You are on page 1of 1

ቀን-------------------------------

ቁጥር-------------------------

ለአቶ-----------------------------------------ባሉበት

ጉዳዩም፡-የልማት ጥሪን ይመለከታል

ከላይ በርእሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው እርሶ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ካሳይ ቀበሌ ተወላጅ መሆንዎ ይታወቃል፤ስለሆነም በአሁኑ ሰአት ቀበሌው ላይ በርካታ
የተጀመሩ የልማት ስራዎች ለማስቀጠል የእርሶ ትብብር አስፈላጊ ሲሆን በተለይም የተጀመረዉን የመንገድ ልማት ለመጨረስ የከተማ ልጆች እና የገጠሩን
ማህበረሰብ ትብብረ ኔትዎርክ መፍጠሩ አስፈላጊ ስለሆነ እርሶም የራሰዎን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የአካባቢዉን ተወላጅ በማስተባበር አዲስ አበባ ላይ
በሚደረገው የልማት ውይይት ላይ እንዲሳተፉ እና የበኩሎን እንዲወጡ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

መኪ ሞሄ

የካሳይ ቀበሌ ዋና አስተዳደር

You might also like