You are on page 1of 2

ቅዱሳት መጻሕፍት

የትምህርት ርዕሰ ፡ የመጻሕፍተ መነኮሳት መግቢያ

የትምህርት ደረጃ ፡ አስረኛ ክፍል

ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ 38

የማስተማሪያ ዘዴ ገለጻ በጥያቄና መልስ

የትምህርት አጠቃላይ ዓላማ

1. መጽሐፈ መነኮሳት ማን እና መቼ ለምን እንደተጻፈ ያውቃሉ

2. ስለ መጻሕፍተ መነኮሳት መጠነኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ይኖራቸዋል

3. በህይወታቸውን ከኃጢአት አርቀው ንጽህ ጠብቀው የሚኖሩ ይሆናሉ

4. ከመጻሕፍተ መነኮሳት በሚገኝ ትምህርት ራሳቸውን ያንጻሉ

5. ቅዱሳን መጻሕፍትን ዘወትር ያነባሉ

ዝርዝር ይዘት

ምዕራፍ 1

ማር ይስሐቅ

1. መቅድም
2. አንቀጽ 1-4 (በእንተ ነፍስ - ማዕሰረ ልብ )
3. አንቀጽ 5-15 (በእንተ ስርዓተ ገድል - አርምሞ)
4. አንቀጽ 16-24 ( በእንተ ጸብዐ ዝሙት- ንጽሐ ሥጋ ወነፍስ)
5. አንቀጽ 25-34 (በአንተ ሃይማኖተ ርዕይ- ትዕግስት ወአርምሞ)
6. ድርሳን በእንተ አርምሞ
ምዕራፍ 2

ፊልክስዩስ

1. መቅድም
2. ክፍል 1-4 (ብሕትዉና)
3. ክፍል 5 (የጌታ ጾም)
4. ክፍል 6 (ጸሎት፣ ትጋህና ተዘክሮ)
5. ክፍል 7 (የተጋድሎ ሥርዓት )
6. ክፍል 8 (ፍቅርና ምሕረት )
7. የታክስ (ትህትና )
8. ክፍል 10 (ዝሙት)
9. ክፍል 11 (ንስሐ)
10. ክፍል 12 (ተአምራት)
11. ክፍል 12 (ራዕያት)
12. ክፍል 14 (ትሩፋት)
13. ክፍል 15 (የኃጢአትና የትሩፋት ስልት)
ምዕራፍ 3

አረጋዊ መንፈሳዊ

1. መቅድም
2. ከፍል 1 ሥርዓተ ብሕትውና እና ሥርዓተ ማኅበር
3. ከፍል 2-4
4. ክፍል 5 በእንተ ምሳሌ
5. ክፍል 6 በእንተ ጸሎት ወትጋሕ
6. ክፍል 7 በእንተ ሥርዓተ ተጋድሎ
7. ክፍል 8 በእንተ ፍቅር ወህረት
8. ክፍል 9 በእንተ ትሕትና
9. ክፍል 10 በእንተ ተቃትሎ ዝሙት
10. ክፍል 11 በእንተ ንስሐ
11. ክፍል 12 በእንተ ምግባራተ አምራት
12. ክፍል 13 በእንተ ራእያት
13. ክፍል 14 ቃላተ አበው
14. ክፍል 15 በእንተ አቡሳት ወትሩፋት
ምንጭ

You might also like