You are on page 1of 25

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ

ስር የሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት

ጋር የተደረገ የቅንጅታዊ አሰራር የትስስር ስምምነት ሰነድ


ማውጫ

መግቢያ................................................................................................................................................1
ዓላማ...................................................................................................................................................1
ዝርዝር ዓለማዎች..............................................................................................................................................1
የቅንጅታዊ አሰራር አስፈላጊነት....................................................................................................................2
የቅንጅታዊ አሰራር ትስስር አሰራር ሁኔታ እና መርህ.........................................................................................2
የውጪ ትስስር (External interface)..........................................................................................................3
የቅንጅታዊ አሰራር ክትትል እና ድጋፍ ስራዎች................................................................................................3
የትስስሩ የህግ ተገዥነትና ተጠያቂነት.............................................................................................................3
የትስስሩ ወሰን........................................................................................................................................3
ከትስስር የሚጠበቅ ውጤት........................................................................................................................3
የክፍለ ከተማው ሚና................................................................................................................................4
የክ/ከተማው ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራት...................................................................................................................4
በስሩ ላሉት የወረዳ ጽ/ቤቶች የሚጠበቁ ተግባራት....................................................................................................4
የትስስር ሰነድ ስለማሻሻል..........................................................................................................................4
ልዩነቶች ስለሚፈቱበት ሁኔታ......................................................................................................................4
የትስስሩ የቆይታ ጊዜ................................................................................................................................4
በቅንጅታዊ አሰራር ሂደት ለሚገጥሙ ችግሮች የተቀመጡ የመፍትሄ ሀሳቦች..............................................................4
የክትትትል፣ ድጋፍ እና ግምገማ ስርዓት.........................................................................................................5
በውል ሰጪ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት እና በውል ተቀባይ በስሩ የሚገኙ የሲቪል
ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት መካከል የሚጠበቁ ሚናዎች እና ውጤቶች.........................................................6
የድርጊት መርሐ-ግብር.............................................................................................................................20
የሁለቱ ጽ/ቤት የስምምነት ፊርማ.................................................................................................................21
መግቢያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የሚታዩትን የመልካም አስተዳደር
ችግሮች ስር ነቀል በሆነ ሁኔታ ለመፍታት ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ይህንንም ለውጥ የበለጠ ውጤታማ
ለማድረግ የሚመለከታቸው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት
ጽ/ቤት ትስስር ፈጥረው በተቀናጀ ሁኔታ የድርሻቸውን በመወጣት የመልካም አስተዳደር ችግሮች በጋራ ሲፈቱ
ይሆናል፡፡

ለውጥ እና ችግሮች የሚፈተቱት ደግሞ በአንድ አካል ጥረት ብቻ አለመሆኑን በመገንዘብ ጽ/ቤቶች እና የስራ
ከፍሎች የውስጥ እና የውጪ ትስስር በመፍጠር የጋራ በሚያደርጋቸው ግቦች እና ተግባራት ላይ የጋራ መግባባት
በመፍጠር የድርጊት መርሐ-ግብር በማዘጋጀት በጋራ በመስራት እና በመገምገም የታቀዱ ተግባራትን በቅንጅት
ውጤታማ ማድረግ አስፈልጓል፡፡ በመሆኑም የጽ/ቤቶች እና የስራ ከፍሎች ቅንጅታዊ አሰራር የበጀት ዓመቱን
እቅድ ውጤታማ ለማድረግ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት
ጽ/ቤቶች ጋር ይህ የትስስር ስምምነት ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡

ዓላማ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የተሰጠውን ተግባርና ሀላፊነት
ከጽ/ቤቶች ጋር ተዋረዳዊ እና ጎናዊ ትስስር በመፍጠር፤ በስሩ ባሉት ጽ/ቤቱች መካከል የሥራ ትስስር እና
ቅንጅት መኖሩን የመከታተል፤ ክፍተት ሲፈጠር ገምግሞ የማቀናጀት፤ የማስተባር፤ አፈጻጸሙን የመከታተል፤
አስፈላጊውን እርምጃ የሚወስድ እና እንዲወሰድ በማድረግ የጽ/ቤቱን ውጤታማነት ከፍ ማድረግ ነው፡፡

በዚህም የስራ ክፍሎችን እና የጽ/ቤት አቅም በመገንባት እና በቅንጅት በመስራት አገልግሎት አሰጣጡን
ማፋጠን፤ አላግባብ በተናጠል የሚባክነውን ሀብት ንብረት በቅንጅት በመስራት ውጤታማ ማድረግ፤ ግንኙነትን
ማጠናከር፤ የትብብር መንፈስን ማዳበር፤ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ማጠናከር እና በዘላቂነት ልማት እና መልካም
አስተዳደርን ማስፈን ነው፡፡

ዝርዝር ዓለማዎች
 የጽ/ቤት ቅንጅታዊ አሰራር ሂደቶች፤ ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን በተቀናጀ እና በተደራጀ ሁኔታ
በማዘጋጀት በስሩ የሚገኙትን ጽ/ቤቶች በትስስር ሂደት በጋራ የተለዩ ሰትራቴጂካዊ ግቦች እና
ተግባራቶችን የተቀናጀ የአሰራር ስርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ
 በጽቤቶች ውስጥ በተናጠል ማከናወን የማይችሏቸውን ሰትራቴጂክ ግቦች እና ተግባራትን በመለየት የጋራ
መግባባት በመፍጠር የዕቅድ አካል በማድረግ በጋራ በቅንጅት በመስራት በባለቤትነት ወይም በእኔነት
ስሜት እንዲሰሩ ለማስቻል እና የስራ አፈጻጸም ሂደት ላይ የተጠያቀነት አሰራር ስርዓትን ለማስፈን
 በጽቤቶች ውስጥ የቅንጅታዊ አሰራሮችን ለማጠናከር እና ያላቸውን የማስፈጸም አቅም በማሳደግ
የራሳቸውን ድርሻ እንዲወጡ የሚፈለገውን ለውጥ ለማምጣት

1|Page
የቅንጅታዊ አሰራር አስፈላጊነት
በቅንጅታዊ አሰራር የረጅም እና የአጭር ጊዜ እቅዱን በጽ/ቤት፤ በስራ ክፍሎች በመናበብ በጥራት በማዘጋጀት
የትስስር ቅንጅታዊ አሰራር ትስስር ሰነድ አስፈላጊነት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

 በቅንጅት የሚከናወኑ ግቦች እና ተግባራቶች የእቅድ አካል አድርገው እንዲሰሩ ለማድረግ


 በቅንጅት የሚከናወኑ ስራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸው ከጋራ መግባባት እስከ ውጤት መገምገም ድረስ
በጋራ መስራት እንዲቻል
 የጋራ የሆነ ለውጥን ለማስመዝገብ
 በቅንጅት አሰራር ሂደት የሚፈጠሩ ችግሮችን በጋራ መፍትሄ ለመስጠት
 በጽ/ቤት መካከል አስተማማኝ፤ ወቅታዊ እና ቀጥይነት ያለው ግንኙነት እና አሰራር ለመፍጠር
 በጽ/ቤት መካከል በቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ የመተባበር እና የመከባበር ባህልን ለማዳበር
 ስራዎችን በትስስር ስምምነት ሰነዱ መሰረት በድርጊት እና መርሀ ግብሩ መሰረት ለመተግበር

የቅንጅታዊ አሰራር ትስስር አሰራር ሁኔታ እና መርህ


በየደረጃው የሚገኙ ጽ/ቤት በራሱ በተቋሙ ውስጥ እና ከሚመለከታቸው ሌሎች አቻ ጽ/ቤት ጋር ስራን ቆጥሮ
ሀላፊነት በመውሰድ እና ግልጸኝነት እና ተጠያቂነት የሰፈነበት ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር እየተደረገ የነበረው
አፈጻጸም አበረታች ቢሆንም፡፡ በመሆኑም የሚታየውን አንዳንድ የአመለካከት እና የግንዛቤ ችግሮችን በማስወገድ
የሚጠበቀውን ውጤት ለማምጣት ስራዎችን ከእቅድ ጀምሮ አስከ ፍጻሜ ድረስ ማከናወን ከሁሉም ባለድርሻ
አካላት የሚጠበቅ በመሆኑ ልዩ ትኩረት በመስጠት በጋራ በሚያስተሳስሩ ጉዳዮች ላይ ተመስርተው አቅድ
አውጥተው እና የስምምነት ሰነድ ተፈራርመው በቁርጠኝነት ወደ ስራ መግባት ይገባል፡፡

በመሆኑም የቅንጅታዊ ስራርን ተግባራዊ ለማድረግ የቅንጅት ስራዎችን በተገቢው ሁኔታ የሚከተሉትን የአሰራር
ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ማስገባት።

 በቅንጅት የሚሰሩ ስራዎችን ከማን ከማን ጋር ትስስሩ መከናወን እንዳለበት መለየት።


 የተለዩ ግቦች እና ተግባራት የጋራ መግባባት በመፍጠር የጋራ ሊለካ የሚችል የድርጊት መርሀ ግብር
ያለው የማስፈጸሚያ መርሐ-ግብር ወይም ዕቅድ ማዘጋጀት
 በተዘጋጀው የቅንጅት የትስስር ሰነድ ላይ በጋራ መፈራረም
 በስምምነት ሰነዱ መሰረት በድርጊት መርሀ ግብሩ መሰረት በቋሚነት ስራዎችን በጋራ ከጽ/ቤት ጋር
መከታተል፤አፈጻጸሙን መገምገም
 በስምምነት ሰነዱ መሰረት ቋሚ የግኝኑነት ጊዜን በድርጊት መርሐ-ግብሩ በማስቀመጥ ተግባራዊ
ማድረግ፤
 የባለድርሻ አከላትን ተሳትፎ ማረጋገጥ፤
 ግልጸኝነት እና ተጠያቂነት ያለውን አሰራር ማስፈን፤
 መተማመን እና መከባርን ማዳበር፤

ከላይ የተዘረዘሩ ተግባራትን በመፈጸም ውጤታማ ማድረግ የሚቻል ሲሆን በአመለካከት እና በግንዛቤ የሚታዩ
ችግሮችን መፍታት፤ ባለድርሻ አካላትን በተገቢው መንገድ የተጠያቂነት ስርዓትን ማስፈን ወሳኝ ነው፡፡

የውጪ ትስስር (External interface)


በየደረጃው ከሚገኙ አቻ ሴክተሮች ወይም ጽ/ቤት ጋር በሚመለከታቸው ግቦች ተግባራት ላይ የጋራ አሰራር
በመዘርጋት ለተገልጋዩ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት እና ትስስሩን የሚፈጥሩት ሴክተሮች ያስቀመጡትን

2|Page
ሰትራቴጂካዊ ግብ ለማሳካት የሚያስችል የትስስር ዓይነት ነው፡፡ በዚህም እያንዳንዱ ጽ/ቤት የተቀናጀ ስራ
ለመስራት ከሚመለከተው ጽ/ቤት ጋር ትስስር በመፍጠር ስራዎችን ተግባራዊ ማድረጉ የተነደፉትን ስትራተጂካዊ
ግቦችን ከማሳካቱም በላይ ትስስሩን የሚፈጥሩ ጽ/ቤት ተሞክሮዎቻቸውን ለመለዋወጥ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡
በጽ/ቤት መካከል የትብብር መንፈስን ያዳብራል፡፡

በተናጠል በአንድ ጽ/ቤት ተልእኮ ብቻ አድርጎ ከመውሰድ ይልቅ ሁሉም ጽ/ቤቶች በሚመለከታቸው መስክ
የድርሻቸውን በመውሰድ መስራቱ የሚጠበቀውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ለውጥ በአስተማማኝ እና
ዘላቂ መሰረት ላይ ለመጣል የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ከመሆኑም ባሻገር የጽ/ቤቱን ራይይ ተልእኮ እሴቶች
ሰትራቴጂካዊ የትኩረት መስኮችን ከመጋራት ከማካፋል አኳያ ከፍተኛ አስተዋእጾ ይኖረዋል፡፡

የቅንጅታዊ አሰራር ክትትል እና ድጋፍ ስራዎች


ሁሉንም የሚመለከታቸውን ጽ/ቤቶች በማሳተፍ የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር እና እቅድ
አዘጋጅቶ በትስስር ሰነዱ ላይ መፈራረም፤ በተቀመጠው የትስስር ሰነድ መሰረት ቅንጅታዊ አሰራር ውስጥ
የተቀመጡ ግቦች እና ተግባራት በታቀደላቸው የጊዜ ሰሌዳ እና ጥራት ደረጃ መፈጸማቸውን ክትትል ያደርጋል፤
ይገመግማል፤ በእቅዱ መሰረት የሚፈጠሩ ችግሮች መፍትሄ እንዲያገኙ ጥረት ያደርጋል፡፡

የትስስሩ የህግ ተገዥነትና ተጠያቂነት


በዚህ ስምምነት ሠነድ ትግበራ ላይ የሚሳተፍ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት
ጽ/ቤት በስሩ ከሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የስምምነት ሰነድ ፈራሚ አመራሮችና
ባለሙያዎች በዚህ የትስስር ሰነድ ስምምነት የተጠቀሰውን ተግባር የማያከናውን ወይም ኃላፊነቱን ያልተወጣ ኃላፊ
ወይም ሠራተኛ አግባብነት ባለው አሰራር ተጠያቂ ይሆናል፡፡

የትስስሩ ወሰን
የቅንጅታዊ አሰራር ትስስሩ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት እና በስሩ
ከሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ጋር ሲሆን በትስስር ሰነድ ውስጥ የተዘረዘሩ ተግባራት
ላይ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

ከትስስር የሚጠበቅ ውጤት


በትስስሩ ሰነዱ መሰረት ተግባራትን በቅንጅት በመፈጸም በሁለቱም ጽ/ቤት የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ፡፡

የክፍለ ከተማው ሚና
የክ/ከተማው ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራት
 በስሩ ላሉት የወረዳ ጽ/ቤቶች የሱፐርቪዥን ኢንስፔክሽን ማካሄድ
 በስሩ ላሉት የወረዳ ጽ/ቤቶች ክትትልና ድጋፍ ስራዎችን ማከናወን

3|Page
 በጽ/ቤት መካከል ቅንጅታዊ አሰራር እንዲፈጠር ማስተባበር ክፍተት ሲፈጠር ማስተካከል፤ እርምጃ
እንዲወሰድ ማድረግ
 የዕቅድ ክንዉን ግምገማ በወቅቱ እንዲካሄድ ማድረግ
 ሱፐርቪዥን እና ክትትል የተደገፈ ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት ማቅረብ

በስሩ ላሉት የወረዳ ጽ/ቤቶች የሚጠበቁ ተግባራት


 ተቀናጅቶ ባለመስራት ምክንያት የሚፈጠሩ ጉዳዮችን ለይቶ በቅንጅት መፍታት እና የተፈቱበትን
አግባብ በሪፖርት ማሳወቅ
 የክትትል፣ የድጋፍ፣ የሱፐርቪዥን እና የኢንስፕክሽን ስራዎችን በትብብር መስራት
 የጽ/ቤት ዕቅድና ሪፖርት በወቅቱ እና በጥራት ጠምሮ ማቅረብ
 የአፈጻጸም ምዘና የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በወቅቱና በጥራት ማቅረብ
 ተቀናጅቶ ባለመስራት የሚታዩ ችግሮችን እንዲሁም በእቅድ እና ሪፖርት የሚስተዋሉ ተግዳሮችቶችን
በመለየት ተግባራዊ ማድረግ
 የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራቶችን በወቅቱ ማከናወንና የክንዉን ሪፖርት ማቅረብ

የትስስር ሰነድ ስለማሻሻል


ይህ የትስስር ስምምነት ሰነድ የጽ/ቤት ኃላፊዎች የጋራ ውይይት ወይም በአንዱ ወገን የጽሁፍ ጥያቄ በማቅረብ
በማናቸውም ጊዜ ሊሻሻል ይችላል፡፡

ልዩነቶች ስለሚፈቱበት ሁኔታ


በዚህ የመግባቢያ ሰነድ በአፈጻጸም ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮች ቢኖሩ በዘርፉ እና በክፍለ ከተማው በውይይት
እና በመግባባት መንፈስ እንዲፈቱ ይደረጋል፡፡

የትስስሩ የቆይታ ጊዜ
ይህ የተግባር ትስስር የሁለቱም አካላት የሚመለከታቸው አካላት ሀላፊዎች ወይም ተወካዮች በፊርማቸው
ካጸደቁበት ቀን ከዛሬ ----------------------------- ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ/ም የሚቆይ ይሆናል፡፡

በቅንጅታዊ አሰራር ሂደት ለሚገጥሙ ችግሮች የተቀመጡ የመፍትሄ ሀሳቦች


በቅንጅታዊ አሰራር ለሚገጥሙ ችግሮች ሁለቱ አካላት በወርሀዊ የግንኙነት ጊዜያቸው ቀርበው ተነጋግረው
መፍታት ይገባቸዋል፡፡

የክትትትል፣ ድጋፍ እና ግምገማ ስርዓት


በስምምነት ሰነዱ ላይ የተቀመጡትን ዓለማ እና ተግባራት ለማሳካት የትስስሩን አፈጻጸም የክትትል እና ድጋፍ
አግባብ እንደሚከተለው ይሆናል።

 የትስስር ሰነዱ ላይ በየወሩ በተለያዩ የክትትል ዘዴዎች በጽሁፍ፣ በስልክ፣ መረጃዎችን መለዋወጥ
 በየሩብ ዓመቱ በትስስር ሰነዱ ላይ የተቀመጡ ዓላማዎች እና ተግባራት ስለመፈጸማቸውን፣ ይወያያሉ፣
ይገመግማሉ፣ በግምገማው ውጤት መነሻ መሰረት አስፈላጊውን የቀጣይ አቅጣጫ ያስቀምጣሉ
 በትስስሩ የተገኙ መልካም ውጤቶችን፣ ልምዶችን እና ጥረቶችን በየሩብ ዓመት አንድ ጊዜ ይገመግማሉ

4|Page
 በትስስር የተካተቱ ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት በየሩብ ዓመቱ የጽሁፍ ሪፖርት ይቀርባል፡፡

በውል ሰጪ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት እና በውል
ተቀባይ በስሩ የሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት መካከል የሚጠበቁ ሚናዎች እና
ውጤቶች
የ 2016 በጀት ዓመት እቅድ ዋና ዋና ዓላማዎች፤ግቦችና ዝርዝር ተግባራት

ግብ 1. የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ማሳደግ፤

ዓላማ 1፡- ወቅታዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሽፋን ከ 60% ወደ 70% ማሳደግ፤

ተግባር 1፡- በጤና ተቋማት ከ 33% ወደ 70% ሽፋን ማሳደግ፤

ተግባር 2፡-በዕድሮች ከ 24% ወደ 65% ሽፋን ማሳደግ፤

5|Page
ተግባር 3፡-በሀይማኖት ተቋማት ከ 33% ወደ 50% ሽፋን ማሳደግ፤

ተግባር 4፡-በሼሪያ ፍርድ ቤት ከ 0% ወደ 100% ሽፋን ማሳደግ፤

ተግባር 5፡-በመደበኛ ፍርድ ቤት ከ 0% ወደ 100% ሽፋን ማሳደግ፤

ተግባር 6፡-ለ 12,101 የህብረተሰብ አካላት በንቅናቄ ግንዛቤ መፍጠር

ተ.ቁ የወረዳው ስም ድምር


1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 901

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1200

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1000

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 800

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1200

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1000

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1000

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 900

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1100

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1100

11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 800

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1100

ድምር 12,101

ዓላማ 2፡- የወሳኝ ኩነት ምዝገባ መረጃና ማስረጃ አሰጣጥ ቅብብሎሽ፤አቅርቦት እና አጠቃቀምን ከ 21861 ወደ 64113

ማሳደግ፤

ተግባር 1፡ለ 7059 የልደት ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 5510 ተገልጋዮች በወቅቱ ልደት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 1549 ተገልጋዮች በዘገየ ልደት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

6|Page
ተ.ቁ የወረዳው ስም በወቅቱ በዘገየ ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 400 169 569

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 500 150 650

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 450 125 575

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 400 100 500

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 500 150 650

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 450 125 575

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 450 125 575

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 460 100 560

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 500 135 635

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 500 135 635

11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 400 100 500

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 500 135 635

ድምር 5510 1549 7059

ተግባር 2፡ ለ 2017 ተገልጋዮች የጋብቻ ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 1487 ተገልጋዮች በወቅቱ ጋብቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 530 ተገልጋዮች በዘገየ ጋብቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

ተ.ቁ የወረዳው ስም በወቅቱ በዘገየ ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 40 160

7|Page
2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 138 50 188

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 40 160

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 112 40 152

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 138 50 188

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 40 160

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 40 160

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 40 160

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 128 50 178

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 128 50 178

11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 115 40 155

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 128 50 178

ድምር 1487 530 2017

8|Page
ተግባር 3፡ ለ 341 ተገልጋዮች የፍቺ ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 184 ተገልጋዮች በወቅቱ የፍቺ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት

 ለ 157 ተገልጋዮች በዘገየ የፍቺ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

ተ.ቁ የወረዳው ስም በወቅቱ በዘገየ ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 13 12 25

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 17 15 32

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 16 14 30

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 13 10 23

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 17 15 32

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 16 14 30

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 16 14 30

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 15 11 26

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 16 14 30

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 16 14 30

9|Page
11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 13 10 23

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 16 14 30

ድምር 184 157 341

ተግባር 4፡ ለ 2572 ተገልጋዮች የሞት ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 1490 ተገልጋዮች በወቅቱ ሞት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት

 ለ 1082 ተገልጋዮች በዘገየ ሞት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

ተ.ቁ የወረዳው ስም በወቅቱ በዘገየ ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 122 90 212

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 121 100 221

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 94 214

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 126 80 206

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 122 100 222

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 94 214

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 120 94 214

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 132 80 212

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 127 90 217

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 127 90 217

11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 126 80 206

10 | P a g e
12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 127 90 217

ድምር 1490 1082 2572

ተግባር 5፡ ለ 12 ተገልጋዮች የጉዲፈቻ ምዝገባ እና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

 ለ 12 ተገልጋዮች በወቅቱ ጉዲፈቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት

 ለ 0 ተገልጋዮች በዘገየ ጉዲፈቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት፤

ተ.ቁ የወረዳው ስም በወቅቱ በዘገየ ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

11 | P a g e
11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 1 - 1

ድምር 12 - 12

ተግባር 6፡- ለ 30,252 ተገልጋዮች የጊዜ ገደቡ ያለፈ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ማድረግ፤

የ 5 ቱ ኩነቶች ጊዜ ገደቡ ያለፈ ምዝገባ እቅድ

ተ.ቁ የወረዳው ስም ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2312

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2820

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2520

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2129

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2820

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2520

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2520

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2312

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2720

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2720

12 | P a g e
11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2139

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 2720

ድምር 30,252

ተግባር 7፡- 100% የተመዘገበ የወሳኝ ኩነት መረጃዎችን መቀበል ፤ ማጥራት እና ማስተላለፍ እና ማደራጀት

ተግባር 8፡-የወቅታዊ የልደትና የሞት ምዝገባ ከጤና ተቋም በሚሰጥ ማሳወቂያ ወረቀት ምዝገባ ከ 66% ወደ 80%
ማሳደግ

ተግባር 9፡-ለ 1866 የወሳኝ ኩነት እርማት ፤እድሳት፤ግልባጭ እና ማመሳከር አገልግሎቶችን መስጠት

ተ.ቁ የወረዳው ስም ድምር

1 ወረዳ 1 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 145

2 ወረዳ 3 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 175

3 ወረዳ 4 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 158

4 ወረዳ 5 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 140

5 ወረዳ 6 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 175

6 ወረዳ 8 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 158

7 ወረዳ 9 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 150

8 ወረዳ 10 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 145

9 ወረዳ 11 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 160

10 ወረዳ 12 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 160

11 ወረዳ 13 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 140

12 ወረዳ 14 የሲ/ም/ነዋ/አገ /ጽ/ቤት 160

ድምር 1866

13 | P a g e
14 | P a g e
ግብ 2. የነዋሪነት አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻልና ማሳደግ

ተግባር 1፡52998 ነዋሪዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጅ መመዝገብ

ተ.ቁ ወረዳ በዘመናዊ ቴክኖሎጅ የምዝገባ ዕቅድ ምርመራ

1 01 3900

2 03 4899

3 04 4700

4 05 3800

5 06 4899

6 08 4700

7 09 4600

8 10 3900

9 11 4600

10 12 4600

11 13 3800

12 14 4600

ድምር 52998

15 | P a g e
ግብ 3፡ ለ 87151 የነዋሪዎች የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት መስጠት

 ተግባር 1፡ ለ 20745 አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት መስጠት


 ተግባር 2፡ ለ 61322 እድሳት የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት መስጠት
 ተግባር 3፡ ለ 5084 ምትክ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት መስጠት
 ተግባር 4፡ 87151 መታወቂያዎችን የማሰራጨት አገልግሎት መስጠት

ተ/ቁ ወረዳ አዲስ እድሳት ምትክ የሚሰራጭ ድምር


መታወቂያ
1 01 1450 4750 350 6550 6550
2 03 2100 5712 550 8362 8362
3 04 1800 5200 431 7431 7431
4 05 1420 4600 350 6370 6370
5 06 2100 5710 550 8360 8360
6 08 1800 5200 431 7431 7431
7 09 1800 5200 431 7431 7431
8 10 1450 4750 350 6550 6550
9 11 1800 5200 431 7431 7431
10 12 1800 5200 431 7431 7431
11 13 1426 4600 350 6370 6370
12 14 1800 5200 431 7431 7431
ድምር 20745 61322 5084 87151 87151

16 | P a g e
ግብ 4. ለ 19308 ያላገባ ማስረጃና አገልግሎት ማሳደግ

 ተግባር 1፡ለ 8145 ነዋሪዎች አዲስ ያላገባ ማስረጃ አገልግሎት መስጠት


 ተግባር 2፡ለ 10315 ነዋሪዎች እድሳት ያላገባ ማስረጃ አገልግሎት መስጠት
 ተግባር 3፡ለ 289 ነዋሪዎች እርማት ያላገባ ማስረጃ አገልግሎት መስጠት
 ተግባር 4፡ለ 559 ነዋሪዎች ግልባጭ ያላገባ ማስረጃ አገልግሎት መስጠት

ተ.ቁ ወረዳ አዲስ እድሳት እርማት ግልባጭ ድምር

1 01 600 750 20 38 1408

2 03 800 1000 30 55 1885

3 04 700 900 25 50 1675

4 05 573 705 20 37 1335

5 06 800 1000 30 55 1885

6 08 700 900 25 50 1675

7 09 700 900 25 50 1675

8 10 600 750 20 37 1407

9 11 700 900 25 50 1675

10 12 700 900 25 50 1675

11 13 573 710 20 37 1340

12 14 700 900 25 50 1675

ድምር 8145 10315 289 559 19308

17 | P a g e
ግብ 5፡ 12706 የነዋሪዎች አገልግሎትን ማሳደግ

 ተግባር 1፡ ለ 1516 ነዋሪዎች የመሸኛ አገልግሎት መስጠት

 ተግባር 2፡ ለ 1180 ነዋሪዎች የዝምድና አገልግሎት መስጠት

 ተግባር 3፡ ለ 8263 ነዋሪዎች የወረዳ ነዋሪነት አገልግሎት መስጠት

 ተግባር 4፡ ለ 1627 ነዋሪዎች በህይዎት ስለመኖር አገልግሎት መስጠት

 ተግባር 5፡ ለ 120 የመታወቂያ ትክክለኛነት ይረጋገጥልኝ አገልግሎት መስተት

የመታወቂያ
የወረዳ በህይዎት
ተ.ቁ ወረዳ መሸኛ ዝምድና ይረጋገጥኝ ድምር
ነዋሪነት ስለመኖር
አገልግሎት

1 01 120 658 120 10 1003


95
2 03 140 105 710 150 10 1115

3 04 126 99 700 141 10 1080

4 05 120 95 657 120 10 1003

5 06 140 105 710 150 10 1115

6 08 126 98 700 141 10 1079

7 09 126 98 700 141 10 1079

8 10 120 95 658 120 10 1003

9 11 126 98 700 141 10 1080

10 12 126 99 700 141 10 1080

11 13 120 95 657 120 10 1003

12 14 126 98 700 141 10 1079

ድምር 1516 1180 8263 1627 120 12706

18 | P a g e
ግብ 6፡- የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጂን ማሳደግ
ተግባር 1፡-አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎችን ማለትም ሰኪዪሪቲ ፕሪንተር እና ለሌችን እቃዎች አጠቃቀም
ክትትል ማድረግ በየጊዜው የተሰሩትን ስራዎችን ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ማድረግ

ተግባር 2፡-በእርጅና እና በብልሽት መወገድ የሚገቡ የቴክኖሎጂ እቃዎችን ለይቶ ለንብረት ክፍል ተመላሽ እንዲሆን
ማድረግ

ተግባር 3፡- የሚደረገውን የክብር መዝገብ ምዝገባ በሲስተም እንድካሄድ ማድረግ

ዝርዝር ተግባራት

1. አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎችን በ VPN መስመር እንድገኛኙ የተደረገውን ስራ በጽ/ቤት ደረጃ አጠናክሮ
ማስቀጠል
2. በቴሌብር ገቢ ማሰባሰብ ለማስቀጠል ዋይፋይ እና እስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ መስራት
3. ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ ድረስ የሚገኙ የኔትዎርክ ገመድ ዝርጋታዎችን መስራት በሚበለሹበት ጊዜ
ማስተካከል
4. የሚገጥሙን የኮንፊገሬሽን ስራዎችን 100% መስራት
5. የሚገጥሙ የኔትዎርክ ችግሮችን በራስ እና የሚመለቸውን አካላት በማሳተፍ 100% መፍታት

ተግባር 4፡- ዘመናዊ የመረጃ አስተዳዳር ስርአት ውጤታማነት 100% ማሻሻል

ዝርዝር ተግባራት

1. 10,000 ነባር ክብር መዝገብ ፋይሎችን ስካን በማድረግ ወደ መረጃ ማስተዳደር ሲስተም (Document
Management System) ማስገባት

ዓላማ 1፡- በጽ/ቤቱ የሚበላሹ የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎችን እንድሟላ በማድረግ እና በመጠገን አገልግሎትን ማፋጠን እና
ለጥገና የሚወጣ ወጭን መቀነስ ፡፡

ተግባር 1፡- የሚበላሹ የቴክኖሎጂ እቃዎችን 100% በመጠገን አገልግሎትን ማፋጠን እና ለጥገና የሚወጣ ወጭን መቀነስ

ዝርዝር ተግባራት

1. ከራስ አቅም በላይ የሆኑ ጥገና የሚያስፈልግሎ እቃዎችን የብልሽ አይነቱን ለይቶ እንድጠገኑ ማድረግ
2. በቴክኖሎጂ እቃዎች አጠቃቀም አያያዛ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያግዙ ስራዎች መስራት
3. በአመት አንድ ጊዜ አንቲቨይረስ በኮሚፕውተሮች ላይ መጫን

19 | P a g e
ተ/ቁ በቅንጅት እንዲሳካ የሚፈለገው ተግባር ውል የተቀባይ ስም (የውል ተቀባይ) ተግባር የተቋሙ (የውል ሰጪ) ተግባር ከትስስሩ የሚጠበቅ ውጤት

1 የክፍለ ከተማ እና የጽ/ቤቶችን ዕቅድና ሪፖርት የጽ/ቤቱን ዕቅድና ሪፖርት በወቅቱ እና በጥራት ጠምሮ በስሩ ያሉትን የወረዳ ጽ/ቤቶች እቅድና ሪፖርት በወቅቱ እና በጥራት ተደራሽ የሆነ ጥራት
በወቅቱ እና በጥራት ጠምሮ ለሚመለከተው ማቅረብ ያለው እቅድ እና ሪፖርት
ወጥ ተነባቢ እና ወቅታዊ መሆኑን
አካል ማቅረብ
ይከታተላል፤ ይጠምራል፤ ለሚመለከተው አካል
ተደራሽ ያደርጋል
.2. የተቀናጀ ወቅታዊ ክትትል እና ድጋፍ በአዲስ ከተማ ለክትትል እና ድጋፍ ስራዎች፤ መሳተፍ፣ መረጃ መስጠት፤ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ የተቀናጀ ክትትል እና ድጋፍን በማድረግ
ክፍለ ከተማ ስር የጽ/ቤትን አፈጻጸም ማሻሻል
3 የተቀናጀ ወቅታዊ ሱፐርቪዝን ማድረግ በሱፐርቪዥን ስራዎች ላይ መሳተፍ፣ መተባበር፣ መረጃ ወቅታዊ ሱፐርቪዝን ማከናወን ጠንካራ የሱፐርቪዥን በማከናወን
የሚገኙ የሲቪል
ጽ/ቤትን ማጠናከር እና አፈፃፀማቸውን
ምዝገባ እና መስጠት፣ የተሰጡ ግብረ-መልሶችን ማረም
ማሻሻል
4 የኢንስፕክሽን ስራዎችን በትብብር በመስራት የነዋሪነት ለኢንስፕክሽን ስራዎችን የሚጠቅሙ መረረጃዎችን መስጠት፣ በትብብር የኢንስፔክሽን ስራዎችን ያከናውናል በአሰራር ችግር የፈጠሩ ግለሰቦችና
አሰራሮችን ማረም ማስተካከል፤ አገልግሎት ጽ/ቤት ጽ/ቤትን ተጠያቂ ማድረግ
ትብብር ማድረግ፣ ግኝቱን በፍጥነት ማረም፣ አጥፊውን አካል
በአሰራር መሥር ተጠያቂ ማድረግ
5 በጽ/ቤት መካከል ያለውን ቅንጅታዊ አስራር ተቀናጅቶ ባለመስራት ምክንያት የሚፈጠሩ ጉዳዮችን ለይቶ ክትትል እና ድጋፍ ያደርጋል፤ በተደረገ የቅንጅታዊ አሰራር ክትትል እና
ለመሻሻል የተጠናከረ ክትትል እና ድጋፍ ድጋፍ በቅንጅት የተሳኩ ጉዳዮች
በቅንጅት መፍታት እና የተፈቱበትን አግባብ በሪፖርት
ማድረግ
ማሳወቅ፣
6 ወጥ፣ ወቅታዊ እና የጠራ እቅድና ሪፖርት በጥናት ስራዎች ላይ መሳተፍ፣ መረጃ መስጠት፤ የጥናቱን በጥናት ያሳትፋል፣ ውጤቱን ያሰራጫል፣ ተጠንተው ተግባራዊ የተደረጉ የጥናት
ለማቅረብ አሰራሮችን በጥናት ማሻሻል ውጤቶች
ውጤት ተግባራዊ ማድረግ ክትትል ያደርጋል

7 በቅንጅታዊ አሰራር የሚስተዋሉ ተግደሮቶችን ተቀናጅቶ ባለመስራት የሚታዩ ተግዳሮችቶችን በጥናት መለየት የተጠናውን ውጤት ለወረዳዎች ያሰራጫል፤ ተጠንተው ተግባራዊ የተደረጉ የጥናት
በጥናት ለይቶ መፍታት ውጤቶ
ክትትል ያደርጋል
8 በቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ በቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ ካሉት ባለድርሻ አካላት ጋር የግንዛቤ ግንዘቤ መፈጠሩን ክትትል እና ድጋፍ የተፈጠረ ግንዘቤ
ስልጠና መስጠት ያደርጋል
ማስጨበጫ መደረኮች ማዘጋጀት፣
9 በወረዳ ደረጃ የሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የአፈጻጸም ምዘና የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በወቅቱና በጥራት ጽ/ቤቶችን መመዘን በምዘና እና ፍረጃ በውድድር መንፈስ

20 | P a g e
የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤቶችን አፈጻጸም ማቅረብ አፈፃፀማቸው የተሻሻለ ጽ/ቤቶች
መመዘን፣ መፈረጅ
10 ከዘርፉ የሚሰጡ ተጨመሪ ተግባራትን ማከናወን ከዘርፉ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራቶችን በወቅቱ ማከናወንና ከጽ/ቤቱ በሚሰጠው በወቅቱ የተከናወኑ ውጤታማ ስራዎች
የክንዉን ሪፖርት ማቅረብ

የድርጊት መርሐ-ግብር
ተ/ በቅንጅት ለመስራት የታቀዱ ተግባራት ዝርዝር መለኪያ ዒላማ የድርጊት መርሐ-ግብር የግንኙነት ጊዜ ፈጻሚ የሚጠበቅ ውጤት
ቁ 1 ኛ ሩብ 2 ኛ ሩብ 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ
ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት
1. የክፍለ ከተማ እና የጽ/ቤቶችን ዕቅድና ሪፖርት በወቅቱ እና በቁጥር 6 2 4 5 6 በየሩብ ዓመቱ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቁጥር 6 በጥራት ተዘጋጅቶ
በጥራት ጠምሮ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ተደራሽ የሆነ መረጃዎች
አገልግሎት ጽ/ቤት
3 ወቅታዊ የሱፐርቪዢ በማካሄድ ጽ/ቤትን ማጠናከር በቁጥር 4 1 2 3 4 በየሩብ ዓመቱ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተደረገው ድጋፍ
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አፈጻጸማቸው የተሻሻሉ ጽ/ቤት
አገልግሎት ጽ/ቤት
4 የኢንስፔክሽን ስራዎችን በትብብር በመስራት አሰራሮችን በመቶኛ 100% 100% 100% 100% 100% በየሩብ ዓመቱ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተጠያቂ የሆኑ ጽ/ቤት
ማረም ማስተካከል፤ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት እናግለሰቦች
አገልግሎት ጽ/ቤት
5 በጽ/ቤት መካከል ያለውን ቅንጅታዊ አስራር ለመሻሻል በቁጥር 4 1 2 3 4 በየሩብ ዓመቱ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተደረገው ክትትል እና ድጋፍ
የተጠናከረ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት በቅንጅት የተከናዉ ስራዎች
አገልግሎት ጽ/ቤት
6 ወጥ፣ ወቅታዊ እና የጠራ እቅድና ሪፖርት ለማቅረብ በቁጥር 1 1 በዓመቱ 1 ጊዜ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተጠንቶ ተግባራዊ የሆነ 1
አሰራሮችን በጥናት ማሻሻል የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ጥናት
አገልግሎት ጽ/ቤት
7 በቅንጅታዊ አሰራር የሚስተዋሉ ተግደሮቶችን በጥናት ለይቶ በቁጥር 1 1 በዓመቱ 1 ጊዜ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተጠንቶ ተግባራዊ የሆነ 1
መፍታት የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ጥናት
አገልግሎት ጽ/ቤት
8 በቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቁጥር 1 1 በዓመቱ 1 ጊዜ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የተፈጠረ ግንዛቤ
መስጠት የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት
አገልግሎት ጽ/ቤት

21 | P a g e
9 በወረዳ ደረጃ የሚገኙ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት በቁጥር 2 ጊዜ - 1 2 በየ 6 ወር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የተሸሻለ አፈጻጸም
አገልግሎት ጽ/ቤቶችን አፈጻጸም መመዘን፣ መፈረጅ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት
አገልግሎት ጽ/ቤት
10 ከዘርፉ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ማከናወን በመቶኛ 100% 100% 100% 100% 100% በየሩብ ዓመቱ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በጥራት እና በወቅቱ የተከናወኑ
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ስራዎች
አገልግሎት ጽ/ቤት

22 | P a g e
የሁለቱ ጽ/ቤት የስምምነት ፊርማ
በትስስር ስምምነት ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን የስራ ድርሻዎች ሙሉ በሙሉ በመውሰድ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት
አድርገናል፡፡

1. የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ኃላፊ

የኃላፊ ስም ……………………………

ፊርማ …………………………

ቀን …………………………

2. የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 01 የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ኃላፊ

የኃላፊ ስም ……..……………

ፊርማ …………………………

ቀን …………………………

23 | P a g e

You might also like