You are on page 1of 94

አማርኛ

ሦስተኛ ክፍል

እንደ ሁለተኛ ቋንቋ


የተማሪው መጽሐፍ
ለመፅሐፉ ሊደረግ ስለሚገባው የአያያዝ
ጥንቃቄ
የመማሪያ መፅሀፋችሁ የትምህርት ቤቱ ንብረት ቢሆንም እንደራሳችሁ ንብረት መያዝ
ይኖርባችኋል፡፡ እንዳይጠፋም ጥንቃቄ አድርጉ፡፡

1. መፅሀፉን በቀላሉ እንዳይበላሽ በጠንካራ ወረቀት ሸፍኑት

2. መፅሐፉን ደረቅና ቆሻሻ በሌለበት ቦታ አስቀምጡት፡፡

3. መፅሀፉን ለመጠቀም ስትፈልጉ እጃችሁን አፅዱ፡፡

4. በመፅሀፉ ሽፋንም ሆነ የውስጥ ገፆች ላይ በፍፁም አትፃፉ፤ ስዕሎችንም አትሳሉ፡፡

5. ለመፅሀፉ ገ ፅ መለያ ወይም እልባት ስትፈልጉ ጠንካራ ወረቀት ወይም ክር


ተጠቀሙ እንጂ ገፁን አትጠፉ፡፡

6. በመፅሀፍ ውስጥ ያሉትን ገልፆች ወይም ስዕሎች ገንጥላችሁ አታውጡ፡፡

7. የመፅሀፉ ሽፋን ወይም ገ ፅ ከተገነጠለ በማስትሽ አያይዙ፡፡

8. መፅኀፉ ቦርሳ ውስጥ ሲገባና ሲወጣ እንዳይጨማደድ ጥንቃቄ ማድረግ፡፡

9. መፅሀፉን ለሌላ ሰው ስታውሱም ሆነ ስትዋሱ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡

10. መፅሀፉን ስትገልጡት ሽፋንና ገፁ እንዳይገነጣጠል፡፡

I
አማርኛ
እንደ ሁለተኛ ቋንቋ
የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ
3ኛ ክፍል

አዘጋጆች፡-
ገነት ሽኩር አብዲ/MA/
ሪሃና ይስሃቅ ጀማል/BA/
ፋጡማ ሰኢድ ይመር/MA/
ደመቀ ወንድሙ በዳዳ/BA /
ሌይአውት ዲዛይነር፡-
ሀይለጊዎር ጊ ስ ተመስገን
3

II
መልዕክት ለወላጆች
ይህ መፅሃፍ አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋቸው ለሆኑ ለኦሮምኛ ተናጋሪ
ተማሪዎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡
የተማሪዎቹን የማዳመጥና የመናገር ፣የማንበብና የመፃፍ ችሎታቸውን
ለማሳደግ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የሦስተኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ
መፅሀፍ ነው፡፡
መፅሀፉ መነሻ ያደረገው ህፃናት ሁለተኛ ቋንቋን እንዴት እንደሚማሩ
የሚጠቁሙ ጥናቶችንና የቋንቋ መሰረታዊ ባህሪያቶችን ነው፡፡
የሦስተኛ ክፍል የተማሪ የመማሪያ መፅሃፍ ሲዘጋጅ የተማሪዎች ዕድሜ፣
የትምህርት ደረጃ፣ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ብቃትና ለአማርኛ ቋንቋ ያላቸው
ተጋላጭነትን ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡
ይህ መፅሃፍ ለሦስተኛ ክፍል ሲዘጋጅ የመጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን
የክፍል ውስጥ ሂደቱ በመምህሩ/ሯ ግንባር ቀደም መሪነት የሚተገበር
ይሆናል፤ ነገር ግን መጽሃፉ የተማሪ መማሪያ በመሆኑ ተማሪዎቹን ማገዝ
የሚፈልግ ቤተሰብ ፣ጓደኛ ፣ ወይም ሌላ አጋር ጭምር መጠቀም
እንዲችል ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡

III
ማውጫ
ምዕራፍ አንድ:- ሰላምታ መለዋወጥ ገጽ

ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 1
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 1
ክፍል ሦስት፡-ማዳመጥና መናገር 2

ክፍል አራት፡-ማንበብና መጻፍ
5

ምዕራፍ ሁለት:-
ባለሁለት ፊደል ቃላት 10

ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 10

ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 11


ክፍል ሶስት፡- ማዳመጥና መናገር 14

ክፍል አራት፡- ማንበብና መጻፍ 14



ምዕራፍ ሦስት:- ራስን መግለጽ
16


ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 16

ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 17



IV
ምዕራፍ አራት:- ትዕዛዝና መመሪያ 20

ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 20

ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 21

ክፍል ሶስት፡- ትዕዛዝ መፈጸም 23


ምዕራፍ አምስት:-
ስዕሎችን መግለጽ
24

ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 24

ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 25



ምዕራፍ ስድስት፡- ፊደላትን መነጠልና ማጣመር
29
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 29

V
ምዕራፍ ሰባት፡- ተዘውታሪ ቃላት 36
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 36
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 37
ክፍል ሶስት፡- ማዳመጥና መናገር 39
ክፍል አራት፡- ማንበብና መጻፍ 39

ምዕራፍ ስምንት፡- የሰውነት ክፍሎች 43


ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 43
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 44
ክፍል ሶስት፡- ማዳመጥና መናገር 47
ክፍል አራት፡- ማንበብና መጻፍ 48

ምዕራፍ ዘጠኝ፡- ቤተሰብ 52


ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 52
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 53
ክፍል ሶስት፡- ማዳመጥና መናገር 56
ክፍል አራት፡- ማንበብና መጻፍ 56

VI
ምዕራፍ አስር ፡- ምግብ 60
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 60
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 61

ክፍል ሶስት፡- ማዳመጥና መናገር 64
ክፍል አራት፡- ማንበብና መጻፍ
64
ክፍል አምስት፡- ማዳመጥ መናገር 67
ክፍል ስድስት፡- ማንበብና መጻፍ 67
ክፍል ሰባት፡- ማዳመጥና መናገር 69
ክፍል ስምንት፡- ማንበብና መጻፍ 70
ክፍል ዘጠኝ፡- ማዳመጥና መናገር 72
ክፍል አስር፡- ማንበብና መጻፍ 72

ምዕራፍ አስራ አንድ፡- አካባቢን መግለጽ


75

ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 75
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 76

ምዕራፍ አስ ራ ሁለት፡-ቀለማትን መለየት


79
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር 79
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ 80

VII
የ3ኛ ክፍል የአማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ የተማሪው መጽሃፍ የይዘት ማሳያ

ገጽ 1-9 10-15 16-19 20-24 25-28 29-34 35-42 43-48 49-56 57-68 69-74 75-78 79-80 81-83
ምእራ ሰላምታ ባለ ሁለት ራስን ተእዛዝና ስእሎችን ፊደላትን ተዘውታሪ የቃላት ቤተሰብ ምግብ አካባቢን መግለፅ ቀለማትን ግብየይት ቤት
ፍ መለዋወ ፊደል መግለፅ መመሪያ መግለጽ መነጠልና ቃላት ግንዛቤ 9 10 11 መለየት 13 አይነቶች
ጥ ቃላት 3 4 5 ማጣመር 7 8 12 14
1 2 6
ማዳመ ፊደላትን ሆሄያትን ፊደላትን ታማኙ ውሻ የቤት መነጠልና የሰውነት -ቀናትን ሰል -ምግብ .ነጽህና የ ተግባራትን ጭውውት ቃላትን
ጥ ከነ ከነእርባታ ከነእርባታ ሆሄያትን እንስሳት ማጣመር ክፈሎችን፤ -ወራትን ቤተሰብ .ፊደላትን ፊደል ገበታ ማዳመጥ ማዳመጥ ማዳመጥ
እርባታቸ ቸው ቸው ከነእርባታቸ ስሞችና ፊደላትን ተዘውታሪ ወቅቶችን .የቡና አፈላል ማዳመጥ ድርብ ድምጽ .ቃላትን
ው ማዳመጥ ማዳመጥ ው ፊደላት ከነእርባታቸ ቃላትን ፤ ፊደላትን .ፊደላት .ድርብ ፊደላትን ማዳመጥ ማዳመጥ
ማዳመጥ ለ፣አ፣ከ ሰላምታ ማዳመጥ ሲነበቡ ው ፊደላትን ሲነበቡ ሲነበብ ድምጽ
በ፣ሰ.ሸ፣ ማዳመጥ (ደ፣ጀ) ማዳመጥ ማዳመጥ ያዳምጣሉ ማዳመጥ ሲነገር ፊደላትን
ከ (ገ፣ሐ) ነ፣ኘ፣ተ፣ቸ ማዳመጥ ማዳመጥ
ዐ፣ፀ፣ወ፣መ ሀ፣ሠ፣ረ፣

መናገር ፊደላትን ፊደላትን ፊደላትን ፊደላትን ፊደላትን ፊደላትን የሰውነት ፊደላትን ስል -ምግብ ድርብ ድምጽ ቀለማትን በቃል መልስ የቤት
ከነ ከነእርባታ መጥራት ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ክፈሎችን፤ ከነእርባ .ቤተሰብ .ፊደላትን ፊደላትን መናገር መመለስ አይነቶችን
እርባታቸ ቸው የስላምታ ው ው ው ተዘውታሪ ታቸው .ቡና ማዳመጥ ከነእርባታቸው .ቃላትን ነጠላ መናገር
ው መጥራት ንግግር መጥራት መጥራት መጥራት ቃላትን ፤ መጥራት አፈላል .ድርብ መናገራሉ መትራት ቁጥሮችን
መጥራት ለ፣አ፣ኸ መናገር ደ፣ጀ (ጸ፣ጰ) (ገ፣ሐ) ፊደላትን መናገር .ተግባራትን የልብስ
ድምጽ
በ፣ሰ፣ሸ፣ ይናገራሉ (ፐ፣የ) መናገር አይነቶችን
.ፊደላትን ፊደላትን
ከ ነ፣ኘ፣ተ፣ቸ መናገር
መጥራት መናገር
ዐ፣ፀ፣ወ፣መ ሀ፣ሠ፣ረ፣

ማንበ ፊደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፊደል ገበታን ቃላትን ምልልስ አባይ
ብ ከነ ከነእርባታ ከነእርባታ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታ ከነእርባታ ከነእርባ ማንበብ ማንበብና ማንበብ የሚለውን
እርባታቸ ቸው ቸው ው ው ው ው ቸው ቸው ታ ድርብ ድምጽ ምንባብ
ው ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ቸው ፊደላትን ማንበብ
ማንበብ (ለ፣አ፣ኸ ) (ዘ፣ዠ) (ደ፣ጀ ) (ጸ፣ጰ) (ገ፣ሐ) (ነ፣ኘ፣ተ፣ቸ (ፐ፣የ) ዐ፣ፀ፣ወ፣መ ማንበብ ማንበብ
በ፣ሰ፣ሸ፣ (ሀ፣ሠ፣
ከ ረ፣ፈ
መፃፍ ፊደላትን ፊደላትን ፊደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን ፈደላትን የፊደል ገበታን ቃላትን ልብስ ቃላትን
ከነ ከነ ከነ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታቸ ከነእርባታ ከነእርባታ ከነእርባ ድርብ ድምጽ መፃፍ አይነቶችን መጻፍ
እርባታቸ እርባታቸ እርባታቸ ው ው ው ው ቸው ቸው ታ ፊደላትን መፃፍ
ው መፃፍ ው መፃፍ ው መፃፍ መፃፍ መጻፍ መጻፍ መጻፍ መጻፍ መጻፍ ቸው .የሰውነት ክፍሎችን ነተላና ብዙ
(በ፣ሰ፣ሸ፣ ( ለ፣አ፣ኸ ) ( ዘ፣ዠ ) (ደ፣ጀ ) (ጸ፣ጰ) (ገ፣ሐ) (ነ፣ኘ፣ተ፣ቸ (ፐ፣የ) ዐ፣ፀ፣ወ፣መ መጻፍ መፃፍ ቁጥሮችን
ከ) (ሀ፣ሠ፣ መፃፍ
ረ፣ፈ)

VIII
በ፣ሰ፣ሸ፣ከ ን
ቃላት በነ ለ፣አ፣ኀ በ(ዘ፣ዠ) በ(ደ፣ጀ ) በ(ጸ፣ጰ) በ(ገእናሐ) በ(ነ፣ኘ፣ተ፣ቸ በ(ፐ፣የ) በ(ዐ፣ፀ፣ወ፣ በ(ሀ፣ሠ፣ ኣርፍተ ነገርን የተውላተ ነጠላና ብዙ ፆታ
በመጠቀም
የተመሰረቱ የተመሰረ የተመሰረቱ የተመሰረቱ የተመሰረቱ የተመሰረቱ የተመሰረቱ መ) ረ፣ፈ)እና በቃላት ስም ቁትሮችን አመልካች
የተመሰረቱትነ
ቃላትን ቱ ቃላትን ቃላትን ቃላትን ቃላትን ቃላትን ቃላትን የተመሰረቱ ድርብ ማሟላት ቃላትን መፃፍ ቃላትን
ቃላት
ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ማንበብ ቃላትን ቃል መጠቀም መፃፍ
ማንበብና
መፃፍ፣ መፃፍ፣ መፃፍ፣ መፃፍ፣ መፃፍ፣ መፃፍ፣ መፃፍ፣ ማንበብ የተመሰረ .ፆታ
መፃፍ
አዲስቃል አዲስቃል አዲስቃል አዲስቃል አዲስቃል አዲስቃል አዲስቃል መፃፍ፣ ቱ የሚገልጹ
መመስረት መመስረት መመስረት መመስረት መመስረት መመስረት መመስረት አዲስቃል ቃላትን ቃላትን
መመስረት ማንበብ መፃፍ
መፃፍ (መተቀም)
መመስረ

ሰዋሰ -- - ዓርፍተ ነገርን ዓርፍተ ዓርፍተ ዓርፍተ
ው መመስረት ነገሮችን ነገሮችን ነገሮችን
መመስረት በተውላጠ ማሟላት
ስሞች
ማሟላት

IX
ምዕራፍ
አንድ
ሰላምታ መለዋወጥ
ክፍል አንድ፡-ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ ፡ - ሰላምታ መለዋወጥ

ስዕል 1፡- መምህርቷ ከሴት ተማሪዎች ጋር ሰላምታ ስትለዋወጥ

ስዕል 2፡- መምህሩ ከወንድ ተማሪዎች ጋር ሰላምታ ሲለዋወጡ)


ተግባር ሁለት:- መምህራችሁ የ ‹‹በ›› እና የ‹ ሰ›› ን ፊደላት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ
አዳምጡ፡፡

በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ተግባር ሶስት፡- ከመምህራችሁ በመቀጠል የ ‹‹በ›› እና ‹‹ሰ››ን ሆሄያት በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ክፍል ሁለት፡-ማንበብና መፃፍ
ተግባር አንድ፡-‹‹በ›› እና ‹‹ሰ›› ን በቃላችሁ አንብቧቸው፡፡

በ ቡ ቢ ባ ቤ ብቦ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ተግባር ሁለት፡- የ ‹‹በ››ን እና የ ‹‹ሰ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው ፃፉ፡፡

በ -- -- -- -- -- --
ሰ -- -- -- -- -- --
መዝሙር
ተግባር ሦስት፡- መምህር/ት ፊደላትን ለማስተማር የተዘጋጀውን ‹‹መዝሙር››
ከመምህሩ መምሪያ ላይ ያለማምዷዋቸው፡፡
ተግባር አራት ፡- ፊደላትን ከስዕል ጋር በማጣመር አንብቡ፡፡


በ- ሰ-
2

ቡ- ሱ-

ቢ- ሲ-

ባ- ሳ-

ቤ- ሴ-

ብ- ስ-

ቦ-
ሶ-

3
ተግባር አምስት፡- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. በሶ

2. ሳበ

3. ሳሳ

4. ባባ

5. ሲሶ

ተግባር ስድስት፡- የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡

1. ሰባ

2.ቢላ

3.ስስ

4.ብስ

5.በሳ

ተግባር ሰባት፡-- ‹‹ በ›››› እና‹‹‹‹ሰ›››› ን በመጠቀም ባለ ሁለት ፊደል ቃላት መስርቱ፡፡


‹‹
ምሳሌ፡- በሶ

1. ----------

2. ----------

3. ----------

4. ----------
4
ክፍል ሦስት፡- ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡-መምህራችሁ የ ‹‹ሸ›› እና ‹‹ ከ ›› ን ሆሄያት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ


አዳምጡ፡፡

ሸ ሹ ሺ ሻ ሼሽ ሾ
ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ
ተግባር ሁለት፡--ከመምህራችሁ በመቀጠል የ‹‹ ሸ›› እና ‹‹ከ›› ን ሆሄያት በቃላችሁ
ጥሯቸው፡፡

ክፍል አራት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡-የ‹‹ሸ››እና‹‹ከ›› ን ሆሄያት አንብቡ፡፡

ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ
ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ
ተግባር ሁለት፡- የ ‹‹ ሸ›› እና ‹‹ከ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው ፃፉ፡፡

ሸ --- --- --- --- --- ---


ከ --- --- --- --- --- --- 5
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎች ጋር በማጣመር ጥሩዋቸው፡፡

ሸ- ከ

ሹ- ኩ-



ሺ- ኪ-

6
ሻ- ካ-


ሼ- ኬ-


ሽ- ክ-

7

ሾ- ኮ-

ተግባር አራት፡- ከታች የቀርቡትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. ኬሻ

2. ሹካ

3. ሻሽ

4. ሽቦ

5. ክብ

8
ተግባር አምስት ፡-ከዚህ በታች የቀረቡትን ቃላት ጻፉ፡፡

1. ኮባ

2. ኩክ

3. ኪስ

4. ኬክ

5. ኩስ

ተግባር ስድስት፡- እስካሁን በተማራችሁት ፊደላት ቃላትን መስርቱ፡

ምሳሌ፡-በሳ

1. --------

2. --------

3. --------

4. --------

9
ምዕራፍ
ሁለት
ባለ ሁለት ፊደል ቃላት
ክፍል አንድ፡-ማዳመጥና መናገር
ተገባር አንድ ፡-- መምህራችሁ ባለ ሁለት ፊደል ቃላትን ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡
ሻሽ ሰራ

ሾላ ሱፍ

በሬ ኮባ

ቦቢ ኬሻ

ተግባር ሁለት ፡-- መምህራችሁየ‹‹ ለ››እና ‹‹አ››ን ሆሄያት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ


አዳምጡ፡፡

ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ
አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ
ተግባር ሦስት ፡--የ ‹‹ ለ›› እና ‹‹አ›› ን ሆሄያት በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ክፍል ሁለት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡- የ-‹‹ለ›› እና ‹‹አ›› ን ሆሄያት አንብቡ፡፡

ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ
አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ
ተግባር ሁለት፡--የ ‹‹ለ›› እና ‹‹አ›› ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ለ --- --- --- --- --- ---


አ --- --- --- --- --- ---
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎቹ ጋር በማጣመር ጥሩዋቸው፡፡

ለ- አ-

11
ሉ- ኡ-

ሊ-
ኢ-

ላ- ኣ-

ሌ- ኤ-

ል- እ-

12
ሎ- ኦ-

ተግባር አራት፡-- ከታች የቀረቡትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. ሉል

2. ሎሌ

3. ሊሾ

4. ሌባ

5. ኣሳ

ተግባር አምስት፡-የ ሚከተሉትን ቃላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

1. ኤሊ

2. አለ

3. አለበ

4. አሰሰ

5. አሎሎ
13
ተግባር ስድስት፡- እስካሁን በተማራችኋቸው ፊደላት ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ላባ

1. ---------

2. ---------

3. ---------

4. ---------

5. --------

ክፍል ሦስት፡-ማዳመጥና መናገ ር

ተግባር አንድ፡- መምህራችሁ የ ‹‹ኸ››ን ሆሄ ከነእርባታው ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡

ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ
ተግባር ሁለት፡-የ‹‹ኸ ››ሆሄ እና ዝርያዎቿን በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ
ክፍል አራት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡-መምህራችሁን ተከትላችሁ የ ‹‹ኸ›› ን ሆሄ ከነ ዝርያዎቹ አንብቡ፡፡

ኸ ኹ ኺኻ ኼኽ ኾ
14
ተግባር ሁለት፡-የ‹‹ኸ›› ን ሆሄ ከነ ዝርያዎቹ በደብተራችሁ ላይ ደጋግማችሁ ፃፉ፡፡

ኸ ---- ----- ------ ----- ------


ኹ ---- ----- ------ ----- ------

ኺ ----- ----- ----- ----- ------

ኻ ---- ----- ------ ----- ------

ኼ ---- ----- ------ ----- ------

ኽ ---- ----- ------ ----- ------

ኾ ---- ----- ------ ----- ------

15
ምዕራፍ
ሶስት
ራስን መግለፅ
ክፍል አንድ፡-ማዳመጥና መናገር
ተግባር አንድ፡-- ስምሽ/ ህ ማን ነው?
/
?
1. እድሜህ/ሽ ስንት ነው?

2. የስንተኛ ክፍል ተማሪ ነሽ/ህ?

3. የአባትህሽ ስም ማን ነው?

4. የእናትሽ/ህ ስም ማን ነው?

ተግባር ሁለት፡--መምህራችሁ የ ‹‹ዘ›› እና ‹ ዠ›› ን ሆሄያት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ

አዳምጡ፡፡

ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ
ዠ ዡ ዢዣዤ ዥዦ
ተግባር ሦስት፡- የ- ‹ዘ› እና ‹ዠ› ን ሆሄያት በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ
ዠ ዡ ዢ ዣዤ ዥዦ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡--የ‹‹ዘ›› እና ‹‹ዠ››ን ሆሄያት አንብቡ፡፡


ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ
ዠ ዡ ዢ ዣዤ ዥዦ
ተግባር ሁለት ፡-የ ‹‹ዘ›› እና ‹‹ዠ›› ን ሆሄያት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ዘ --- --- --- --- --- ---


ዠ --- --- --- --- --- ---
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎቹllጋር አጣምራችሁ ጥሯዋቸው፡፡

ዘ- ዠ - -------

ዡ - ---------
ዙ-

ዚ- ዢ - ---------

17

ዛ-
ዣ-


ዤ- --------
ዜ-


ዥ-
ዝ-

ዦ- ---------
ዞ-

ተግባር አራት፡-- በተማራችኋቸው ፊደላት የተመሰረቱትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. አዘዘ

2. አበዛ

3. ለዘዘ

4. ዘለለ

5. ሸለለ

ተግባር አምስት፡-- የሚከተሉትን ቃላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡


1. በላ

2. ለበሰ

3. ሳለ 18
4. ሰበሰበ

5. ከለከለ

ተግባር ስድስት፡-- እስካሁን በተማራችኋቸው ፊደላት በመጠቀም ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ከሳ ፣አዞ

1. -----------

2. ------------

3. ------------

4. ------------

5. ------------

19
ምዕራፍ
አራት
ትእዛዝና መመሪያ
ክፍል አንድ፡-ማዳመጥና መናገር
ተግባር አንድ፡-
- ተማሪዎች መምህራችሁ ከመምህሩ መምርያ ላይ የሚያነብላችሁን
ምንባብ በፅ ሞና አዳምጡ፡፡
ተግባር ሁለት፡-ባዳመጣችሁት ታሪክ ላይ በመመስረት የሚከተሉትን ጥያቄዎች
በቃል መልሱ፡፡
1. በዚህ ታሪክ ውስጥ ታማኙ ማነው ?

2. ተበዳሪው ማነው ?

3. አበዳሪው ማነው ?

4. ውሻው ምን አደረገ?

ተግባር ሦስት፡-- መምህራችሁ የ ‹‹ደ›› እና ‹‹ጀ›› ን ሆሄያት ከነ እርባታቸው ሲያነቡላችሁ


አዳምጡ፡፡

ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ
ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ
ተግባር አራት፡- የ ‹‹ደ›› እና ‹‹ጀ››ን ሆሄያትበቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ
ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ
ተግባር አንድ፡- የ ‹‹ደ›› እና ‹‹ጀ››ን ሆሄያት አንብቡ፡፡
-
ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ
ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ
ተግባር ሁለት፡- የ ‹‹ደ›› እና ‹‹ጀ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡
ደ --- --- --- --- --- ---
ጀ --- --- --- --- --- ---
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎቹ ጋር በማጣመር ጥሩዋቸው ፡፡


ደ - ጀ-

ጁ-
አማርኛ ዱ-
እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

ዲ ሀዲድ ጂ ጂ-
ዲ-
------------------
21

ዳ- ጃ-


ዴ- ጄ-


ድ- ጅ-


ዶ- ጆ-

ተግባር አራት፡-- የሚከተሉትን ቃላት አንብቧቸው፡፡

1. ደጅ
2. ድድ

3. ጀልባ

4. አለ

5. ዘለለ
ተግባር አምስት፡-- የሚከተሉትን ቃላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡
1. ካብ

2. ደለለ

3. ደለበ 22
4. አሸለበ

5. ልብስ
ተግባር ስድስት፡-- እስካሁን የተማራችኋቸውን ፊደላት በመጠቀም ቃላትን
መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- አደለ ፣ አበሰ


1. ------------

2. ------------

3. ------------
4. ------------

5. ------------

ክፍል ሦስት፡- ትእዛዝን መፈፀም


ቁጭ በል ! ሂድ !

ብድግ በል !
ሩጥ !

23
ምዕራፍ
አምስት
ስዕሎችን መግለፅ
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር
ተግባር አንድ፡-- የሚከተሉትን የቤት እንስሳት ስዕሎች አይታችሁ ስማቸውን

ተናገሩ፡፡


ተግባር ሁለት፡ -መምህራችሁ የ ‹‹ጸ›› እና ‹‹ጰ›››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው ሲያነቡላችሁ
-

አዳምጡ፡፡

ጸ ጹ ጺ ጻ ጼጽጾ
ጰ ጱ ጲ ጳ ጴጵጶ
ተግባር ሁለት፡--የ ‹‹ጸ›› እና ‹‹ጰ››ን ሆሄያት በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ጸ ጹ ጺ ጻ ጼጽጾ
ጰ ጱ ጲ ጳ ጴጵጶ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ
ተግባር አንድ፡--የ ‹‹ ጸ›› እና ‹‹ጰ›› ን ሆሄያት አንብቡ፡፡

ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ
ጰ ጱ ጲ ጳ ጴ ጵ ጶ 25
ተግባር ሁለት፡-- የ ‹‹ ጸ›› እና ‹‹ጰ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ጸ --- --- --- --- --- ---


ጰ --- --- --- --- --- ---
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎቹ ጋር በማጣመር ጥሯቸው፡፡

ጸ-
ጰ -

ጹ- ጱ-

ጺ- ጲ-

ጻ- ጳ-

26
ጼ-
ጴ-

ጽ -
ጵ-

ጾ- ጶ-

ተግባር አራት፡- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡


1. ጸበል
2. ጽድ
3. ከለላ
4. አደለ
5. በሰለ
ተግባር አምስት፡- የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡
1. አሸ
2. ሸለለ
3. ዘለለ
4. በከለ
5. ጸዳ 27
ተግባር ስድስት:- ቀጥሎ በተሰጣችሁ ምሳሌ መሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ለዘበ ፣ አዘለ


1. ---------------

2. ---------------

3. ---------------

4. ---------------

5. ---------------

28
ምዕራፍ
ስድስት
ፊደላትን መነጠልና
ማጣመር
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መ ናገር
ተግባር አንድ፡--ፊደላትን መነጠልና ማጣመር

ዱ ቤ ዱቤ

ዳ ቦ ዳቦ

ቡ ቡ ቡቡ

በ ላ በላ

ከ ሳ ከሳ

ዛ ለ ዛለ

ለ ካ ለካ

ካ በ ካበ
ዱቤ ዱ ቤ

ዳቦ ዳ ቦ

ቡና ቡ ና

በላ በ ላ

ከሳ ከ ሳ

ዛለ ዛ ለ

ለካ ለ ካ

ካበ ካ በ

ተግባር ሁለት፡--መምህራችሁ የ ‹‹ጠ›› ፣‹‹ጨ››እና‹‹ሐ›› ን ሆሄያት ከነእርባታቸው


ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡

ጠ ጡጢ ጣ ጤ ጥ ጦ
ጨጩጪጫጬጭጮ
ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ

30
ተግባር ሦስት:--የ ‹‹ ጠ››፣ ‹‹ ጨ››እና ‹‹ሐ›› ን ሆሄያት ከነእርባታቸው
በቃላችሁ ተናገሩ፡፡
ጠ ጡጢ ጣ ጤ ጥ ጦ
ጨጩጪጫጬጭጮ
ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ
ተግባር አንድ፡--የ ‹‹ጠ››፣‹‹ጨ›› እና ‹‹ሐ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው አንብቡ፡፡

ጠ ጡጢ ጣ ጤ ጥ ጦ
ጨጩጪጫጬጭጮ
ሐ ሑ ሒሓ ሔ ሕ ሖ
ተግባር ሁለት፡--‹‹ የ ጠ›› ፣‹‹ጨ›› እና ‹‹ሐ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸውllአሟልታችሁ
በደብተራችሁ ላይ ፃፉ
ጠ --- --- --- --- --- ---
ጨ --- --- --- --- --- ---
ሐ ---- --- --- --- --- ---
ተግባር ሶስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎች ጋር በማጣመር ጥሯቸው፡፡

ጠ - ጨ - ሐ -

31

ጡ - ጩ - ሑ -

ጢ - ጪ - ሒ-

ጣ -
ጫ - ሓ-

ጤ - ጬ - ሔ-

ጥ-
ጭ - ሕ -

ጦ - ጮ - ሖ-


32
ተግባር አራት፡- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. ላጨ

2. ጩቤ

3. ሔደ

4. ሰላጣ

5. ጠባ

ተግባር አምስት:-- የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡

1. ቡጢ

2. ጠጣ

3. ጮማ

4. ሐሰት

5. በከለ

ተግባር ስድስት:-በተሰጣችሁ ምሳሌ መሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ጫካ ፣ ጨጨብሳ ፣ሐብል

1. ---------- 4. ----------
2. ----------
5. ----------
3. ---------- 33
ሐ -

ሑ -

ሓ -
ሒ -





34
ሔ -


ሕ -

ሖ -

35
ምዕራፍ
ሰባት
ተዘውታሪ ቃላት
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር
ተግባር አንድ:-- መምህራችሁ የ ‹‹ነ›› ‹‹ኘ ›› እና ‹‹ገ›› ን ሆሄያት ከነዝርያቸው
ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡

ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ
ኘ ኙ ኚ ኛ ኜኝ ኞ
ገ ጉ ጊ ጋ ጌግ ጎ
ተግባር ሁለት፡-- የ ‹‹ነ››፣ ‹‹ኘ››እና ‹‹ገ›› ን ሆሄያት ከነ እርባታቸው በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ
ኘኙ ኚ ኛ ኜ ኝ ኞ
ገጉ ጊ ጋ ጌግ ጎ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡--የ ‹‹ነ››፣‹‹ኘ››እና ‹‹ገ››ን ሆሄያት ከነ እርባታቸው በቃላችሁ አንብቧቸው፡፡

ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ
ኘ ኙ ኚ ኛ ኜ ኝኞ
ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ

ተግባር ሁለት፡-- የ ‹‹ነ›› ፣ ‹‹ኘ›› ‹‹ገ››ን ሆሄያት ከነ እርባታቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ነ --- --- --- --- --- ---


ኘ --- --- --- --- --- ---
ገ --- --- --- --- --- ---
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎቹ ጋር አጣምራችሁ ጥሩ ፡፡

ነ - ኘ -

37

ኑ- ኙ-

ኒ-
ኛ -

ና-

ኜ -

ኔ-

ን- ኝ-

ኖ- ኞ-

38
ገ - ጌ -

ጉ -
ግ -

ጊ - ጎ -

ጋ -

ክፍል ሦስት፡- ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡-- የሚከተሉትን ቁጥሮች መምህራችሁ ሲያነቡላችሁ ካዳመጣችሁ


በኋላ ደግማችሁ ተናገሩ፡፡

39
1 አንድ 7 ሰባት 13 አስራ ሦስት 18 አስራ ስምንት
2 ሁለት 8 ስምንት 14 አስራ አራት 19 አስራ ዘጠኝ
3 ሦስት 9 ዘጠኝ
15 አስራ አምስት 20 ሀያ፤30፤40፣50
4 አራት 10 አስር
16 አስራ ስድስት ፣60፣70፣80፣90፣100
5 አምስት 11 አስራ አንድ
17 አስራ ሰባት
6 ስድስት 12 አስራ ሁለት
ተግባር ሁለት፡--መምህራችሁ የ ‹‹ተ›› እና ‹‹ቸ›› ን ሆሄያት ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡

ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ
ቸ ቹ ቺ ቻ ቼ ች ቾ
‹‹ ›› ‹‹ ›› ሆሄያት በቃላችሁ
ተግባር ሦስት፡--ከመምህራችሁ በመቀጠል የ --ተ--እና--ቸ--ን
ጥሯቸው፡፡
ክፍል አራት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡- የ- ‹‹ተ›› እና ‹‹ቸ››ን ሆሄያት ከነእርባታቸው በቃላችሁ አንብቡ፡፡

ተ ቱ ቲ ታ ቴትቶ
ቸ ቹ ቺ ቻ ቼችቾ

ተግባር ሁለት፡--የ‹‹ተ›› እና ‹‹ቸ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ተ --- --- --- --- --- ---


ቸ --- --- --- --- --- ---

ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎች ጋር አጣምችሁ ጥሯቸው ፡፡
40

አማርኛ
አማርኛ እንደእንደ
ሁለተኛሁለተኛ
ቋንቋቋንቋ አንደኛ አንደኛ
ክፍል ክፍል


ቴ ቼ
ተ- ቹ-

ቱ - ቺ -

ቲ- ቸ-

ቻ-
ታ -


ቴ- ቼ -ቼ

ት- ች-

ቶ- ቾ-

41
ተግባር አራት፡-- ቀጥሎ ያሉትን ቃላት አንብቡ፡፡
1 ተቸ
2 ቻለ
3 ቸበቸበ
4 አቻ
5 ቱባ
ተግባር አምስት፡-- የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡
1. ቸኮለ
2. ተሳሳተ
3. ቤት
4. በለተ
5. ተከለ
ተግባር ስድስት፡-- በተማረችሁት ሆሄያት ላይ በመመሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡
ምሳሌ፡- ቸለሰ፣ ቱታ

1. ------------

2. -------------

3. -------------

4. -------------

5. -------------
ተግባር ሰባት፡-- ተቃራኒ ቃላትን አንብቡ፡፡

1. ወፍራም --- ቀጭን


2. አጭር --- ረጅም
3. ነጭ --- ጥቁር
4. ትልቅ --- ትንሽ
5. ጣፋጭ --- መራራ 42
ምዕራፍ
ስምንት
የሰውነት ክፍሎች
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር
ደ ሁለተኛ ቋንቋ
ምዕራፍ 6
ተግባር አንድ፡--የሚከተሉትን የሰውነት ክፍሎች ስም ጥሩ፡፡

/
9 1
2
8
3
12
11

13
7
4

5
10

ውነትህ አካላት ምን ታደርጋለህ ?


ተግባር ሁለት፡--የአካል ክፍሎችን ጥቅም ተናገር / ሪ
ምሳሌ፡-1/ በአእምሮዬ አስባለሁ፡፡
2/ በጆሮዬ እሰማለሁ፡፡

1/ በአፍንጫዬ ---------------------፡፡
2/ በምላሴ --------------------------፡፡
3/ በእጆቼ --------------------------፡፡
4/ በዓይኖቼ -----------------------፡፡

5/ በእግሮቼ -----------------------፡፡

ተግባር ሦስት፡- የ- ‹‹ቀ›› እና ‹‹ኀ›› ን ሆሄያት መምህራችሁ ከነእርባታቸው


ሲያነቡላችሁ አዳምጣችሁ ጥሩ፡፡ -

ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ
ኀ ኁ ኂ ኃ ኄ ኅ ኆ
ክፍል ሁለት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡-- የ ‹‹ቀ››እና‹‹ኀ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በቃላችሁ አንብቡ፡፡

ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ
ኀ ኁ ኂ ኃ ኄኅ ኆ
44
ተግባር ሁለት፡- የ ‹‹ ቀ›› እና ‹‹ኀ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ቀ ----- ----- ---- ---- ---- ----


ኀ ----- ----- ---- ---- ---- -----
ተግባር ሦስት፡-- ፊደላትን ከስዕሎች ጋር አጣምራችሁ ጥሯቸው፡፡

ቀ - ኀ-

ቁ -
ኁ -

ቂ - ኂ-

ቃ -
ኃ -

45
ቄ - ኄ -

ቅ - ኀ -

ቆ - ኆ-

ተግባር አራት፡-- የሚከተሉትን ቃላት ደጋግማችሁ አንብቡ፡፡
1. ቀደደ

2. ቀለበ

3. በቀለ

4. ቆሰለ

5. ቆቅ

46
ተግባር አምስት፡-የሚከተሉትን
- ቃላት ፃፉ፡፡

1. ቃል

2. ቀለለ

3. ኮሰሰ

4. ቀደሰ

5. ኮበለለ

ተግባር ስድስት፡-- በምሳሌው መሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ቀበቶ፣ ቅቤ

1. ------------

2. ------------

3. ------------

4. ------------

5. -----------

ክፍል ሦስት፡-ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡-- የሳም ንቱን ቀናት አዳምጣችሁ ተናገሩ::


ሰኞ አርብ

ማክሰኞ ቅዳሜ

ረቡዕ እሁድ
ሐሙስ
47
ተግባር ሁለት፡--መምህራችሁ የዓመቱን ወራት ሲያነቡላችሁ አዳምጡና በቃላችሁ
ጥሯቻው፡፡

1. መስከረም 8. ሚያዚያ

2. ጥቅምት 9. ግንቦት

3. ሕዳር 10. ሰኔ

4. ታህሳስ 11. ሐምሌ

5. ጥር 12. ነሐሴ

6. የካቲት 13. ጳጉሜ

7. መጋቢት

ተግባር ሶስት፡- መምህራችሁ-የ ‹‹ ፐ›› እና ‹‹የ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው ሲያነቡላችሁ


አዳምጡ፡፡-
ፐ ፑ ፒ ፓ ፔ ፕ ፖ
የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ
ተግባር አራት፡-- የ ‹‹ፐ›› እና ‹‹የ››ን ሆሄያት በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ክፍል አራት፡-ማንበብና መፃፍ


ተግባር አንድ፡-የ‹‹ፐ›› እና ‹‹የ›› ን ሆሄያት ከነዝርያቸው አንብቡ፡፡
-

ፐ ፑ ፒ ፓፔ ፕ ፖ
የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ 48
ተግባር ሁለት፡- የ ‹‹ፐ›› እና ‹‹የ››ን ሆሄያት ከነዝርያቸው በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡
-

ፐ ---- ---- ----- ----- ----- -----

የ ---- ---- ----- ----- ----- -----

ተግባር ሶስት፡- ፊደላትን ከስዕሎች ጋር አጣምራችሁ ጥሯቸው ፡፡


-

ፐ- የ-

ፑ - ዩ -

ፒ - ዪ-

ፓ- ››
ያ-

ማርኛ እንደአማርኛ
ሁለተኛእንደ
ቋንቋሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል
አንደኛ ክፍል

ፔ- ›› ዬ-

ፔ ፔ ዬ ዬ 49

ፕ - ›› ይ -

ፖ- ››
ዮ-

ተግባር አራት፡- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡
-

1. ፓስታ

2. አሳየ

3. ፖስታ

4. ያዘ

5. አየ
-
ተግባር አምስት፡- የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡

1. ፓፓዬ

2. በከለ

3. ሸለለ

4. ዘለዘለ

5. ድድ 50
ተግባር ስድስት፡- በተማራችኋቸው ፊደላት ቃላትን መስርቱ፡፡
-

ምሳሌ፡- ፖሊስ፣ጣለ

1. --------------

2. --------------

3. -------------

4. ------------

5. ------------

51
ምዕራፍ
ዘጠኝ
ቤተሰብ
ክፍል አንድ፡-ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ ፡-- መምህራችሁ ከመምህሩ መምሪያ ላይ የሚያነቡላችሁን ቤተሰብ

የሚለውን ም ንባብ አዳምጡና የሚጠይቋችሁን ጥያቄ በቃላችሁ መልሱ፡፡

1. በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምን ተብለው ይጠራሉ?

2. የቤተሰብ አባላት እነማናቸው?

ተግባር ሁለት፡-- መምህራችሁ የ ‹‹ዐ›› እና ‹‹ፀ››ንሆሄያት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ

አዳምጣችሁ ጥሯቸው፡፡

ዐ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፆ ፅ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡-- የ ‹‹ዐ›› እና ‹‹ፀ››ን ሆሄያት በቃላችሁ አንብቧቸው፡፡

ዐ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ
ተግባር ሁለት፡-- የ ‹‹ዐ›› እና ‹‹ፀ››ን ሆሄያት ደጋግማችሁ ፃፉ፡፡

ዐ --- --- --- --- --- --


ፀ --- --- --- --- --- --
ተግባር ሦስት፡-- ፊደሎችን ከስዕሎች ጋር አጣምራችሁ ጥሩ፡፡

ፀ -

ዐ-

ዑ- - ፁ -

53
ዒ - ››


ፂ -
አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

ዓ - ››
ፃ - ››
ዓ ፃ
ዓ ፃ

ዔ - ›› ፄ -

ዕ - ››
ፅ - ››

ዖ - › ፆ -

54
ተግባር አራት፡-- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. ፀዳ

2. ፀለየ

3. ፀባይ

4. ፀይም

ተግባር አምስት፡-- የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡

1. ዓሣ

2. ፀበል

3. ፂም

4. ዓጃ

5. ዓውሬ

ተግባር ስድስት፡-እስካሁን
- በተማራችኋቸው ፊደላት መሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ፀፀት

1. -------------

2. -------------

3. -------------

4. -------------

5. ------------- 55
ተግባር ሰባት፡-- በተሰጣችሁ ምሳሌ መሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ፀባይ ፣ ፀሎት

1 ---------- 6 ----------

2 ---------- 7 ---------

3 --------- 8 ---------

4 ---------- 9 ---------

5 ---------- 10 ----------

ክፍል ሦስት፡- ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡-- መምህራችሁ የ ‹‹ወ››እና‹‹መ››ን ሆሄያት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ

አዳምጡና በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ
መ ሙሚማሜ ም ሞ
ክፍል አራት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡-- የ ‹‹ወ››እና‹‹መ››ን በቃላችሁ አንብቡ፡፡

ወ ው ዊ ዋ ዌ ዉ ዎ
መ ሙሚ ማ ሜም ሞ 56
ተግባር ሁለት፡- የ ‹‹ ወ›› እና ‹‹መ››ን ሆሄያት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ወ ---- ---- ---- ---- ---- ----

መ ---- ---- ---- ---- ---- ----

ተግባር ሦስት፡-- ሆሄያትን ከስዕሎች ጋር አጣምራችሁ ጥሩዋቸው ፡፡

ወ- መ -

ው ›› ሙ - ››

ዊ - ሚ - ››

ዋ - ›› ማ -

57
አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

ሜ -


ዌ - ››
ዌ ሜ -------
ም -
ዉ -

ሞ -
ዎ -
ተግባር አራት፡-- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. ወደደ

2. ምስር

3. ወቅት

4. ውሻ

5. ዋሸ
ተግባር አምስት፡-የሚከተሉትን
- ቃላት ፃፉ፡፡
1. ውበት
2. ወለላ
3. አለው
4. ዋቢ
5. ውሸት 58
-
ተግባር ስድስት፡-በተማራችኋቸው ቃላት መሰረት ቃላትን መስርቱ፡፡

1. ----------

2. ----------

3. ----------

4. ----------

5. ----------

59
ምዕራፍ
አስር
ምግብ
ክፍል አንድ፡- ማዳመጥና መናገር
- ቀጥሎ የቀረቡትን የምግብ አይነቶች በማየት ስማቸውን ተናገሩ፡፡
ተግባር ሁለት፡-

ሀ - መ -

ሠ -
ለ -

ሐ ረ -

-
ተግባር አንድ፡-መምህራችሁ የመማሪያ ቁሶችን ሲነግሯችሁ አዳምጡ፡፡

ሀ - መ

ለ - ሠ -

ሐ - ረ -

ሐ ረ
ተግባር ሦስት፡-- መምህራችሁየ ‹‹ሀ›› እና ‹‹ሠ›ን ሆሄያት ከነ እርባታቸው ሲያነቡላችሁ

አዳምጡና በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡

ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ
ሠ ሡሢ ሣ ሤሥሦ
ክፍል ሁልት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡- የ‹‹ ሀ›› እና ‹‹ሠ››ን ሆሄያት አንብቡ፡፡

ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ
ሠ ሡ ሢ ሣ ሤሥሦ 61
ተግባር ሁለት፡-- የ ‹‹ሀ›› እና ‹‹ሠ››ን ከነዝርያቸው ደጋግማችሁ ፃፉ፡፡

ሀ ---- ---- ---- ---- ---- ----

ሠ ---- ---- ---- ---- ---- ----

ተግባር ሦስት፡ የ- ፊደላትን ከስእሎች ጋር በማጣመር ጥሯቸው፡፡

ሀ - ሠ -

አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል
አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

ሁ ሡ
ሡሡ-

ሁ ሡ

ሂሂ
ሂ ሢሢሢ- ------------
------------
ሂ ሢ ------------

ሃ ሣ-
62
ሄ-
ሄ- ሄ-
ሄ- ሤ-
ሤ- ሤ-
ሤ-
ሄ-
ሄ- ሄ- ሄ- ሤ-
ሤ- ሤ- ሤ-

--- ህ-
ህ-
ህ-
ሥ-
ሥ-
ሥ- ሥ-
ሥ-
- ህ- ሥ- ሥ- ሥ-

ሆ-
ሆ- ሆ-
ሆ- ሦ-
ሦ- ሦ-
ሦ-
ሆ-
ሆ- ሆ- ሆ- ሦ-
ሦ- ሦ- ሦ-
ባር አራት፡-- በተማራችኋቸው ፊደላት- የተመሰረቱትን ቃላት አንብቡ፡፡
ባር -
አራት፡--
ተግባር
በተማራችኋቸው
ተግባር ፊደላት-
አራት፡-
አራት፡- በተማራችኋቸው
የተመሰረቱትን
በተማራችኋቸው ፊደላት
ቃላት የተመሰረቱትን
አንብቡ፡፡
ፊደላት የተመሰረቱትን ቃላት
ቃላት አንብቡ፡፡
አንብቡ፡፡
ባር
ባር አራት፡- -
አራት፡-
-
ተግባር
ተግባር
በተማራችኋቸው
አራት፡--ተግባር
በተማራችኋቸው ተግባር
አራት፡-
ፊደላት
ፊደላት
አራት፡-
በተማራችኋቸው -
አራት፡--
በተማራችኋቸው
የተመሰረቱትን
የተመሰረቱትን
በተማራችኋቸው
ፊደላት
በተማራችኋቸው
ፊደላት
ቃላት
ቃላት
የተመሰረቱትን
የተመሰረቱትን
አንብቡ፡፡
አንብቡ፡፡
ፊደላት
ፊደላት የተመሰረቱትን
ቃላት
የተመሰረቱትን
ቃላት
አንብቡ፡፡ቃላት
ቃላት
አንብቡ፡፡
አንብቡ፡፡
አንብቡ፡፡
1.
ባርሀገር አራት፡- በተማራችኋቸው 1. ፊደላት
ሀገር የተመሰረቱትን
6. ሀሳብ ቃላት አንብቡ፡፡
6. ሀሳብ
1. ሀገር
1.. ሀገር
ሀገር 1.
1. ሀገር
ሀገር 6.
6. ሀሳብ
ሀሳብ 6.
6. ሀሳብ
ሀሳብ
1. ሀገር 6. ሀሳብ 6. ሀሳብ
ሰጠመ 1. ሀገር
2.. ሀገር 1.ሰጠመ
2. ሀገር 6. ሀሙስ 6. ሀሳብ
7. ሀሳብ 7.6. ሀሙስ
ሀሳብ
2. ሰጠመ
2.. ሰጠመ
ሰጠመ 2.
2. ሰጠመ
ሰጠመ 7. 7.
7. ሀሙስ
ሀሙስ 7.
7. ሀሙስ
ሀሙስ
2.
2. ሰጠመ 3.2. ሰጠ ሰጠመ
ሰጠመ 7.8. ሀሙስ ሀሙስ 7.
7. ሀሙስ 8.7. ሣሣ ሀሙስ
ሀሙስ
3.. ሰጠመ
ሰጠ ሣሣ
3. ሰጠ
3.. ሰጠ
ሰጠ 3.
3. ሰጠሰጠ 8.
8. ሣሣ
ሣሣ 8.
8. ሣሣሣሣ
3. ሰጠ 8. ሣሣ 8. ሣሣ
ጠቀለለ 3. ሰጠ
4.. ሰጠ 3.
4. ሰጠ
ጠቀለለ 8.
9. ሣሣ
ሦስት 8. ሣሣ 9.8. ሣሣ
ሦስት
4. ጠቀለለ
4.. ጠቀለለ
ጠቀለለ 4.
4. ጠቀለለ
ጠቀለለ 9. 9. ሦስት
9. ሦስት
ሦስት 9.
9. ሦስት
ሦስት
4. ጠቀለለ 9. ሦስት
ጠቀለለ 4. ጠቀለለ 5.
5.. ሣቀ 4.ሣቀጠቀለለ 9. 10. ሦስት
ሣበ 9. ሦስት 9.
10. ሦስት
ሣበ
5. ሣቀ
5. ሣቀ
ሣቀ 5.
5. ሣቀ
ሣቀ 10.
10. ሣበ
ሣበ 10.
10. ሣበሣበ
5. 5. ሣቀ 5. ሣቀ
5. ሣቀ ፊደላት 10. ሣበ 10. ሣበ 10.
10. ሣበሣበ
5.ባርሣቀአምስት፡-- በተማራችኋቸው
ተግባር አምስት፡-- 10. ሣበ
የተመሰረቱትን
በተማራችኋቸው ቃላት ፃፉ፡፡
ፊደላት የተመሰረቱትን ቃላት ፃፉ፡፡
ባር
ባር አምስት፡--
አምስት፡-- በተማራችኋቸው
ተግባር
ተግባር
በተማራችኋቸው ፊደላት
አምስት፡--
አምስት፡--
ፊደላት የተመሰረቱትን
በተማራችኋቸው
በተማራችኋቸው
የተመሰረቱትን ቃላት
ቃላት ፃፉ፡፡
ፊደላት
ፊደላት
ፃፉ፡፡ የተመሰረቱትን
የተመሰረቱትን ቃላት
ቃላት ፃፉ፡፡
ፃፉ፡፡
ባር አምስት፡-- በተማራችኋቸው
ተግባርበተማራችኋቸው ተግባር
አምስት፡--
ተግባር ፊደላት
አምስት፡--
በተማራችኋቸው
አምስት፡-- የተመሰረቱትን
በተማራችኋቸው ቃላት ፃፉ፡፡
ፊደላት
ፊደላት የተመሰረቱትን
በተማራችኋቸው ፊደላት የተመሰረቱትን
ቃላት ፃፉ፡፡ ቃላት ፃፉ፡፡
የተመሰረቱትን ቃላት ፃፉ፡፡
ባርቀለጠ
1. አምስት፡-- 1. ቀለጠ ፊደላት የተመሰረቱትን ቃላት ፃፉ፡፡
1. ቀለጠ
1.. ቀለጠ
ቀለጠ 1.
1. ቀለጠ
ቀለጠ
1. ቀለጠ
በጠሰ 1. ቀለጠ 2.1. በጠሰ
2.. ቀለጠ ቀለጠ
2. በጠሰ
2.. በጠሰ
በጠሰ 2.
2. በጠሰ
በጠሰ 63
. በጠሰ 2. በጠሰ
2. በጠሰ
2. በጠሰ 63
63
63
63 63
3. ለቀቀ

4. መረገ

5. ጣሰ

ተግባር ስድስት፡-- በተማራችኋቸው ፊደላት በመጠቀም አስር ቃላት መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ሀሳብ፣ በሰለ

1. ---------- 6. ----------

2. ---------- 7. ----------

3. ---------- 8. ----------

4. ---------- 9. ----------

5. ---------- 10. ---------

ክፍል ሦስት፡- ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡-- መምህራችሁ ‹‹ የ ረ ›› እና ‹‹ፈ››ን ሆሄያት ከነእርባታቸው ሲያነቡላችሁ


አዳምጡና በቃላችሁ ጥሯቸው፡፡ -

ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌፍ ፎ
ክፍል አራት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡- የ‹‹ረ››እና‹‹ፈ›› ን ሆሄያት አንብቡ፡፡

ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍፎ 64
ተግባር ሁለት፡- ‹‹የረ›› እና ‹‹የፈ››ን ዝርያዎች በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ረ ---- ---- ---- ---- ---- ---

ፈ ---- ---- ---- ---- ---- ---

ተግባር ሦስት፡-- ሆሄያትን ከስዕል ጋር አዛምዱ፡፡

ረ - ፈ -

ሩ - ፉ -

ሪ - ›› ፊ - ››

ራ - ›› ፋ - ››

ሬ - ›› ፌ - ››

65
››
ር - ፍ - ››
አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ አንደኛ ክፍል

ሮ - ››
ፎ -
ሮ ፎ
ተግባር አራት፡-- የሚከተሉትን ቃላት አንብቧቸው፡፡

1. ፈረመ 6. በርበሬ

2. ፌጦ 7. ምግብ

3. ፎቶ 8. አሬራ

4. ሩጫ 9. ፍርፍር

5. ፍራፍሬ 10. ባሮ

ተግባር አምስት፡--የሚከተሉትን ቃላት ፃፉ፡፡

1. መረተ

2. በረበረ

3. አረረ

4. ጦር
5. ፈራ
66
ተገግባር ስድስት፡--የተማራችኋችውን ፊደላት መሰረት በማድረግ አስር ቃላትን
መስርቱ፡፡

ምሳሌ፡- ፍርፍር ፣ ፍትፍት

1. ------- 6. ------

2. ------ 7. ------

3. ------- 8. ------

4. ------- 9. -------

5. ------- 10. -------

ክፍል አምስት፡-ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡- የሚከተሉትን ባለ ድርብ ድምፅ ፊደላት መምህራችሁ

ሲያነቡላችሁ አዳምጡና ተናገሩ፡፡

ቧ ሷ ሿ ሏ ኳ
ቧ ሷ ሿ ሏ ኳ
ክፍል ስድስት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡-- የሚከተሉትን ባለ ድርብ ድምጽ ፊደላት አንብቡ፡፡

ቧ ሷ ሿ ሏ ኳ 67
ተግባር ሁለት፡-የሚከተሉትን ባለ ድርብ ድምጽ ፊደላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ቧ --- --- --- --- --- ---

ሷ --- --- --- --- --- ---

ሿ --- --- --- --- --- ---

ሏ --- --- --- --- --- ---

ኳ --- --- --- --- --- ---


ተግባር ሦስት፡- የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. ቧንቧ

2. እሷ

3. ሿሿ

4. ልቧ

5. ትንሿ
68
ተግባር አራት፡-- የሚከተሉትን ቃላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

1. አንኳኳ

2. ኳስ

3. ስኳር

4. ድንኳን

5. እግሯ

ተግባር አምስት፡--በባለ ድርብ ድምጽ ፊደላት ቃላትን መስርቱ፡፡

1. -----------

2. -----------

3. -----------

4. -----------

5. -----------

ክፍል ሰባት፡-ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡-- መምህራችሁባለ ድርብ ድምጽ ፊደላትን ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡

ቷ ቿ ሟ ጓ ኗ ኟ ኋ
ቷ ቿ ሟ ጓ ኗ ኟ ኋ 69
ክፍል ስምንት፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡--ባለ ድርብ ድምጽ ፊደላትን አንብቡ፡፡

ቷ ቿ ሟ ጓ ኗ ኟ ኋ
ተግባር ሁለት፡-- ባለ ድርብ ድምጽ ፊደላትን ደጋግማችሁ በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

ቷ --- --- --- --- --- ---

ቿ --- --- --- --- --- ---

ሟ --- --- --- --- --- ---

ጓ --- --- --- --- --- ---

ኗ --- --- --- --- --- ---

ኟ --- --- --- --- --- ---

ኋ --- --- --- --- --- ---


70
ተግባር ሦስት፡--የሚከተሉትን ቃላትን አንብቡ፡፡

1. ጓጓ

2. አይኗ

3. ሟሟ

4. እጆቿ

5. ኋላ

ተግባር አራት፡--የሚከተሉትን ቃላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

1. ኗሪ

2. ሟች

3. ደረቷ

4. ጎኗ

5. ልባሟ

ተግባር አምስት፡--በድርብ ድምጽ ፊደላት ቃላትን መስርቱ፡፡

1. ------------

2. ------------

3. ------------

4. ------------

5. -----------

71
ክፍል ዘጠኝ፡-ማዳመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡--መምህርችሁ ባለድርብ ድምጽ ፊደላትን ሲያነቡላችሁ አዳምጡ፡፡

ዟ ዧ ሯ ፏ ቷ
ጯ ጿ ጇ ዷ
ተግባር ሁለት፡--ድርብ ድምጽ ፊደላቱን ጥሯቸው፡፡

ዟ ዧ ሯ ፏ ቷ
ጯ ጿ ጇ ዷ
ክፍል አስር፡-ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡--የሚከተሉትን ባለ ድርብ ድምጽ ፊደላት አንብቧቸው፡

ዟ ዧ ሯ ፏ ቷ
ጯ ጿ ጇ ዷ
72
ተግባር ሁለት፡-- የሚከተሉትን ባለ ድርብ ድምፅ ፊደላት ደጋግማችሁ በደብተራችሁ
ላይ ፃፏቸው፡፡
ዟ --- --- --- --- --- ---

ዧ --- --- --- --- --- ---

ሯ --- --- --- --- --- ---

ፏ --- --- --- --- --- ---

ቷ --- --- --- --- --- ---

ጯ --- --- --- --- --- ---

ቷ --- --- --- --- --- ---

ጇ --- --- --- --- --- ---


ዷ --- --- --- --- --- ---
73
ተግባር ሦስት፡- -የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡

1. አዟሪ

2. ፏፏቴ

3. ጧሪ

4. አዛዧ

5. አጭሯ

ተግባር አራት፡- -የሚከተሉትን ቃላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡

1. ጧፍ

2. ጉንጯ

3. ምጣዷ

4. ሯጭ

5. ልጇ

ተግባር አምስት፡- - በድርብ ድምጽ ፊደላት ቃላትን መስርቱ፡፡

1. ----------

2. ----------

3. ----------

4. ----------

5. ----------

74
ምዕራፍ
አስራ አንድ
አካባቢን መግለፅ
ክፍል አንድ፡- ማድመጥና መናገር

ተግባር አንድ፡- -ባለ ድርብ ድምፅ ሆሄያትን አዳም


ጦ መናገር

ቧ ሿ ቿ ጿ

ጓ ኟ ቋ ዟ

ሯ ጧ ዷ ዧ

ሷ ቷ ሏ ኳ

ኗ ኋ ሟ ፏ

ጯ ጇ
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መፃፍ

ተግባር አንድ፡- -የሚከተለውን ም ንባብ በለሆሳስ አንብቡ፡፡

ንጽህና

ዛሬ እለቱ እሁድ ነው፡፡ቶሎሳ ዛሬ ወደ ትምህርት ቤት አይሄድም፡፡ቶሎሳ ዘወትር እሁድ

የግልና የአካባቢውን ንጽህና የሚጠብቅበት ቀን ነው፡፡ከእንቅልፉ እንደነቃ እጁንና ፊቱን

ታጥቦ ቁርሱን በልቶ ለስራ ተዘጋጀ፡፡

የዘወትርና የትምህርት ቤት የደንብ ልብሱን አጠበ፡፡ በመቀጠልም የመኖሪያ ቤታቸውንና

ግቢያቸውን አጸዳ፡፡

የቶሎሳ ወላጆች ልጃቸው ራሱንና የአካባቢውን ንፅህና በመጠበቁ አደነቁት፤ታታሪ

በመሆኑና ስራ ሰለረዳቸውም አመሰገኑት፡፡

ተግባር ሁለት፡- -ቀጥሎ ለቀረቡት ጥያቄዎቸ በም ንባቡ መሰረት በቃላችሁ መልስ

ስጡ፡፡

1. ቶሎሳ ከእንቅልፉ እንደተነሳ ምን አደረገ ?

2. ቶሎሳ ቁርሱን በልቶ ምን ለማደርግ ተዘጋጀ ?

3. ቶሎሳ ምን አጠበ ?

4. ቶሎሳ ታታሪ በመሆኑና ቤተሰቦቹን በመርዳቱ ወላጆቹ ምን አሉት ?


76
ተግባር ሦስት፡-የፊደል ገበታ ላይ የቀረቡትን መደበኛ ፊደላት አንብቡ፡፡

77
- ከሀ --ፐ ያሉትን ፊደላት በደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡
ተግባር ሁለት፡-

ተግባር አራት፡-የሚከተሉትን ባለ ድርብ ድምጽ ፊደላት በደብተራችሁ ላይ ፃፏቸው፡-

ቧ ሿ ቿ ጿ
ጓ ኟ ቋ ዟ
ሯ ጧ ዷ ዧ
ሷ ቷ ሏ ኳ
ኗ ኋ ሟ ፏ
ጯ ጇ

78
ምዕራፍ
አስራ ሁለት
ቀለማትን መለየት
ክፍል አንድ፡-ማዳመጥና መናገር
ተግባር አንድ፡- -የሚከተሉትን ቀለማት ለይታችሁ ጥሩ፡፡
 ሃገሩን ይወዳል፡፡ -- ማርፈድ አይወድም፡፡
 ማጥናት ይወዳል፡፡ -- መረበሽ አይወድም፡፡
 መጫወት ይወዳል፡፡ -- ሰነፍ መሆን አይወድም፡፡
 ታላላቆችን ማክበር ይወዳል፡፡
ክፍል ሁለት፡- ማንበብና መጻፍ
ክፍል ሁለት፡-ማንበብና መፃፍ
ተግባር አንድ፡-ማንበብ

አባይ

አባይ

አባይ ወንዝ መነሻው ኢትዮጵያ ነው፡፡ለብዙ ጊዜ አፈራችንን


አባይ የኢትዮጵያ ወንዝ ነው፡፡ አባይ ከኢትዮጵያ ወንዞች ረጅሙ ነው፡፡የአባይ ወንዝ
ይዞ ወደ ጎረቤት ሃገራት ሲሄድ ቆይቷል፡፡ በዚህ ዘመን
መነሻ ኢትዮጵያ ናት፡፡ተጀምሮ
ግድቡ አባይ ብዙ ገባርከግማሽ
ስራው ወንዞች አሉት፡፡ አባይ ከኢትዮጵያ
በላይ ደርሷል፡፡ ግድቡ አልፎ ወደ
ጎረቤት ሀገሮችሲጠናቀቅ
ይፈሳል፡፡በአሁኑ ሰዓትያለው
በሃገራችን አባይ ተገድቦ
የመብራትየሀይል ማመንጨት
ችግር ስራውን
ይቀረፋል፡፡
ጀምሯል፡፡ ከሃገራችንም አልፎ ለጎረቤት ሃገራትም ጥቅም ይሰጣል፡፡

ተግባር አንድ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በም ንባቡ መሰረት እውነት ወይም ሀሰት


87 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

በማለት መልሱ፡፡

1. አባይ ብዙ ገባር ወንዞች አሉት ፡፡

2. አባይ የኢትዮጵያ ወንዝ ነው ፡፡

3. የአባይ መነሻ ኢትዮጵያ ናት፡፡

4. አባይ ከኢትየጰጵያ አልፎ ወደ ጎረቤት ሀገሮች አይፈስም፡፡

5. አባይ ረጅም ወንዝ ነው ፡፡


6. የአባይ ግድብ የሀይል ማመንጨት ተግባሩን አልጀመረም፡፡ 80
ተግባር ሁለት፡-ቀጥሎ በተሰጡት ቃላት ዓርፍተ ነገር መስርቱ፤

ምሳሌ፡- ዋኘ

ሁሴን ዋና ዋኘ፡፡

1. ወንዝ

2. አባይ

3. ኢትዮጵያ

4. ጎረቤት

5. ግድብ

ተግባር ሦስት፡- - የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች ከዚህ በታች በተሰጡት ቃላት አሟሉ፡፡

ፃፈች ተማረ

ሄደች አነበበ

ምሳሌ፡- እናቴ ወጥ ሰራች፡፡

1. ምሰጋና መጽሃፍ -------------፡፡

2. መገርቱ ገበያ ----------------፡፡

3. ዑስማን ትምህርቱን ------------፡፡

4. .ሰብሪና ስሟን ---------------፡፡ 81


ተግባር ሁለት፡- - ቀጥሎ የቀረቡትን ባዶ ቦታዎች ከተሰጡት አማራጮች
በመምረጥ መልሱ፡፡

ምሳሌ፡- እሷ ጎበዝ ተማሪ ናት፡

1. ------------- ልጃቸውን መከሩ፡፡

ሀ. እሷ

ለ. እሳቸው

ሐ. እሱ

2. -------------- ሰላምታ ተለዋወጡ፡፡

ሀ. እነሱ

ለ. እሳቸው

ሐ. አንቺ

3. -------------- መቼ መጣሽ፡፡

ሀ. እሷ

ለ. አንቺ

ሐ. እሳቸው

4. --------------- በጠና ታመሙ፡፡

ሀ. እሳቸው

ለ. አንቺ

ሐ. እሱ 82
ነጠላበግቁጥር ብዙ ቁጥር
በጎች
ተግባር
ነጠላአምስት፡-
ቁጥር - የሚከተሉትን ብዙ ቁጥር ቃላት አንብቡ፡፡
በግ
ለም በጎች
ላሞች
ተግባር
ነጠላአምስት፡-
ተግባር
በግቁጥር
ተግባር - የሚከተሉትን
አምስት፡-
አምስት፡- --በጎች
የሚከተሉትን
ብዙ ቁጥር
የሚከተሉትንቃላት አንብቡ፡፡
ቃላት
ቃላት አንብቡ፡፡
አንብቡ፡፡
ተግባር
ተግባርለም
ተግባር አምስት፡-
አምስት፡-
ልጅ አምስት፡- - ልጆች- - የሚከተሉትን
ላሞች
የሚከተሉትን ቃላት ቃላት
የሚከተሉትን ቃላት አንብቡ፡፡ አንብቡ፡፡
አንብቡ፡፡
ነጠላበግ
ለምቁጥር
ነጠላ
ነጠላ ቁጥር
ቁጥር ብዙ ቁጥር
በጎች
ላሞች ብዙ
ብዙ ቁጥር
ቁጥር
ልጅ
ነጠላ
ሰው ነጠላ
ነጠላ ቁጥርቁጥር
ቁጥር ልጆች
ሰዎችብዙ ብዙ
ብዙቁጥርቁጥር
ቁጥር
በግ
ለም
ልጅ በግ
በግ በጎች
ላሞች
ልጆች በጎች
በጎች
ሰው
በሬ በግበግ
በግ ሰዎች
በጎችበጎች
በሬዎችበጎች
ለም
ልጅ
ሰው ለም
ለም ላሞች
ሰዎች ላሞች
ልጆች ላሞች
በሬ ለም ለም
ለም በሬዎች ላሞች
ላሞች
ላሞች
ተግባር ስድስት፡-
ልጅ ልጅ ከዚህ በታች ልጆች ያሉትን
ልጆች በነጠላ ቁጥር የተፃፉ ቃላት ወደ ብዙ
ሰው
በሬ ልጅ ልጅ ሰዎች ልጆች
በሬዎች ልጆች
ተግባር ስድስት፡- ከዚህ በታችልጆች
ቁጥር ለውጧቸው፡፡
ልጅልጅ ልጆች በነጠላ ቁጥር የተፃፉ ቃላት ወደ ብዙ
ያሉትን
ሰው
በሬ ሰው ሰው ሰዎች ሰዎች
በሬዎች ሰዎች
ተግባር
ቁጥርነጠላስድስት፡-
ለውጧቸው፡፡ሰውሰው
ሰው ከዚህ በታች ሰዎች በነጠላ ቁጥር የተፃፉ ቃላት ወደ ብዙ
ያሉትን
ሰዎች
ሰዎች
በሬ በሬ በሬዎችበሬዎች ብዙ
ተግባር ስድስት፡- በሬ
በሬከዚህ በታችበሬዎች በሬዎች
ያሉትን
በሬዎች በነጠላ ቁጥር የተፃፉ ቃላት ወደ ብዙ
ቁጥርነጠላ
ለውጧቸው፡፡በሬበሬ በሬዎች
ብዙ
ምሣል፡- ሣህን ሣህኖች
ተግባር
ቁጥርነጠላስድስት፡-
ተግባር
ለውጧቸው፡፡
ተግባር ከዚህከዚህ
ስድስት፡-
ስድስት፡- በታች በታች
ከዚህ ያሉትን
በታችብዙ በነጠላ
ያሉትን
ያሉትን ቁጥርቁጥር
በነጠላ
በነጠላ የተፃፉየተፃፉ
ቁጥር ቃላት ወደ
የተፃፉ ቃላትብዙ
ቃላት ወደ
ወደ ብዙ
ብዙ
ምሣል፡-
ተግባር
ተግባር
ተግባር ሣህን
ስድስት፡-
ስድስት፡- ከዚህከዚህ በታች ሣህኖች
በታች ያሉትን
ያሉትን
ስድስት፡- ከዚህ በታች------------
1. ወታደር በነጠላ
በነጠላ ቁጥር
ቁጥር የተፃፉ
የተፃፉ ቃላት
ቃላት
ያሉትን በነጠላ ቁጥር የተፃፉ ቃላት ወደ ብዙ ወደወደ ብዙ
ብዙ
ቁጥር ለውጧቸው፡፡
ቁጥር
ነጠላ
ቁጥር
ምሣል፡- ለውጧቸው፡፡
ለውጧቸው፡፡
ሣህን ብዙ
ሣህኖች
ቁጥር 1.
ቁጥር
ቁጥር ለውጧቸው፡፡
ወታደር
ለውጧቸው፡፡
ለውጧቸው፡፡
2. ጠረጴዛ ------------
-----------
ነጠላ1.ነጠላ
ምሣል፡- ሣህን
ነጠላ
ወታደር ብዙ
ሣህኖች ብዙ
ብዙ
------------
2.
ነጠላጠረጴዛ
ነጠላ
ነጠላ
3. ወንበር -----------
ብዙ ብዙ
ብዙ
-----------
ምሣል፡- ምሣል፡-
1.
2. ሣህን ሣህን
ወታደር
ምሣል፡-
ጠረጴዛ ሣህን ሣህኖች ሣህኖች
------------
ሣህኖች
-----------
3. ወንበር
ምሣል፡-
ምሣል፡-
ምሣል፡-
4. ሀኪም ሣህንሣህን
ሣህን -----------
ሣህኖች
ሣህኖች
ሣህኖች
-----------
1.
2.
3. ጠረጴዛ
ወንበር1.
ወታደር1. ወታደር
ወታደር ------------
------------
-----------
------------
4. ሀኪም
5. ጦጣ1. 1.
1. ወታደር
ወታደር
ወታደር -----------
------------
------------
------------
------------
2.
3.
4. ጠረጴዛ
ወንበር
ሀኪም 2.
2. ጠረጴዛ
ጠረጴዛ -----------
-----------
-----------
-----------
5. ጦጣ 2.
2.2. ጠረጴዛ
ጠረጴዛ
ጠረጴዛ ------------
-----------
-----------
-----------
3.
4. ጦጣ3.
5. ወንበር
ሀኪም 3. ወንበር
ወንበር -----------
-----------
-----------
-----------
------------
3.
3.3. ወንበር
ወንበር
ወንበር -----------
-----------
-----------
4. ጦጣ4.
5. ሀኪም 4. ሀኪም
ሀኪም -----------
-----------
------------
-----------
4.
4.4.ሀኪምሀኪም
ሀኪም -----------
-----------
-----------
5. ጦጣ5. 5. ጦጣ
ጦጣ ------------
------------
------------
83
5.
5.5.ጦጣ ጦጣ
ጦጣ ------------
------------
------------ 83
83
83
8383
83
8383
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

You might also like