You are on page 1of 6

ሀምሌ 1 ቀን፣2004ዓ.ም.

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት


የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.34
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
Communication and International Relations Department
Bi-monthly News Letter No.34
►በማጤን በተጨማሪም አዳዲስ እቅዶችን
የሀገራዊ ምክር ቤቱ ሠራተኞችና የማኔጅመንት አባላት
በማካተት የምክር ቤቱን የሥራ አፈፃፀም እና
በ2004 የእቅድ አፈፃፀም እና በ2ዐዐ5 ዓ.ም የሥራ አቅድ
ለአባላት የሚሰጠውን አገልግሎት ከፍ ያደርጋሉ
ላይ መከሩ
ተብለው የታመነባቸው ተግባራት በእቅድ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ም/ቤት
እንዲካተቱ ተደርገዋል፡፡
የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች በ2ዐዐ5 በጀት ዓመት
ከዚህ ቀደም በምክር ቤቱ ያልነበሩ የቢሮ
የሥራ እቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡
አደረጃጀቶች ማለትም የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ
በሀገራዊ ምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ አቶ ጋሻው ደበበ
የምክክር መድረክ ሴክሬታሪያት እና የኤግዚቢሽን
ሰብሳቢነት ከሰኔ 3ዐ -ሐምሌ 1 ቀን 2ዐዐ4 ዓ.ም በአዳማ
ጽ/ቤት ፣ የግሉ ዘርፍ ማበልፀጊያ ማዕከል እና
ከተማ በተካሄደው ውይይት ሰራተኞቹ የ2ዐዐ4 ዓ.ም
የኤች.ደብሊው. ኬ(HWK) ፕሮጀክት አፈፃፀምና
የሥራ አፈፃፀም ሪፖርትንም ገምግመዋል፡፡
እቅድ በሪፖርቱ ላይ ተካተው አለመቅረባቸው
በቅድሚያ የ2ዐዐ4 ዓ.ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት
ተነስቶ በቀጣይ ሁሉንም ባካተተ መልኩ
በእቅድ፣ ፕሮጀክት እና ንግድ ልማት መምሪያ የቀረበ
እንዲዘጋጅ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
ሲሆን የሁሉንም መመሪያዎች የሥራ አፈፃፀም በ2ዐዐ3
የዘንድሮው አመት ሪፖርትና እቅድ ዝግጅት ከዚህ
ዓ.ም እቅድ ተመስርቶ አፈፃፀሙን በማጤን ችግር
ቀደም ይዘጋጅ ከነበሩት ተመሳሳይ ሪፖርቶችና
የታየባቸው ዝርዝር ተግባራት ተለይተው ለውይይት
እቅዶች አንፃር በይዘትም ሆነ በአቀራረብ እጅግ
ቀርበዋል፡፡ በቀጣይም ችግሮቹን መፍታት በሚቻልበት
የተሻለ መሆኑን የምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ አድንቀው
ሁኔታዎች ላይ በዝርዝር ውይይት ተካሄዷል፡፡
በቀጣይም የታዩ ችግሮችን በመቅረፍ የተሻለ ስራ
እንዲሁም በ2ዐዐ5 ዓ.ም ሊሰሩ የታቀዱ ተግባራትን
መስራት የሚቻልበትን ሁኔታዎች ከወዲሁ
በመፈተሽና ከምክር ቤቱ አቅም ጋር በማጣጣም ማመቻቸት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡በዚህ መልኩ

የተሻለ ውጤት የሚገኙባቸው አሠራሮችን በስፋት ► ማሻሻያ ተደርጎበት የተጠናቀረው ሪፖርት

አድራሻ ፋክስ: - +251-011-5517699 ገጽ-1 ለሀገራዊ ምክረት ቤቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት


ኢ.ሜይል: ethchamb@ethionet.et
ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com በቅርቡ እንደሚቀርብ ለመረዳት ተችሏል፡፡
ሀምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም.

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት


የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.34
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
Communication and International Relations Department
Bi-monthly News Letter No.34
መካከል የሰመረ የሥራ ግንኙነት እንዲኖርና
የአባል ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ
የጋር ዓላማን በህብረት ለማሰፈፀም የሚያስችሉ
ተካሄደ
ሥራዎች የተሠሩና እየተሠሩ ያሉ ሲሆን፣
የአባል ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በተለያዩ
ከመንግስት ጋር የተጀመረው ተመካክሮ እና
ርዕሰ ጉዳዩች ዙሪያ በመወያየት እና የመፍትሄ ሃሣቦችን
ተደጋግፎ የመሥራት አካሄድ ተጠናክሮ
በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡
እንዲቀጥል እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል ብለዋል
በእለቱ የኢትዮጵያ የንግድ እና ዘርፍ ማኀበራት ምክር
አቶ ጋሻው፡፡
ቤት ዋና ፀሐፊ አቶ ጋሻው ደበበ እንደተናገሩት የምክክር
እንደ ዋና ፀሐፊው ገለፃ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣
መድረኩ ዋነኛ ዓላማዎች የአባል ምክር ቤቶችን ግንኙነት
በተለየዩ ሀገራት ከሚገኙ ንግድ ምክር ቤቶች ፣
ለማጠናከር፣ የልምድ እና የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ፣
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ስትራቴጂካዊ
የንግዱን ኀብረተሰብ ይበልጥ ለማገልገል በሚያስችላቸው
የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ካላቸው ኤምባሲዎችና
ጉዳዮች ላይ ለመወያየት በጋራ እና በተደራጀ መልክ
የኢኮኖሚውን ዘርፍ ከሚመሩ የመንግስት ሴክተር
የንግዱ ኀብረተሰብ የሃገራችን ኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ
መስሪያ ቤቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የንግድ
ሞተር መሆኑን በተግባር የሚያሳይበትን አቅጣጫ
ምክር ቤቶች ተልዕኮ ስለሚታገዝበት ሁኔታ
መቀየስ ብሎም የሁሉንም የንግዱ ኀብረተሰብ ተሳትፎ
እንዲሁም የሀገራችን የንግድና ኢንቨስትመንት
ባካተተ መልኩ የጋራ አመራርን ማጠናከር ነው፡፡
እንቅስቃሴ በበለጠ ወጥነት እና ዘመናዊነትን
ይህንን ዓላማ ከዳር ለማድረስ የሃገራዊው ንግድ ምክር
በተላበሰ መንገድ እንዲካሄድ የተቻለውን ሁሉ
ቤት አዲሱ የዳይሬክተሮች ቦርድ በሁሉም አቅጣጫ
እያደረገ ነው ብለዋል፡፡
አበረታች እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ ቆይቷል ሲሉ ዋና
የክልሎች የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር
ፀሐፊው ጨምረው ተናግረዋል፡፡ከነዚህ እንቅስቃሴዎች
ቤቶች ከሀገር አቀፍ ምክር ቤቱ ጋር ያላቸው
መካከልም በሀገራዊ ምክር ቤቱና በአባላት ►
አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699
ግንኙነት እና ትስስር ይበልጥ እንዲጠናከር
ኢ.ሜይል: ethchamb@ethionet.et
ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com
ገጽ-1 በቅርበት እየተገኙ ለመወያየት የሚያስችል

ፕሮግራም ተነድፎ እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡►


ሀምሌ 1 ቀን፣2004ዓ.ም.
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.34
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
Communication and International Relations Department
Bi-monthly News Letter No.34
የጥናት ፅሁፉን ተከትሎ ተሳታፊዎች የተለያዩ
በቅርቡም ከአማራና ከደቡብ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት
ችግሮችን አንስተው የተወያዩ ሲሆን በሐምሌ
ምክር ቤቶች አመራሮች ከየክልሎቹ ርዕሰ መስተዳድር
ወር 2004ዓ.ም. መጨረሻ ከመንግሥት አካላት
ጋር የተደረጉ ግንኙነቶች የዚሁ ጥረት መገለጫዎች

ናቸው ሲሉ አቶ ጋሻው ተናግረዋል፡፡ ጋር ለሚደረገው ውይይት ነጥረው የወጡ

በእለቱ የቻምበር አካዳሚ ለማቋቋም የተዘጋጀው የጥናት ሀሳቦች ተለይተው ተዘጋጅተዋል፡፡

ፅሁፍ ለምክክር የቀረበ ሲሆን የተለያዩ አስተያየቶች የሃገራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት የአበበች
ተሰጥቶበታል፡፡ በተጨማሪም የጋራ የምክክር ድረኩ ጐበና የህፃናት ክብካቤ ልማት
የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችም አንስቶ ተወያይቷል፡፡
ማኀበርን ጐበኙ
በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የጥናት ፅሁፍ ቀርቦ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት
ውይይት ተካሄደ ፕሬዚዳንት ሙሉ ሰሎሞን የአበበች ጉበና የህፃናት

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ም/ቤት / ክብካቤ ልማት ማህበርን ጐበኙ፡፡

በኢንዘማም/ የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ መነጋገሪያ የአበበች ጐበና የህፃናት ክብካቤ ልማት ማህበር

መድረክ ሴክሪታሪያት አመቻችነት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ የክብር ዶክተር

ያሉ ችግሮችን አጀንዳ በማድረግ የጥናት ፅሁፍ ቀርቦ አበበች ጐበና ማኀበራቸው የሚያከናውናቸውን

በዘርፉ ከተሰማሩ የግሉ ዘርፍ አባላት ጋር አውደ ጥናት የልማት እንቅስቃሴዎች ለመጐብኘት የሃገራዊ

(validation workshop) ተካሄደ፡፡ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት በቦታው በመገኘታቸው

ከአስጐብኚ ድርጅቶች ማኀበር አባላት፣ ከሆቴልና ከፍተኛ ክብር እንደተሰማቸው ገልፀዋል፡፡

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተወካዮች እና ባጠቃላይ ጉዳዮ የልማት ማኀበሩ የህዝብ እና የመንግስት እንዲሆን

ከሚመለከታቸው ሌሎች ማኀበራትና ባለድርሻ አካላት በሚደረገው ጥረት የንግድ ህብረተሰብ የማይናቅ

አስተዋፅኦ ሊኖረው እንደሚገባ የተናገሩት ሥራ


ጋር በሒልተን ሆቴል የተካሄደውን ውይይት ►
አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699
አስኪያጅዋ ለዚህም ሃገራዊ ምክር ቤቱ ድጋፍ
ኢ.ሜይል: ethchamb@ethionet.et ገጽ-1
ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com
እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል፡፡
ሀምሌ 1ቀን፣2004ዓ.ም.
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.34
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
Communication and International Relations Department
Bi-monthly News Letter No.34
ወ/ሮ ሙሉ ሰሎሞን በበኩላቸው የልማት ማህበሩ
በቅርቡም ከአማራና ከደቡብ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት
ያከናወናቸው እና እያከናወናቸው ባሉት የልማት
ምክር ቤቶች አመራሮች ከየክልሎቹ ርዕሰ መስተዳድር
እንቅስቃሴዎች በእጅጉ መደሰታቸውን ገልፀው
ጋር የተደረጉ ግንኙነቶች የዚሁ ጥረት መገለጫዎች
ሃገራዊ ምክር ቤቱ የልማት ማኀበሩን የሚረዳበት
ናቸው ሲሉ አቶ ጋሻው ተናግረዋል፡፡
መንገድ ከቦርድ አባላቶቻቸው ጋር እንደሚመክሩ
በእለቱ የቻምበር አካዳሚ ለማቋቋም የተዘጋጀው የጥናት
ገልፀው በግላቸው ደግሞ ማዕከሉ ለሥራ
ፅሁፍ ለምክክር የቀረበ ሲሆን የተለያዩ አስተያየቶች
ለሚያዘጋጀው ወጣቶች የሙያ ሥልጠና
ተሰጥቶበታል፡፡ በተጨማሪም የጋራ የምክክር ድረኩ
ለመሥጠት ቃል ገብተዋል፡፡
የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችም አንስቶ ተወያይቷል፡፡
ፕሬዚዳንትዋ ማኀበሩ እያከናወናቸው ያሉትን
በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የጥናት ፅሁፍ ቀርቦ
የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎች ተዘዋውረው
ውይይት ተካሄደ
ጐብኝተዋል፡፡
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ም/ቤት /
ሃገራዊ ምክር ቤቱ ለሠራተኞች ሥልጠና
በኢንዘማም/ የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ መነጋገሪያ
ሰጠ
መድረክ ሴክሪታሪያት አመቻችነት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ም/ቤት
ያሉ ችግሮችን አጀንዳ በማድረግ የጥናት ፅሁፍ ቀርቦ
(ኢንዘማም) ለአባላቱና ሠራተኞቹ በፕሮጀክት
በዘርፉ ከተሰማሩ የግሉ ዘርፍ አባላት ጋር አውደ ጥናት
ማኔጅመንት እና የወጪ ንግድ ማመቻቸት ዙሪያ
(validation workshop) ተካሄደ፡፡
ስልጠና ሰጠ፡፡
ከአስጐብኚ ድርጅቶች ማኀበር አባላት፣ ከሆቴልና
በዩኒቲ ዮኒቨርስቲ የተዘጋጀው የአምስት ቀን
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተወካዮች እና ባጠቃላይ ጉዳዮ
ስልጠና የምክር ቤቱ አባላት እና ሠራተኞች
ከሚመለከታቸው ሌሎች ማኀበራትና ባለድርሻ አካላት
በፕሮጀክት ቀረፃ እና ማኔጅመንት፣ በወጪ ንግድ
ጋር በሒልተን ሆቴል የተካሄደውን ውይይት ►
ማመቻቸት (Facilitation) እንዲሁም በጉምሩክ
አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699
ኢ.ሜይል: ethchamb@ethionet.et ገጽ-1

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com
አሠራር ዙሪያ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው

ታልሞ የተዘጋጀ ነው፡፡


ሀምሌ 1ቀን፣2004ዓ.ም.
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.34
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
Communication and International Relations Department
Bi-monthly News Letter No.34
መንገድ ለመፍጠር ነው ብለዋል፡፡
ስልጠናው የምክር ቤቱ አባላት እና ሠራተኞች አቅም
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ፕሬዚዳንት
ከማጐልበት በተጨማሪ ሃገራዊ ምክር ቤቱ ለንግዱ
ወ/ሮ ሙሉ ሰሎሞን በበኩላቸው የኦማን ልዑካን
ማኀበረሰብ የሚሰጣቸውን የተለያዩ ግልጋሎቶች
ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ትኩረት
ጥራትና ተደራሽነት ለማሳደግ እንደሚረዳ ተገልጿል፡፡
በመስጠት ባለሀብቶችን ለመሳብ የተለያዩ
በስልጠናው መጨረሻ ላይ የኢንዘማም ፕሬዚዳንት ወ/ሮ
ማበረታቻዎችን በሥራ ላይ ባዋለችበት ወቅት
ሙሉ ሰሎሞን እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ
መምጣታቸው የእድሉ ተጠቃሚ
አስፈፃሚ ዶ/ር አረጋ ይርዳው ለሠልጣኞች የምስክር
እንደሚያደርጋቸው ተናግረው ሀገሪቱ የበርካታ
ወረቀት አበርክተዋል፡፡
የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትና በኢንቨስትመንት
ሀገራዊ ም/ቤቱ ከኦማን የንግድ ልዑካን ጋር
ለሚሰማሩ ከፍተኛ የገበያ ተጠቃሚ የምታደርግ
መከረ መሆኗን በዝርዝር ገልፀዋል፡፡
በኦማን የመንግሥት የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ተወካይ ይህንንም ሲያብራሩ ኢትዮጵያ ለግብርና እጅግ
ሚስተር ፋሪስ አልፋርሲ የተመራው የልዑካን ቡድን አመቺ የሆነ የተፈጥሮ ምህዳር ባለቤትና እና
በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት እድሎች ለመረዳት ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት፣ እንዲሁም በቀላሉ
በኢትዮጵያ ተገኝተው ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ሊሰለጥን የሚችል ዝቅተኛ ዋጋ የሚጠይቅ የሰው
ማኀበራት ም/ቤቱ አመራር ጋር ተወያዩ፡፡ ሀይል በብዛት የሚገኝባት ናት ብለዋል፡፡

ሚስተር አልፋርሲ የጉብኝታቸውን ዓላማ ሲገልፁ በተጨማሪም ሀገሪቱ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ

ሀገራቸው ከነዳጅ ምርት ውጭ በሌሎች ትኩረት በመስጠቷ የተለያዩ የማትጊያ ስልቶችን

የኢንቨስትመንት መስኮች በመሰማራት የሀገሪቱን ገቢ በመቅረፅ የውጭ ባለሀብቶችን በመሳብ ላይ

ለመጨመረ ጥረት እያደረገች መሆኑን ገልፀው መሆኗን በስፋት ያብራሩ ሲሆን በአሜሪካ፣

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን በአፍሪካና በአውሮፖ ሀገራት ምርቶቿን

ለማጤንናሁለቱ ሀገራት በጋራ የሚሰሩበትን ► ገጽ-1


ለመላክ ከግብር ነፃና አነስተኛ የግብር መጠን ►
አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699
ኢ.ሜይል: ethchamb@ethionet.et
ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com
ሀምሌ 1 ቀን፣2004ዓ.ም.
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.34
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
Communication and International Relations Department
Bi-monthly News Letter No.34
ኮታ ተጠቃሚ መሆኗ ሌላው ሀገሪቷን ተመራጭ ፎቶ ዜና
የሚያደርጋት ነው ሲሉ ወ/ሮ ሙሉ አብራርተዋል፡፡

የምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ አቶ ጋሻው ደበበ በበኩላቸው

ሀገራዊ ምክር ቤቱ በየአመቱ "የኢትዮጵያን ይግዙ"

በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ ኢግዚቢሽን እንደሚያዘጋጅ

በመግለጽ የኦማን የንግድ ማኀበረሰብ እንዲሳተፉ ጥሪ

አቅርበዋል፡፡

ይህም በሁለቱ ሀገራት መሐከል ንግድና

ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና የኦማን የንግድ ልዑካንም


(ከላይ) የኦማን የንግድ ልዑካን ከምክር ቤቱ አመራር አባላት ጋር

ስለሀገሪቱ የንግድ እንቅስቃሴ የበለጠ እውቀት እንዲያገኙ የማስታወሻ ፎቶ ፣ (መሀል) ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ወ/ሮ

ያስችላቸዋል ብለዋል፡፡ ሙሉ) ጋር፣ ታች ዋና ፀሐፊው ከፕሬዚዳንት ሙሉ ጋር

በእለቱ የኮሙዮኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

ሥራ አስኪያጅ አቶ አዲሱ ተክሌ ስለሀገሪቱ

የኢንቨስትመንት ዕድል እና ሀገራዊ ምክር ቤቱ

ስለተቋቋመበት አላማ፣ እያከናወነ ስለ አለው ተግባራት

እንዲሁም በኢትዮጵና በኦማን መካከል ስለ አለው የንግድ

ግንኙነት በፓወር ፖይንት የተደገፈ ገለፃ አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያና የኦማን ንግድ ምክር ቤቶች እ.አ.አ. በ2010

የመግባቢያ ሰነድ መፈረማቸው ይታወሳል፡፡

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699
ኢ.ሜይል: ethchamb@ethionet.et ገጽ-1
ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

You might also like