ 20፡1፤ 31፡4)፡፡ ምክንያቱ
ጨምሮ) መግባት አይፈቀድለትም (ዘሁ 18፡7)፡፡ የቅድስት መጠጥ አእምሮን ስለሚለውጥና ኃላፊነትን ከመወጣት
ሕይወት ወደጠለቀ አምልኮና ወደአገልግሎት ማለትም ከራስ ስለሚገድብ ከዚያም አልፎ ፍርድን ወደማጣመም ወይም ስራን
አልፎ ለሌሎች ደህንነት የሚሆን ተግባር ወደመፈጸም የመሻገር ወደማበላሸት ስለሚያስኬድ ነው፡፡ ቅድስት ደረጃ የደረሰ
ህይወት ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከአደባባይ ህይወት ላቅ ያለ ክርስቲያንም ለራሱ ከመኖር በተጨማሪ ለሌሎች ምሳሌና ረዳት
ነው፡፡ እንዲሆን ይጠበቃል፡፡ ስለዚህ ይህን ምሳሌነቱንና ረዳትነቱን
ዛሬም ክርስቲያን ወደተሻለና ወደተረጋጋ የክርስትና ህይወት ሊያስተጓጉል ከሚችል ነገር የመጠንቀቅ ኃላፊነት አለበት፡፡
መግባት እንዲሁም ከራሱ ህይወት አልፎ የሌሎች ህይወት ቅድስት ውስጥ ሶስት ዋና ዋና ዕቃዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህን
መልካም እንዲሆን ወደመስራት ሊሸጋገር ይገባል፡፡ ዕቃዎች ከዚህ በታች አንድ በአንድ እንመለከታቸዋለን፡፡
ካህናቱ ወደ ቅድስት የሚገቡት እግራቸውንና እጃቸውን
ሰሃኑ ውስጥ ባለው ውሃ ታጥበው ነው፡፡ ካልታጠቡ ሊገቡ ሀ. መቅረዝ (ዘጸ 25፡31-40፤ 27፡20-21፤ እብ 9፡2)፡-
አይችሉም፡፡ በርግጥ ከዚያ አስቀድመው ልክ እንደህዝቡ መቅረዝ ለመብራት የሚያገለግል ከወርቅ የተሰራ ዕቃ ነው፡፡
ለኃጢያታቸው ይቅርታ የሚሆን የሚቃጠል መስዋእት ዘይት ተጨምሮበት ከፍ ብሎ ይቀመጥና ከማታ እስከጠዋት
ለራሳቸው ያቀርባሉ፡፡ ነገር ግን ወደቅድስት ለመግባትና እንዲበራ ይደረጋል፡፡ ቤተ መቅደሱ ጨለማ እንዲሆን ፈጽሞ
የክህነትን ስራ ለመስራት ከሚቃጠል መስዋእት የተሻለና አይፈለግም፡፡ ስለዚህ መቅረዝ የሌሊቱን ጨለማ በማስወገድ
ከተራው ህዝብ ለየት ያለ ተጨማሪ ስርዓት መፈጸም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ በተጨማሪ የሚበራው ለሰው
ስላለባቸው መታጠብ አስፈልጓቸዋል፡፡ ተብሎ ስላልሆነ ሰው ኖረ አልኖረ መብራቱን አያቆምም፡፡ ቃሉ
አገልግሎት ተጨማሪ ውሳኔንና ከፍ ወዳለ የሕይወት ጥራት እንደሚል የሚበራው በእግዚአብሄር ፊት ነው፡፡
መሸጋገርን ይጠይቃል፡፡ በርግጥ መጀመሪያ ዓለምን ትተን የአዲስ ኪዳን መቅረዞች ክርስቲያኖች ነን፡፡ በምሳሌነት
ወደጌታ ስንመጣ ከፍተኛ ውሳኔና የአቅጣጫ ለውጥ የሚታይ፣ ቅዱስ እና ምስክርነት ያለው ህይወት እንድንኖር
አድርገናል፡፡ ያ ለውጥ ግን ጌታን የመከተል እንጂ የአገልግሎት ይህንንም በማድረጋችን በጨለማው፣ መንገድ መሪ በጠፋበትና
አይደለም፡፡ ጌታንና ህዝቡን ለማገልገል መወሰን ሌላ ቀጣይ ኃጢያት በነገሰበት ዓለም ብርሃን፣ መሪና የጽድቅ ምሳሌ
ደረጃ ነው፡፡ ይህም የሚሆነው አገልጋይ ለመሆን ከተራ ህይወት እንድንሆን እግዚአብሄር ይፈልጋል (ማቴ 5፡14-16)፡፡ እንዲሁም
ላቅ ያለ ሕይወት መያዝን ስለሚጠይቅ ነው፡፡ ተራው ህዝብ መቅረዙ የሚበራው ሰው በሌለበት ነገር ግን እግዚአብሄር
3
ባለበት መቅደስ ውስጥ እንደሆነ ሁሉ እኛም እንድኖር አድርጎ መቀየርንና ከእሱ ጋር የማያቋርጥ ግንኙነት መመስረትን
የሚጠበቀው ለሰው ሳይሆን ለጌታ ክብር ነው፡፡ በኖርነው እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌነት ባለው ህይወት የታገዘ አገልግሎት
የምሳሌነት ህይወት መዛኛችን ጌታ ነው፡፡ ሰው እንዲያሞግሰን መስጠትን ያመለክታል፡፡
አንጠብቅም፡፡ ከሰው የምንጠብቅ ከሆነ ግን ወደቅድስት ምናልባት ይህንን ጽሁፍ ከምታነብቡ ሰዎች መካከል
ህይወት መሸጋገራችን ያጠራጥራል፡፡ በአደባባይ ህይወት ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ወደዚህ የቅድስት
ለ. የህብስት ገበታ (ዘጸ 25፡23-30፤ እብ 9፡2)፡- የህብስት ህይወት መግባት እየፈለጋችሁ ነገር ግን ሂደቱ ዳገት ሆኖባችሁ፣
ገበታ ከግራር እንጨት የተሰራ፣ በወርቅ የተለበጠና አራት እግር ሞክራችሁ ስላልተሳካላችሁ ተስፋ በመቁረጥ ትታችሁት
ያለው ጠረጴዛ መሰል እቃ ሲሆን አነስተኛ ሙሉ ዳቦ ተደርጎበት ወይም ከአደባባይ ህይወት ስትወጡ የምትከፍሉት ዋጋ
ይቀመጣል፡፡ ፈጽሞ ባዶውን እንዲቀመጥ አይፈቀድም፡፡ የዛሬ አሳስቧችሁና የምታጡት ስጋዊ ጥቅም አሳስቷችሁ ይሆናል፡፡
የመንፈስ ቤተ መቅደሶችም እንደህብስቱ ሁልጊዜ ለመበላት በነዚህ ችግሮች ውስጥ ላላችሁ ሰዎች ወደዚህ ህይወት
የተዘጋጀ፣ ራሱን የሚያካፍልና ለጌታ የተሰጠ ህይወት ለመግባት የሚረዷችሁን ሶስት መንገዶች መጽሀፍ ቅዱስ
እንዲኖረን የጌታ ፍላጎት ነው፡፡ ያለንን ነገር ሁሉ የጌታ እንደሆነ አስቀምጧል፡፡ ከዚህ በታችም ተዘርዝረዋል፡፡
በመቁጠር ከስስት ህይወት መላቀቅ ይኖርብናል፡፡ በተጨማሪ ሀ. ጌታን ትኩር ብሎ ማየት (እብ 12፡1-2፤ ገላ 3፡1)፡-
ከጌታ ጋር አንድ አካል መሆናችንን ሁልጊዜ እንድንመሰክረው የሚጠብቀውን የዘላለም ክብር አርቆ በማየት እንደወንጀለኛ
ይጠበቅብናል፡፡ ተተፍቶበት፣ ሞቶና ተቀብሮ ይህን ሁሉ ታግሶ አልፎ መሰላሉ
ጫፍ ላይ ያለውን የተከበረ ጌታ ዓላማችሁ ካደረጋችሁ መሰላሉ
ሐ. የእጣን መሰዊያ (ዘጸ 30፡1-10)፡- የእጣን መሰዊያ እንደ ምንም ቢረዝም መውጣት ትችላላችሁ፡፡ ዓይናችሁ መሰላሉ
ህብስት ገበታው ሁሉ ከግራር እንጨት የተሰራ፣ አራት እግሮች ርዝመት ላይ ከሆነ ግን ገና ሳትጀምሩት ልባችሁ ይዝላል፡፡
ያሉትና በወርቅ የተለበጠ እቃ ነው፡፡ ሊቀ ካህኑ ሁልጊዜ ጧትና ስለዚህ ዓይናችሁ ጌታን ይመልከት፡፡
ማታ ዕጣን ያጤስበታል፡፡ ከእጣን ማጤሻነት ውጭ ለሌላ ለ. ልምምድ (2ጢሞ 2፡5፤ 1ጢሞ 4፡7)፡- የቅድስት
ተግባር አይውልም፡፡ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ እጣን የቅዱሳንን ሰብእና በአንድ ሌሊት አይመጣም፡፡ መለማመድን ይጠይቃል፡፡
ጸሎት ይወክላል (መዝ 141፡2፤ ሉቃ 1፡10፤ ራእ 5፡8፤ 8፡3-5)፡፡ የልምምዱ ውጤትም በአጭር ጊዜ አይታይም፡፡ በልምምዱ
እጣኑ በወሰዊያው ላይ ዘወትር ጧትና ማታ እንደሚታጠን ሁሉ ወቅት በመሃል መውደቅና መሰበርም ሊኖር ይችላል፡፡
እግዚአብሄር ያለማቋረጥ በጸሎት፣ በምስጋናና በምልጃ በፊቱ ባጠቃላይ ልምምድ ትዕግስትና ጽናት ይጠይቃል፡፡ ስለዚህ
እንድንሆን ይፈልጋል (ኤፌ 6፡18፤ 1ተሰ 5፡17)፡፡ ልክ ከሰው ሳትሰለቹና ተስፋ ሳትቆርጡ ተለማመዱ፡፡
ጋር ግንኙነታችንን ለማስቀጠል መጎበኛኘት፣ ስልክ መደዋወልና ሐ. ውሳኔ፡- የአደባባይ ህይወታችሁን ለመተው ስትነሱ
ደብዳቤ መጻጻፍ እንደሚያስፈልግ ሁሉ ከጌታ ጋር ያለንን አብረዋችሁ መሻገር የማይችሉ ጓዞችን ለመተው መወሰን
ግንኙነት እንደተጠበቀ ለማቆየት የሚያስችለን ዋናው አለባችሁ፡፡ ከቅድስት ህይወት ጋር የማይስማሙ ጓደኞችንና
መሳሪያችን ጸሎት ነው፡፡ ጸሎት ሲላላ ከጌታ ጋር ያለን ዘመዶችን፣ የጌታን ስም የሚያሰድቡ ገቢዎችንና ጥቅማ
ግንኙነትም ይላላል፡፡ ከዛ አልፎ ጸሎቱ ሲቋረጥም ግንኙነቱ ጥቅሞችን፣ ከጌታ ጋር የምትቆዩበትን ጊዜ የሚሻሙ ስራዎችንና
ፈጽሞ ስለሚቆም በጌታ ቦታ ከኛ ፈቃድ የማይጠይቅ ሌላ ነገር መዝናኛዎችን እንዲሁም ብርሃንነታችሁን የሚያደበዝዙ
(ኃጢያት፣ ሰይጣን፣ ሱስ፣ ወዘተ) ውስጣችን ይገባና ባህሪዎችንና አለባበሶችን መስዋእት አድርጉ፤ መስቀሉ ላይ
የግንኙነታችን መስመር ይቀየራል፡፡ ስቀሏቸው (ገላ 5፡24)፡፡ ይቀጥላል
በዚህ መሰዊያ ላይ የሚቀርብ እጣን በሌላ ቦታ ተግባር ላይ
አይውልም፡፡ ማንም ሰው እንደዚያ አይነት እጣን ቀምሞ በቤቱ
ቢጠቀም እንዲሞት ተወስኗል (ዘጸ 30፡34-38)፡፡ ይህም ኢሳ
42፡8 ላይ "እግዚአብሄር ክብሬን ለሌላ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ አዘጋጅ አበበ መንገሻ (ዶ/ር)
ምሰሎች አልሰጥም" ያለውን ያስታውሰናል፡፡ ጌታ በሁሉን ስ.ቁ. – 0936669160 ኢሜይል - abebe.meng@gmail.com
ፌስቡክ ገጽ - Berea teaching
ቻይነቱ የሚሰጠውን ክብር ወስዶ ለሌላ ፍጡር ለሆነ ነገር ቴሌግራም https://t.me/bereamagazineethiopia
ማዋል ከኃጢያቶች ሁሉ የላቀ ኃጢያት ነው፡፡ እግዚአብሄር መጽሄቱን በኢሜይል በመላክ እና ኮፒ አድርገው በማደል ሌሎች ሰዎችም እንዲያነቡ
በዚህ ጉዳይ ይበቀላል፡፡ ያድርጉ፡፡
የቀድሞ እትሞችን በቴሌግራም ቻነል ላይ ያገኛሉ፡፡
ቅድስት ባጠቃላይ የህይወት ዘይቤን ለጌታ እንደሚሆን

You might also like