You are on page 1of 15

Company Name: Document No.

:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO

ቀን፡- 16/03/2 ዐ 12 ዓ.ም

ለ፡- ህንፃ ቴክኖሎጂና ኮንስትራክሽን ዘርፍ

ከ፡- ስትራቴጂክ ማኔጅመንትና ዕቅድ መምሪያ

ጉዳዩ፡- ከ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ግምገማ የመነጨ ግብረ መልስ ስለመስጠት፡፡

ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ
የኤጀንሲው አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራሮች
በተገኙበት የ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መደረጉ ይታወሳል፡፡

በግምገማው ከተነሱ ጉዳዮች መካከል በኮርፖሬሽን ደረጃ በጥንካሬ የተጠቀሱ ነጥቦች በሁሉም የሥራ
ክፍሎች አስተዋፅኦ የተገኙ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
በግምገማው ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ የሚመለከታችሁን ጉዳዮች ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክንላችሁ
ሲሆን በክፍተት የታዩ እና በቀጣይ ሊሰራባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶ
እንዲሰራበት እና የተደረሰበትን ደረጃ በዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፣

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

ኢ.ኮ.ስ.ኮ

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
1. በኮርፖሬሽን ደረጃ በጥንካሬ

 የኮርፖሬሽኑ የፍኖተ ካርታ ዕቅድ መዘጋጀቱና ሁሉም በዕቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱት መደረጉ፤

 የኮርፖሬሽኑ መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑ፤

 የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠናዎች በውጭ የሥልጠና ማዕከሎችም ሆነ በውስጥ ኃይል መሠጠታቸው፤

 በደረጃ ዕድገት፣ በዝውውርና በቅጥር የሠው ኃይል ፍላጎትን ለማሟላት የተደረገ ጥረት፤

 ከሌሎች ተቋማት ተሞክሮዎችን (ከካይዘን፣ ከስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት፣ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ

አገልግሎት ጋር በተያያዘ) መቅሰም መቻሉ፤

 ሥራዎችን በ ICT ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኔትወርክ ዝርጋታ መከናወኑ፤

2. በክፍተት

1. በፍኖተ ካርታው የተካተቱ የለውጥ (Reform) ሥራዎች አፈፃፀም በሪፖርት ላይ በግልፅ መካተት ያለበት መሆኑ፤ ለምሳሌ፡-

 ገበያ ማስፋት፣

 ካይዘን፣

 ኪራይ ሰብሳቢነት፣

 መልካም አስተዳደር፣ ወዘተ…

2. የገቢ አፈፃፀምም ሆነ የተመዘገበ ኪሣራ ከዕቅድ አንፃር ዝቅተኛ መሆን፤

3. በህንፃ ቴክኖሎጂና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የታየው አፈፃፀም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ክንውን ጋር ሲነፃፀር
የተሻለ ቢሆንም በ 6 ፕሮጀክቶች ላይ ከ 5 እስከ 10 ወር መዘግየት የሚታይባቸው መሆኑ፤

4. ከተለያዩ ተቋማት የተወሰዱ ተሞክሮዎችን ወደ መሬት በማውረድ ለውጤታማነት ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበት፤

5. ለፕሮጀክቶች አፈፃፀም አሉታዊ ተፅዕኖ ካሳደሩ ውጫዊ ተግዳሮቶች ጋር በተያያዘ፡-

 የሳይት ርክክብ አለመፈፀም፣

 የወሰን ማስከበር ችግር መፍትሄ አለማግኘት፣

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
 የግብዓት አቅርቦት፣

 ኮርፖሬሽኑ ግዴታውን ተወጥቶ ሳለ በአሰሪዎች ክፍያ በወቅቱ አለመፈፀም የሚያጋጥም የፋይናንስ ዕጥረትን
ችግር ለማቃለል፣

 ሌሎች ውጫዊ ተግዳሮቶች ካሉ በየፕሮጀክቶች ተለይቶ ለኤጀንሲው ቢቀርብ በጋራ መፍትሄ ለመፈለግ
ሁኔታዎችን ማመቻቸት እንደሚቻል፤

6. በአንደኛው ሩብ ዓመት የፐብሊክ ሰርቪስ ፕሮጀክቶች ላይ ከሞቢላይዝሽን የዘለለ ሥራ ያልተሠራ በመሆኑ የማካካሻ ሥራ
በመስራት አፈፃፀምን ለማሻሻል መሰራት እንዳለበት፤

7. በተለይ በፕሮጀክቶች ላይ ሠራተኞች ያለሥራ እንዳይቀመጡ ከማድረግ አኳያ እያዘዋወሩ ማሰራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ
መስራት እንደሚያስፈልግ፤

8. የፕሮጀክቶች አመራርና አፈፃፀም ላይ የተሰሩና ለውጥ ያመጡ ጉዳዮች እና የታዩ ተስፋ ሠጪ ሁኔታዎች ካሉ በሪፖርቶች
መገለፅ እንዳለበት፤

9. ዘርፎች የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማበርከት እያደረጉ ያለው ጥረት በግልፅ መታወቅ እንዳለበት፤

10. በቀጣይ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች በቦርድ ተገምግመው ለኤጀንሲው መላክ ስላለባቸው ሪፖርቶች በወቅቱ እንዲቀርቡ፤

11. ከለውጥ ሥራ ጋር በተያያዘ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንዲሁም የየዘርፉን ቁልፍ ችግሮች በመለየት
መፍትሄ የመስጠት ሥራ መጠናከር እንዳለበት፤

12. ለኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ማነስ ከሚጠቀሱ ቁልፍ ችግሮች ውስጥ የፋይናንስ ዕጥረት አንዱ በመሆኑ፡-

 የወጪ ቅነሳ ስትራቴጂ ነድፎ ተግባራዊ በማድረግ፣

 ያለውን የፋይናንስ አቅም በአግባቡ ለውጤት በመጠቀም፣

 ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሥራዎችን ማግኘት ላይ ትኩረት በማድረግ ለችግሩ መፍትሄ
መስጠት እንደሚገባ፤

13. የዘርፎችን ቅንጅት በሠው ኃይል፣ በግብዓት፣ በመሣሪያ፣ ወዘተ… ማጠናከር እንደተጠበቀ ሆኖ በአፈፃፀም ላይ
የተመሠረተ ምዘና ማድረግ እንደሚገባ፤

14. በማሽነሪ፣ በሠው ኃብት፣ በግብዓት፣ ወዘተ…ላይ የኃብት አስተዳደርን ውጤታማ ከማድረግ አንፃር መሠራት እንዳለበት፤

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
15. አዳዲስ ሥራዎችን ከማግኘት አኳያ ቢቻል ከአገር ውጭ ካልሆነም በአገር ውስጥ ውጤታማ ሊያደርጉ በሚችሉ ሥራዎች
ላይ ተወዳድሮ ማግኘት የሚቻልበትን ሁኔታ መፍጠር እንደሚገባ፤

16. ከወጪ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ የ Cost Accounting ትግበራን በሁሉም ፕሮጀክቶች ከማጠናከር ባሻገር በየጊዜው
በመፈተሽ አፈፃፀምን ማሻሻል ተገቢ እንደሆነ፤

ቀን፡- 16/03/2 ዐ 12 ዓ.ም

ለ፡- ለትራንስፖርት መሰረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ

ከ፡- ስትራቴጂክ ማኔጅመንትና ዕቅድ መምሪያ

ጉዳዩ፡- ከ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ግምገማ የመነጨ ግብረ መልስ ስለመስጠት፡፡

ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ
የኤጀንሲው አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራሮች
በተገኙበት የ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መደረጉ ይታወሳል፡፡

በግምገማው ከተነሱ ጉዳዮች መካከል በኮርፖሬሽን ደረጃ በጥንካሬ የተጠቀሱ ነጥቦች በሁሉም የሥራ
ክፍሎች አስተዋፅኦ የተገኙ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
በግምገማው ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ የሚመለከታችሁን ጉዳዮች ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክንላችሁ
ሲሆን በክፍተት የታዩ እና በቀጣይ ሊሰራባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶ
እንዲሰራበት እና የተደረሰበትን ደረጃ በዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፣

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ
የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

ኢ.ኮ.ስ.ኮ

1. በጥንካሬ

 የኮርፖሬሽኑ የፍኖተ ካርታ ዕቅድ መዘጋጀቱና ሁሉም በዕቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱት መደረጉ፤

 የኮርፖሬሽኑ መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑ፤

 የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠናዎች በውጭ የሥልጠና ማዕከሎችም ሆነ በውስጥ ኃይል መሠጠታቸው፤

 በደረጃ ዕድገት፣ በዝውውርና በቅጥር የሠው ኃይል ፍላጎትን ለማሟላት የተደረገ ጥረት፤

 ከሌሎች ተቋማት ተሞክሮዎችን (ከካይዘን፣ ከስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት፣ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ

አገልግሎት ጋር በተያያዘ) መቅሰም መቻሉ፤

 ሥራዎችን በ ICT ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኔትወርክ ዝርጋታ መከናወኑ፤

2. በክፍተት

2. በፍኖተ ካርታው የተካተቱ የለውጥ (Reform) ሥራዎች አፈፃፀም በሪፖርት ላይ በግልፅ መካተት ያለበት መሆኑ፤ ለምሳሌ፡-

ገበያ ማስፋት፣

ካይዘን፣

ኪራይ ሰብሳቢነት፣

መልካም አስተዳደር፣ ወዘተ…

3. የገቢ አፈፃፀምም ሆነ የተመዘገበ ኪሣራ ከዕቅድ አንፃር ዝቅተኛ መሆን፤

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
4. 11 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ከ 1 እስከ 8 ወር መዘግየት የሚታይባቸው መሆኑ፤

5. በመንገድ ጥገና ላይ የተመዘገበው አፈፃፀም በጥሩ ጎኑ የሚታይ ቢሆንም 6 ዲስትሪክቶች (ጽ/ቤቶች) በአፈፃፀም ወደ ኋላ
የቀሩ መሆናቸው፤

6. ከተለያዩ ተቋማት የተወሰዱ ተሞክሮዎችን ወደ መሬት በማውረድ ለውጤታማነት ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበት፤

7. ለፕሮጀክቶች አፈፃፀም አሉታዊ ተፅዕኖ ካሳደሩ ውጫዊ ተግዳሮቶች ጋር በተያያዘ፡-

 የሳይት ርክክብ አለመፈፀም፣

 የወሰን ማስከበር ችግር መፍትሄ አለማግኘት፣

 የግንባታ መሣሪያዎች መታገድ፣

 የግብዓት አቅርቦት፣

 ኮርፖሬሽኑ ግዴታውን ተወጥቶ ሳለ በአሰሪዎች ክፍያ በወቅቱ አለመፈፀም የሚያጋጥም የፋይናንስ ዕጥረትን ችግር
ለማቃለል፣

 ሌሎች ውጫዊ ተግዳሮቶች ካሉ በየፕሮጀክቶች ተለይቶ ለኤጀንሲው ቢቀርብ በጋራ መፍትሄ ለመፈለግ ሁኔታዎችን
ማመቻቸት እንደሚቻል፤

8. በፕሮጀክቶች ላይ ሠራተኞች ያለሥራ እንዳይቀመጡ ከማድረግ አኳያ እያዘዋወሩ ማሰራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት
እንደሚያስፈልግ፤

9. የመንገድ ግንባታ አፈፃፀም ከ 2011 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የቀነሰ ስለሆነ ጉዳዩ ተፈትሾ ችግሮቹ
በትክክለኛው መንገድ ተለይተው የማካካሻ ሥራ መሰራት እንዳለበት፤

10. የፕሮጀክቶች አመራርና አፈፃፀም ላይ የተሰሩና ለውጥ ያመጡ ጉዳዮች እና የታዩ ተስፋ ሠጪ ሁኔታዎች ካሉ በሪፖርቶች
መገለፅ እንዳለበት፤

11. ዘርፎች የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማበርከት እያደረጉ ያለው ጥረት በግልፅ መታወቅ እንዳለበት፤

12. በቀጣይ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች በቦርድ ተገምግመው ለኤጀንሲው መላክ ስላለባቸው ሪፖርቶች በወቅቱ እንዲቀርቡ፤

13. ከለውጥ ሥራ ጋር በተያያዘ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንዲሁም የየዘርፉን ቁልፍ ችግሮች በመለየት
መፍትሄ የመስጠት ሥራ መጠናከር እንዳለበት፤
የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
14. ለኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ማነስ ከሚጠቀሱ ቁልፍ ችግሮች ውስጥ የፋይናንስ ዕጥረት አንዱ በመሆኑ፡-

 የወጪ ቅነሳ ስትራቴጂ ነድፎ ተግባራዊ በማድረግ፣

 ያለውን የፋይናንስ አቅም በአግባቡ ለውጤት በመጠቀም፣

 ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሥራዎችን ማግኘት ላይ ትኩረት በማድረግ ለችግሩ መፍትሄ መስጠት
እንደሚገባ፤

15. የዘርፎችን ቅንጅት በሠው ኃይል፣ በግብዓት፣ በመሣሪያ ማጠናከርና ውጤታማ ማድረግ፣

16. በማሽነሪ፣ በሠው ኃብት፣ በግብዓት፣ ወዘተ…ላይ የኃብት አስተዳደርን ውጤታማ ከማድረግ አንፃር መሠራት እንዳለበት፤

17. አዳዲስ ሥራዎችን ከማግኘት አኳያ ቢቻል ከአገር ውጭ ካልሆነም በአገር ውስጥ ውጤታማ ሊያደርጉ በሚችሉ ሥራዎች ላይ
ተወዳድሮ ማግኘት የሚቻልበትን ሁኔታ መፍጠር እንደሚገባ፤

18. ከወጪ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ የ Cost Accounting ትግበራን በሁሉም ፕሮጀክቶች ከማጠናከር ባሻገር በየጊዜው በመፈተሽ
አፈፃፀምን ማሻሻል ተገቢ እንደሆነ፤

ቀን፡- 16/03/2 ዐ 12 ዓ.ም

ለ፡- ውሃ መሰረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ

ከ፡- ስትራቴጂክ ማኔጅመንትና ዕቅድ መምሪያ

ጉዳዩ፡- ከ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ግምገማ የመነጨ ግብረ መልስ ስለመስጠት፡፡

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ
የኤጀንሲው አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራሮች
በተገኙበት የ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መደረጉ ይታወሳል፡፡

በግምገማው ከተነሱ ጉዳዮች መካከል በኮርፖሬሽን ደረጃ በጥንካሬ የተጠቀሱ ነጥቦች በሁሉም የሥራ
ክፍሎች አስተዋፅኦ የተገኙ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
በግምገማው ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ የሚመለከታችሁን ጉዳዮች ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክንላችሁ
ሲሆን በክፍተት የታዩ እና በቀጣይ ሊሰራባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶ
እንዲሰራበት እና የተደረሰበትን ደረጃ በዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፣

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

ኢ.ኮ.ስ.ኮ

1. በጥንካሬ

 የኮርፖሬሽኑ የፍኖተ ካርታ ዕቅድ መዘጋጀቱና ሁሉም በዕቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱት መደረጉ፤

 የኮርፖሬሽኑ መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑ፤

 የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠናዎች በውጭ የሥልጠና ማዕከሎችም ሆነ በውስጥ ኃይል መሠጠታቸው፤

 በደረጃ ዕድገት፣ በዝውውርና በቅጥር የሠው ኃይል ፍላጎትን ለማሟላት የተደረገ ጥረት፤

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
 ከሌሎች ተቋማት ተሞክሮዎችን (ከካይዘን፣ ከስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት፣ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ
አገልግሎት ጋር በተያያዘ) መቅሰም መቻሉ፤

 ሥራዎችን በ ICT ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኔትወርክ ዝርጋታ መከናወኑ፤

2. በክፍተት

1. በፍኖተ ካርታው የተካተቱ የለውጥ (Reform) ሥራዎች አፈፃፀም በሪፖርት ላይ በግልፅ መካተት ያለበት መሆኑ፤ ለምሳሌ፡-
ገበያ ማስፋት፣

ካይዘን፣

ኪራይ ሰብሳቢነት፣

መልካም አስተዳደር፣ ወዘተ…

2. የገቢ አፈፃፀምም ሆነ የተመዘገበ ኪሣራ ከዕቅድ አንፃር ዝቅተኛ መሆን፤

3. ከተለያዩ ተቋማት የተወሰዱ ተሞክሮዎችን ወደ መሬት በማውረድ ለውጤታማነት ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበት፤

4. ለፕሮጀክቶች አፈፃፀም አሉታዊ ተፅዕኖ ካሳደሩ ውጫዊ ተግዳሮቶች ጋር በተያያዘ፡-

 የሳይት ርክክብ አለመፈፀም፣

 የወሰን ማስከበር ችግር መፍትሄ አለማግኘት፣

 የግንባታ መሣሪያዎች መታገድ፣

 የግብዓት አቅርቦት፣

 ኮርፖሬሽኑ ግዴታውን ተወጥቶ ሳለ በአሰሪዎች ክፍያ በወቅቱ አለመፈፀም የሚያጋጥም የፋይናንስ ዕጥረትን ችግር ለማቃለል፣

 ሌሎች ውጫዊ ተግዳሮቶች ካሉ በየፕሮጀክቶች ተለይቶ ለኤጀንሲው ቢቀርብ በጋራ መፍትሄ ለመፈለግ ሁኔታዎችን ማመቻቸት
እንደሚቻል፤

5. በፕሮጀክቶች ላይ ሠራተኞች ያለሥራ እንዳይቀመጡ ከማድረግ አኳያ እያዘዋወሩ ማሰራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚያስፈልግ፤

6. የፕሮጀክቶች አመራርና አፈፃፀም ላይ የተሰሩና ለውጥ ያመጡ ጉዳዮች እና የታዩ ተስፋ ሠጪ ሁኔታዎች ካሉ በሪፖርቶች መገለፅ እንዳለበት፤

7. ዘርፎች የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማበርከት እያደረጉ ያለው ጥረት በግልፅ መታወቅ እንዳለበት፤

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
8. በቀጣይ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች በቦርድ ተገምግመው ለኤጀንሲው መላክ ስላለባቸው ሪፖርቶች በወቅቱ እንዲቀርቡ፤

9. ከለውጥ ሥራ ጋር በተያያዘ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንዲሁም የየዘርፉን ቁልፍ ችግሮች በመለየት መፍትሄ የመስጠት ሥራ
መጠናከር እንዳለበት፤

10. ለኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ማነስ ከሚጠቀሱ ቁልፍ ችግሮች ውስጥ የፋይናንስ ዕጥረት አንዱ በመሆኑ፡-

 የወጪ ቅነሳ ስትራቴጂ ነድፎ ተግባራዊ በማድረግ፣

 ያለውን የፋይናንስ አቅም በአግባቡ ለውጤት በመጠቀም፣

 ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሥራዎችን ማግኘት ላይ ትኩረት በማድረግ ለችግሩ መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ፤

19. የዘርፎችን ቅንጅት በሠው ኃይል፣ በግብዓት፣ በመሣሪያ ማጠናከርና ውጤታማ ማድረግ፣

11. በማሽነሪ፣ በሠው ኃብት፣ በግብዓት፣ ወዘተ…ላይ የኃብት አስተዳደርን ውጤታማ ከማድረግ አንፃር መሠራት እንዳለበት፤

12. አዳዲስ ሥራዎችን ከማግኘት አኳያ ቢቻል ከአገር ውጭ ካልሆነም በአገር ውስጥ ውጤታማ ሊያደርጉ በሚችሉ ሥራዎች ላይ ተወዳድሮ
ማግኘት የሚቻልበትን ሁኔታ መፍጠር እንደሚገባ፤

13. ከወጪ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ የ Cost Accounting ትግበራን በሁሉም ፕሮጀክቶች ከማጠናከር ባሻገር በየጊዜው በመፈተሽ
አፈፃፀምን ማሻሻል ተገቢ እንደሆነ፤

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO

ቀን፡- 16/03/2 ዐ 12 ዓ.ም

ለ፡- ኮርፖሬት ኃብት አስተዳደርና ሰርቪስ ዘርፍ

ከ፡- ስትራቴጂክ ማኔጅመንትና ዕቅድ መምሪያ

ጉዳዩ፡- ከ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ግምገማ የመነጨ ግብረ መልስ ስለመስጠት፡፡

ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ
የኤጀንሲው አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራሮች
በተገኙበት የ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መደረጉ ይታወሳል፡፡

በግምገማው ከተነሱ ጉዳዮች መካከል በኮርፖሬሽን ደረጃ በጥንካሬ የተጠቀሱ ነጥቦች በሁሉም የሥራ
ክፍሎች አስተዋፅኦ የተገኙ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
በግምገማው ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ የሚመለከታችሁን ጉዳዮች ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክንላችሁ
ሲሆን በክፍተት የታዩ እና በቀጣይ ሊሰራባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶ
እንዲሰራበት እና የተደረሰበትን ደረጃ በዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፣

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

ኢ.ኮ.ስ.ኮ

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO

1. በጥንካሬ

 የኮርፖሬሽኑ የፍኖተ ካርታ ዕቅድ መዘጋጀቱና ሁሉም በዕቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱት መደረጉ፤

 የኮርፖሬሽኑ መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑ፤

 የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠናዎች በውጭ የሥልጠና ማዕከሎችም ሆነ በውስጥ ኃይል መሠጠታቸው፤

 በደረጃ ዕድገት፣ በዝውውርና በቅጥር የሠው ኃይል ፍላጎትን ለማሟላት የተደረገ ጥረት፤

 ከሌሎች ተቋማት ተሞክሮዎችን (ከካይዘን፣ ከስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት፣ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ

አገልግሎት ጋር በተያያዘ) መቅሰም መቻሉ፤

 ሥራዎችን በ ICT ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኔትወርክ ዝርጋታ መከናወኑ፤

2. በክፍተት የታዩና በቀጣይ ተጠናክረው ሊሰራባቸው የሚገቡ ጉዳዮች

1. በፍኖተ ካርታው የተካተቱ የለውጥ (Reform) ሥራዎች አፈፃፀም በሪፖርት ላይ በግልፅ መካተት ያለበት
መሆኑ፤ ለምሳሌ፡-

ገበያ ማስፋት፣

ካይዘን፣

ኪራይ ሰብሳቢነት፣

መልካም አስተዳደር፣ ወዘተ…

2. ከተለያዩ ተቋማት የሚወሰዱ ተሞክሮዎችን ወደ መሬት በማውረድ ለውጤታማነት ጥቅም ላይ መዋል

እንዳለበት፤

3. የ 2010 በጀት ዓመት ሒሣብ ለውጭ ኦዲት የተሰጠ መሆኑ ቢታወቅም ሥራው በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ
መገለፅ እንዳለበት፤

4. የ 2011 በጀት ዓመት ሒሣብን በመዝጋት ለውጭ ኦዲት የመስጠት ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሠራበት
እንደሚገባ፤
የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
5. ለሠራተኞች የደንብ ልብስ በተገቢው ጊዜና በተሟላ ሁኔታ እየተሠጠ ስለመሆኑ በሪፖርቶች መገለፅ እንዳለበት፤

6. ሠራተኞች ከቦታ ቦታ ሲቀየሩ፣ ከሥራ ሲለቁ፣ ወዘተ…ተገቢው ጥቅማ ጥቅም እየተሠጣቸው ስለመሆኑ
መታወቅ እንዳለበት፤

ቀን፡- 16/03/2 ዐ 12 ዓ.ም

ለ፡- ሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ

ከ፡- ስትራቴጂክ ማኔጅመንትና ዕቅድ መምሪያ

ጉዳዩ፡- ከ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ግምገማ የመነጨ ግብረ መልስ ስለመስጠት፡፡

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ
የኤጀንሲው አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራሮች
በተገኙበት የ 2012 በጀት ዓመት 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መደረጉ ይታወሳል፡፡

በግምገማው ከተነሱ ጉዳዮች መካከል በኮርፖሬሽን ደረጃ በጥንካሬ የተጠቀሱ ነጥቦች በሁሉም የሥራ
ክፍሎች አስተዋፅኦ የተገኙ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
በግምገማው ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ የሚመለከታችሁን ጉዳዮች ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክንላችሁ
ሲሆን በክፍተት የታዩ እና በቀጣይ ሊሰራባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶ
እንዲሰራበት እና የተደረሰበትን ደረጃ በዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፣

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

ኢ.ኮ.ስ.ኮ

1. በፍኖተ ካርታው የተካተቱ የለውጥ (Reform) ሥራዎች አፈፃፀም በሪፖርት ላይ በግልፅ መካተት ያለበት መሆኑ፤ ለምሳሌ፡-

 ኪራይ ሰብሳቢነት፣

 መልካም አስተዳደር፣ ወዘተ…

2. ከኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጋር በተያያዘ፡-

 ከኮርፖሬሽኑ የሰው ኃይል ብዛት ከፍተኛነት አንፃር በሩብ ዓመቱ 186 ሠራተኞች ብቻ ምርመራ
ማድረጋቸው አነስተኛ መሆኑ፣

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072
Company Name: Document No.:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን OF/ECWC/006
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Document Title: የውስጥ መጻጻፊያ Page No.:
Issue No: 2 Page 1 of 1
INTER OFFICE MEMO
 ኮርፖሬሽኑ የፈንድ መመሪያ ላይ ተመስርቶ በገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ የሚጠበቅበት መሆኑና
በ 2011 በጀት ዓመትም በዚህ አግባብ ድጋፍ የሚደረግላቸው ዜጎች 80 መሆናቸው እና በ 2012 በጀት
ዓመትም ተመሳሳይ ቁጥር በመሆኑ ዕድገት አለማሳየቱ፣

 የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ተጋላጭነት ጥናት (Risk Assessment) መካሄድ ያለበት መሆኑ፣

 የአቻ ለአቻ ውይይት መካሄድ ያለበት መሆኑ፣

 ለድጋፍ አመቺ ይሆን ዘንድ ወላጆቻቸውን በቫይረሱ ያጡ ልጆችን እስከ ፕሮጀክት ድረስ ለይቶ ማወቅ
እንደሚያስፈልግ፣

3. ከጤና ተቋማት ጋር ትስስር መፍጠሩ በበጎ ጎን የሚታይ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል መደረግ
እንዳለበት፤

4. የኤች.እይ.ቪ/ኤድስ ፈንድ እና ፕሮግራም በጀት በተቋሙ የተመደበ እና ሥራ ላይ እየዋለ ስለመሆኑ በሪፖርቶች መገለፅ
እንዳለበት፤

5. በቀጣይ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች በቦርድ ተገምግመው ለኤጀንሲው መላክ ስላለባቸው ሪፖርቶች በወቅቱ እንዲቀርቡ፤

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን ለመገንባት እንተጋለን! Building the future, Restoring the past!
 + 251 116675473 + 251 116461138 Fax: - + 251 116676090  21952/1000 Addis Ababa – Ethiopia
ISO CERTIFIED
For Transport, Water Works, Building, Dam & Irrigation Construction and related activities
በትራንስፖርት፣ በውሃ ሥራ፣ በሕንጻ፣በግድብና መስኖ ኮንስትራክሽን እና በሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የጥራት ሥራ
አመራር ምስክር ወረቀት ያለው፤
ES ISO 9001:2015
Certification Registration Number: QS/0072

You might also like