You are on page 1of 6

ጥያቄውን ውድቅ በማድረጋቸው የፈፀሙት የሕግ ስህተት የለም፡፡ የሰበር መ/ቁ.

18307

ስለሆነም ውሣኔያቸው ሊፀና የሚገባው ነው በማለት ስሜ በሦስተኛ ተራ ጥቅምት 25 ቀን 1998

የተጠቀሰው ዳኛ Aብዛኛው ድምጽ በተሰጠው ውሣኔ ባለመስማማት በሐሳብ


ዳኞች፡ - 1. Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
ተለይቻለሁ፡፡
2. Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ

3. ወ/ሮ ስንዱ ዓለሙ

4. ወ/ሮ ደስታ ገብሩ

5. Aቶ Aሰግድ ጋሻው

Aመልካች፡ - ንብ ትራንስፖርት A.ማ

መልስ ሰጪ፡ - Aቶ ተገኑ መሸሻ

የስራዎች Aገልግሎት መስጠትን የሚመለከቱ ውሎች ለሰራተኛው

ስለማገባው የደመወዝ መብት ስራ ላልተሰራባቸው ቀናት ደመወዝ

ስላለማግኘት - ስለ ስራ Aለመኖር /በድርጅት ውስጥ የስራ መሪ ስለሆነ

ሰራተኛ/፡ - የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2534፣ 2540፣ 2541/1/

መልስ ሰጪ በAመልካች ድርጅት ውስጥ በቴክኒክ ዋና ክፍል ኃላፊ

ሆኜ ስሰራ ከስራ ከመሰናበቴ በፊት ታግጄ በቆየሁበት ከታህሣሥ 23 ቀን

141 142
1994 ዓ.ም. ጀምሮ Eስከ ሰኔ 5 ቀን 1995 ዓ.ም. ድረስ ያለው ደመወዜ በመከልከሉ የተነሳ Eንደሆነ ደመወዙን ለማግኘት መብት የለው ውሉ

Eንዲከፈለኝ በማለት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ያቀረበውን ክስ ባልታገደበት ወይም ባልተቋረጠበት ጊዜ ሠራተኛው /የስራ መሪው/

ፍ/ቤቱ ተቀብሎ መ/ሰጪ የጠየቀው ገንዘብ Eንዲከፈለው ውሣኔ በመስጠቱና ስራ ላይ ሆኖ ነገር ግን Aሰሪው ሥራ ሳይሰጠው ወይም Eንዳይሰራ

ውሣኔውም በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመጽናቱ የቀረበ Aቤቱታ በከለከለው ጊዜ Eንጂ ሠራተኛው ከስራና ከደመወዝ ታግዶ የስራ

Aገልግሎት ላልሰጠባቸው ጊዜያት Aይደለም፡፡

ውሣኔ፡ - የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የሰጠውና የፌዴራል ከፍተኛ

ፍ/ቤት ያጸናው ውሣኔ ተሽሯል፡፡

1. በድርጅት ሥራ መሪና በድርጅቱ መካከል ያለ የስራ ክርክር

የሚዳኘው በፍትሐብሔር ህጉ የስራ Aገልግሎትን መስጠት

ስለማመለከቱ ውሎች ከቁጥር 2512 Eና ተከታታዮቹ በተደነገጉት

ህጐች መሠረት ነው፡፡

2. የስራ መሪ ደመወዝ ለተሰራ ስራ ብቻ የሚከፈል Eንጂ ላልተሰራ

ስራ የሚከፈል Aይደለም፡፡

3. የስራ መሪው Aንድም የስራ Aገልግሎት ባይሰጥም Eንኳን

ይኸው ሁኔታ Aሰሪው ስራ ሳይሰጠው በመቅረቱ ወይም Eንዳይሰራ

143 144
የሰበር መ/ቁ. 18307 ከታገድኩበት ጊዜ Aንስቶ Eስከተሠናበትኩበት ጊዜ ድረስ ያለው የ17 ወር ከ15

ጥቅምት 25 ቀን 1998 ቀን የተጣራ ደመወዜ 23.500 (ሃያ ሦስት ሺህ Aምስት መቶ ብር) ወጪና

ኪሣራ ተጨምሮ ይከፈለኝ የሚል ነው፡፡

ዳኞች፡ - 1. Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ

2. Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ የሥር ተከሳሽ ማለትም ተጠሪው ቀርቦ የይርጋ መቃወሚያ Aንስቶ

3. ወ/ሮ ስንዱ ዓለሙ በብይን ውድቅ የተደረገበት ቢሆንም ፍሬ ጉዳዩን በተመለከተ ከሣሽ ከሥራ

4. ወ/ሮ ደስታ ገብሩ የተሠናበተው ድርጅቱን የሚጐዳ ተግባር የፈፀመ መሆኑን በመግለጽ ሥራ

5. Aቶ Aሰግድ ጋሻው ላልሠራበት ጊዜ ደመወዜ ሊከፈለው Eንደማይገባ ይከፈለው ቢባል Eንኳ ከ3

ወር ደመወዝ ሊበልጥ Eንደማይችል በመግለጽ ተከራክሯል፡፡

Aመልካች፡ - ንብ ትራንስፖርት A.ማ

መልስ ሰጪ፡ - Aቶ ተገኑ መሸሻ ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤትም ከሣሽ የሥራ መሪ Eንደመሆኑ

በፍ/ህጉ ላይ የሥራ መሪን ከሥራ ስለማገድ የተደነገገ ድንጋጌ የለም፣

ለዚህ የሠበር Aቤቱታ መነሻ የሆነው ጉዳይ የተጀመረው በፌዴራል በድርጅቱ የውስጥ ደንብ ስለመኖሩና በውስጥ ደንቡ መሠረት ስለማገዱ

የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው፡፡ Aላስረዳም በመልስ የዘረዘራቸውን ተግባራት ከሣሽ ፈጽመዋል ቢባል

በሥር ፍ/ቤት የAሁን ተጠሪ ከሣሽ ሲሆን Aመልካቹ ተከሣሽ Eንኳ ከሥራና ከደመወዝ ለማገድ በቂ ምክንያቶች Aይደሉም

ነበር፡፡ በፍ/ሕ/ቁጥር 2574/1 ሠራተኛው Aገልግሎት ባይሰጥም ይህ የሆነው

የተሰጠው የሥራ ክስ በድርጅቱ ውስጥ የቴክኒክ ዋና ክፍል በAሠሪው ምክንያት ከሆነ ደመወዝ የመክፈል ግዴታ Aለበት፣ የ3 ወር

ሀላፊ ሆኜ ስሠራ ከታህሣሥ 23/94 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ ታግጄ

ከቆየሁ በኋላ ሰኔ 5/95 የተፃፈ የስንብት ደብዳቤ ተሠጥቶኛል ስለዚህ

145 146
ደመወዝ ብቻ ሊከፈላቸው ይገባል የሚለው የተከሣሽ ክርክር ናቸው፡፡ ፍ/ቤቱ የፍ/ሕ/ቁጥር 2575 ስለ ሥራ ውል መቋረጥ Eንጂ ስለ ሥራ

በፍ/ሕ/ቁጥር 2574/2/ የተመለከተው የ3 ወር ደመወዝ ክፍያ የሥራ ውሉ ውል ማገድ የሚመለከት Aይደለም ያለው ያለAግባብ ነው፣ ተጠሪው በEገዳ ላይ

ለተቋረጠበት Eንጂ የሥራ ውሉ ለታገደበት ጊዜ የሚመለከት Aይደለም ለቆዩበት ጊዜ ሥራ Eንዳይሠሩ የከለከላቸው ድርጅቱ ነው ተብሎ ደመወዙ

በማለት ክስ የቀረበበትን ገንዘብ ተከሣሽ ለከሣሽ Eንዲከፍል ውሣኔ ሰጥቷል፡፡ ይከፈለው መባሉ ስህተት ነው ምክንያቱም የፍ/ሕ/ቁጥር 2540 ሥራ

ላልተሠራባቸው ቀኖች ሠራተኛው ደመወዝ ለማግኘት መብት የለውም

Aመልካቹ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት የሚለውን የሚቃረን ነው፡፡ የፍ/ህግ ቁጥር 2574/2/ ከ3 ወር የማይበልጥ ክፍያ

ቢያቀርብም በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 337 መሠረት ይግባኙ ተሠርዞበታል፡፡ Eንዲከፈል የደነገገው የሥራ ውል ሲቋረጥ ብቻ ነው ተብሎ የተሰጠው ትርጉም

ስህተት ነው በAጠቃላይ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት

Aመልካቹ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት ያለበት ስለሆነ ውሣኔዎቹ ተሽረው ወጪና ኪሣራ ተከፍሎን Eንሠናበት የሚል

ይታረምልኝ ሲል በ14/5/97 የተፃፈ የሰበር Aቤቱታ Aቅርቧል፡፡ ነው፡፡

የሰበር Aቤቱታ ማመልከቻው ለተጠሪው ደርሶ ሚያዝያ

የAቤቱታው ፍሬ ቃል ተጠሪው በ5/10/95 Eና በ5/2/95 ተጽፎ 19/1997 ዓ.ም. በተፃፈ መልስ የAመልካች የሰበር Aቤቱታ የሕግ

የተሰጣቸው ደብዳቤ የሥራ ስንብት ሣይሆን የሥራ ልምድ የምስክር ወረቀት ስህተት መፈፀሙን Aይገልጽም፣ የ6 ወር የጊዜ ገደብ የከሣሽን

መሆኑን የሥር ፍ/ቤት በAግባቡ Aልመረመረም፡፡ የጥቅም ጥያቄ በይርጋ Aያግደውም፣ ተጠሪው በጥፊት ተከስሼ

Aላውቅም፣ ባልተቀጣሁበት ጉዳይ ጥፋት ነው ተብሎ ለሠበር Aቤቱታ መቅረቡ

Aመልካች ተጠሪን ከሥራ ለማገድ ምክንያት ያደረገው በድርጅቱ

ሥራና ገንዘብ ላይ በተለያዩ ጊዜያት ጉዳት ማድረሣቸውን የሚያመለክቱ

147
148
ያለAግባብ ነው፣ ተጠሪ በ5/10/95 Eና በ5/2/95 የተፃፈው የሥራ የምስክር ሕጐች ጋር በማገናዘብ መርምረናል፡፡ ተጠሪው በAመልካቹ ድርጅት

ወረቀት Eንጂ የሥራ ስንብት ደብዳቤ Aይደለም ያሉት የፍሬ ነገር ክርክር ውስጥ የሥራ መሪ ሆኖ ሲሠራ የነበረ በመሆኑ የAመልካችና የተጠሪው የሥራ

Eንጂ የህግ ስህተት መሆኑን Aያመለክትም፣ Aመልካች መ/ቤት ከሥራና ክርክር የሚዳኘው በፍትሐብሔር ሕጉ በAንቀጽ 16 የሥራ Aገልግሎትን

ከደመወዝ ያለበቂ ምክንያት Aግደውና Aሰናብተው ስለAጉላሉኝ በደሉ ታይቶ መስጠት ስለሚመለከቱ ውሎች ከቁጥር 2512 Eና ተከታታይዎቹ በተደነገጉት

የተሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ሳይሆን የፍሬ ነገር ክርክር ነው፣ በፍ/ሕግ ሕጐች መሠረት ነው፡፡

ቁጥር 2540 ሥራ ላልሠራባቸው ቀኖች ደመወዝ ሊከፈለው Aይገባም

ለተባለው ተጠቃሹ ህግ ሠራተኛው ሥራውን በራሱ ፍላጐት ሣይሠራ ሲቀር የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የAሠሪን የሥራ ውል ስለማቋረጥ

Eንጂ Aሠሪው ሥራ ሲከለክለው የሚጠቀስ Aይደለም፣ የፍ/ሕግ ቁጥር Eንጂ Aሠሪን ከሥራ ስለማገድ በፍ/ብሔር ሕጉ የተቀመጠ ድንጋጌ የለም ካለ

2574/2/ ለኪሣራ Eንጂ ውዝፍ ደመወዝን የሚመለከት Aይደለም፣ ከዚህ በኋላ በፍ/ሕግ ቁጥር 2541/1/ መሠረት Aመልካቹ ተጠሪውን ከሥራና

ጉዳይ ጋርም ግንኙነት የለውም ስለሆነም ጥያቄው ከበቂ ኪሣራ ጋር ተሠርዞ ከደመወዝ Aግዶ ለቆመባቸው ወራቶች ደመወዙን ይክፈለው ሲል ወስኗል፡፡

Eንድሠናበት በማለት ሲከራከር Aመልካቹ Aቤቱታውን በማጠናከር የመልስ

መልሱን Aቅርቧል፡፡ በመሠረቱ ከፍ/ሕግ ቁጥር 2534 ድንጋጌ በግልጽ መረዳት የሚቻለው

ደመወዝ ለተሠራ ሥራ ብቻ የሚከፈል Eንጂ ላልተሠራ ሥራ የሚከፈል

በግራ ቀኙ መካከል የቀረበው ክርክር ከፍ ብሎ በዝርዝር Aይደለም፡፡

የተመለከተው ሲሆን፣ በኛ በኩል ተጠሪው ከሥራ ታግዶ ለቆየበት ጊዜ

ደመወዙ ይከፈለው መባሉ ተገቢ መሆን Aለመሆኑን Aግባብ ካላቸው የፍ/ብሔር ሕግ ቁጥር 2540 ይህንኑ የሕጉን መርህ በመከተል ሥራ

ላልተሠራባቸው ጊዜያት ወይም ቀናት ሠራተኛው ደመወዝ ለማግኘት መብት

የለውም በማለት ግልጽ ድንጋጌ Aስፍሮ ይገኛል፡፡

149 150
ይሁንና የፍ/ሕግ ቁጥር 2541/1/ ሠራተኛው Aንድም የሥራ Aገልግሎት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሠረት የተሻሩ ስለሆነ የውሣኔው ግልባጭ

ባይሠጥም Eንኳን ይኸው ሁኔታ Aሠሪው የሥራ ሣይሠጠው በመቅረቡ ለሥር ፍ/ቤቶች ይድረሳቸው መዝገቡ ተዘግቷል ለመ/ቤት ይመለስ፡፡

ወይም Eንዳይሠራ በመከልከሉ የተነሣ የሆነ Eንደሆነ ደመወዙን ለማግኘት

መብት Aለው ሲል ሠራተኛው የሥራ ውሉ ባልታገደበት ወይም

ባልተቋረጠበት ጊዜ ሥራ ላይ ሆኖ ነገር ግን Aሠሪው ሥራ ሣይሠጠው

ወይም Eንዳይሠራ በከለከለው ጊዜ የሚያገለግል Eንጂ ሠራተኛው ከሥራና

ከደመወዝ ታግዶ የሥራ Aገልግሎት ላልሠጣባቸው ጊዜያት ደመወዝ

Eንዲከፈለው የሚፈቅድ ድንጋጌ Aይደለም፡፡

ስለሆነ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ ብቻ ብለው በተመለከቱት የፍ/ብሄር

ድንጋጌዎች Aተረጓጐም ረገድ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመባቸው

በመሆኑ ሊሻሩ ይገባል ብለናል፡፡

ውሣኔ

የፌ/ከፍ/ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 34240 በ5/5/97 የሠጠው ውሣኔ

Eና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ 1119 በ1-2-97 የሠጠው ውሣኔ

151 152

You might also like