You are on page 1of 3

አያሌው ቢታኔ እና ጓደኞቹ የሕግ ቢሮ

ቁጥር፡-አቢ/ጓ/የህ/ቢ/090/12/2013

ቀን፡-ነሃሴ 9 ቀን 2013 ዓ.ም

ምዕራፍ አንድ፡-
መዯበኛ የፍትሐብሔር ክርክሮች አካሄድ
ንዑስ ክፍሌ አንድ
መዯበኛ የፍትሐብሔር ክርክር አጠቃሊይ አካሄድ
1. የክስ አቤቱታ በፍትሃብሄር ሥ ነ ስርዓት ህጉ አንቀፅ 222 እና ተከታይ አንቀፆች
መሰረት ከሰነድና ከፅሑፍ ማስረጃ እንዱሁም ከማስረጃ ዝርዝር ጋር ይቀርባሌ፡፡
2. ተከሳሹ የመከሊከያ መሌሱን ይዞ እንዱቀርብ በፍርድ ቤቱ ሬጂስትራር ይታዘዛሌ፡፡
3. ተከሳሹም የመከሊከያ መሌሱን ከሰነድና ከፅሑፍ ማስረጃ እንዱሁም ከማስረጃ
ዝርዝር ጋር ይቀርባሌ፡፡
4. የመከሊከያ መሌሱ ከቀረበ በኃሊ የጽሑፍ ክርክሩ ያቆማሌ Except በተሇየ መንገድ
በፍትሐብሔር ሥነ ሥርአት ህግ ቁጥር 137 መሰረት ተከራካሪ ወገኖች
ማስረጆቻቸውን ከክስ መሰማት በፉት ማቅረብ እንዱፇቀድሊቸው ጠይቀው
ካሌተፇቀዯሊቸው በቀር እና እንዱሁም የክስ ወይም የመሌስ አቤቱታን ሇማሻሻሌ
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 91 መሰረት ያሌተፇቀዯ ካሌሆነ በቀር
5. የፅሑፍ ክርክሩ ካቆመ በኃሊ ክሱን ሇመስማት/የቃሌ ክርክር/ በግራ ቀኙ መካከሌ
ሇማድረግ ይቀጠራሌ፤
6. በተቀጠረው ቀን ባሇጉዲዮች ራሳቸው ወይም ወኪልቻቻው ይቀርባለ፤
7. ባሇጉዲዮች ከፅሑፍ አቤቱታቸው ጋር ያሊቀረቡትን የፅሑፍ ማስረጃ ይዘው
ይቀርባለ፤
8. የጽሑፍ ማስረጃ ሁለ በባሇጉዲዮች ወይም በፍርድ ቤቱ ትፅዛዝ ተጠቃል ይገባሌ፤
9. ፍርድ ቤቱ ባሇጉዲዮቹን ወይም ወኪልቻቸውን ከጉዲዩ ጋር አግባብነት ያሊቸው
ህጋዊ ተከራካሪ ወገኖች መሆናቸውን ይመረምራሌ፤
10. በተከሳሽ በኩሌ ሇቀረበበት የክስ አቤቱታ መነሻ ሊይ በጽሁፍ መሌሱ ሊይ
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 244 እና በሰበር ሰሚ ችልት እንዯመጀመርያ ዯረጃ መቃወሚያ
ሉቀርቡ ይችሊለ ተብሇው በተሊሇፈ ህጋዊ መቃወሚያዎች ያለ እንዯሆነ በነዚህ

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር፡- አዲስ ኢሜይል አድራሻ፡-
ayalewbitane@gmail.com ስልክ ቁጥር፡-+251911911313 ፓ.ሣ.ቁ 63code1074
አያሌው ቢታኔ እና ጓደኞቹ የሕግ ቢሮ
መቃወሚያዎች ሊይ ግራ ቀኙ እንዱከራከሩ በማድረግ በቀረቡት የመጀመሪያ ዯረጃ
መቃወሚያዎች ሊይ ችልቱ ተገቢውን ብይን ይሰጥበታሌ፤
11. ችልቱ የሚሰጠው ብይን አንድም መቃወሚያው ተገቢነት ያሇውና በተሇይም
ከፍርድ ቤቱ ስነ ነገር ስሌጣን ጋር የተያያዘ ወይም ክሱ በይርጋ ቀሪ ይሆናሌ
የሚሌ እንዯሆነ ጉዲዩን መርምሮ መዝገቡን ይዘጋዋሌ አሉያም መቃወሚያው
ተገቢነት የሇውም ብል ውድቅ ያዯረገው እንዯሆነ በቀረቡት ነጥቦች ዙርያ ፍርድ
ቤቱ የሚከተለትን ቅዯም ተከተልች በመከተሌ ውሳ ይሰጣሌ፡፡
12. በተዯረገው ምርመራ ተከሳሹ የቀረበበትን ክስ በሙለ አሉያም በከፉሌ ያመነ
እንዯሆነ ባመነው ሌክ ፍርድ ቤቱ ወዱያው ውሳኔ ይሰጣሌ፤
13. ሆኖም ግን ተከሳሹ የቀረበበትን ክስ ካሊመነ የክርክሩ ጭብጥ በተካዯው የህግና
የማስረጃ ፍሬ ነገር ዙርያ በመሰረታዊ ሉፇታ የሚገባ ነጥብ ሆኖ ይመዘገባሌ፤
14. ግራ ቀኙ ተከራካሪዎች በተካካደት ነጥብ ሊይ በመመስረት ጭብጡ ከተመሠረተ
በኃሊ ክርክሩን መስማትና ማስረጃ መመርመር ይቀጥሊሌ፤
15. በዚህ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙ ያዯረጉት ክርክር እና ያቀረቡት የሰነድ ማስረጃ በቂ
ነው አሉያም በቀረቡት ማስረጃ ሊይ ብቻ ተመርኩዞ ውሳኔ ሇመስጠት የሚያበቃ
መሆኑን የተገነዘበ እንዯሆነ የሰው ማስረጃ የምስክርነት ቃሌ መስማት ሳያስፇሌግ
ፍርድ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
16. ሆኖም ግን በተዯረገው ክርክር እና በቀረቡት የሰነድ ማስረጃዎች ብቻ ፍርድ
መስጠት የማያበቃ መሆኑን ፍርድ ቤቱ የተገነዘበው እንዯሆነ ሇሁሇቱም ወገን
ምስክሮች መጥሪያ እንዱወጣ እና ምስክሮች እንዱቀርቡ ያዛሌ፡፡ ትዕዛዙም
በሬጂስትራር በኩሌ ወጪ ተዯርጎ ሇግራ ቀኙ ምስክሮች እንዱዯርስ ይዯረጋሌ፡፡
17. በመጥሪያው መሰረት የግራ ቀኙ ምስክሮች ተሟሌተው የቀረቡ እንዯሆነ ቀጣዩ
ስርአት ይፇጸማሌ፡፡ ሆኖም ግን በተሇያየ ምክንያት ከተከራካሪ ወገኖች ምስክሮች
መካከሌ ተሟሌቶ ያሌቀረበ እንዯሆነ እንዯፍርድ ቤቱ መሌካም ፇቃድ ሇላሊኛው
ወገን ኪሳራ እንዱከፇሇው በመወሰን ተሇዋች ቀጠሮ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
18. ምስክሮች ተሟሌተው የቀረቡ እንዯሆነ ከሳሹ በውስን ጉዲዮች ሊይ ዯግሞ ተከሳሹ
ሙግቱን ይከፍታሌ ሇችልቱ ቀድሞም ያስረዲሌ፡፡
19. ሙግቱን የመጀመር የቀዲሚነት መብት የተሰጠው ተከራካሪ ወገን ምስክሮቹ
የሚመስክሩሇትን ነጥብ በአጭሩ እንዱያስረዲ ይፇቀድሇታሌ፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር፡- አዲስ ኢሜይል አድራሻ፡-
ayalewbitane@gmail.com ስልክ ቁጥር፡-+251911911313 ፓ.ሣ.ቁ 63code1074
አያሌው ቢታኔ እና ጓደኞቹ የሕግ ቢሮ
20. በመቀጠሌም ምስክሮች እውነት ሇመናገር በየእምነታቸው ይምሊለ ወይም እውነት
እንዯሚናገሩ በመሃሊ ቃሌ ያረጋግጣለ፡፡
21. ሙግቱን እንዱጀምር የተፇቀዯሇት ተከራካሪ ወገን ምስክሮቹን እንዱቀርቡ
በማድረግ በችልቱ ዲኛ ሙለ ስማቸው፤አድራሻቸው፤ከተከሳሽና ከሳሽ ጋር ስሊሊቸው
ግንኙነት እና ችልት በዕሇቱ ሇምን እንዯቀረቡ እንዱያስረደ ከተዯረገና ይኄው
በመዝገቡ ሊይ ከተመዘገበ በኃሊ የተቃራኒው ወገን በምስክሩ ቃሌ ሊይ ከተከራካሪ
ወገን ጋር ስሊሊው ዝምድና ወይም ጸብ ሇችልቱ ያሊስረዲ እንዯሆነ ይኄውን ገሌፆ
እንዱመዘገብ ማድረግ ይጠበቅበታሌ፡፡ በችልቱ ይህ ከተፇጸመ በኃሊ ሙግቱን
የሚጀምረው ተከራካሪ ወገን ምስክሩን የዋና ጥያቄ ይጠይቃሌ፡፡ ላሊኛው ተከራካሪ
ወገን ዯግሞ በምስክርነት ቃሌ ሊይ በተነሱ ዝርዝር የምስክር ቃሊት ሊይ መነሻ
በማድረግ እንዱሁም በምስክሩ ያሇፇ ህይወቱ፤ሇምስክርነት ብቁ አያዯርጉትም ብል
በሚያስባቸው ነጥቦችና መሰሌ ጉዲዮች መስቀሇኛ ጥያቄ ያቀርባሌ፡፡ መስቀሇኛ ጥያቄ
ካሇቀ በኃሊ ሙግቱን የጀመረው ወገን የማጣሪያ ጥያቄ ይጠይቃሌ፡፡ ፍርድ ቤቱ ግን
በአስፇሇገው በማንኛውም ሰዓት አስፇሊጊ ነው እንዱሁም መሰረታዊ ነው ብል
ያመነበትን ጥያቄ ሇመጠየቅ ይችሊሌ፡፡
22. ሙግቱን የከፇተው ወገን ምስክሮቹን አሰምቶ ከጨረሰ በኃሊ ላሊኛው ወገን
ምስክሮቹ የሚያስረደሇትን የመከሊከያ ነጥብ በአጭሩ አስረድቶ በተመሳሳይ ሁኔታ
በተ.ቁ 21 ሊይ በተገሇጸው አግባብ ምስክሮቹን ያሰማሌ፡፡
23. ማስረጃ የመስማቱ ሂዯት ሲጠናቀቅ ግራ ቀኙ የክርክር ማቆሚያ ንግግራቸውን
ከክሱ ጭብጥ፤ምስክሮች ከሰጡት የምስክርነት ቃሌ እንዱሁም ከሰነድ ማስረጃ እና
ከህግ ፍሬ ነገር አኳያ የማጠቃሇያ ሃሳባቸውን ሇፍርድ ቤቱ በቃሌ ወይም በሌዩ
ሁኔታ ችልቱ ሲፇቅድ/ምንም እንኳን የስነ ሥርኣቱ ህጉ በግሌጽ ቋንቋ የክስ
ማቆሚያ ንግግር ቢሌም/ በፅሁፍ እንዱያስረደ ይዯረጋሌ፤
24. በመጨረሻም ፍርድ ቤቱ ተጫመሪ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች እንዱቀርቡሇት የግድ
ብል በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 145 መሰረት ካሊዘዘ በቀር የፍርድ ውሳኔውን ይሰጣሌ፤

---------------------------ይቀጥሊሌ----------------------

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር፡- አዲስ ኢሜይል አድራሻ፡-
ayalewbitane@gmail.com ስልክ ቁጥር፡-+251911911313 ፓ.ሣ.ቁ 63code1074

You might also like