You are on page 1of 5

ቀን 20/04/16

ሰአት 3;00

የስብሰባ ቦታ አስተዳዳሪ ቢሮ

የስብሰባ ተሳታፊዎች

1 አቶ ሙህድን አህመድ ም/ዋና አስተዳዳሪ ______ሰብሳቢ

2 አቶ ጀማል መሀመድ ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት ፅ/ቤት ______ፅሀፊ

3 አቶ እንድሪስ አህመድ ገንዘብ ፅ/ቤት ___________አባል

4 አቶ ፈንታው ሽፈራው መሬት ፅ/ቤት ___________አባል

5 አቶ ዳውድ አስፋው ንግድና ገባያ ልማት ፅ/ቤት ______አባል

6 አቶ አወል መሀመድ ግብርና ፅ/ቤት ________አባል

7 አቶ መሀመድ እብራሂም ከተማ ና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት_____አባል

የስብሰብው አጀንዳ ፤ወደ ሀርቡ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገቡ ፕሮጀክቶችን የውሳኔ ሀሳብ
ማስቀመጥን በተመለከተ

1 .ሲነርጅ ፈጣን ምግቦችን መፈብረክ ሀ/የተ/የግ/ማህበርን በተመለከተ

ባለሀብቱ የጠየቀው ፈጣን ምግቦችን መፈብረክ ና ማምረት ስራ ቢሰማራ ለአኢንዱስትሪ መንደሩ


እድገት ና ለስራ እድል ፈጠራ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ኧእንድሁም ለአኢንቨስትመንት እድገቱ አስተዋፅኦ
እንደሚያበረክት ስለታመነበት፤

_መሬቱ ሳይተላለፍ ቢቀመጥ ላልተገባ አላማ ሊውል ስለሚችል

_ባላሃብቱ የመሬቱን አዋጭነት(feasibility study) በራሱ አስጠንቶ ተጠቃሚ እንድሆን

_በመሬቱ ላይ የሚደርስ የተፈጥሮ አደጋ ካለ ባለሃብቱ ሃላፊነት የሚወስድ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ

የወረዳው ኢንቨስትመንት ቦርድ በቀን 24/04/16 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ሲነርጅ ፈጣን ምግቦችን
መፈብረክ ሀ/የተ/የግ/ማህበር በሚያቀርበው ፕላንት ሌይ አውት ና ማሽን ሌይ አውት መሰረት እስክ 5
ሄክታር መሬት በሀርቡ ኢንዱስትሪ ፓርክ ካሉት ክፍት ቦታዎች ውስጥ እንድሰጣቸው የወረዳ
ኢንቨስትመንት ቦርድ በሙሉ ድምፅ ወስኗል፡፡

ቀን 14/06/16

ሰአት 9፡00

የስብሰባ ቦታ አስተዳዳሪ ቢሮ

የስብሰባ ተሳታፊዎች

1 አቶ ሙህድን አህመድ ም/ዋና አስተዳዳሪ ______ሰብሳቢ

2 አቶ አሊ አእብራሂም አረንዜ አስተዳድር ፅ/ቤት ሃላፊ፟___________አባል

3 አቶ ጀማል መሀመድ ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት ፅ/ቤት ሃላፊ ______ፅሀፊ

4 አቶ እንድሪስ አህመድ ገንዘብ ፅ/ቤት ሃላፊ ___________አባል

5 አቶ ፈንታው ሽፈራው መሬት ፅ/ቤት ሃላፊ ___________አባል

6 አቶ ዳውድ አስፋው ንግድና ገባያ ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ______አባል

7 አቶ አወል መሀመድ ግብርና ፅ/ቤት ሃላፊ ________አባል

8 አቶ መሀመድ እብራሂም ከተማ ና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ _____አባል

የስብሰብው አጀንዳ፤ የኢንቨስትመንት የውሳኔ ሃሳብን መስጠትን በተመለከተ

1 የጎፍ ትሬድንግ ሀ/የተ/የግ/ማህበርን በተመለከተ፤


ባለሀብቱ በጠየቀው የባለ ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ስራ ቢሰማራ ለአካባቢው እድገት ና
ለስራ እድል ፈጠራ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤ ለኢንቨስትመንት እድገቱ አስተዋፅኦ
እንደሚያበረክት እንድሁም መሬቱ እየለማ ስላልሆነ፤

የወረዳው ኢንቨስትመንት ቦርድ በቀን 16/06/16 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ከላይ


የተጠቀሱትን ምክንያቶች መነሻ በማድረግ የጎፍ ትሬድንግ ሀ/የተ/የግ/ማህበር የጠየቀው
3.346 ሄክታር የቀይ መስቀል መሬት ና ተጨማሪ በካሳ የሚተላለፍ 1.12 ሄክታር መሬት
ለባለ ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ኢንቨስትመንት እንድሰጠው የተስማማን መሆኑን እየገለፅን
በዞን ኢንቭስትመንት ቦርድ ውሳኔ እንድሰጥበት ወስነናል፡

ቁጥር

ቀን

ጉዳዩ፤ የኢንቨስትመንት ቦርድ ውሳኔን ይመለከታል


የቃሉ ወረዳ ኢንቨስትመንት ቦርድ በቀን 16/06/16 ዓ.ም ተሰብስቦ የዞን ኢንቨስትመንት
ቦርድ ውሳኔ እንድሰጥባቸው የቀረቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን __ገፅ ቃለ ጉባኤ ከዚህ
መሸኛ ጋር የላክን መሆኑን እንገልፃለን::

ከሰላምታ ጋር
ቀን 15/05/16

ሰአት 8: 00

የስብሰባ ቦታ አስተዳዳሪ ቢሮ

የስብሰባ ተሳታፊዎች

1 አቶ ሙህድን አህመድ ም/ዋና አስተዳዳሪ ______ሰብሳቢ

2 አቶ ጀማል መሀመድ ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት ፅ/ቤት ______ፅሀፊ

3 አቶ እንድሪስ አህመድ ገንዘብ ፅ/ቤት ___________አባል

4 አቶ ፈንታው ሽፈራው መሬት ፅ/ቤት ___________አባል

5 አቶ ዳውድ አስፋው ንግድና ገባያ ልማት ፅ/ቤት ______አባል

6 አቶ አወል መሀመድ ግብርና ፅ/ቤት ________አባል

7 አቶ መሀመድ እብራሂም ከተማ ና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት_____አባል

የስብሰባው አጀንዳ፤ የኢንቨስትመንት ውሳኔን በተመለከተ

1 የእነ መሀመድ፤ዘሀራ ና ጓደኞቻቸው የክሬቸር ማስፋፋትን ጥያቄን


በተመለከተ
የእነ ዘሀራ ና ጓደኞቻቸው የክሬቸር ማስፋፋት ጥያቄ ተገቢና አስፈላጊ
መሆኑን ቦርዱ ስላመነበት ሄክታር ማስፋፊያ እንድስጣቸው በሙሉ ድምፅ
ወስነናል፡፡

2 አቶ አበባው ሽፈራው የከፍተኛ

You might also like