You are on page 1of 13

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦

www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማዯራጃ መምሪያ
ማኅበረ ቅደሳን

የመጽሏፍ ቅደስ ትምህርት


መግቢያ
የመምህሩ ስም:- ዱ/ን ኃይሇ አርአያ
ቀን:- መስከረም 11/2015 ዓ.ም
የመጽሏፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
1. መግቢያ

2. የመጽሏፍ ቅደስ ትርጉምና ባሕርያት

3. የመጽሏፍ ቅደስ ባህሌ

4. መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም
4. መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም
 ከቋንቋ ወዯ ቋንቋ ትርጉም
 ከመጽሏፍ ቅደስ የብለይ ኪዲን መጻሕፍት ሇመጀመሪያ ጊዜ ከክርስቶስ ሌዯት በፊት በ980
ዓመተ - ፍዲ /ዓ.ዓ./ አካባቢ ከዕብራይስጥ ወዯ ግእዝ እንዯ ተተረጎመ የታሪክ መዛግብት
ያስረዲለ። እነዚሁ መጻሕፍት በሁሇተኛ ዯረጃ ዯግሞ ከክርስቶስ ሌዯት በፊት
284 ዓመተ ፍዲ አካባቢ ወዯ ጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ እንዯ ተተረጎሙ
ሇማወቅ ተችሎሌ።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
 ነጠሊ ትርጉም
 ቃሊትን፣ ሏረጋትንና ዏረፍተ ነገሮችን ቀጥታ በሚሰጡት ትርጉም የምንረዲበት መንገድ
ነው።
 እነዚህ ዓይነት አተረጓጎሞች ላሊ ምንም ዓይነት ምሳላያዊ ወይም ምሥጢራዊ ፍቺ
የላሊቸውና በቀጥተኛ ትርጉማቸው ብቻ የሚወሰደ ናቸው።
ዘፍ.1፡1, መዝ. 51፡9, 1ኛ ቆሮ. 15፡34

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
 አንድምታ ትርጉም
 አንድምታ አንድ ኃይሇ ቃሌ በቀጥታ ከሚገኘው ትርጉም ላሊ ተጨማሪ ማብራሪያ ወይም
ትርጓሜ ያሇው ሆኖ ሲገኝ የሚገሇጽበት መንገድ ነው።
 ይህም ፈሉጥ ሁሇተኛ፣ ሦስተኛ፣ አራተኛ ከማሇት ይሌቅ ‘አንድም’ በማሇት ሲገሇጽ
የኖረበት፣አሁንም በመገሇጽ ሊይ ያሇና የታወቀ የትርጓሜ
ስሌት ነው።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
 ምሳላ ‚ጌታችን ኢየሱስም ‘ይህን ቤተ መቅዯስ አፍርሱት፤ በሦስተኛውም ቀን አነሣዋሇሁ’ ብል
መሇሰሊቸው።‛ ዮሏ. 2፡19።

 ኃይሇ ቃለ በቀጥታ ስሇ ሕንፃ ቤተ መቅዯስ የሚያወሳ ይመስሊሌ፤ ይሁን እንጂ በውስጡ


የተሰወረው ምሥጢርላሊ ነው።

 ይህንንም ወንጌሊዊው ቅደስ ዮሏንስ ተርጉሞ ማብራራቱን መገንዘብ ያስፈሌጋሌ። ‚እርሱ ግን


ይህን የተናገረው ቤተ መቅዯስ ስሇተባሇ ሰውነቱ ነበር።‛

(ዮሏ. 2፡21።) እንዱሌ።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
 ሌናውቃቸው የሚገቡ የመጽሏፍ ቅደስ ጥናት መሠረታዊ መርሖዎች
1. ከሁለ አስቀድሞ የመጽሏፍ ቅደስን አጠቃሊይ ምንነትና ሏሳቡን በምሌዓት መረዲት

2. መጽሏፍ ቅደስ በእያንዲንደ ግሇሰብ የሚተረጏም አሇመሆኑን መረዲት

3. መጽሏፍ ቅደስ ምንም ዓይነት ተቃርኖ በውስጡ እንዯ ላሇበት ማመን፣ ማወቅ

4. መጽሏፍ ቅደስ የተጻፈው ሇሰውና በሰው መሆኑን መረዲት

5. የእግዚአብሔር ቃሌ ብዙ መሌእክት ያሇው መሆኑን መረዲት

6. ጸልት

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
7. ዏውደን (ዲራውን) መረዲት

8. በአንድ ጉዲይ ሊይ የተነገሩ መጽሏፍ ቅደሳዊ ትምህርቶችን በምሌዓት መውሰድ (አንድ ጥቅስ ሊይ

አሇመንጠሌጠሌ)

9. እያንዲንደን የመጽሏፍ ቅደስ ክፍሌ ከመጽሏፉ መሰረታዊ ምንነት አንጻር መረዲት

10. እምነት እና የሕይወት ቅድስና

11. ዓሊማው እግዚአብሔርን ማስዯሰት መሆን አሇበት

12. የነገረ ሃይማኖት ትምህርት መማር


ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦
www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
 መጽሏፍ ቅደስን ሇምን እናነባሇን?
 የእግዚአብሔር እስትንፋስ (ቃሌ) ስሇሆነ (2 ሳሙ. 24፡11፣ ኤር. 1፡4፣ ዘፍ. 15፡1 )

 እውነት ስሇሆነ (መዝ. 11፡6፣ ዮሏ. 17፡17፣ ዕብ. 13፡8)

 የቅድስት ቤ/ክ የአምሌኮዋ አካሌ ስሇሆነ

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…
 የመጽሏፍ ቅደስ ዓሊማና ማእከሊዊ መሌእክት ምንድን ነው?
 የእግዚአብሔርን ፈጣሪነት፣ የፍጥረትን ፍጡርነት መንገር (ዘፍ. 1፡1፣ ዕብ. 11፡3 )
 የሰው ሌጅ ሕይወት ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት እንዱኖረውና በሕይወት እንዱኖር

መንገደን መምራት (ዮሏ. 20፡30-31፣ 1 ጢሞ. 3፡15፣ ለቃ. 1፡77)

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መጽሏፍ ቅደስና ትርጉም…

 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰው መሆን እንዯ እንግዲ ዯራሽ እንዯ ውሃ ፈሳሽ ሳይሆን
 የትንቢት ፍጻሜ መሆኑን ሇመረዲት፤ (ለቃ. 24፡25-27።)
 ስሇ ሕይወት ምንነትና ስሇ ወዯፊቱ ተስፋችን በግሌጽ መንገር፤
 ስሇ ሰው ሌጆች እና እግዚአብሔር ግንኙነት

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሏፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ

የመጽሏፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያን በዚህ ፈጸምን!

‚ ወስብሏት ሇእግዚአብሔር ‛
ይቆየን !

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org

You might also like