You are on page 1of 7

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

አባሪ 1፡- የውስጥ እና የውጪ የመልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸም፡-

1. የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አፈጻጸም፡-

ተ.ቁ የተለዩ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ በቀጣይ የሚፈቱ (ምርመራ)

1. የተጠራቀመ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ በተለይ በትራንስፖርት መ/ል/ኮ/ ዘርፍ የሚፈታበት ሁኔታ  ችግሩን የሚፈታ ውሳኔ በማኔጅመንት
ማመቻቸት፣ ተወስኗል፤

2. ለረጅም ዓመታት በኮንትራት ቅጥር የሚገኙ ሠራተኞች እንደ ሥራ አፈፃፀማቸው እየታየ ቋሚ  በውሃ መ/ል/ኮ ዘርፍ ያሉ 930
የሚሆኑበት ሁኔታ ማመቻቸት፣ ሰራተኞች ቋ እንዲሆኑ ተደርጓል፤

3. በሲኒየርየሥራመደብላይየነበሩቅሬታያቀረቡሠራተኞችንቅሬታበመቀበልቅሬታቸውንለመፍታት  አደረጃጀት የማስተካከል ሥራ ተሰርቶ


እንዲቻል አደረጃጀቱን ፈትሾ ማስተካከል፣ ችግሩ ተመልሷል፤

4. ወደ ፕሮጀክቶች የሚላኩ የኪራይ መሳሪያዎች ከኪራይ ውላቸውና ከሙሉ ዶክመንታቸው ጋር አብረው 


በአንድ ላይ የሚላኩበትሁኔታ መፍጠር፣

5. የሚወጡየተለያዩመመሪያዎችናማኑዋሎችበፍጥነት ወደ ፕሮጀክቶች ደርሰው የሚመለከታቸው አካላት  መመሪያዎችን የማስተዋቅ ስራ


ሁሉ እንዲያውቁት ማድረግ ከተቻለም መመሪያዎቹ ከዋናው መ/ቤት ከመሰራጨታቸው አስቀድሞ በቂ በተከታታይ እየተሰራ ይገኛል፤
ኦርየንቴሽን መስጠት፣

6. በቀላልብልሽትበመለዋወጫ ዕቃ ዕጥረት የቆሙ በርካታ መሳሪያዎች በየቦታው ስላሉ በአፋጣኝ ተጠግነው 


ወደሥራ እንዲገቡ ማድረግ፣
7. በኪራይናአሁንባሉንያረጁመሳሪያዎችብቻውጤታማመሆንስለማይቻልኮርፖሬሽኑበቀጣይይህንንችግርለ  ያገለገሉ መሳሪያዎችን ለማስወገድ

መቅረፍና አገልግሎት የጨረሱ መሳሪያዎችን አስወግዶ በፍጥነት በአዲስ የሚተካበት ሁኔታ ማመቻቸት፣ ጨረታ ወጥቶ በሽያጭ ሂደት ላይ
ይገኛል፤

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 58


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ተ.ቁ የተለዩ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ በቀጣይ የሚፈቱ (ምርመራ)

8. ኮርፖሬሽኑ በርካታ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ተሸከርካሪዎች እና መሣሪያዎች ያሉት መሆኑ  በማሽነሪዎችና መሳሪያዎች አስተዳር
ይታወቃል፡፡ ሆኖም በመሣሪያ አስተዳደር አመራር እና ጥገና አመራር በኩል ያሉት ክፍተቶች ተገቢው ዘርፍ አሰራሩን የሚያዘምኑ ስርአቶች
ጥናትና ፍተሻ እየተደረገላቸው ዘመናዊ የመሣሪያ አስተዳደርና ጥገና ስርዓት የማስፈን ስራን ትኩረት እየተጠኑና እየተተገበሩ ይገኛል፤
ሰጥቶ መፈጸም፤

9. በየጊዜው ከሠራተኞች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ግብረ መልስ እየተሰጠ ሠራተኛው እንዲያውቀው  በሚፈጠሩ መድረኮች ግብረ-መልስ
የሚያስችል ስርአት መዘርጋት፤ እየጠሰጠ ይገኛል፤

10. በኤችአይቪኤድስየተጠቁወገኖችንአስመልክቶቀድሞ 

የነበረውድጋፍበመቋረጡለሌሎችሲሉራሳቸውንግልፅያደረጉሠራተኞችንጨምሮብዙየስራባልደረቦቻችን

ለተለያየችግር እየተጋለጡ በመሆኑ በዚህ ሳቢያ ችግር ላይ ያሉ የሠራተኛ ልጆችን በማካተት ድጋፉ
የሚቀጥልበት ሁኔታ ማመቻቸት፣

11. በአለምአቀፍምሆነ  ተሸከርካሪዎች ከዋና መ/ቤት ተቀንሰው

በሀገርውስጥየሥራተቋራጮችየተሠሩመንገዶችንጨምሮእንድንጠግናቸውየሚጠበቁትየመንገዶችርዝመ ለፕሮጀክቶች እንዲላኩ ተደርጓል፤

ትበከፍተኛሁኔታጨምሯል፤ሆኖምለሱፐርቪዥንእናለመንገድ ጥገናየሚሆኑአነስተኛተሽከርካሪዎች
እጥረት ስላለ እንዲሟሉ ማድረግ፤

12. ለህዳሴግድብበየወሩሲዋጣለነበረውገንዘብየቦንድሰርትፊኬት ለሠራተኞች እንዲሰጥ ማድረግ፣ 

13. የኮርፖሬሽኑ የመሳሪያአስተዳደርመዋቅርበየደረጃው እንዲቀመጥ ተደርጓል፡፡ ይሁን እንጂ በመዋቅሩ 


መሰረት የሰው ኃይል ያልተሟላባቸው ፕሮጀክቶች ስላሉ እንዲሟላ ማድረግ፣

14. ኮርፖሬሽኑከተሰጠውተልዕኮናካስቀመጠውግብአንጻርየአሸዋናድንጋይማምረቻቦታዎችበባለቤትነት ከክልሎች ጋር በመነጋገር የሚፈታ

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 59


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ተ.ቁ የተለዩ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ በቀጣይ የሚፈቱ (ምርመራ)

የማግኘትና የመያዝ ሕጋዊ አሠራርን በተመለከተ ሁሉም በየዘርፉ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ፈቃድ
የሚያወጡበትና በባለቤትነት የሚይዙበት ሁኔታ ማመቻቸት፣

15. በየቦታው የሚገኙ የኮርፖሬሽኑ ይዞታ የሆኑ ቦታዎች የባለቤትነት ሰነድ ማግኘት እንዲቻል  ችግሩን ለመቅረፍ በተሰጠው ትኩረት
ከሚገኙባቸው ክልሎች ጀምሮ በየደረጃው ካሉ የመስተዳደር አካላት ጋር በመነጋገር የይዞታ ባለቤትነት ዲስትሪክቶች ይዞታ ማረጋገጭ
የሚረጋገጥበት ሁኔታ ማመቻቸት፣ እንዲያገኙ ተደርጓል፤

16. ኮርፖሬሽናችን የራሱ የህንፃ ግንባታ ዘርፍ ስላለው አቅም በፈቀደ መጠን ባለሙያዎችን ለመያዝና ኮርፖሬሽኑ አሁን ባለው አቅም ይህን
ለማቆየት ለሠራተኞች የመኖርያ ቤት ግንባታ የሚያከናውንበት ሁኔታ ማመቻቸት፣ ለመመለስ የሚያስችለው ባለመሆኑ፤
ሰራተኞችን በማሕበር በማደራጀት
ለሚመለከተው አካል ተልኳል፣

17. የኮርፖሬሽኑን የሥራ ውጤቶች በዋናው መ/ቤት በምስልና በፎቶ ከመለጠፍ በተጨማሪ ለማህበረሰቡ 
በተለያዩ ሌሎች ሚዲያዎች በሰፊው የማስተዋወቅ ስራዎችን መሥራት፣

18. በግል ወይም በሌላ ድርጅት ኮንትራት ተወስደው ድርጅቶቹ ስራውን መስራት ባለመቻላቸው ምክንያት 
ከነእርሱ ተነጥቆ ለመስሪያ ቤታችን የተሰጡና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ቢኖሩም ከመጀመሪያው ጀምሮ
ያለው መጓተት ልክ የእኛ ኮርፖሬሽን እንዳጓተተው እየተደረገ በመሆኑ የችግሮችን መንስኤ በስፋት
የማሳወቅ ሥራ መሥራት፣

19. ከምደባ ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ አገልግሎትና የትምህርት ደረጃ እያላቸው ተመሳሳይ ክፍያ 
ለማይከፈላቸው ሠራተኞች ምላሽ መስጠት፣

20. ኮርፖሬሽኑ አሁን ይዞት የቀረበው የነዳጅ አሞላል ስርአት የስራ ጊዜን የሚጎትት አንድ መኪና ነዳጅ 
ለመሙላት ሶስት ፓድ ወረቀት በተለያዩ ቢሮ የሚፈረምበት ስለሆነ አሠራሩን ቀላል በማድረግ የነዳጅ

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 60


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ተ.ቁ የተለዩ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ በቀጣይ የሚፈቱ (ምርመራ)

ቁጥጥሩን ማጠናከር፣

21. በየደረጃው የተቋቋመው የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ለሚቀርቡለት ቅሬታዎች በአግባቡና ወቅቱን ጠብቆ 
ምላሽ እንዲሰጥ ማድረግ፣

22. በምደባወቅትከደረጃችንዝቅ ተደርገናል የሚሉ ሾፌሮችና ለሌሎች ሠራተኞች ታይቶ መስጠት፣ 

23. ለሠራተኛው ሊቀርቡለት የሚገቡ ነገሮች ሁሉ ለምሳሌ የደንብ ልብስ፣የጽዳት መገልገያዎች፣ከአደጋ 


መጠበቂያ መሣሪያዎች በወቅቱ አለመሰጠቱ እና እየዘገየና ተጠራቅሞ በአንድ ጊዜ መሰጠቱ ሠራተኛው
ለሚገባው አገልግሎት እንዳያውለው ስለሚያደርግ በዕቅድ ይዞ መልስ መስጠት፣

24. የሠራተኛማህበሩገለልተኛ እንዲሆን፣ ተቀማጭካፒታሉ እንዲታወቅ ማድረግ፣ኮርፖሬሽኑ ረጅም ዕድሜ ከሠራተኛ ማሕበር ጋር የሚሠራ፤
ያላቸውና ትላልቅ ተቋማትን በማዋሃድ የተቋቋመ እንደመሆኑ በተለያዩ ተቋማት የነበሩ የቆዩ ሠራተኛ
ማህበራት እና ክፍተኛ ቁጥር አባላት ያላቸው በመሆኑ ከሠራተኛው የሚዋጣውን ከፍተኛ ገንዘብ ኦዲት
በማድረግ ለሠራተኛው ማሳወቅ፣

25. በቃሊቲተገዝተውየተቀመጡየሕክምና መሣሪያዎች ሥራ ላይ እንዲውሉ እንዲደረግ፣እንዲሁም በቀጣይ በጀት ታይቶ የሚፈታ


በየፕሮጀክቱ ያሉ ክሊኒኮችን በሰው ኃይል፣ በመድሃኒትና የአምቡላንስ ተሸከርካሪ እንዲሟላ ማድረግ፣

26. በተለያዩ የኮርፖሬሽኑ የሥራ አካባቢዎች ወይም ይዞታዎች በተለይም በአዲስ አበባ የሚገኙት አሁን Land Development Plan (LDP)
ካሉበት የተዘበራረቀና የተዝረከረከ አቀማመጥ ተሻሽሎ በዘመናዊና በተጠና መልክ ዲዛይን ወጥቶላቸው ተዘጋጅቷል፣
እንዲሠሩ ማድረግ፣ ለምሳሌ የቃሊቲ ግቢ፣

27. በአንዳንድ የሥራ መደቦች ላይ ያለውን ክፍት የሥራ ቦታ ለመሙላት በተከናወነው ሂደት ለውስጥ 

ሠራተኞች በውጭ ድርጅት ፈተና ሲሰጥ ከውጭ ለሚቀጠሩ ግን በኮርፖሬሽኑ ውስጥ መሰጠቱ

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 61


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ተ.ቁ የተለዩ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ በቀጣይ የሚፈቱ (ምርመራ)

በአሠራሩና በሰው ሀብት አመራር ላይ ጥያቄ የሚያስነሳና ሂደቱ እንዲፈተሽ የሚያስገድድ በመሆኑ

ማስተካከል፣

28. የሰራተኞች ዝውውር፣ የደረጃ ዕድገትና ቅጥር በአሳታፊነትና በግልጽነት እንደማይሠራ፣ በዘርና  ችግሩን ለመቅረፍ በተሰራው ስራ አሁን
ኃይማኖት፣ እንዲሁም በኔትዎርክ የመጠቃቀም ሁኔታ የሚነሳውን ጥያቄ ለመመለስ አሠራር መዘርጋት፣ ላይ የዚህ አይነት ቅሬታዎች መነሳት
አቁመዋል፤

29. በዓመቱብዙይታቀዳል፣ነገርግንበታደቀውልክውጤትእየመጣአይደለም፣አመራሩምንያህልቀርጠኛነውእራ 

ሱንቢያይመኪናይዞአርፍዶየሚገባቀድሞ የሚወጣአመራርና ሠራተኛ ስላለ ማስተካከል፣

30. በደመወዝናበተለያዩየመልካምአስተዳደርችግሮችአንዳንድጠንካራሠራተኞችሥራእየለቀቁስለሆነቅሬታቸ 

ውቶሎእንዲፈታእንዲደረግ፣

31. የትርፍ ሰዓት መመሪያ አተገባበር ወጥነት የሚጎድ ለው ስለሆነ የማስተካከል ሥራ መሥራት፣ 

32. የፕሮጀክት ሰራተኞችን በገልባጭ መኪና መመላለሱ ለአደጋ የተጋለጠና አደጋ ሲደርስም ሾፌሩን በቀጣይ የአዋጭነት ጥናት ተደርጎ
ተጠያቂ እያደረገ ስለሆነ ለወደፊቱ የትራንስፖርት ሰርቪስ እንዲመቻች ማድረግ፣ የሚመለስ፣

33. ኮርፖሬሽኑ የራሱ ማሰልጠኛ ተቋም እንዲኖረው እንቅስቃሴ መጀመሩ ጥሩ ቢሆንም ሥራው ብዙ ጊዜ ሥራው ተጀምሯል፣
የፈጀ በመሆኑ የሥራ ክፍልን ወደሥራ ማስገባት፣

34. በየደረጃ ያለው ሁሉም አመራር ከመላው ሰራተኛ ጋር መደበኛ የውይይት ጊዜ እንዲኖረው ማድረግ፤  በየሩብ ዓመቱ ቋሚ ውይይቶች
እንዲኖሩ ተደርጓል፤

35. የፕሮጀክቶች የመኖሪያ ካምፕ ወጥነት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ማድረግ፣ በቀጣይ በጀት ተይዞለት የሚፈታ፣

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 62


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

2. የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አፈጻጸም፤

ተ.ቁ. የተለዩ የውጪ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ ምርመራ


ችግሩ ከተለየ በኋላ አብዛኛው
የክራይ ማሽን ክፍያ በወቅቱ ባለመከፈሉ ምክንያት ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጥን ስለምንገኝ ክፍያዎች ሳይከፈል የቆየ ክፍያ ተፈጽመዋል፤
1. 
በወቅቱ እየተከፈለን አይደለም፤ ቀሪ ክፍያዎችም እየተፈጸሙ
ይገኛል፤
የኪራይ መሳሪያዎችና ማሽነሪዎች ፕሮጀክት ላይ አግባብነት በሌለው ስምሪት ምክንያት በእቅድ እየተመሩ ችግሮቹን ለመመለስ እየተሰራ
2. 
ባለመሆኑ የሚሰሩትም በሙሉ አቅማቸው ተጠቅመው እየሰሩ አለመሆኑ፤ ይገኛል፤

3. በፕሮጀክቱ በቂ መሳሪያ እያለ ሌላ ተከራይቶ መላክ በተመለከተ ፤(ምሳሌ ኩራዝ፣መገጭ) 

በፕሮጀክቶች ውስጥ የሚገኙ መሳሪያዎችና ማሽሪዎች በቂ የጥበቃ ሽፋን ስለሌለው (ቁልፍ እየተሰበረ)
4. ለስርቆት መዳረጋቸው በአንዳንድ አከባቢም የክራይ መሳሪያዎችን ከፕሮጀክት ግቢ ውጪ እንዲያድሩ

በመደረጉ spare part ስርቆት መከሰቱ በተመለከተ፤

ታይም ሺት አመዘጋገብ ችግር ያለበት መሆኑ እና የሚፈርሙት ሰዎች ከመብዛት የተነሳ መጓተቱ በስራ
5. 
ላይ እንቅፋት መፍጠሩ፤

በፕሮጀክት የሚመዘገበው Time sheet እና ለፋይናንስ የሚላከው ልዩነት መኖር ስላለ ለችግሩ መልስ 
6.
እንዲሰጥ፤

ነዳጅ ካለቀ በኋላ ጥያቄ ይቀርባል በቂ ስቶክ አይያዝም በዚህ የተነሳ ማሽኖች ከስራ ውጭ ይሆናሉ
7. 
ቢስተካከል፤

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 63


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ተ.ቁ. የተለዩ የውጪ የመልካም አስተዳደር ችግሮች የተፈቱ ያልተፈቱ ምርመራ


ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውለታ የምናስርበት የውል ጽሁፍ ግልጸኝነት የሚጎድለው የወረቀት መብዛትና

8.
ከመሳሪያው ጋር አግባብነት የሌለው ውል መኖር፤እንዲሁም በጥቃቅን ምክንያት ክፍያ እስከ 8 ወር ድረስ 
መዘግየቱን በተመለከተ፤

የሚገጥሙንን ችግሮች በተቀናጀ ሁኔታ ለመመለስ እንዲቻል ተጠሪ ኮሚቴዎች እንድናዋቅር ቢደረግና
9.

በየወቅቱ ብንገናኝ የሚሉ ሃሳብ በተመለከተ፤

የሚያጋጥመንን የመልካም አስተዳደር ችግሮችና ቅሬታዎች የሚመለከቱ ጥያቄዎችን ብቻ ተቀብሎ


10.

የሚያስተናግድ አደረጃጀት የለንም መፍትሄ ይሰጥ፤

የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፤ Page 64

You might also like