You are on page 1of 3

ቀን .


ማሽንክራይውል ስምምነ

አንቀጽአንድ
ተዋዋዮች
አከራይ ወ/
ሮኤልሳጥላሁንኮን
ስትራክሽንእቃዎችናማሽነ
ሪአከራይ
አድራሻአዲስአበባቦሌክ/
ከተማ ወረዳ01የ
ቤትቁአዲስስ.
ቁ0932298895
ከዚህቀጥሎ አከራይየ
ተባለየ
ሚጠራው የ
ግብርከፋይመለያቁጥር0016273661
ተከራይ ..
..
.አስናቀን
ጉሴዉሃነ ክጠቅላላስራዎች የ
ግብርከፋይመለያቁጥር ስልክ0905488908
አድራሻአዲስአበባከተማ ቀበሌ01ቤትቁ.አዲስ
አንቀጽሁለት

መሳሪው አይነ
ት፤የ
ክራይዋጋ፤
የሚሰራበትቦታ
2.
1ተከራይየ
ሚከተለውንመሳሪያበአን
ጻሩበተመለከተው ዋጋከአከራይለመከራየ
ትተስማምታል
ተ የ
መሳሪያ
ቁ አይነ
ት ሰ. ሜ.
ክ/ስሪት ሞዴል የፈረስ ካፓሲቲ ብዛት የ
ስራቦታ የከራይ
ቁጥር ጉልበት ዋጋ
በሳኣት
ከቫት
በፊት

1 ዶዘር 0292 አሜሪካን 13 460 1 መታአርባ(


ባቢች) 3100
ማሽን
ልዩ

2.
2የሳምንቱየ
ስራሰዓትከሰኞ- ቅዳሜ በቀን8ሰዓትሲሆንተከራዩእሁድእናየ
ህዝብበዓላትንከሰራግንለሰራበትሰዓት
ከላይበስን
ጠረዡበተገለጸው የ
ክራይተመንመሰረትክፍያይፈጽማል፡ ፡
አነ
ቀጽሦስት
3.
1ተከራይየተከራየ
ውንመሳሪያበራሱመ¹ ¹Ÿወደፕሮጀክቱያ ደርሳል፡
፡የውልግዜም እነ
ዳለቀም ከፕሮጀክቱወደአዲስ
አበባ የ
መልሳል፡
፡የሎቤድ መመለሻ ቼክ ተከራይ ላከራይ የ .
.ብርቼክ ቁጥር .በዋስትና
ያሲዛል፡

3.
2ተከራይ ለኦፐሬተሮች ከመኖሪያወደ ስራ ቦታ የ
ሚየደርሰው እናየሚመልስ የተራነ
ስፖረት አገልግሎት የ
ሰጣል፡፡
በተራነ
ስፖረትአለማቅረብወደስራባለመሄዳቸው ስራባይሰራበአን ቀጽ(ቁ.
5)መሰረትክፍያ4፡
00ሰኣትይፈይማል፡ ፡
አንቀጽአራት

ኪራይዋጋአከፋፈል
4.
1መሳሪያ
ውየሚሰራው ሰዓት400ሰዓትቅድሚያክፍያየ
ሁላትመቶሰኣትይፈጽማል፡

4.2አከራይ የክራየ
ውንመሳሪያበብልሽትመቆሙንእነ ደተገለጸለትወዲያውኑተግኖበስራ ላይ እነ
ዲውል ያ
ደርጋል፡

ሆኖም ብልሽቱበቀላሉሊጠገንየ ማይቻልከሆነአከራይበ20ቀናትውስጥ በምትኩ ሌላመሳሪያ በራሱመ¹¹Ÿወጪ
ያቀርባል፡
፡ካልተቻለሁኔታውንወዲውኑለተከራይአሳውቆዉሉእነዲቃረጥ ያ
ደርጋሉ፡

አንቀጽአምስት

ከራይሑኔ

5.
1የመሳሪያኪራይመታሰብየ
ሚጀምረው መሳሪያ
ው በተከራይስራቦታይሆናል፡

5.
2በተከራይጥያ ቄመሰረትመሳሪው በቀን8፡
00በላይከሰራበውሉበተገለጸው የ
ከራይተመንበተጨ ማሪለሰራበት
ሰዓትክፍያይፈጽማል፡

5.
3መሳሪያው ባልተጠበቀየ አየ
ርንብረትመዛባትበሀገርውስጥ በተፈጠረው ቅባትእጦትምክኒያትይህም ከተከራይ
አቅም ውቺስራውንፈጽሞ ለመስራትየማይችልሲሆንወይም የመሳሪያው ኦፕሬተርበስራላይባለመኖሩምክኒያ
ትሲቆም
ላቆመበትጊዜአየታሰብም፡፡
5.
4በተከራይችግርምክኒያ ትማሽኑሳይሰራቢውልእያ
ነዳዱ ያ
ስራቀንውሉንእስካላkረጠ ድረስየ8፡
00ሰዓትሒሳብ
ተከራይላከራዩይከፍላል፡

አን
ቀጽስድስት

ኪራይጊዜናተመን
6.
1እያነ
ዳንዱ መሳሪው የ
ሳራበትሠዓትመቆጣጠሪያቅጽ(ታይም ሺት)ላይይመዘገባል፡
፡የህቅጽየ
ዚህውልኣካልሆኖ
ይቆጠራል፡፡
6.2የየ
እለቱየመሳተሪያው ሰዓትምዝገባየሚጀምረው ሞተሩተነስቶመሳሪያው ከቆመበትስፍራ ተነ ስቶመን ቀሳቀስ
የጀመረበትሲሆንየመሳሪው የስራስዓትየ
ሚቆመው መሳሪው ስራውንጨርሶወደማደሪው ቦታው ስደርስይሆናል፡

6.
3የስዓቱምዝገባየ
ሚደረግው የ
ሁለቱተዋዋይወገኖችወኪሎችበሚስማሙ በትስኣትይሆናል፡

6.
4አከራይመሳሪያውንየሚሰራበትጊዜበሰዓትላይመዥግቦበመያ ዝእናየ
መሳሪውንኦፕሬተርየ ሰዓትመቆጣጠሪያ
እነ
ዲሁም የተከራይተወካይበጋራእነ
ዲ ፈርሙ በትከተደረገቡሃላለኣከራይመ.ቤትበተወካዮች አማካኝነ
መትበክፍያ
መጠየቂያአገልግሎትበአን
ቀጽአራትንዑስተራቁ.4.
1መሰረትለአከራይእነዲደረስአደርጋለው፡

አንቀጽሰባት

ነዳጅ፤የ
ዘይትእናየ
ቅባትወጪ
7.
1 ተከራይ ላከራይ መሳሪያ አከራይ ቦታ ከተቀሳቀሰበት እለት ጀምሮ አገልግሎቱን ጨ ርሶ እስኪመለስ ድረስ
የሚሰፈልገውንነዳጅበራሱወጪ ያ ቀርባል፡
፡በተጨ ማሪለሰርቨስጥገናየ ሚያስፈልገውንዘየት፤ቅባትየ ሰርቪስእቃውች
እናእነዲሁም የመለዋወጫ፤የ ጉልበት ዋጋ ጨ ምሮ የሚሸፍነው አከራይ ይሆናል፡፡ሆኖም አከራይ ሰረቪሱ ተከራይ
እነ
ዲካወን
ለትቢጠይቅተከራይየ
ሚያቀርበውንደረሰኝመሰረትክፍያ
ውንይፈጽማል፡

አንቀጽስምንት

ተከራይግዴታ
8.
1ተከራይበአን
ቀጽ2በተጠቀሰው (
D8R)ዶዘርጎሮጉቱወረዳካራሚሌመን
ገድስራገጠርውስጥ ያ
ሰራዋል፡

8.
2ተከራይ ተከራይቶየወሰደውንመሳሪያበክራይ ዉልበተጠቀሳው የ
ስራቦታዉጪ ወደሌላቦታለመዘዋወርከፈጉ
አከራይንማስፈቀድይኖርበታል፡

8.
3ተከረይበኪራይየ
ተሰጠውንመሳሪያበተገቢው ጥበቃማድረግግዴታአለበት፡

8.
4ተከራይየ
ማሽንመመለሻውንየ
ሎቤድሒሳብ በካሽያ
ሲዛል
አንቀጽዘጠኝ
ሰነ
ዶች
የዚህ ውል አፈጻጸም በተመለከተው የ
ደብዳቤ ልውውጦች፤ስምምነቶች ታይም ሺት፤ማስታወቂውቻውንእነ
ዲሁም
አግባብነትያላቸው ሌሎችሰነዶችየዚህውልአካልሆነውየቆጠራሉ፡

አንቀጽአስር
1.ይህውልከ .
.ዓ.
ም እስከ .
.ዓ.
ም ድረስይሆናል፡

2.ተከራይየክራይውሉንለማራዘም ከፈለገየውልጊዘው ከመፈጸሙ ቀናትበፊትወይም ሰዓትሰርቶ
………..ሲቀረው ለአከረይበጹሑፍያ
ሳውቀዋል፡

3.አከራይጥያ
ቄውንበቅረበትበሶስትቀናትውስጥ አለመስማማቱንበጹሑፍማቅረብአለበት፡

ስለአከራይ ስለተከራይ
አቶ . አቶ .
ቀን ዓ.
ም ቀን .ዓ.

ፊርማ .
. ፊርማ .


ምስክሮችስም እናፊርማ
1……………………………………………………….
. …………….
.
2………………………………………………………. …………….
.
3………………………………………………………. …………….
.

You might also like