You are on page 1of 3

የአልሁዳ ቪዥን አካዳሚ የክፍል ውስጥ መምህራን መማር ማስተማር ምልከታ ቼክሊስት

1. የትምህርት ቤቱ ስም የመምህሩ ስም
ቀን ክፍል የት/አይነት………………….
ገጽ ምዕራፍ የት/ርዕስ
የተጀመረበት ሰዓት ያበቃበት ክ/ጊዜ
2. የመምህሩ ሁኔታና ግብዓት

ተ.ቁ ክፍሎች አዎን አይ


1 ሸሚዝ
2 ከረባት
3 ባጅ
4 መጸሀፍ
5 እስክሪቢቶ አለው
6 መረጃ መሳርያ
7 አመታው እቅድ
8 ሳምንታዊ/እለታዊ
9 የማስታወሻ ኖት
10 ጋዋን
11 የምዘና ና ፈተና ባንክ
12 የውጤት ማጥራቀሚያ ትንተናና እቅድ
13 ስም መጥርያ
14 ተግባቦት ደብተር
15 የስነ ምግባር መከታተያ
16 ፖርትፎሊዮ
1. የተፈጥሮ ብርሃንና ቬንትሌሽን ያለው ስለመሆኑ

2. ለሣይንስ ትምህርቶች ሳይንስ ኪትና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች ስለመጠቀሙ

3. በተማሪ ብዛት መጸሃፍ የያዘ ተማሪ ብዛት ያልያዘ ብዛት የሌለው ብዛት

4. ሰዓትና አጠቃቀም በሌሰኑ መሰረት ስለመሆኑ


5. በክፍል ውስጥ የት/ርዕሱ በተገቢው ሰለመተላለፉ

1
6. ድምጽ መጠን የክፍል ውስጥ እንቅስቃሴና ቋንቋ አጠቃቀም

7. ወላጅ ተግባቦት ደብተርና ግንኙነት (የወላጅ ት/ቤት ግንኙነት ፣ ቴሌግራም ስለመከፈቱና ኢንፎርምና
አለባበስ

8. የመርጃ መሳርያ ተጠቅሞ ስለማስተማሩ (የሚጋብዥ የሚጋብዝ ከሆነ)

9. የተማሪዎች ንቁ ተሳትፎና ተማሪ ተኮር ስለመሆኑ መምህሩ ያደረገው ማነቃቂያ

10. የተማሪ ስነምግባር በክፍል ውስጥ

11. የተማሪ ደብተር ላይ እርማት ስለመደረጉ ፣ የክፍልና የቤት ስራ ስለመሰጠቱ

12. የመምህሩ ና የተማሪ እጅ ጹሁፍ ይዘት

13. የማስተማርያ ኖት ዝግጅት ጥራት እና ተማሪዎች ስለመገልበጣቸው

14. ሳምንታዊ የትምርት ዝግጅትና አተገባበር ከአመታዊ ጋር ስለመጣጣሙ ና በሌሰኑ መሰረት


ስለመማራቸው

15. የስም ጥሪ ዝግጅት (በስም ቀደም ተከተል) መጠነ ማቋራጥ ሰለመለየቱ ና ማርፈድ ስርዓት ክትትል
ስለመደረጉ (ከወላጅ የጠደረገ ምክክር)

16. የወረክ ሽት በየት/አይነቱ የተዘጋጀ የተሰራጨና መግለጫ የተሰጠበት

2
17. ተከታታይ ምዘና ውጤት ማጠራቀሚያ ና ውጤት ትንተና ሮስተር በተገቢው ገላጭ በሆነ መልኩ ተጠርዞ
በልጽህና ስለመያዙ

18. የስነ ምግባር መከታታይ የወላጀ መገናኛ ደብተር ተዘጋጅቶ ክትትል ስለመደረጉ

19. የክፍል ገላጮች ና ጠቋማች ስለመለጠፋቸው

20. አርአያነት ያላቸው ተግባራት

21. መምህር ሊያሻሽሏቸው የሚገቡ ነጥቦች

የገምጋሚ ባለሙያዎች፡-

1. ስም ፊርማ ቀን

2. ስም ፊርማ ቀን

3. ስም ፊርማ ቀን

You might also like