Professional Documents
Culture Documents
3
3
www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማዯራጃ መምሪያ
ማኅበረ ቅደሳን
የዕብራውያን ስም አወጣጥ
ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦
www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሐፍ ቅደስ ባህል…
3.3. የሰዓት አቆጣጠር
በመጽሐፍ ቅደስ የሰዓት አቆጣጠር አንድ ቀን የሚባለው ፀሐይ ወጥታ
እስክትጠልቅ ድረስ ያለውን ያካተተ ነው። ማቴ. 20፡12።
ስለዚህም የቀጣዩ ቀን ዋዜማ በቀዲሚው ቀን ማታ ይጀምራል። ይህም ማለት
ቀዲሚት ሰንበት የሚጀምረው ዓርብ ማታ ነው ማለት ነው።