You are on page 1of 1

ነሐሴ 30 ቀን 2009

የባህላዊ ጋብቻ ውል ስምምነት

እኔ ዶ/ር ተመስገን ሸጋ በዛሬው ዕለት ከወ/ሪት ዓይናለም ከተማ ጋር በሀገር ባህል ውል መሰረት ጋብቻ ፈጽሜ
አብረን ለመኖር ተስማምቻለሁ፡፡ እኔ ወ/ሪት ዓይናለም ከተማም ከዶ/ር ተመስገን ሸጋ ጋር በጋብቻ ለመጣመር ፈቅጄ በዛሬው
ዕለት ጋብቻ ፈጽሜያለሁ፡፡ ስለዚህ ከዛሬ ዕለት ጀምሮ የምናፈራቸውን ማናቸውንም ዓይነት ንብረት በእኩልነት በጋራ
ለመጠቀም ተስማምተናል፡፡ በአሁኑ ወቅት የዶ/ር ተመስገን ሸጋ ወራዊ ደመወዝ 13,200 (አሥራ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ
ብር) እንዲሁም የወ/ሪት ዓይናለም ከተማ ደመወዝ 6,300 (ስድስት ሺህ ሶስት መቶ ብር) ሲሆን ይህን በጋ ለመጠቀም
ፈልገንና ፈቅደን ተስማምተናል፡፡

ይህን ጋብቻ ውል በከተማ ማዘጋጃ ቤት ለመፈፀም ጠይቀን የቀበሌ ነዋሪነትን የሚገልጽ መታወቂያ ወይንም ቀደም
ሲል ከነበርንበት ክልል መልቀቂያ አምጡ በመባላችንና አሁን ወደ ክልል ሄዶ መሸኛ ማምጣቱ ከሥራችን ጋር አብሮ መሄድ
ባለመቻሉ ምክንያት ለወደፊት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች መታወቂያ ስናገኝ የጋብቻ ውል በማዘጋጃ ቤት ውል እንዲቀየር
ሽማግሌዎችና ታዛቢዎች በተገኙበት ያለምንም ግፊትና ጫና ይህንን ውል ተፈራርመናል፡፡

ታዛቢዎች

ስም ፊርማ ቀን

1. ኮሎሌል ሳህሉ ሰላማዊ


2. አቶ ማሬሳ አበራ

You might also like