Professional Documents
Culture Documents
አማርኛ
እንደአፍ መፍቻ ቋንቋ
የተማሪ መጽሐፍ
1ኛ ክፍል
አዘጋጆች
እሸቱ ኣጋ
አንበሴ በቀለ
አርታኢ
መላኩ ጽጌ
ትጃኒ ምትኩ
ጥራት ተቆጣጣሪዎች
በርናባስ ደበሎ
ይልፋሸዋ ጥላሁን
ታምሩ ገለታ
ምስል ገለፃ
ሰለሞን አለማየሁ ጉተማ
ብዙአየሁ ግርማ ክበበዉ
ግራፊክስ
ሰለሞን አለማየሁ ጉተማ
ማውጫ
ምዕራፍ አንድ ........................................................................................................... 1
ቤተሰብ ....................................................................................................................... 1
ቤት........................................................................................................................... 11
ትምህርት ቤት ......................................................................................................... 24
ጓደኛሞች .................................................................................................................. 37
ተክሎች ..................................................................................................................... 50
ተረቶች...................................................................................................................... 75
ምግብ ........................................................................................................................ 88
መቅድም
ትምህርት ሚኒስቴር “ጥራቱ የተጠበቀና እኩል
ተደራሽነት ያለውን ትምህርት ለሁሉም ማዳረስ”
በሚል ትኩረት በመስጠት አዲስ ስርዓተ ትምህርት
ቀርጾ አቅርቧል፡፡ በዚህ መሠረት በሥርዓተ
ትምህርቱ ታይቶ የነበረውን ክፍተት ለመሙላት
ምርምር ተደርጓል፡፡ ከምርምሩ የተገኙ አቅጣጫዎች
የተማሪዎቹን ደረጃ አለመመጠን፣ የትምህርቱ አንኳር
ጽንሰሀሳቦች ግልጽ አለመሆን፣ ከይዘቱ መታጨቅ
የተነሳ ለዓመቱ ከተመደበለት ክፍለጊዜ ጋር
አለመመጣጠን እና ከተጓዳኝ ሥርዓተትምህርቶች
አማራጭ ግብዓቶችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ ስለሆነም
የአፍመፍቻ ቋንቋ ልህቀትን ለማሻሻል፣ በአውድ
የተደገፈ ለማድረግ፣ እና በመማር ላይ የተመሰረተ
ትምህርታዊ ስኬታማነትንለማረጋገጥ ስርዓተትምህርቱ
ተቀርጿል፡፡
መግቢያ
ይህ መማሪያ መጽሐፍ አስር ምዕራፎች አሉት፡፡
እያንዳንዱ ምዕራፍ ደግሞ በስሩ አምስት ንዑስ
የትምህርት ክፍሎችን አካቷል፡፡ እነዚህም ትምህርት
አንድ ማዳመጥ፣ ትምህርት ሁለት መናገር፣ ትምህርት
ሶስት ማንበብ፣ ትምህርት አራት መፃፍ እና
ትምህርት አምስት ቃላት ናቸው፡፡ እያንዳንዱ
የትምህርት ክፍል በመርሃ ትምህርቱ በተደለደለው
መሰረት በክፍለጊዜ ተከፋፍሎ የቀረበ ሲሆን በስሩ
መመሪያዎች፣ ትዕዛዛት እና መልመጃዎችን አካቷል፡፡
ከዚህ አኳያ የቋንቋ ክሂሎች የተደራጁት በቅድመ
ተግባር፣ በጊዜ ተግባር እና በድህረ ተግባር ሂደታዊ
አቀራረብ ነው፡፡ የቋንቋ የዕውቀት ዘርፎች ደግሞ
ከዝርዝር ወደ አጠቃላይ እና ከአጠቃላይ ወደ ዝርዝር
ማቅረቢያ ዘዴን ተከትለዋል፡፡ በዚህ መሰረት የዚህ
መማሪያ መጽሐፍ ማስተማሪያ ዘዴ ተማሪ ተኮር
እንደሆነ መረዳት ይቻላል፡፡
ምዕራፍ አንድ
ቤተሰብ
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
ክፍለጊዜ 4
ክፍለጊዜ 5
ክፍለጊዜ 6
ክፍለጊዜ 7
ክፍለጊዜ 8
ክፍለጊዜ 9
ክፍለጊዜ 10
ክፍለጊዜ 11
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
ክፍለጊዜ 12
ሂ 1+1= 2
ክፍለጊዜ 13
ክፍለጊዜ 14
ክፍለጊዜ 15
ክፍለጊዜ 16
ክፍለጊዜ 17
ክፍለጊዜ 18
ምዕራፍ ሁለት
ቤት
ክፍለጊዜ 1
የባህላዊ ቤት
ዘመናዊ ቤት
የተማሪ መጽሕፍ 11 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 2
ትምህርት ሁለት፡ መናገር
ክፍለጊዜ 3
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
ክፍለጊዜ 4
ቀ ቀበሮ በ በግ
ክፍለጊዜ 5
ሡ ሡሪ ሩ ሩዝ ሹ ሹሩባ
ክፍለጊዜ 6
ቁ ቁራ ቡ ቡና
ክፍለጊዜ 7
ሲ ሲባጎ ሪ ሪቫን ሺ ሺቲ
ክፍለጊዜ 8
ቂ ቂጣ ቢ ቢራቢሮ
ክፍለጊዜ 9
ሣ ሣንቲም ራ ራስ ሻ ሻማ
ክፍለጊዜ 10
ሬ ሬት ሤ ሤት ሼ ሼኪ
ክፍለጊዜ 11
ቄ ቄስ ቤ ቤት
ክፍለጊዜ 12
ሥ ሥንዴ ር ርግብ ሽ ሽሮ
ሥ ---ር ሥር
ር ----ቃ ርቃ
ሽ ---ታ ሽታ
ክፍለጊዜ 13
ቅ ቅቤ ብ ብርድ ልብስ
መልመጃ አራት፡የጎደለውንቃልሙሉ፡፡
ቅ ---ቤ ቅቤ
ብ ---ላ ብላ
ክፍለጊዜ 14
ሦ ሦፋ ሮ ሮኬት ሾ ሾላ
የተማሪ መጽሕፍ 20 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 15
ቆ ቆዳ ቦ ቦርሳ
ክፍለጊዜ 16
አስተማሪ
ተማሪ
ደብተር
ዳስተር
ሰሌዳ
ብዕር
ክፍለጊዜ 17
ምዕራፍ ሶስት
ትምህርት ቤት
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ትምህርት ሁለት፡ መናገር
ክፍለጊዜ 3
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
ክፍለጊዜ 4
ኘ አኘከ አ አንበሳ
ክፍለጊዜ 5
ቱ ቱታ ቹ ኑ ኑግ
ክፍለጊዜ 6
ኙ ተኙ ኡ ኡኡታ
መልመጃ አራት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ኡኡታ= ኡ ኡ ታ ኡ መ ር= ኡመር
ተመኙ = ተ መ ኙ አ ገ ኙ= አገኙ
ክፍለጊዜ 7
ክፍለጊዜ 8
ኚ ተኚ ኢ ኢትዮጵያ
ክፍለጊዜ 9
ታ ታላቅ ቻ ጉትቻ ና ና
ክፍለጊዜ 10
ኛ ፊኛ ኣ ኣሳ
የተማሪ መጽሕፍ 30 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 11
ቴ ቴምር ቼ ኔ እኔ
ክፍለጊዜ 12
ኜ ኤ ኤሊ
ክፍለጊዜ 13
ት ትምህርት ች ችግኝ ን ንብ
ክፍለጊዜ 14
ኝ ጥርኝ እ እርሳስ
ቶ ቶፋ ቾ ቾክ ኖ ኖራ
የተማሪ መጽሕፍ 34 1ኛ ክፍል
አማርኛ
መነጠል ማጣመር
በቶሎ= በ ቶ ሎ መ ጥ ኖ= መጥኖ
ቶሎሣ= ቶ ሎ ሣ በ ል ቶ= በልቶ
ክፍለጊዜ 16
ኞ ባኞ ኦ ኦዳ
መነጠል ማጣመር
ኦጋዴ= ኦ ጋ ዴ ኦ ብ ሴ= ኦብሴ
ምኞት= ም ኞ ት አ ገ ኘ= አገኘ
ክፍለጊዜ 17
ትምህርት አራት፡ቃላት
ፊደል ፈተና ክፍል
አጠና ጠየቀ ርዕሥ
ክፍለጊዜ 18
ትምህርት አምስት፡ ጽሕፈት
መልመጃ፡ አስራ አምስት፡የፍደላቱን ቦታ
በማቀያየር አስተካከልላችሁ ፃፉ፡፡
ማ ተ ሪ ተማሪ
ዳ ሌ ሰ ሰሌዳ
ጠ አ ና አጠና
ደ ል ፊ
ተ ና ፈ
ፍ ክ ል
የ ጠ ቀ
ሥ ር ዕ
ምዕራፍ አራት
ጓደኛሞች
ክፍለጊዜ 1
ትምህርት አንድ፡ማዳመጥ
ክፍለጊዜ 2
ትምህርት ሁለት፡ መናገር
ክፍለጊዜ 3
ከ ከበሮ ወ ወንበር
ክፍለጊዜ 4
ዘ ዘንቢል ዠ
መልመጃ ሁለት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
መረዘ= መ ረ ዘ ዘ ረ ጋ= ዘረጋ
ዠለጠ= ዠ ለ ጠ ረ ዘ መ= ረዘመ
የተማሪ መጽሕፍ 39 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 5
ኩ ኩባያ ዉ
ክፍለጊዜ 6
ዙ ዙፋን ዡ
መልመጃ አራት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ዙሪያ = ዙ ሪ ያ መ ዘ ዙ = መዘዙ
መረዙ = መ ረ ዙ አ ገ ዙ = አገዙ
ክፍለጊዜ 7
ኪ ኪስ ዊ ሰማያዊ
የተማሪ መጽሕፍ 41 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 8
ዚ ዚፕ ዢ
መልመጃ ስድስት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ዚነት = ዚ ነ ት አ ሰ በ = አሰበ
አዚዛ = አ ዚ ዛ በ ዚ ህ = በዚህ
ክፍለጊዜ 9
ካ ካውያ ዋ ዋና
ክፍለጊዜ 10
ዛ ዛፍ ዣ ዣንጥላ
ክፍለጊዜ 11
ኬ ኬሻ ዌ ዥዋዥዌ
ክፍለጊዜ 12
ዜ ዜና ዤ
መልመጃ አስር፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ዜማዋ = ዜ ማ ዋ በ ር ዤ = በርዤ
ዜናዋ = ዜ ና ዋ ዋ ዜ ማ = ዋዜማ
ክፍለጊዜ 13
ክ ክራር ው ውሻ
መነጠል ማጣመር
ክምር = ክ ም ር ው ዳ ሴ = ውዳሴ
ዝክር = ዝ ክ ር ው ጋ ት = ውጋት
ክፍለጊዜ 14
ዝ ዝሆን ዥ ዥዋዥዌ
ክፍለጊዜ 15
ኮ ኮት ዎ
መልመጃ አስራ ሶስት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ኮሌታ = ኮ ሌ ታ ሰ ዎ ች= ሰዎች
ኮፍያ = ኮ ፍ ያ ኮ ሾ ሮ= ኮሾሮ
ክፍለጊዜ 16
ተግባር አንድ፡ አንብቡ
ዞ አዞ ዦ
የተማሪ መጽሕፍ 47 1ኛ ክፍል
አማርኛ
መነጠል ማጣመር
ዞረች = ዞ ረ ች አ ዛ ዥ = አዛዥ
አዞረ = አ ዞ ረ ዙ ሪ ያ = ዙሪያ
ክፍለጊዜ 17
ትምህርት አራት፡ ቃላት
መጻሐፍ ረሰሰ
እስክሪፕቶ ሳይንስ
ማረም ጥናት
ክፍለጊዜ 18
ምሳሌ፡ ከ ከመረ
ሀ ለ
ከ ወንድ
ወ ከበደ
ዘ ዣንጥላ
ዣ ዘመረች
ምዕራፍ አምስት
ተክሎች
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
የ የለሊት ወፍ ደ ደውል
ክፍለጊዜ 4
ጀ ጀበና ገ ገመድ
ክፍለጊዜ 5
ዩ ዱ ዱባ
መልመጃ ሶስት፡መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ገበዩ= ገ በ ዩ ደ በ ለ = ደበለ
ድኩላ= ድ ኩ ላ አ ረ ዱ= አረዱ
ክፍለጊዜ 6
ጁ ጉ ጉማሬ
የተማሪ መጽሕፍ 53 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 7
ዪ ዲ ዲብ
ክፍለጊዜ 8
ጂ ጊ ጊታር
ክፍለጊዜ 9
ያ መጥረቢያ ዳ ዳክዬ
የተማሪ መጽሕፍ 55 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 10
ጃ ጃርት ጋ ጋቢ
ክፍለጊዜ 11
ዬ ዴ ዴስክ
ክፍለጊዜ 12
ጄ ጄኔሬተር ጌ ጌሾ
ክፍለጊዜ 13
ይ ቀይ ድ ድመት
መነጠል ማጣመር
ሰማይ= ሰ ማ ይ ዝ ላ ይ= ዝላይ
ድንች= ድ ን ች ድ ስ ት= ድስት
ክፍለጊዜ 14
ጅ ጅግራ ግ ግመል
ክፍለጊዜ 15
ዮ ዶ ዶሮ
የተማሪ መጽሕፍ 59 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 16
ጆ ጆንያ ጎ ጎጆ ቤት
መልመጃ አስራአራት፡መነጠልናማጣመር
መነጠል ማጣመር
ጆሮዬ= ጆ ሮ ዬ ጎ ጆ ዬ= ጎጆዬ
ጎበዝ= ጎ በ ዝ ጎ ሳ ዬ= ጎሳዬ
ክፍለጊዜ 17
ትምህርት አራት፡ቃላት
መልመጃ፡ አስራ አምስት
ለሚከተሉት ቃላት ፍቺ ስጡ፡፡
ምሳሌ፡ በላ = ተመገበ
ተጓዘ= ሄደ
አጠና ደመረ
ቀበረ ዘመረ
ገመሰ ጎበዘ
ክፍለጊዜ 18
ትምህርት አምስት፡ጽሕፈት
መልመጃ፡ አስራ ስድስት
አረፍተነገር ስሩ፡፡
ምሳሌ፡ ጫልቱ ቤት ሄደች፡፡
የተማሪ መጽሕፍ 61 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ጫልቱ ገበያ ገዛ
መሀመድ መጽሀፍ ሄደች
አበባና ጋዲሴ ቤት ሄዱ
ሐና ጥናት ገባች
ምዕራፍ ስድስት
የመንገድ ደህንነት
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
ጠ ጠረጴዛ ጨ ጨረቃ
ክፍለጊዜ 4
ጰ ፀ ፀሀይ
ጡ ጡሩንባ ጩ ጩሉሌ
ክፍለጊዜ 6
ጱ ፁ
መልመጃ አራት፡- ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
መጣች= መጣ-ች
ፃፈች= ፃፈ-ች
ብዕሮች= ብዕር-ኦች
እርሳስሽ= እርሳስ-ሽ
ክፍለጊዜ 7
ጢ ጢም ጪ ጪስ
ክፍለጊዜ 8
ጲ ላጲስ ፂ ፂም
ጣ ጣሳ ጫ ጫማ
ክፍለጊዜ 10
ጳ ጳጳስ ፃ ህፃን
ጤ ጤፍ ጬ ቅንጬ
ፄ
ጴ ጠረጴዛ ፄ
መልመጃ አስር፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
ጠረጴዛው= ጠረጴዛ-ው
ጠረጴዛዎች= ጠረጴዛ-ዎች
ቅላፄሽ= ቅላፄ-ሽ
ክፍለጊዜ 13
ጥ ጥርስ ጭ ጭራ
ጵ ፅ ፅዋ
ጦ ጦጣ ጮ ጮጮ
ክፍለጊዜ 16
ጶ ፆ
መልመጃ አስራ አራት፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
ፆምህ= ፆም-ህ
ፆምሽ= ፆም-ሽ
የፆም= የ-ፆም
ክፍለጊዜ 17
ከወነ = ፈፀመ
1. ሠበረ 3. ሠመረ
2. መረጠ 4. አረመ
ክፍለጊዜ 18
88
88 ጽሕፈት
ትምህርት አምስት፡
አረፍተነገር መስርቱ፡፡
ምሳሌ፡ ቶላ ልብስ አጠበ፡፡
ቶላ ገመድ ሳለች
በቀለች መልመጃ ሰራ
ከድር ልብስ ዘለለች
ሲፈን ስዕል አጠበ
ምዕራፍ ሰባት
ተረቶች
ክፍለጊዜ 1
ትምህርት አንድ፡ማዳመጥ
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
ትምህርት ሁለት፡ መናገር
ክፍለጊዜ 4
ትምህርት ሶስት፡ማንበብ
ክፍለጊዜ 5
ፈ ፈረስ ፐ ቨ
መልመጃ አንድ፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ፈረደ= ፈ ረ ደ ገ ረ ፈ= ገረፈ
አፈሰ= አ ፈ ሰ ፈ ለ ገ= ፈለገ
ክፍለጊዜ 6
ፉ ፉል ፑ ፑል ቩ
መልመጃ ሁለት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ፉከራ= ፉ ከ ራ ፈ ረ ስ = ፈረስ
ፉንጋ= ፉ ን ጋ በ ራ ፉ= በራፉ
ክፍለጊዜ 7
ፊ ፊኛ ፒ ፒያኖ ቪ ቪላ
የተማሪ መጽሐፍ 79 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ፋ ፋኖስ ፓ ፓፓያ ቫ
መልመጃ አራት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ፋኖስ= ፋ ኖ ስ አ ከ መ= አከመ
ፓስታ= ፓ ስ ታ ፓ ፓ ያ= ፓፓያ
ክፍለጊዜ 9
ፌ ፌንጣ ፔ ፔርሙዝ ቬ ቬሎ
ፍ ፍራፍሬ ፕ ፕላኔት ቭ
የተማሪ መጽሐፍ 81 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ፎ ፎቅ ፖ ፖሊስ ቮ አቮካዶ
ክፍለጊዜ 12
ትምህርት አራት፡ ቃላት
መልመጃ፡ ስምንት
ቃላቱን ከፍቻቸው ጋር አዛምዱ፡፡
“ሀ” “ለ”
አየ አዳመጠ
ሰማ ተመለከተ
ረዳ መኖሪያ
ቤት አገዘ
ክፍለጊዜ 13
መልመጃ፡ዘጠኝ
ለሚከተሉት ቃላት ፍቺ ስጡ፡፡
ምሳሌ፡ ተረከ አወራ/ተናገረ/ዘረዘረ
መራ
በለጠ
ተማረ
ክፍለጊዜ 14
ክፍለጊዜ 17
መልመጃ፡ አስራ ሶስት
ቅጥያዎችን ለዩና ጻፉ፡፡
ምሳሌ፡ ወሰደች= ወሰደ-ች
1. ገባች =
2. ቤትህ=
3. ቦርሳሽ =
4.መጽሀፍዋ =
5.መኪናዎች =
ክፍለጊዜ 18
መልመጃ፡ አስራ አራት
ለቃላቱ ቅጥያ ጨምራችሁ ጻፉ፡፡
ምሳሌ፡ ደብተር ----ደብተርህ
ደብተሮች
ደብተርሽ…
1. ሰው
2. እርሳስ
3. ተረት
4. ብዕር
5. ተማሪ
ምዕራፍ ስምንት
ምግብ
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
ትምህርት ሁለት፡ መናገር
ክፍለጊዜ 4
ክፍለጊዜ 5
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
ሞክሼ ፊደላት
ሀ ሐ ኀ
ሐገር= ሐ ገ ር ሐ ያ ል= ሐያል
መልመጃ ሁለት፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
የኀረግ= የ-ኀረግ ኀብልህ= ኀብል-ህ
ኀብልሽ= ኀብል-ሽ
ክፍለጊዜ 6
ሞክሼ ፊደላት
ሁ ሑ ኁ
ሂ ሒ ኂ
ሃ ሓ ኃ
ክፍለጊዜ 9
ሞክሼ ፊደላት
ሄ ሔ ኄ
ክፍለጊዜ 10
ሞክሼ ፊደላት
ህ ሕ ኅ
የተማሪ መጽሐፍ 94 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 11
ሞክሼ ፊደላት
ሆ ሖ ኆ
ሆነች= ሆ ነ ች ሆ ነ ህ= ሆነህ
ሆነን= ሆ ነ ን ሆ ነ ሽ= ሆነሽ
ክፍለጊዜ 12
ዳኸ መኸር ይኸው
ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ
ክፍለጊዜ 13
ትምህርት አራት ፡ ቃላት
መልመጃ አስራ አምስት፡
የሚከተሉትን ቃላት ከፍቻቸው ጋር
አዛምዱ፡፡
“ሀ” “ለ”
1.አየለ ለካ
2.ረዳት ያዘ
3.ሠፈረ በረታ
4.ጨበጠ ኮራ
5.ዘነጠ አጋዥ
ክፍለጊዜ 14
መልመጃ አስራ ስድስት፡
ለሚከተሉት ቃላት ፍቺ ስጡ፡፡
ምሳሌ፡ ፈረሰ = ተናደ
ተደፋ= ፈሰሰ
1.ተሰራ
2.አጸዳ
3.በሰለ
4.መገበ
5.እሳት
ክፍለጊዜ 15
ክፍለጊዜ 16
መልመጃ አስራ ስምንት:
የሚከተለውን ፊደል በቅድም ተከተል
ደጋግማችሁ ጻፉ፡፡
ኸ ኹ ----- ----- ----- ----- ----
ኸ ኹ ----- ----- ----- ----- ----
ኸ ኹ ----- ----- ----- ----- ----
ክፍለጊዜ 17
3.ይኸው
4.ጩኽት
ክፍለጊዜ 18
መልመጃ፡ ሀያ
የሚከተሉትን አረፍተ ነገሮች ጻፏቸው፡፡
1.ህጻኑ እየዳኽ መጣ፡፡
2.የመኽር ወቅት ደረሰ፡፡
3. ጩኽቱ ይሰማል፡፡
4. ይኽው መምህሩ መጣ፡፡
ምዕራፍ ዘጠኝ
የግል ንጽህና
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
ሠንጋ ሰንጋ
ሠበረ ሰበረ
መልመጃ አንድ፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ሰፋ= ሰ ፋ ሰ ው= ሰው
ሰጋ= ሰ ጋ ሰ ማ= ሰማ
ሰባ= ሰ ባ ሰ ፊ= ሰፊ
ክፍለጊዜ 4
ሞክሼ ፊደላት ሡ ሱ
ሡ ሱ
ሡሪ ሱሪ
ሡቅ ሱቅ
መልመጃ ሁለት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ሱ ቅ= ሱቅ ሱ ፍ= ሱፍ
ሱ ሪ= ሱሪ ሱ ስ= ሱስ
ክፍለጊዜ 5
ሞክሼ ፊደላት ሢ ሲ
ሢ ሲ
ሢቃ ሲቃ
ሢባጎ ሲባጎ
መልመጃ ሶስት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
ሲ ባ= ሲባጎ ሲ ሶ= ሲሶ
ሲ ቃ= ሲቃ ሲ ል= ሲል
ክፍለጊዜ 6
ሞክሼ ፊደላት
ሣ ሳ
ሣ ሳ
ሣር ሳር
ሣንቲም ሳንቲም
ክፍለጊዜ 7
ሞክሼ ፊደላት ሤ ሴ
ሤ ሴ
ሤት ሴት
ሤረኛ ሴረኛ
ሥ ስ
ሥ ስ
ሥሪት ስሪት
ሥሜት ስሜት
መልመጃ ስድስት፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
1. ስራዎች= ስራ-ዎች
2. ስምሽ= ስም-ሽ
3. ስምዋ= ስም-ዋ
4. ስጋህ = ስጋ-ህ
የተማሪ መጽሐፍ 106 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 9
ሞክሼ ፊደላት
ሦ ሶ
ሦ ሶ
ሦፋ ሶፋ
ሦል ሶል
መልመጃ ሰባት፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
1. ሶፋዎች= ሶፋ-ዎች
2. በሶህ= በሶ-ህ
3. ሶፋሽ= ሶፋ-ሽ
4. ላምዋ= ላም-ዋ
5. ኮትሽ = ኮት-ሽ
ክፍለጊዜ 10
ውህድ ድምጾች
ሏ ሟ ሯ ሷ
ክፍለጊዜ 11
ውህድ ድምጾች
ሿ ቋ ቧ ቷ
ሿሿ ቋንቋ ቧንቧ ፊቷ
የተማሪ መጽሐፍ 108 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 12
ውህድ ድምጾች
ቿ ኗ ኟ ኳ
ቿቿ ኗሪ ሞኟ ኳስ
መልመጃ አስር፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
1.ኳስህ= ኳስ-ህ
2.ኳስሽ= ኳስ-ሽ
3.የኳስ= የ-ኳስ
ክፍለጊዜ 13
ውህድ ድምጾች
ዟ ዧ ዷ ጇ
ዟሪ ዧዧ ዘመዷ እጇ
መልመጃ አስራ አንድ፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
1. ስራው= ስራ-ው
2. ዟሪው= ዟሪ-ው
3.ስምህ= ስም-ህ
ክፍለጊዜ 14
ውህድ ድምጾች
ጧ ጯ ጿ Ð
ጧፍ ፏፏቴ ጯሂ ጿሚ
ክፍለጊዜ 15
ውህድ ድምጾች
ኋ ጓ
ኋላ ጓንት
መልመጃ አስራ ሁለት፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡
1. የጓንት= የ-ጓንት
2. በጓንት= በ-ጓንት
3. ከኋላ= ከ-ኋላ
4. በኋላ= በ-ኋላ
ክፍለጊዜ 16
ትምህርት አራት፡ ቃላት
መልመጃ፡ አስራ ሶስት
‹‹ሀ›› ን ከ ‹‹ለ›› ጋር አዛምዱ
“ሀ” “ለ”
ሱቅ ሣል
ሲል ሦል
ሳል ሥቅ
ስቅ ሡቅ
ሶል ሢል
ክፍለጊዜ 17
ትምህርት አምስት፡ ጽሕፈት
መልመጃ ፡ አስራ አራት
የሚከተሉትን ቃላት ደግማችሁ ጻፉ፡፡
ምዕራፍ አስር
የቤት እንሰሳት
ክፍለጊዜ 1
ክፍለጊዜ 2
ክፍለጊዜ 3
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
ሞክሼ ፊደላት
አ ዐ
አ ዐ
አይን ዐይን
የተማሪ መጽሐፍ 115 1ኛ ክፍል
አማርኛ
አውድ ዐውድ
1. አበባ= አ በ ባ 1. አ ይ ብ= አይብ
2. አህያ= አ ህ ያ 2. አ ው ሬ= አውሬ
3. አሳማ= አ ሳ ማ 3. አ ከ መ= አከመ
ክፍለጊዜ 4
ሞክሼ ፊደላት
ፀ ጸ
ፀ ጸ
ፀሀይ ጸሀይ
ፀደይ ጸደይ
ክፍለጊዜ 5
ሞክሼ ፊደላት
ኡ ዑ
ኡ ዑ
ኡደት ዑደት
ኡኡታ ዑዑታ
ክፍለጊዜ 6
ሞክሼ ፊደላት
ፁ ጹ
ፁ ጹ
ንፁህ ንጹህ
መነጠል ማጣመር
1.ገሰፁ= ገ ሰ ፁ 1.አ ፀ ዱ= አፀዱ
ክፍለጊዜ 7
ሞክሼ ፊደላት
ኢ ዒ
ኢ ዒ
ኢላማ ዒለማ
ኢታና ዒታና
መልመጃ አምስት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
1.ኢታና= ኢ ታ ና 1.ኢ ላ ማ= ኢላማ
2.ሰኢድ= ሰ ኢ ድ 2.ኢ ብ ሳ= ኢብሳ
ክፍለጊዜ 8
ሞክሼ ፊደላት
ፂ ጺ
ፂ ጺ
አናፂ አናጺ
አማፂ አማጺ
መልመጃ ስድስት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
1.ጺምህ= ጺ ም ህ 1.አ ማ ፂ= አማፂ
2.አናጺ= አ ና ጺ 2.አ ና ፂ= አናፂ
ክፍለጊዜ 9
ሞክሼ ፊደላት
ኣ ዓ
ኣ ዓ
የተማሪ መጽሐፍ 120 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ኣለሙ ዓለሙ
ኣመት ዓመት
መልመጃ ሰባት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
1. ዓመት= ዓ መ ት 1. ዓ የ ለ= ዓየለ
2. ዓለም= ዓ ለ ም 2. ዓ መ ል= ዓመል
3. ዓደም= ዓ ደ ም 3. በ ዓ ል= በዓል
ክፍለጊዜ 10
ሞክሼ ፊደላት
ፃ ጻ
ፃ ጻ
ፃድቅ ጻድቅ
መልመጃ ስምንት፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
የተማሪ መጽሐፍ 121 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ክፍለጊዜ 11
ሞክሼ ፊደላት
ኤ ዔ
ኤ ዔ
ኤሊ ዔሊ
ኤልሳ ዔልሳ
መልመጃ ዘጠኝ፡ መነጠልና ማጣመር
መነጠል ማጣመር
1.ኤድስ= ኤ ድ ስ 1.ኤ ደ ን= ኤደን
2.ኤሊዋ= ኢ ሊ ዋ 2.ኤ ል ሳ= ኤልሳ
ክፍለጊዜ 12
ሞክሼ ፊደላት
ፄ ጼ
ፄ ጼ
ግሳፄ ግሳጼ
መልመጃ አስር፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
1.ለኤባ= ለ-ኤባ 3.የሳባ= የ-ሳባ
2.ከሮቤ= ከ-ሮቤ 4.ገዛሽ= ገዛ-ሽ
ክፍለጊዜ 13
ሞክሼ ፊደላት
እ ዕ
እ ዕ
እለት ዕለት
እሳት ዕሳት
መልመጃ አስራ አንድ፡ ቅጥያዎችን ለዩ፡፡
1.ፀዳች= ፀዳ-ች 3.የፀዳ= የ-ፀዳ
2.በእሳቱ= በ-እሳት 4.ከፀዳ= ከ-ፀዳ
ክፍለጊዜ 14
ሞክሼ ድምጾች
ፅ ጽ
ፅዳት ጽድ
ፅናት ጽናት
ምንባብ
ቦንቱ ውሻ አላት፡፡ አብረው ኳስ
ይጫወታሉ፡፡ አንዳንዴም ይሯሯጣሉ፡፡
ለውሻዋ ምግብ ትሰጣታለች፡፡ ውሃ
ታቀርብላታለች፡፡ ቤቷንም ታጸዳላታለች፡፡
ክፍለጊዜ 15
ሞክሼ ድምጾች
ኦ ዖ
ኦ ዖ
ኦና ዖና
ምንባብ
ድመት የቤት እንሰሳ ናት፡፡
ከሰው ጋርም ትኖራለች፡፡ ወተት
በጣም ትወዳለች፡፡አይጥም ታድናለች፡፡
ከልጆች ጋር ትጫወታለች፡፡
ክፍለጊዜ 1
6
ሞክሼ ፊደላት
ፆ ጾ
ፆ ጾ
ፆም ጾም
የተማሪ መጽሐፍ 126 1ኛ ክፍል
አማርኛ
ምንባብ
አቶ ግርማ ላም አላቸው፡፡
ጠዋትና ማታ ያልቧታል፡፡
በደንብ ይቀልቧታል፡፡
ጤናዋንም ይንከባከባሉ፡፡
ብዙ ወተትም ትስጣቸዋለች፡፡
ክፍለጊዜ 17
ክፍለጊዜ 18
3. ፀደቀ=
ለ.ፊደላትን አጣምራችሁ ጻፉ፡፡
ምሳሌ፡ በ ረ ት= በረት
1. በ ቅ ሎ=
2. ፅ ዳ ት=
3. ግ መ ል=