You are on page 1of 14

ቁጥር ሲሰኮ30/ጠ10/92/180

ቀን መስከረም 8/2012
ዓ.ም

የ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን

የ ነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ና ዯረጃ አወሳ ሰን ጥና ት የ ዯመወዝ


ስኬሌ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 36/2013

መስከረም 8/2012ዓ.ም

አዱስ አበባ
ክፍሌ አን ዴ
ጠቅሊ ሊ
1. አጭር ርእስ
ይህ መመሪያ ”የ ነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ና ዯረጃ አወሳ ሰን ጥና ት የ ዯመወዝ ስኬሌ አፈጻ ጸም መመሪያ
ቁጥር 36/2013” ተብል ሉጠቀስ ይችሊ ሌ፡ ፡
2. ትርጓ ሜ
1) «የ ዯመወዝ/ስኬሌ መሸጋገ ሪያ » ማሇት የ አን ዴን ሠራተኛ ዯመወዝ ወዯ አዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ
ሇማሸጋገ ር ሲባሌ ቅርበቱ እየ ታየ የ ነ በረውን ዯመወዝ እን ዯሁኔ ታው ወዯ አዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ
የ መነ ሻ፣ የ እርከን ወይም የ ጣሪያ ዯመወዝ ሊ ይ ሇማሳ ረፍ የ ሚፈቅዴ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ
ነ ው።
2) «ኮሚሽን »ማሇት የ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን ነ ው።
3) «የ መሸጋገ ሪያ ዯመወዝ»ማሇት በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3(ሇ) መሰረት አን ዴ
ሰራተኛ በዯመወዝ ስኬሌ ሽግግሩ የ ሚያ ገ ኘውን የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ መጠን ሇሶ ሰት
በማካፈሌ መዯበኛ ዯመወዙ ሊ ይ ጨምሮ አስከ ሰኔ ወር 2013 ዓ.ም ዴረስ የ ሚከፈሌ ዯመወዝ
ነ ው፡ ፡
3. የ መመሪያ ው የ ተፈጻሚነ ት ወሰን
ይህ መመሪያ ተግባራዊ የ ሚዯረገ ው የ ሥራ መዯቦቻቸው በነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘ ዳ ተመዝነ ው ዯረጃ
በወጣሊ ቸው የ ሥራ መዯቦች ሊ ይ ሇተዯሇዯለ ሠራተኞች ብቻነ ው፡ ፡
4. የ ፆ ታ አገ ሊ ሇጽ
በዚህ መመሪያ ውስጥ ማን ኛውም በወን ዴ ጾ ታ የ ተገ ሇጸ የ ሴት ጾ ታን ም ያ ካትታሌ፡ ፡

ክፍሌ ሁሇት
5. ሌዩ ሌዩ ውሳ ኔ ዎች

1|Page
1) በስራ ሊ ይ የ ሚውሇው የ ዯመወዝ ስኬሌ
የ ሥራ ምዘ ና ና ዯረጃ አወሳ ሰን ጥና ት እና የ መን ግስት የ መክፈሌ አቅም ግምት ውስጥ ገ ብቶ የ ተቀረጸውና
በሚኒ ስትሮች ምክር ቤት የ ተወሰነ ው የ ዯመወዝ ስኬሌ በሁለም የ መን ግስት መስሪያ ቤቶች
ተግባራዊ ይሆና ሌ፡ ፡ የ ዚህ መመሪያ አባሪ ሆኖ ተያ ይዟሌ፡ ፡

2) ወዯፊት ሌዩ የ ዯመወዝ ስኬሌ የ ማይፈቀዴ ስሇመሆኑ


የ ሥራ ምዘ ና ና ዯረጃ አወሳ ሰን ጥና ት በሀገ ር አቀፍ ዯረጃ መተግበሩን ተከትል በመን ግሥት
መሥሪያ ቤቶች ያ ለ የ ዯመወዝ ስኬልችን ወዯ አን ዴ የ ማሰባሰብ ተግባር ስርአቱ ዘ ሊ ቂነ ት ባሇው
ሁኔ ታ ጸን ቶ መጠበቅ ስሊ ሇበት መን ግስት አገ ር አቀፍ የ ዯመወዝ ስኬሌ መዘ ርጋት ስርአትን
የ ሌዩ የ ዯመወዝ ስኬሌ ይፈቀዴሌኝ የ ሚሸረሽር ጥያ ቄን የ ማያ ስተና ግዴ ስሇመሆኑ በሚኒ ስትሮች
ምክር ቤት የ ተሊ ሇፈው ውሳ ኔ የ ጸና ሆኖ ተግባራዊ ይሆና ሌ፡ ፡
3) ተጨማሪ ወጪውን በሶ ስት የ በጀት ዓመታት ስሇመሸፈን
ከነ ባሩ የ ሥራዎች ምዘ ና ስርዓት ወዯ ነ ጥብ የ ሥራዎች ምዘ ና ዘ ዳ የ ሚዯረገ ው ሽግግር ዓሊ ማ ሇሠራተኞች
የ ዯመወዝ ማስተካከያ ወይም ጭማሪ ማዴረግ አይዯሇም፡ ፡ ሆኖም ሽግግሩ በአ ን ዲን ዴ የ ሥራ
መዯቦች ሊ ይ የ ዯመወዝ ሇውጥ ስሇሚያ ስከትሌ በፌዯራሌም ሆነ በክሌሌ ዯረጃ የ ሚኖረውን የ ወጪ
ጫና ከመን ግስት የ መክፈሌ አቅም ጋር ተገ ና ዝቦ በመቋቋም የ ዯመወዝ ስኬሌ ሽግግሩን ቀሇሌ ባ ሇ
መን ገ ዴ ሇመፈጸም ዝርዝር የ አከፋፈሌ ሁኔ ታው፡ -
ሀ) በተዯሇዯለበት የ ሥራ መዯብ ብር 1,000 እና ከዚህ በታች የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ የ ሚያ ገ ኙ
ሠራተኞች ሙለ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ውን በአን ዴ ጊዜ እን ዱያ ገ ኙ፣
ሇ) ከብር 1,000 በሊ ይ የ ዯመወዝ ስ ኬሌ መሸጋገ ሪያ የ ሚያ ገ ኙ ሠራተኞችሌዩ ነ ቱን በሶ ስት
እኩሌክፍያ ዎች እን ዱጠና ቀቅሊ ቸው፣
ይዯረጋሌ፡ ፡
4) በዚህ ጥና ት ያ ሌተካተቱ ተቋማት
የ ኢትዮጵያ ገ ቢዎች ሚኒ ስቴር፣ የ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የ ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ከዯመወዝ ስኬሌ
ሽግግር ውሳ ኔ በፊት ተፈቅድሊ ቸው በነ በረው የ ዯመወዝ ስኬሌ እየ ተጠቀሙ ይቆያ ለ፡ ፡ ሆኖም ይህ
የ ሽግግር ጊዜ የ ዯመወዝ ስ ኬሌ በመን ግስት ውሳ ኔ መሰ ረት ወዯፊት ሲሻሻሌ የ ተቋማቱ የ ዯመወዝ
ስኬሌ የ ሚካተት ሆኖ ሲገ ኝ የ የ ተቋማቱ የ ዯመወዝ ስኬሌ እን ዯላልቹ የ ፌዳራሌ ተቋማት በሀገ ር
አቀፉ የ መን ግሥት ሠራተኞች የ ዯመወዝ ስኬሌ ውስጥ የ ሚካተት ይሆና ሌ፡ ፡

5) ሁለም የ መን ግስ ት ባሇበጀት ተቋማት በዯመወዝ ስኬሌ ሽግግሩ ሰሇመካተታቸው


በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 4ከተመሇከቱ ተቋማት በስተቀር ሁለም የ መን ግስት
ባሇበጀት መስሪያ ቤቶች በዯመወዝ ስኬሌ ሽግግሩ የ ሚካተቱ ይሆና ሌ፡ ፡ ይህ የ ዯመወዝ ስኬሌ

2|Page
ሽግግር በሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ውሳ ኔ አሰጣጥ ሂዯት ሊ ይ እያ ሇ የ ምዘ ና ማጥራት ስራ
እተካሄዯባቸው የ ነ በሩ በመመህራን ፣ በርእሰ መመህራን እና ሱፐርቫይዘ ሮች የ ስራ መዯቦች ሊ ይ
ያ ለ ሰራተኞች እን ዯማን ኛውም የ መን ግሥት የ ዯመወዝ ስኬሌ ሽግግሩ ውጤት ተጠቃሚ ይሆና ለ፡ ፡
6) ክፍያ ው ተግባራዊ የ ሚሆን በት ጊዜ
በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3 ሊ ይ የ ተመሇከተው እን ዯተጠበቀ ሆኖ
በፌዳራሌም ሆነ በክሌሌ ዯረጃ በነ ጥብ የ ስራ ምዘ ና ዘ ዳ ዯረጃ ሇወጣሊ ቸው የ ስ ራ
መዯቦ ች ከፍያ ው ከሀምላ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆና ሌ፡ ፡

3|Page
ክፍሌ ሶ ስ ት
የ ዯመወዝ ስ ኬሌ ሽግግር ዝርዝር አፈጻ ጸም

6. ከነ ባሩ የ ሥራዎች ምዘ ና ሥርዓት ወዯ ነ ጥብ የ ሥራዎች ምዘ ና ዘ ዳ የ ሚዯረገ ውን የ ዯመወዝ ስኬሌ


ሽግግር አፈጻ ጸም ከዚህ በታች በተመሇከተው መሰረት ይሆና ሌ፡ ፡
1) የ ነ ባር የ ሥራ መዯብ መጠሪያ ና ዯረጃ በአዱስ መጠሪያ ና ዯረጃ መቀየ ሩን የ ሚያ ረጋገ ጥ
የ መሸጋገ ሪያ ሠን ጠረዥ ከኮሚሽኑያ ሌዯረሰው ተቋም የ ሠራተኛ ዴሌዴሌ መፈጸምም ሆነ የ ዯመወዝ
ማስተካከያ ማዴረግ አይቻሌም፡ ፡
2) በነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘ ዳ በተመዘ ኑ የ ሥራ መዯቦች ሊ ይ የ መጀመሪያ ዴሌዴሌ ከተፈጸመ በኋሊ
በተካሄዯ የ አዯረጃጀት ሇውጥ ወይም ላሊ ምክን ያ ት ዲግም መመዘ ን ባሇበት የ ሥራ መዯቦች ሊይ
የ ተዯሇዯሇ ሠራተኛ ክፍያ ውን እን ዱያ ገ ኙ የ ሚዯረገ ው በቅዴሚያ ሥራ መዯቡ በሲቪሌ ሰርቪስ
ኮሚሽን ከጸዯቀ በኋሊ ነ ው፡ ፡
3) በነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘ ዳ ተመዝነ ው ዯረጃ በወጣሊቸው የ ሥራ መዯቦች ሊ ይ የ ተዯሇዯለ
ሠራተኞች ሇተመዯቡበት ዯረጃ የ ተወሰነ ውን ዯመወዝ በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ
3በተመሇከተው መሠረት ከአዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ ጣሪያ ሳ ያ ሌፍ ከሐምላ ወር 2ዏ11 ዓ.ም
ጀምሮ ይከፈሊ ቸዋሌ፡ ፡
4) የ ነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘዳ የ መን ግስት ሠራተኞች ዴሌዴሌ አፈጻ ጸም መመሪያ
የ ሚጠይቀውን መስፈርትማሟሊ ታቸው ተረጋግጦ ዴሌዴሌ የ ጸዯቀሊ ቸው ሠራተኞች፡ -
ሀ) የ መዯበኛ የ ዯመወዝ ጭማሪ ኡዯት አይሇወጥም፣
ሇ) ሇዯረጃ እዴገ ት የ አን ዴ ዓመት መቆያ ጊዜአይጠበቅበትም፣
5) ከነ ባሩ የ ሥራዎች ምዘ ና ዘ ዳ ወዯ ነ ጥብ የ ሥራዎች ምዘ ና የ ሚዯረገ ውን ሽግግር ተግባራዊ
ሇማዴረግ በተዯረገ የ ሠራተኞች ዴሌዴሌ ሠራተኞውየ ያ ዘ ው የ ሥራ መዯብ በእ ን ዯገ ና ምዯባ ከፍ
ብል ከተመዯበ የ ሥራ መዯቡን የ ያ ዘ ው ሠራተኛ መስፈርቱን እስካሟሊ ዴረስ የ ሥራ መዯቡ
የ ሚያ ስገ ኘውን ዯረጃና ዯመወዝ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
6) ከፍ ባሇ የ ሥራ ዯረጃ ሊይ በተጠባባቂነ ት የ ተመዯበ ሠራተኛ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ
ሌዩ ነ ትየ ሚታሰብሇት በዴሌዴለ በተመዯበበት ዯረጃ ሊ ይ ነ ው፡ ፡
7) በጥር ወር 2009 ዓ.ም ተሻሽል በሥራ ሊ ይ በዋሇው የ ዯመወዝ ስኬሌ ጣሪያ ሊይ የ ዯረሰና
በአዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ ጣሪያ ው የ ሚነ ሳ ሇት ሠራተኛ በተመዯበበት የ ሥራ ዯረጃ የ አዱሱን
የ ዯመወዝ ስኬሌ ጣሪያ ሳ ያ ሌፍ ማስተካከያ ውን እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
8) በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3እን ዯተጠበቀ ሆኖ፡ -

4|Page
ሀ) አን ዴ ሠራተኛ የ ሚከፈሇው ዯመወዝ በዯመወዝ ስኬለ ሇተዯሇዯሇበት የ ሥራ መዯብ ከተወሰነ ው የ መነ ሻ
ዯመወዝ በታች ከሆነ ፤ የ ሠራተኛው ዯመወዝ ወዯ መነ ሻ ዯመወዝ ከፍ እን ዱሌ ይዯረጋሌ።

ሇ) የ ሠራተኛው ዯመወዝ ከመነ ሻ በሊ ይ ሆኖ፤ በመነ ሻና በአን ዯኛው የ እርከን ዯመወዝ መካከሌ ወይም
በሁሇት የ እርከን ዯመወዞ ች መካከሌ ከሆነ በአቅራቢያ ው ወዯ አሇው ከፍ ያ ሇ የ እርከን
ዯመወዝ ይስተካከሊ ሌ።
ሐ) የ ሠራተኛው ዯመወዝ ከዯመወዝ ስኬለ የ መነ ሻ፣ የ እርከን ወይም የ ጣሪያ ዯመወዝ ጋር ከገ ጠመ ወይም
ከጣሪያ በሊ ይ ከሆነ የ ያ ዘ ውን ዯመወዝ እን ዯያ ዘ ይቀጥሊ ሌ ።
9) ኮሚሽኑበአን ዴ ተቋም ከተፈጸሙ የ ሠራተኞች ዴሌዴሌ መካከሌ በተሇያ ዩ ሕግን ባሌተከተለ
አሠራሮች ምክን ያ ት ያ ሌተቀበሇው ካሇ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ጭማሪው የ ሚሰጠው
በዴሌዴሌ አፈጻ ጸም መመሪያ ው መሠረት ሠራተኛው በሚያ ሟሊ በት ዯረጃ ከተዯሇዯሇ በኋሊ
ነ ው፡ ፡
10) ከፍ ከሊ የ ሥራ ዯረጃ ሊ ይ በሚታሰብ ዯመወዝ ተቀጥሮ እየ ተቀነ ሰ የ ሚከፈሇው ሠራተኛ
የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ተጠቃሚ የ ሚሆነ ው በሚያ ሟሊ በት ዯረጃ ሊ ይ ተመሥርቶ ይሆና ሌ፡ ፡
11) በሙከራ ቅጥር ሊ ይ የ ሚገ ኝ ሠራተኛ የ ዚህ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ተጠቃሚ ይሆና ሌ፡ ፡
12) በዱሲፕሉን ጉዴሇት ምክን ያ ት ከዯረጃው ዝቅ ያ ሇና ዯመወዙ የ ተቀነ ሰበት ሠራተኛ
ማስተካከያ ው የ ሚሰጠው በተቀነ ሰው ዯረጃና ዯመወዝ ሊ ይ ታስቦ ነ ው፡ ፡ ሆኖም በተወሰነ
የ ጊዜ ገ ዯብ ከዯረጃና ዯመወዝ ዝቅ የ ተዯረገ ሠራተኛ የ ጊዜ ገ ዯቡ ዯርሶ ወዯ ቀዴሞ
ዯረጃው ሲመሇስ ከተመሇሰ በት ጊዜ ጀምሮ በአዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ ተገ ቢው ዯመወዝ
ይሰጠዋሌ፡ ፡
13) ተቋሙ ፈቅድሇት አን ዴ ዓመትና በሊ ይ በሚፈጅ ትምህርት ወይም ሥሌጠና ሊ ይ ያ ሇ ሠራተኛ
በዴሌዴሌ አፈጻ ጸም መመሪያ አን ቀጽ 7 ን ዐስ አን ቀጽ 7.7 መሠረት ሇተመዯበበት የ ሥራ
ዯረጃ የ ተወሰነ ው አዱሱ ዯመወዝ በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3መሠረት
ይከፈሇዋሌ።
14) ሌዩ ፈቃዴ ተሰጥቶት በፕሮጀክት የ አፈፃ ፀ ም መመሪያ መሠረት ወዯ ፕሮጀክት
የ ተዛ ወረሠራተኛ፡ -
ሀ) መዯበኛ ዯመወዙ በነ በረበት መሥሪያ ቤት የ ሚከፈሇው ከሆነ ወዯ ፕሮጀክት ከመዛ ወሩ በፊት የ ነ በረ
መዯበኛዯመወዙን መሠረት በማዴረግ ሇተዯሇዯሇበት የ ሥራ ዯረጃ የ ተወሰነ ው አዱሱ
ዯመወዝ ተጠቃሚ ይሆና ሌ።

ሇ) ዯመወዙ ከፕሮጀክቱ እየ ተከፈሇው የ ሚሠራ ከሆነ ወዯ መዯበኛ ሥራው ሲመሇስ ሇሚዯሇዯሌበት


የ ሥራዯረጃ የ ተወሰነ ው አዱሱ ዯመወዝ ተጠቃሚ ይሆና ሌ።

5|Page
15) ይህ የ ዯመወዝ ስኬሌ ማስተካከያ ጊዜያ ዊ ወይም የ ኮን ትራት ሠራተኛን አይመሇከትም፡ ፡ ሆኖም
በነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘ ዳ ተመዝኖ ዯረጃ በወጣሇት ቋሚ የ ሥራ መዯብ ሊ ይ መመሪያ ውን
ተከትል የ ተቀጠረ ጊዜያ ዊ ወይም የ ኮን ትራት ሠራተኛ የ ዯመወዝ ማስተካከያ ው ተጠቃሚ
ይሆና ሌ፡ ፡
16) በተሇያ ዩ ምክን ያ ቶች ከመዯበኛ ሥራው ተሇይቶ የ ቆየ ሠራተኛ ወዯ ሥራው እን ዱመሇስ ሲዯረግ
በነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘ ዳ ተመዝኖ ዯረጃ በወጣሇት የ ሥራ መዯብ ሊ ይ እን ዱመዯብ ከተዯረገ
በኋሊ ዯመወዙ ወዯ አዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ እን ዱሸጋገ ር ይዯረጋሌ፡ ፡
17) የ ዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3ውሳ ኔ እን ዯተጠበቀ ሆኖ፡ -
ሀ) ከሐምላ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ይህ መመሪያ እስከወጣበት ቀን ዴረስ ከሥራ የ ሇቀቀ
ሠራተኛ ከሥራ እስከተሇየ በትቀን ዴረስ ያ ሇው ዯመወዙ በአዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሠረት
ተሰሌቶይከፈሇዋሌ፡ ፡

ሇ) ከሐምላ ወር 2011 ዓ.ም አስከ መስከረም ወር 2012 ዓ.ም በሞት የ ተሇየ ሠራተኛ በሞተበት
ወር ዯመወዙ በአዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሠረት ተሰሌቶ ሇወራሾቹ ይከፈሊ ሌ፡ ፡
ሐ) የ ዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3(ሇ) ቢኖርም ከሐምላ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮይህ
መመሪያ አስከወጣበት ቀን ዴረስ በሞትየ ተሇየ ሠራተኛ ከብር 1000 በሊ ይ የ ዯመወዝ
ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ሌዩ ነ ት የ ሚያ ገ ኝ ከሆነ በፌዳራሌ መን ግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር
1064/2010 አን ቀጽ 9ዏ ን ዐስ አን ቀጽ 3 መሠረት የ ተመዯበበት የ ስራ ዯረጃ
የ አዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ መነ ሻ ሙለ ዯመወዝ የ ሶ ስ ት ወር ዯመወዝ በአን ዴ ጊዜ
ሇወራሾቹ ይከፈሊ ሌ፡
18) መሥሪያ ቤቱ ባወቀው በማናቸውም ምክን ያ ት በዴሌዴሌ ወቅት ሥራ ሊ ይ ባሇመኖሩ ያ ሌተዯሇዯሇ
ሠራተኛ ቅዴሚያ በሥራ ሊ ይ ባለ መመሪያ ዎች መሠረት ወዯ ምዴብ ሥራው እን ዱመሇስ ሲዯረግ
በነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ዘ ዳ ተመዝኖ ዯረጃ በወጣሇት ሥራ መዯብ ሊ ይ እን ዱመዯብ በማዴረግ
የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ው ተጠቃሚ ይሆና ሌ፡ ፡
19) በዴሌዴሌ አፈጻ ጸም መመሪ ያ አን ቀጽ 7.12 “አ ን ዴ ሠራተኛ ሇአን ዴ የ ሥራ መዯብ
የ ተቀመጠውን የ ሥራ ሌምዴ ሇማሟሊ ት እስከ አን ዴ ዓመት ከጏዯሇው እና ሇሥራ መዯቡ
የ ተቀመጠውን የ ተፈሊ ጊ ችልታ የ ሚያ ሟሊ ላሊ ሠራተኛ ከላሇ ሠራተኛውን ዯሌዴል ማሠራት
ይቻሊ ሌ፡ ፡ ” በሚሇው መሠረት ሇተዯሇዯሇበት ዯረጃ እ ስከ አን ዴ ዓመት የ ሚጎ ዴሇው ሠራተኛ
የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ጭማሪ ተጠቃሚ የ ሚሆነ ው የ ተዯሇዯሇበት የ ሥራ መዯብ የ ሚጠይቀውን
ቀሪ የ ሥራ ሌምዴ ሲያ ሟሊ ነ ው፡ ፡

6|Page
20) በሥራው ሌዩ ባህርይ ምክን ያ ት እያ ስተማረ የ ህክምና አገ ሌግልት የ ሚያ በረክት የ ጤና ባሇሙያ
የ ማስተማር ሥራው እን ዯተጠበቀ ሆኖ እን ዯሁኔ ታው በአካዲሚክ ወይም በጤና ሙያ /ከፍ ባሇው/
ዯረጃ ሊ ይ ተዯሌዴል ሉሠራ ይችሊ ሌ፡ ፡
21) በዚህ መመሪያ ው አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3የ ተዯነ ገ ገ ው እን ዯተጠበቀ ሆኖ በነ ባሩ የ ጤና
ባሇሙያ ዎች የ እዴገ ት መሰሊ ሌ በሙያ ው የ መጨረሻ የ እ ዴገ ት ተዋረዴ ሊ ይ ዯርሰ ው ከነ በሩ
ሙያ ተኞች መካከሌ በያ ዙት ሙያ ከ10 ዓመት በሊይ አገ ሌግልት ያ ሇው ወይም ከጀማሪ
ስፔሻሉስቶች በስተቀር በቀዴሞው ምዯባ ፕሣ-6/1 ዯረጃ ሊ ይ ዯርሶ በሙያ ው አን ዴ ዓመትና
በሊ ይ በማገ ሌገ ሌ ቢያ ን ስ 11 ዓመት የ ሥራ ሌምዴ ያ ሇው የ ጤና ባሇሙያ በአዱሱ የ ሙያ ው
እዴገ ት መሰሊ ሌ የ መጨረሻው ተዋረዴ/ተዋረዴ IV/ ሊይ ተመዴቦ በዯረጃው 3ኛ እርከን ሊ ይ
የ ተመሇከተውን ዯመወዝ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
22) የ ከፍተኛ ትምህርት የ አካዲሚክ ባሇሙያ ዎች፣ የ ቴክኒ ካሌ ረዲቶች፣ ተመራማሪዎች፣ መዯበኛ
መምህራን ፣ የ ቴክኒ ክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና አሰ ሌጣኞች፣ ኢን ስትራክተሮች እና ላልች
ሇካርየ ር ዕ ዴገ ትበተዘ ጋጁ ሌዩ መስፈርቶች ይጠቀሙ በነ በሩ ተቋማት ያ ለ ሙያ ተኞቻቸው
በነ በሩበት ዯረጃ ያ ሇውዴዴር ከተዯሇዯለ በኋሊ ወዯ ቀጣዩ የ እዴገ ት መሰሊ ሌ የ ሚሸጋገ ሩት
ሇዯረጃው የ ተቀመጡ ነ ባር መስፈርቶችን ሲያ ሟለ ነ ው፡ ፡
23) የ ኮላጅ የ ትምህርት ዯረጃና በታች የ ትምህርት ዝግጅት በሚጠይቁ የ ሥራ መዯቦች ሊ ይ የ ሥራ
መዯቡ የ ሚጠይቀው የ ት/ዯረጃ ሳ ይኖረው በሌዩ ሁኔ ታ ሇአን ዴ ጊዜ እን ዱዯሇዯለ ጳ ጉሜን 2
ቀን 2ዏ ዏ 9 ዓ.ም በቁጥር ፐሰሚ/3ዏ /ጠ1ዏ /91/17 በተጻ ፈ ዯብዲቤ ሸኝነ ት በተሊ ከው
ማብራሪያ መሠረት የ ተዯሇዯሇ ሠራተኛ የ ተመዯበበት ዯረጃ የ ሚያ ስገ ኘውን የ መሸጋገ ሪያ ዯመወዝ
እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
24) በዴሌዴሌ አፈጻ ጸም መመሪያ አን ቀጽ 7 ን ዐስ አን ቀጽ 7.8 መሠረት ከቴክኒ ክና ሙያ
ትምህርትና ስሌጠና ተቋም ከዯረጃ I እስከ ዯረጃ V ሠሌጥነ ው የ ብቃት ማረጋገ ጫ ምስክር
ወረቀት ሳ ይኖረው ባሇው የ ትምህርት ምስክር ወረቀት ሇአን ዴ ጊዜ የ ተዯሇዯሇ ሠራተኛ
የ ተመዯበበት ዯረጃ የ ሚያ ስገ ኝሇትን የ መሸጋገ ሪያ ዯመወዝ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
25) በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3(ሇ) መሰረት በዯመወዝ ስኬሌ ሽግግር የ ሚያ ገ ኘው
የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ መጠን ሇሶ ሰት ተካፍል መሸጋገ ሪያ ዯመወዝ እን ዱከፈሇው የ ተዯረገ
ሰራተኛ አስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም ዴረስ ከዯመወዙ ሊ ይ ታክስ የ ሚቀነ ሰው ሇበጀት አመቱ
ከተፈቀዯሇት መሸጋገ ሪያ ዯመወዝ ሊ ይ ነ ው፡ ፡
26) የ ዚህ መመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3 (ሇ) ቢኖርም ከ2012 አሰከ 2014 የ በጀት
አመቶች ባሇው ጊዜ ውስጥ በጡረታ ከስራ ከሚገ ሇለ ሰራተኞች መካከሌ፡ -

7|Page
ሀ) ከሀምላ 1 ቀን 2011 ዓ.ም አስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባሇው ጊዜ ውስጥ
በጡረታ ከስራ የ ሚሇይ ሰራተኛ ወዯ አዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ ሲሸጋገ ር ሙለ የ ዯመወዝ
መሸጋገ ሪያ ውን እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡

ሇ) ከሀምላ 2012 ዓ.ም አስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባሇው ጊዜ ውስጥ በጡረታ


ከስራ የ ሚሇይ ሰራተኛ ከሀምላ 1 ቀን 2011 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012
ዓ.ም ዴረስ ሇተመዯበበት ዯረጃ የ ተወሰነ ውን የ ዯመወዝ መሸጋገ ሪያ በዚህ መመሪያ
አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3 መሰረት ከተከፈሇው በኋሊ የ 2013 የ በጀት አመት ሙለ
የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ ውን እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
ሐ) በዚህ አን ቀጽ ን ዐስ አን ቀጽ 26 (ሀ) እና (ሇ) የ ተመሇከተው የ ዯመወዝ ስኬሌ
መሸጋገ ሪያ እዴሜው 60 አመት ሳ ይሞሊ ው በፍቃደ በጡረታ ከስራ የ ሚሇይ ሰራተኛን
አይመሇከትም፡ ፡
7. የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት የ ሚያ ገ ኙ ሠራተኞችን እና አዱስ ተቀጣሪን በሚመሇከት
የ ነ ጥብ የ ሥራ ምዘ ና ና ሥርዓት ከክፍያ ጋር ከተሳ ሰረ በኋሊ በቀጣይ ሙለ ክፍያ ውን በሶ ስት እኩሌ
መጠን እን ዱከፈሇው የ ተዯረገ ሠራተኛ በያ ዘ ው ዯረጃ ሊ ይ ላሊ ሠራተኛ በዯረጃ ዕ ዴገ ት ወይም
በቅጥር በአዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ ሊይ ሲመዯብየ ዯመወዝስኬሌ ማስተካከያ ው ዯረጃ በዯረጃ
እን ዱከፈሊ ቸው ከተዯረጉ ላልች ነ ባር ሠራተኞች የ ክፍያ መጠን መብሇጥ ስሇላሇበት፡ -
1) የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት የ ሚያ ገ ኙ ሠራተኞችን በሚመሇከት
ይህ የ ዯመወዝ ስኬሌ መሸጋገ ሪያ አፈጻ ጸም መመሪያ ከጸዯቀበት ወር ቀጥል እስከ ሰኔ ወር 2013ዓ.ም
ዴረስ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ካገ ኙ ሠራተኞች መካከሌ በዯረጃ ዕ ዴገ ት ስም ያ ገ ኘው የ ገ ን ዘ ብ
መጠን ፡ -
ሀ) እስከ ብር 1000 ከሆነ ሠራተኛው የ ዯመወዝ ሌዩ ነ ቱን የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ካገ ኘበት ወር መጀመሪያ
ቀን ጀምሮ ይከፈሇዋሌ፡ ፡
ሇ) ከብር 1000 በሊ ይ ሆኖ በ2ዏ 12ዓ.ም የ በጀት ዓመት የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ካገ ኘ
የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት የ ዯመወዝ ሌዩ ነ ቱን ሇሶ ስት በማካፈሌ ወጤቱን እየ ተከፈሇው ባሇው
የ ወር ዯመወዝ ሊ ይ
 ካዯገ በት ወር እስከ ሰኔ 2ዏ 12ዓም ዴረስ 1/3
ኛ፣
 ከሀምላ ወር 2ዏ 12 ዓም እስከ ሰኔ 2ዏ 13ዓ.ም ሁሇተኛውን 1/3 እና
 ከሀምላ 2ዏ 13ዓ.ም ጀምሮ የ መጨረሻውን 1/3ኛ
የ ዯመወዝ ማስተካከያ በመጨመር የ ሠራተኛው ዯመወዝ እን ዯሁኔ ታው ወዯ ተመዯበበት ዯረጃ የ መነ ሻ ወይም
የ እርከን ዯመወዝ ሊ ይ እን ዱያ ርፍ ይዯረጋሌ፡ ፡

8|Page
ሐ) ከብር 1000 በሊ ይ ሆኖ በ2013ዓ.ም የ በጀት ዓመት የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ካገ ኘ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት
የ ዯመወዝ ሌዩ ነ ቱን ሇሁሇት በማካፈሌ ወጤቱን እየ ተከፈሇው ባሇው የ ወር ዯመወዝ ሊ ይ
 ካዯገ በት ወር እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም ዴረስ ½ኛ የ ዯረጃ እዴገ ት ሌዩ ነ ቱን
በመጨመር እና
 ከሀምላ ወር 2ዏ 13 ዓ.ም ጀምሮ የ መጨረሻውን ½ኛ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ሌዩ ነ ቱን
በመጨመር
የ ሠራተኛው ዯመወዝ ወዯ ተመዯበበት ዯረጃ የ መነ ሻ ወይም የ እርከን ዯመወዝ ሊይ እን ዱያ ርፍ
ይዯረጋሌ፡ ፡
መ)ከሀምላ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት የ ሚያ ገ ኝ ሠራተኛ ሇሚያ ዴግበት ዯረጃ
የ ተወሰነ ውን የ መነ ሻ ወይም የ እርከን ዯመወዝ ካዯገ በት ወር መጀመሪያ ቀን ጀምሮ
ይከፈሇዋሌ፡ ፡
2) አዱስ ተቀጣሪን በሚመሇከት
በዚህመመሪያ አን ቀጽ 5 ን ዐስ አን ቀጽ 3የ ተዯነ ገ ገ ው እን ዯተጠበቀ ሆኖ ይህ መመሪያ ከፀ ዯቀበት ቀን
ማግስት ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ዴረስ ባሇው ጊዜ ውስጥ፡ -
ሀ) ከዯረጃ ከዯረጃ I እስከ ዯረጃVII ባለ ዯረጃዎች የ ተቀጠረ ሠራተኛ የ ተቀጠረበትን ዯረጃ መነ ሻ
ዯመወዝ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
ሇ) ከዯረጃVII በሊ ይ ባለ ዯረጃዎች የ ሚቀጠር ሠራተኛ በተቀጠረበት የ ሥራ ዯረጃና ከተቀጠረበት
ዯረጃ በአን ዴ ዯረጃ ዝቅ ብል በሚገ ኝ ዯረጃ መካከሌ ያ ለ ሶ ስት የ እርከን
ሌዩ ነ ቶችን በየ በጀት ዓመቱ ዝቅ ባሇው ዯረጃ የ መነ ሻ ዯመወዝ ሊ ይ አን ዴ አ ን ዴ
እርከን በመጨመር የ ወር ዯመወዝ እን ዱከፈሇው በማዴረግ ከሀምላ 1 ቀን 2013
ዓ.ም ጀምሮ የ ተቀጠረበትን ዯረጃ የ መነ ሻ ዯመወዝ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
ምሳ ላ 1ዯረጃ XV የ መነ ሻ ዯመወዝ ብር 10150፣ የ ዯረጃ XIV መነ ሻ ዯመወዝ ዯግሞ ብር 9056
ቢሆን ፣ እን ዱሁም የ ዚሁ ዯረጃ 1ኛ እርከን ዯመወዝ ብር9420፣
የ ዯረጃው የ 2ኛ እርከን ዯመወዝ ብር 9785 እና የ 3ኛው እርከን
ዯመወዝ ብር 10150 ቢሆን አዱሱ የ ዯመወዝ ስኬሌ ተግባራዊ ከሆነ በት
ቀን ማግስት ጀምሮ በዯረጃ XV የ ተቀጠረ ሠራተኛ የ ተቀጠረበት ዯረጃ
እን ዯተጠበቀ ሆኖ፡ -
 እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ዴረስ ከተቀጠረበት ዯረጃ ዯረጃ ዝቅ ብል
በሚገ ኘው የ ዯረጃ XIV መነ ሻ ዯመወዝ 9056 ሊ ይ አን ዴ እርከን
በመጨመር የ ዯረጃው 1ኛ እርከን ዯመወዝ የ ሆነ ውን ብር 9420፣

9|Page
 በሁሇተኛው የ በጀት ዓመትከሀምላ 2012ዓ.ም እስከ ሰኔ
2013ዓ.ምየ ዯረጃ XIV 2ኛ እርከን ዯመወዝ የ ሆነ ውን ብር
9785፣
 በሶ ስተኛው የ በጀት ዓመትከሀምላ 2013ዓ.ም ጀምሮ የ ተቀጠረበት
ዯረጃ XV የ መነ ሻ ዯረጃ የ መነ ሻ ዯመወዝ የ ሆነ ውን ብር 10150፣
እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
ሐ) ከሀምላ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓም ዴረስ የ ሚቀጠር ሠራተኛ
ከተቀጠረበት ዯረጃ በአን ዴ ዯረጃ ዝቅ ብል የ ሚገ ኝ የ ሶ ስት እርከን የ ገ ን ዘ ብ መጠን ን
ሇሁሇት በማካፈሌ ከተቀጠረበት ዯረጃ በአን ዴ ዯረጃ ዝቅ ብል በሚገ ኝ የ መነ ሻ ዯመወዝ
ሊ ይ በመዯመር የ መጀመሪያ ው ዙር ዯመወዙ በየ ወሩ የ ሚከፈሇው ሲሆን ፣ ከሀምላ 1 ቀን
2013 ዓ.ም ጀምሮ የ ቀረውን ገ ንዘብ በሚከፈሇው ዯመወዝ ሊይ በመጨመር
የ ተቀጠረበትን ዯረጃ የ መነ ሻ ዯመወዝ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
ምሳ ላ 2 ከሊ ይ በምሳ ላ አን ዴ ሊ ይ በተጠቀሰው ዯረጃ XV ሊ ይ በ2013ዓ.ም የ በጀት ዓመት
/ከሀምላ 1 ቀን 2012ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2ዏ 13ዓ.ም/የ ተቀጠረ
ሠራተኛ የ ተቀጠረበት ዯረጃ እን ዯተጠበቀ ሆኖ ከተቀጠረበት ዯረጃ በአን ዴ
ዯረጃ ዝቅ ብል በሚገ ኘው የ ዯረጃ XIV መነ ሻ ዯመወዝን ከዯረጃው የ 3ኛ
እርከን በመቀነ ስና ሌዩ ነ ቱን ሇሁሇት በማካፈሌ /10150-9056 = ብር
1094/ ስሇሚሆን ብር 1094ን ሇሁሇት በማካፈሌ /1094/2/
የ ተገ ኘውን ብር 547 ዯረጃ XIV መነ ሻ ዯመወዝ በሆነ ው ብር 9056
ሊ ይ በመዯመር ብር /9056 + 547/ ብር 9603 እስከ ሰኔ
2013ዓ.ም ዴረስ እን ዱከፈሇው ይዯረጋሌ፡ ፡
ከሀምላ 1 ቀን 2013ዓ.ም ጀምሮ ዯግሞ ብር 9603 ሊ ይ ቀሪውን 547 በመጨመር /9603 +
547 = 10150/ የ ሠራተኛው ዯመወዝ የ ተቀጠረበት ዯረጃ XV መነ ሻ ዯመወዝ
በሆነ ው ብር 10150 ሊ ይ እን ዱያ ርፍ ይዯረጋሌ፡ ፡
መ) ከሀምላ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የ ሚቀጠር ሠራተኛ የ ተቀጠረበትን ዯረጃ የ መነ ሻ ዯመወዝ
ከተቀጠረበት እሇት ጀምሮ እን ዱያ ገ ኝ ይዯረጋሌ፡ ፡
8. ተፈፃ ሚነ ት ስሇማይኖራቸው ህጎ ች
ከዚህ መመሪያ ጋር የ ሚቃረን ማን ኛውም መመሪያ ና የ ተሇመዯ አሠራር በዚህ መመሪያ ውስጥ
በተመሇከቱ ጉዲዮች ሊ ይ ተፈፃ ሚነ ት አይኖረውም።
9. ተጠያ ቂነ ት

10 | P a g e
የ ዚህ መመሪያ ን ዴን ጋጌ ዎች በመተሊ ሇፍ ተመዝኖ ዯረጃ ባሌወጣሇት የ ሥራ መዯብ ሊ ይ የ ሠራተኛ ዴሌዴሌ
የ ሚፈጽም ኃሊ ፊ አግባብ ባሇው ህግ ተጠያ ቂ ይሆና ሌ፡ ፡
10. በዚህ መመሪያ ያ ሌተሸፈኑ ጉዲዮች
በዚህ መመሪያ ያ ሌተሸፈኑ ጉዲዮች ሲያ ጋጥሙ ጥያ ቄው ሇኮሚሽኑ እየ ቀረበ ውሳ ኔ የ ሚሰጥበት
ይሆና ሌ።
11. የ መመሪያ ው ተፈፃ ሚ የ ሚሆን በት ጊዜ
ይህ መመሪያ ከሐምላ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የ ፀ ና ይሆና ሌ፡ ፡

በዛ ብህ ገ ብረየ ስ
የ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን
ኮሚሽነ ር

አባሪአን ዴ የ መን ግሥት ሠራተኞች የ ዯመወዝ ስኬሌ


(ሀምላ2011 ዓ.ም)
ዯረጃ መነ ሻ የ እርከን ዯመወዝ ጣሪያ
ዯመወዝ 1 2 3 4 5 6 7 8 9

I. 1100 1174 1253 1338 1428 1523 1624 1731 1843 1958 2079

II. 1338 1428 1523 1624 1731 1843 1958 2079 2208 2344 2487

III. 1624 1731 1843 1958 2079 2208 2344 2487 2638 2799 2969

IV. 1958 2079 2208 2344 2487 2638 2799 2969 3150 3333 3526

V. 2344 2487 2638 2799 2969 3150 3333 3526 3729 3934 4150

VI. 2799 2969 3150 3333 3526 3729 3934 4150 4379 4609 4851

VII. 3333 3526 3729 3934 4150 4379 4609 4851 5098 5358 5626

VIII. 3934 4150 4379 4609 4851 5098 5358 5626 5907 6193 6481

IX. 4609 4851 5098 5358 5626 5907 6193 6481 6773 7071 7377

11 | P a g e
X. 5358 5626 5907 6193 6481 6773 7071 7377 7690 8017 8354

XI.
6193 6481 6773 7071 7377 7690 8017 8354 8705 9056 9420

XII. 7071 7377 7690 8017 8354 8705 9056 9420 9785 10150 10521

XIII. 8017 8354 8705 9056 9420 9785 10150 10521 10906 11305 11719

XIV. 9056 9420 9785 10150 10521 10906 11305 11719 12148 12579 13013

XV. 10150 10521 10906 11305 11719 12148 12579 13013 13462 13926 14400

XVI. 11305 11719 12148 12579 13013 13462 13926 14400 14890 15396 15912

XVII. 12579 13013 13462 13926 14400 14890 15396 15912 16437 16979 17531

XVIII. 13926 14400 14890 15396 15912 16437 16979 17531 18092 18671 19252

XIX. 15396 15912 16437 16979 17531 18092 18671 19252 19850 20468 21092

XX. 16979 17531 18092 18671 19252 19850 20468 21092 21725 22361 23005

XXI. 18671 19252 19850 20468 21092 21725 22361 23005 23654 24305 24961

XXII. 20468 21092 21725 22361 23005 23654 24305 24961 25622 26288 26959

ቁጥር ሲሰኮ30/ጠ10/92/180

ጳ ጉሜ 5 ቀን 2011ዓ.ም

በዝርዝሩ ሇተመሇከቱት
ባ ለ በ ት

የ ሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ነ ሀሴ 4 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄዯው አምስተኛ የ ምርጫ ዘ መን 16ኛአስቸኳይ


ስብሰባ መን ግሥት ከሐምላ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የ ነ ጥብ ሥራ ምዘ ና ውጤትን በመን ግስት መሥሪያ
ቤቶች ሇመተግበር የ ተዘ ጋጀው የ ዯመወዝ ስኬሌ ማስተካከያ ተግባራዊ እን ዱሆን ወስኗሌ፡ ፡

ምክር ቤቱ ከሊ ይ በተጠቀሰው ዕ ሇት ባካሄዯው ስብሰባ ያ ሳ ሇፋቸውን ውሳ ኔ ዎችና የ ዯመወዝ ስኬሌ


መሸጋገ ሪያ ሂዯቱን ሇማስፈጸም የ ተዘ ጋጀውን ዝርዝር የ አፈጻ ጸም መመሪያ ከዚህ ጋር አያ ይዘ ን
መሊ ካችን ን እን ገ ሌጻ ሇን ፡ ፡

12 | P a g e
ከሰሊ ምታ ጋር

ግሌባጭ

 ሇኮሚሽነ ር ጽ/ቤት
 ሇምክትሌ ኮሚሽነ ር ጽ/ቤት
 ሇአዯረጃጀት የ ሥራ ምዘ ና ና የ ክፍያ ጥና ት ዲይሬክቶሬት
 ሇኢን ስፔክሽን ዲይሬክቶሬት
 ሇሰው ሀብት ህጎ ች ጥና ትና ስርፀ ት ዲይሬክቶሬት
የ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን
አዱስ አበባ

13 | P a g e

You might also like