You are on page 1of 2

www.abyssinialaw.

com
በቀድሞ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 377/1996) እና በአዲሱ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1156/2011) መካከል የተደረጉ ማሻሻያዎችን ወይም እንደአዲስ የተጨመሩትን የሚያሳይ ሰንጠረዥ
የተዘጋጀው፡ በእሥራኤል በጋሻው

በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ 377/1996 እና በሌሎች አዋጆች በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ 1156/2011 የተደረጉ ማሻሻያዎች ወይም
ርዕስ
የነበሩ ድንጋጌዎች በአዲስ መልክ የተካተቱ ድንጋጌዎች
ትርጓሜ በተሻረው አዋጅ ላይ ያልነበሩ ትርጓሜዎች ከዚህ ቀደም ከነበሩት ትርጓሜዎች በተጨማሪ አዲሱ አዋጅ ስለ ወሲባዊ
ትንኮሳ፣ ወሲባዊ ጥቃት፣ በሰራተኞች መካከል ልዩነት ስለማድረግ እና ሌሎች
ተጨማሪ ትርጓሜዎችን አካቷል፡፡
የህጉ ተፈፃሚነት አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 1 የአዋጁን የተፈፃሚነት ወሰን ሲያስቀምጥ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 1 የአዲሱ አዋጅ ተፈፃሚነት በአሠሪና ሠራተኛ
ወሰን በአሠሪና ሠራተኛ መካከል በሚደረግ በቅጥር ላይ በተመሰረተ መካከል ባለ የቅጥር ግንኙነት በተጨማሪ በምልመላ ሂደት ላይ ተፈፃሚ
የሥራ ግንኙነት ላይ ተፈፃሚ ይሆናል በማለት ይደነግጋል፡፡ ይሆናል፡፡
የሙከራ ጊዜ በአንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት የሙከራ ጊዜ ከአርባ አምስት በአዲሱ አዋጅ አንቀጽ 11/3/ መሰረት የሙከራ ጊዜው ሠራተኛው ስራ
ተከታታይ ቀን ሊበልጥ እንደማይችል ይደነግጋል፡፡ ከጀመረበት ቀን አንስቶ ለስልሳ የሥራ ቀኖች ሊሆን እንደሚችል ይደነግጋል፡፡
የተከለከለ ድርጊት ከዚህ በፊት በነበረው አዋጅ ላይ ይህ ክልከላ በግልጽ አልነበረም፡፡ አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ 2/8/ ሠራተኞች ከአሠሪው ፈቃድ ሳያገኝ በስራ
ሰዓት ስብሰባ ማድረግ የተከለከለ ተግባር መሆኑን ይደነግጋል፡፡
ያለማስጠንቀቂያ አንቀጽ 27 ንዑስ አንቀፅ 1/ሀ/ መሠረት ያለበቂ ምክንያት በአዲሱ አዋጅ አንቀጽ 27 ንዑስ አንቀጽ 1/ሀ/ መሠረት የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ
የስራ ውል ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው በመደጋገም የሥራ ሰዓት አለማክበር እየተሰጠው በስድስት ወር ውስጥ በጠቅላላው ለስምንት ጊዜያት የሰራ ሰዓት
ስለማቋረጥ ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውልን ለማቋረጥ በቂ ምክንያት እንደሆነ አለማክበር ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ለማቋረጥ በቂ ምክንያት እንደሚሆን
/በአሰሪው/ ቢቀመጥም ለምን ያህል ጊዜ ያረፈደ ሰራተኛ በዚህ አንቀጽ ተደንግጓል፡፡
መሠረት የስራ ውሉ እንደሚቋረጥ በግልፅ አልተደነገገም ነበር፡፡
ያለማስጠንቀቂያ ከዚህ ቀደም በነበሩት አዋጅ በተከታታይ ለአምስት ቀናት መቅረት በአዲሱ አዋጅ አንቀጽ 27 ንዑስ አንቀጽ 1/ለ/ መሠረት የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ
የስራ ውል ወይም በአንድ ወር ውስጥ በጠቅላላው ለአሥር ቀናት ወይም እየተሰጠው በስድስት ወር ውስጥ ለአምስት ቀናት ከስራ መቅረት በሚል
ስለማቋረጥ በአንድ አመት ውስጥ በጠቅላላ ለሰላሳ የሥራ ቀናት ያለበቂ ተሻሽሏል፡፡
/በአሰሪው/ ምክንያት ከስራ መቅረት ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውልን
እንደሚያቋርጥ የተደነገገ ሲሆን
በማስጠንቀቂያ በተሻረው አዋጅ ላይ ያልነበረ ድንጋጌ በአንቀጽ 28 ንዑስ አንቀስ 2 መሰረት ሠራተኛው የስራ ችሎታውን በማጣቱ
የስራ ውል ምክንያት በማስጠንቀቂያ የስራ ውሉ እንዲቋረጥ በወቅቱ በሚደረገው የስራ
ስለማቋረጥ አፈፃፀም ምዘና ውጤት መረጋገጥ አለበት፡፡
/በአሰሪው/
ያለማስጠንቀቂያ በተሻረው አዋጅ ላይ ያልነበረ ድንጋጌ በአንቀጽ 32 ንዑስ አንቀጽ 1/ለ/ መሠረት በአሠሪው ወይም በሥራ መሪው
የስራ ውል የወሲባዊ ትንኮሳ ወይም ጥቃት የተፈፀመበት ሠራተኛ ያለማስጠንቀቂያ የስራ
ስለማቋረጥ ውሉን ማቋረጥ እንደሚችል ተደንግጓል፡፡
/በሠራተኛ/
ስለ ስራ ስንብት በተሻረው አዋጅ ላይ በግልጽ ያልተካተተ በአንቀጽ 39 ንዑስ አንቀጽ 1/መ/ በአሠሪ ወይም በሥራ መሪ ወሲባዊ ጥቃት
ክፍያና ስለካሣ ወይም ትንኮሳ የተፈፀመበት እንደሆነ ወይም ድርጊቱ በሌላ ሠራተኛ
እንደተፈፀመ ሪፖርት ተደርጎለት አሠሪው ተገቢው እርምጃ ባለመውሰዱ
ሠራተኛው የሥራ ውሉን ያቋረጠ እንደሆነ የስራ ስንብት ክፍያ ሊከፈለው
እንደሚገባ ተደንግጓል፡፡
ስለ ስራ ስንብት በአንቀጽ 39 ንዑስ አንቀጽ 2 በተደነገገው መሰረት በአንቀጽ 32 ንዑስ አንቀጽ
ክፍያና ስለካሳ በተሻረው አዋጅ ላይ ያልነበረ ድንጋጌ 1/ለ/ መሰረት የስራ ውሉን ያቋረጠ ሰራተኛ ከስራ ስንብት ክፍያ በተጨማሪ
የዘጠና ቀን ደመወዙን በካሳ መልክ ያገኛል፡፡
የሠራተኛው ካሣ በተሻረው አዋጅ ላይ በግልፅ የአከፋፈሉ ሁኔታ አልተደነገገም በአንቀጽ 45 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት ሰራተኛው ከስራ በሚለቅበት ወቅት
www.abyssinialaw.com
በቀድሞ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 377/1996) እና በአዲሱ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1156/2011) መካከል የተደረጉ ማሻሻያዎችን ወይም እንደአዲስ የተጨመሩትን የሚያሳይ ሰንጠረዥ
የተዘጋጀው፡ በእሥራኤል በጋሻው

በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ 377/1996 እና በሌሎች አዋጆች በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ 1156/2011 የተደረጉ ማሻሻያዎች ወይም
ርዕስ
የነበሩ ድንጋጌዎች በአዲስ መልክ የተካተቱ ድንጋጌዎች
የመክፈል የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከለቀቀ የ30 ቀን ደመወዙን ለአሰሪው በካሳ
ኃላፊነት መልክ መክፈል እንዳለበት እና ይኸውም ለሠራተኛው ሊከፈሉ ከሚችሉ
ክፍያዎች ላይ ተቀናሽ እንደሚሆን ይደነግጋል፡፡
ደመወዝ ቅነሳ አንቀጽ 59 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት በማናቸውም አካኋን በአንቀጽ 59 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ሠራተኛው በጽሁፍ ፍቃዱን ከሰጠ
ከሰራተኛው ደመወዝ /በፈቃድም ይሁን ያለፈቃድ/ ሊቆረጥ ከደመወዙ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ሊቆረጥበት እንደሚችል የደነግጋል፡፡
የሚችለው ከአንድ ሶስተኛ በላይ ሊቆረጥ እንደማይችል ይደነግጋል፡፡
የትርፍ ሰዓት አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 1/ሀ/ እና/ለ/ መሠረት የትርፍ ሰዓት በአንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የትርፍ ሰዓት አከፋፈል በተመለከተ
ሠራ አከፋፈል አከፋፈል በተመለከተ፡-
ሀ- ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4፡00 ሰዓት የሚሰራ የትርፍ ሰዓት
ሀ- ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4፡00 ሰዓት የሚሰራ የትርፍ ከፍያ ለመደበኛ ሥራ በሰዓት የሚከፈለው ደመወዝ በአንድ ተኩል
ሰዓት ከፍያ ለመደበኛ ሥራ በሰዓት የሚከፈለው ደመወዝ ተባዝቶ
በአንድ ከሩብ ተባዝቶ
ለ- ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት የሚሰራ የትርፍ ጊዜ
ለ- ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት የሚሰራ የትርፍ ክፍያ ለመደበኛ ሥራ በሰዓት የሚከፈለው ደመወዝ በአንድ ሶስት አራተኛ
ጊዜ ክፍያ ለመደበኛ ሥራ በሰዓት የሚከፈለው ደመወዝ በአንድ ተባዝቶ
ተኩል ተባዝቶ
የሳምንት የዕረፍት በተሻረው አዋጅ ላይ ያልተካተተ ድንጋጌ አንቀጽ 69 ንዑስ አንቀጽ 4 በተደነገገው መሰረት ሠራተኛው በስራው ባህሪ
ጊዜን በተመለከተ ምክንያት የሳምንቱን የዕረፍት ቀን መጠቀም ያልቻለ እንደሆነ አሠሪው
ለሠራተኛው በወር ውስጥ 4 ቀናት ዕረፍት እንዲያገኝ ማድረግ አለበት፡፡
የዓመት ፈቃድ አንቀጽ 77 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት ሠራተኛ ለመጀመሪያ ዓመት አንቀጽ 77 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት ለመጀመሪያ የአንድ አመት አገልግሎት
መጠን የአገልግሎት 14 ቀን እንዲሁም ለእያንዳንዱ ተጨማሪ 16 ቀን እንዲሁም ለእያንዳንዱ ሁለት የአግልግሎት አመታት አንድ የሥራ
የአገልግሎት አመት አንድ የሥራ ቀን ያገኛል ቀን እየጨመረ ይሰጣል፡፡
ለቤተሰብ ጉዳይ በተሻረው አዋጅ ላይ ያልተካተተ ድንጋጌ አንቀጽ 81 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ሠራተኛው የትዳር ጓደኛው ስትወልድ
የሚሰጥ ፈቃድ ደመወዝ የሚከፈልበት ሶሶት ተከታታይ ቀናት ፍቃድ ከክፍያ ጋር
ይሰጠዋል፡፡
ለቤተሰብ ጉዳይ በተሻረው አዋጅ ላይ ፈቃዱ ሊሰጥበት የሚችለው ድግግሞሽ አንቀጽ 81 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ሠራተኛው ልዩ እና አሳሳቢ ሁኔታ
የሚሰጥ ፈቃድ እልተደነገገም፡፡ ሲያጋጥመው ለአምስት ተከታታይ ቀናት ያለክፍያ ፈቃድ የማግኘት መብት
አለው፡፡ ሆኖም በዚህ ረገድ የሚሰጠው ፈቃድ በበጀት አመቱ ለሁለት ጊዜ
ሊበልጥ አይችልም፡፡
የወሊድ ፈቃድ በአንቀጽ 88 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት ነፍሰጡር የሆነች ሠራተኛ በአንቀጽ 88 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ነፍሰጡር የሆነች ሰራተኛ ከመውለድዋ
ከመውለድዋ በፊት አንድ ወር ከወለደች በኋላ ሁለት ወር በፊት አንድ ወር እንዲሁም ከወለደች በኋላ ሶስት ወር ይሰጣታል፡፡
ይሰጣታል፡፡

You might also like