You are on page 1of 6

ለተወሰነ ጊዜ የተደረገ የስራ ቅጥር ውል ስምምነት

ይህ የስራ ቅጥር ውል ስምምነት

ኣድራሽ በዚህ በኋላ አስራ አየተባለ ………….... ተሌ ...... የቤት ቁጥር የሚጠራው

እና

አድራሻ - አአ ከተማ ------- ከዚህ በኋላ ስራተኛ እየተባለ የሚጠራው ቀበሌ --- የቤት ቁጥር

መካከል ተፈፅሟል ።

አንቀፅ 1

የውል ዓላማ

አሰሪ ለተወሰነ ጊዜ ሰራተኛ ቀጥሮ ማሰራት በመፈለጉና ከዚህ በኋላ ስራተኛ እየተባለ የሚጠራው ግለሰብ ለተወሰነ ጊዜ የድርጅቱን የቅጥር
ውል አድርጕል።

አንቀፅ 2

ሰራተኛው የተቀጠረበት የስራ ቦታ እና መደብ

2.1 የስራው አይነት/መደብ

2.2 የስራ ቦታው

2.3 በተራ ቁጥር 21 እና 22 ላይ የተመለከተው ቢኖርም አሰሪው አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ሰራተኘውን በሌላ ቦታ እና የስራ መደብ
አዛዉሮማሰራት ይችላል፡፡
አንቀፅ 3

ደመወዝ ፣ የስሌቱ ዘዴና የመክፈያ ቀን

3.1 ደመውዝ ማለት ሠራተኛው ለሚሰራው ስራ ማግኛት የሚገባው መደበኛ ዋ ዋጋ በገንዘብ ታስቦ የሚሰጥ ማለት ሲሆን ቦነስ፣ ውሎ
አበልን፣ የበረሐ አበል፣ የመጕጕዣ እበል እና

ሌሎች ክፍያዎችን አይጨምርም ።


32 የሰራተኛው ያልተጣራ የወር ደመ

ሲሆን ከዚህ ደመውዝላይ ገቢ ግብርና ሌሎች ህጋዊ ክፍያዎች ከተቀነሱ በኋላ የተጣራ ደመወዝ ይከፍለዎል።

3.3 ደመወዝ የሚከፈልበት ቀን እንደ ኢትዮጰያውያንእቆጣጠር በየ 30 ቀኑ በየወሩ ሲሆን

አፈፃፀሙ በወሩ መጨረሻ ቀን በስራ ሰዓት ይከፈላል። 3.4 ሆኖም የወሩ መጨረሻ ቀን እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ከዋለ ባዓሉ በፋት
ባለው የሥራ ቀን ሊከፈለው ይችላል።

አንቀፅ 4

ውሉ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

ይህ የሥራ ቅጥር ውል በአሰሪው እና ሰራተኛ አዋጁ መሰረት ከ-----------እስከ ---------ዓ.ም ድረስ ለተወሰነ ጊዜየተደረገ ውል ነው።
ይህ የተወስነውየሥራ ጊዜ ካበቃ በኋላ ይህ ውል ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ሊታደስ ይችላል።

አንቀፅ 5

የአሰሪው ግዴታዎች

51 ለሰራተኛው ደመወዝ እና ሌሎች ክፍያዎችን በአዋጁ መሰረት የመክፈል ።

5.3 በሥራ ውል መሰረት ሥራ የመስጠት እና ለስራው የሚያስፈልገውን መሳሪያ ለሰራተኛው የማቅረብ።


53 ሥራ ቦታው በሰራተኛው ደህንነትና ጤንነት ላይ አደጋ የማያስከትል መሆኑን የማረጋገጥ።

5.4 የሰራተኛውን ሰብዓዊ መብት የማክበር።

5.5 በስራ ቦታ ከስራ ጋር በተያያዘ ምክንያት በሰራተኛው ላይ ድንገተኛ አደጋ በሚደርስበት ጊዜ በራሱ ተሽከርካሪ ወደ ህምና
የመውሰድ

5.6 የስራ ውልበሚቆረጥበት ወይም ሰራተኛው በሚጠይቅበት በማንኛውም ጊዜ የሰራበትን የስራ አይነት'ሲከፈለው የነበረውን ደመወዝ
እና የስራበትን ዘመን ልክ የሚገልጽ የስራ ምስክር ወረቀት የመስጠት፡

57 በዚህ ውል ውስጥ ያልተካተቱ በአሰሪ እና ሰራተኛ አዋጁ ውስጥ የተደነገጉትን ሌሎች ግዴታዎችን የማክበር፡፡

እንቀፅ 6

6.1 ለሥራው መላ ችሎታውንና ኃይሉን የማበርከት

62 አሰሪው ሰራተኛው ከአንዱ ሥራ ቦታ ወደ ሌላ የስራ ተዛውሮ እንዲሰራ ባዘዘው ጊዜ ትእዛዙን ተቀብሎ የመፈፀም፡፡

6.3 የራሱን የስራ ባልደረባውንወይም የድርጂቱን ንብረትላይ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል ተግባር ከመፈፀም መቆጠብ። 64 አልኮል
ጠጥቶ ወይምሌላ የሚያደነዝዝ እፅ አጭሶ ሥራ ላይ መገኘት የለበትም፡፡

6.5 የአሰሪውን ጥቅምና የስራኃይልሊቀንስ የሚችል ማንኛውም የአሰሪውን የስራ ሚስጥር

ለሌላ አሳልፎ መስጠት የለበትም፡፡ 6.6 ያለፈቃድ ወይም ያለ በቂ ምክንያት ከሥራ ማርፈድ ወይም መቅረት የለበትም፡፡ ሥራ ጀምሮ
በመሀል መሄድ ሲፈልግ አሰሪውን አስፈቅዶ ፈቃድ ሲሰጠው ብቻ ለመሄድ

ይችላል። 6.7 ሁልጊዜ የራሱን የአሰሪውን ስም በመጠበቅ ረገድ መልካም ጠባይ ይዞ መገኘት፡፡

6.8 የተቀጠረበትን ሥራ ራሱ የመስራት፤ የስራ ሰዓት የማክበር እና ሌሎች የአሰሪውን የሥራ ደንቦች የማክበር፡
6.9 አስተዳደሩ ወይም የሥራ መሪው ካልፈቀደ በስተቀር የአሰሪውን ንብረት የሆኑትን ማንኛውም መሳሪያ ወይም ሀብት፣ ዕቃ ለግል
ጥቅሙ መገልገል ወይም መውሰድ የለበትም፡፡

610 ሰራተኛው በህመም ምክንያት ከሥራ ሲቀር አሰሪው ስለ ሁኔታው ሊያውቅ የሚችል ወይም ሰራተኛው ለማስታወቅ የማይችል ከሆነ
በቀር በማግስቱ ለአሰሪው ያሳውቃል፡፡ ማሳበት እየቻለ ካላሳወተ ግን በተሪነት የዲሲፕሊን እርምጃ ይወሰድበታል፡፡

6.11 ሥራውን ለማከናወን የተሰጡትን መሳሪያዎች በሚገባ በጥንቃቄ የመያዝ፤ 6.12 ማንኛውም ሰራተኛ የትርፍ ሰዓት ሥራ እንዲሰራ
አይገደድም፡፡ ሆኖም አሰሪው ሌላ አማራጭ መንገድ ሊኖረው አይችልም ተብሎ ሲገመትና፡

ሀ. አደጋ ሲደርስና የሚደርስ መሆኑ ሲያሰጋ ለ ከአቅም በላይ የሆኑ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ሐ. በአስቸኳይ የሚሰራ ሥራ ሲያጋጥም

መ, በማያቋርጥና ተከታታይ ስራ ላይ ከስራ የቀረ ሰራተኛ ለመተካት አሰሪው የትርፍ ሰዓት ስራ ማሰራት ይችላል፡፡ 6.13 በአሰሪውና
በሌሎች ሰራተኞች መካከል ያለመግባባት የሚፈጥር ሀሰተኛ ወሬና ጠብ

ከማንሳት ወይም ጠብ እንዲነሳ ከመሞከር በብርቱ የመጠበቅ፡፡ 6,14 ሌሎች በዚህ ውል ያልተጠቀሱ በአዋጁ ላይ የተደነገጉትን
ግዴታዎች በሚገባ የማክበር፡፡

አንቀጽ 7

በአሰሪው ሊወሰዱ የሚችሉ የዲሲፕሊን እርምጃዎች 7.1 ሰራተኛው ያለበቂ ምክንያት ከደመወዙ አይቀጣም ወይም ከስራ አይሰናበትም፡፡
ሆኖም ጥፋት መፈፀሙ በአሰሪው ሲታመንበትና ከተረጋገጠ አሰሪው የሚከተሉትን ከባድና ቀላል

እርምጃዎች መውሰድ ይችላል።

7.2 በእነዚህ ብቻ ሳይወሰን የሚከተሉት ወዲያውነ ከሥራ የሚያሰናብቱ ከባድ ጥፋቶች ናቸው፡፡ ሀ. ሰራተኛው በስራ ጠባዩ ምክንያት
ያወቀውን የሥራ ጥበብ ወይም ሚስጥር ወይም የዋጋ

ትመና ዘዴ ለሌላ ተወዳዳሪ ድርጅት ወይም ሰው ከሰጠ ለ. በተደጋጋሚ ጊዜ አልኮል በመጠጣት ሰክሮ ወይም አደንዛዥ እዕ አጭሶ ወይም
ጫት ቅሞ

በስራ ቦታ መገኘት ስራውን በድሉ መገኘት

ሐ. ከአሰሪው ፍቃድ ሳያገኝ የአሰሪውን እቃ ወይም መሳሪያ ለግል ጥቅሙ ያዋለ እንደሆነ
የድርጅቱ ሰራተኛ ሆኖ በህገወጥ መንገድ ለመጠቀም ሴል የሀሰት ሰነድ ወይም የምስክር ወረቀት ወይም የሀኪም ማስረጃ ያቀረበ

7:3 በእነዚህ ብቻ ሳይወሰን ሰራተኛው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቀላል ጥፋቶች ከፈፀመና ተደጋጋሚ የፅሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት
ጥፋቱን የማያስተካክል ከሆነ ከስራ

ይሰናበታል።

ሀ. የሚሰራው ስራ መበላሸቱን አውቶ ወዲያውኑ ለአሰሪው ወይም ለክፍል አለቃው ያላመለከተ

እንደሆነ፤ ሊ ያለፍቃድ ወይም ያለ በቂ ምክንያት ዘግይቶ መግባት፣ ወይም እስከ 4 ቀን ተኩል ድረስ ከስራ መቅረት፡

ሐ. ሰራተኛ በስራ ላይ ልግመኝነትን ወይም ቸልተኝነትን ማሳየቱ የምርት ውጤቱ ከተለመደው አሰራር በታች መሆኑ በአሰሪው ወይም
የክፍል አለቃው ሪፖርት የተደረገበት እንደሆነ

መ. እንደ ስራው ቅደም ተከተል አለቃው የሥራ ትዕዛዝ ተቀብሎ ያላከናወነ እንደሆነ

_ አንቀጽ 8

የሥራ ውሉ የሚቋረጥበት ሁኔታ

የሥራ ቅጥር ውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ምክንያቶች ሊቋረጥ ይችላል

8.1 በአሰሪውና ሰራተኛው በፅሑፍ በተደረገ ስምምነት፣ 8.2 ድርጅቱ በመክሰሩ ወይም በሌላ ምክንያት ስራው በከፊልም ወይም በሙሉ
ሲዘጋ፣

8.3 ለተወሰነ ጊዜ የተደረገው የሥራ ውል በውሉ የተወሰነ ጊዜ ሲያልቅ፣ 8.4 በከፊል ወይም በሙሉ የአካል ጉዳት በመድረሱ ምክንያት
ሰራተኛው ለመስራት አለመቻሉ ሲረጋገጥ፣

8.5 ሰራተኛው ሲሞት፣

8.6 ሰራተኛው አግባብ ባለው ህግ መሰረት በጡረታ ሲገለል፣


8.7 በአሰሪ እና ሰራተኛ አዋጅ መሰረት በአሰሪው አነሳሽነት ወይም በተመሳሳይ አዋጅ መሰረት በሰራተኛው አነሳሽነት የሥራ ውል ሊቋረጥ
ይችላል፤

You might also like