You are on page 1of 1

በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳጥ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ መሠረት የተደረገ የሥራ ውል

1. ይህ ውል በ አቶ አንዳርጋቸው በቀለ አማካሪ/አሠሪ/ እና በ አቶ አሸናፊ ነጋያ መካከል በዛሬው ዕለት

ጥቅምት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈርሟል፡፡

2. የቀጣሪ ሥራ ተቋራጭ ቋሚ አድራሻ፡-

ክ/ከተማ ለሚኩራ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር አዲስ ስልክ ቁጥር 0911235962 የንግድ ምዝጋባ

LK/AA/1/5013773/2016

3. የተቀጣሪ ኮንስትራክሽን ባለሙያ ቋሚ አድራሻ

ክ/ከተማ አዲስ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 1110 ስልክ ቁጥር 0911-025985 የሙያ ፈቃድ ቁጥር

PPIE/128

4. የሥራው ዓይነት የክፍያ ሁኔታ፡-

የሥራው ዓይነት ዋና የመስኖ ዲዛይን መሃንዲስ የስራ ቦታ አዲስ አበባ የደሞዝ መጠን ብር 18500

5. የአሰሪውና የሠራተኛው ግዴታዎች፡-

የሠራተኛው ግዴታ፡-በተቀጠርሁበት ድርጅት ሙሉ የስራ ጊዜዬን በተግባር ላይ ለማዎልና

በተቀጠርሁበት የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በሌላ ድርጅት ላለመቀጠር ተስማምቻለሁ፡፡

የአሰሪው ግዴታ፡- የቀጠርሁትን ሠራተኛ በቂሮጀክት ሥራዬላይ ለማሰማራት ከአዋጅ ውጭ ለሌላ

ድርጅት ተቀጥሮ እንዳይሠራ ለማድረግ ተስማምቻለሁ፡፡

6. ሌሎች አሠሪና ሠራተኛን የሚመለከቱ መብትና ግዴታዎች በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር

377/96 እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው ህጎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

7. ውሉ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ፡-

ይህ የሥራ ውል ከ 23-02-2016 እስከ 22-02-2017 ፀንቶ ይቆያል፡፡

በአሰሪው በኩል በሰራተኛ በኩል

ስም አንዳርጋቸው በቀለ ስም አሸናፊ ነጊያ


ፊርማ---------------------- ፊርማ--------------------
ቀን 23-02-2016 ቀን 23-02-2016

You might also like