You are on page 1of 14

¾SSe[‰ êOõ

አንቀጽ አንድ

ምስረታ

eT‹” ²?Ó’ታ‹”“ ›É^h‹” u²=G< ¾SSe[‰ êOõ Là ¾}SKŸ}¨<“ ò`T‹”U ue}SÚ[h¨< ¾T>Ñ–¨< ›vLƒ ኮፊ
ያፌት ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር

KTssU eKðKÓ” ÃI” ¾SSe[‰ êOõ“ u›v]’ƒ ¾}ÁÁ²¨<” ¾S}ÇÅ]Á Å”w uTêÅp አንቀ ê 4 ላይ በተመለከተው
ንግድ ስራ ህግ ላይ በ›=ƒÄåÁ ¾õƒNwN?`“ ¾”ÓÉ IÓ ¾}Å’ÑÑ<ƒ ን S’h ›É`Ñ” KS”kdke }ðnpÅ” }eTU}“M::

›”kê ሁለት

¾TIu[}™‹ eU ²?Ó’ƒ“ ›É^h

}.l eU

²?Ó’ƒ አድራሻ

ክ/ከተማ ቀበሌ የቤ/ቁ

1 አቶ በረከት ገብረፃዲቅ ተክለሀይማኖት /ስዊድሽ በትውልድ ኢትዮጵያዊ/ አ.አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12


የቤት ቁጥር 23014 መታወቂያ ቁጥር OI0296435
ወ/ሮ ራህዋ አማረ ወልደውሃድ /ስዊድሽ በትውልድ ኢትዮጵያዊ/ አ.አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት ቁጥር
23014

›”kê ሶስት

¾TIu\ eU ና ዋና መስሪያ ቤት

3.1 የማህበሩ ስም ኮፊ ያፌት ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር ነው፡፡

3.2 አባላቱ ወደፊት በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞችም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ ቅርንጫፍ የመክፈት መብታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ
የተመዘገበው ¾TIu\ ª“ Se]Á u?ƒ በአዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የቤት ቁጥር አዲስ ውስጥ ይሆናል፡፡

›”kê ›^ƒ

¾TIu\ ¯LT‹

¾TIu\ ¯LT‹ ¾T>Ÿ}K<ƒ “†¨<:-

21. በቡና ላኪነት ስራ መሰማራት

22. በምርት ገበያ ላይ በሚፈፅም ግብይት ላይ መሰማራት

23. የሰሊጥ እንዲሁም የሌሎች ቅባት እህል ሽያጭ ላይ መሰማራት

24. በምርት ገበያ ላይ የሚሸጡ እህሎችን መሸጥ መግዛት


25. አስመጪና ላኪነት ላይ መሰማራት

26. ከማህበሩ የንግድ ዓላማ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸውን ሌሎች የንግድ ስራዎችን መስራት

›”kê ›Ueƒ

¾TIu\ "ú ታ M“ ¾›¡c=Ä” ÉMÉM

5.1. ¾TIu\ "ú ታ M w` 500,000,000/አምስት መቶ ሺህ ብር/¾TIu\ "ú ታ M }ÖnKA uØ_ Ñ”²w Ñu= }Å`ÕM::

¾TIu\ "ú ታ M የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 (አንድ ሺህ ብር) J ኖ የማህበሩ ካፒታል 500 /አምስት መቶ/
አ¡c=Ä•‹ }ŸóõLDM:: u²=I SW[ƒ uTIu`}™‹ ¾}Å[Ñ<ƒ Sªà‹ SÖ”“ ¾}Á²<ƒ ›¡c=Ä•‹ w³ƒ
እ”ÅT>Ÿ}K<ƒ }ÅMÉLDM::

}^

lØ`

eU
¾›¡c=Ä” w³ƒ

¾›”Æ ›¡c=Ä” ªÒ uw`

ÖpLL ªÒ

uw`

1 አቶ በረከት ገብረፃዲቅ ተክለሀይማኖት 250 1,000 250,000.00

2 ወ/ሮ ራህዋ አማረ ወልደውሃድ 250 1,000 250,000.00

ጠቅላላ ድምር

500,000.00

›”kê eÉeƒ

¾TIu`}™‹ ኃ Lò’ƒ

¾TIu`}™‹ ኃ Lò’ƒ uTIu\ ¨<eØ vL†¨< ›¡c=Ä” É`h ªÒ M¡ ¾}¨c’ ’¨<::

›”kê cvƒ
¾ƒ`õ እ“ Ÿ=d^ ¡õõM

TIu\ ¾T>ÁÑ–¨< ¾}×^ ƒ`õ KTIu`}™‹ ¾T>ŸðK ው እ Á”ǔdž¨< uTIu\ Là vLD†¨< ›¡c=Ä” w³ƒ LÃ
uSSe[ƒ ’¨<:: u}መ XXà G<’@ታ TIu\ Ÿ=X^ ŸÑÖS¨< Ÿ=X^¨< uTIu`}™‡ ¾›¡c=Ä” õ ታ SÖ” ßóðLM::

›”kê eU”ƒ

Y^ ›S^`

አቶ በረከት ገብረፃዲቅ ተክለሀይማኖት የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ወ/ሮ ራህዋ አማረ ወልደውሃድ የማኅበሩ ምክትል ሥራ
አስኪያጅ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የስልጣን ዘመናቸውም ላልተወሰነ ጊዜ እንዲሆን አባላት በአንድ ድምጽ ወስነናል፡፡

›”kê ²Ö˜

¾ª“ e^ ›eŸ=ÁÏYM×”“ }Óv`

9.30 የዘር ñ ስራ አስኪያጆችን ይሾማል፤ ይሽራል፤ ተግባራቸውን ዘርዝሮ ይሰጣል፤ ይቆጣጠራል፡፡

9.31 ማህበሩን በመወከል ይፈርማል፡፡

9.32 ለማኅበሩ አስተዳደራዊና ቴክኒካዊ ተግባሮች ኃላፊ ነው፡፡

9.33 የጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎችን ስራ ላይ ያውላል፡፡

9.34 ለማኅበሩ የሚከፈል ገንዘብ መቀበል፤ እዳዎችን መክፈል፤ ማናቸውም የሀዋላ ወረቀት፤ የተስፋ ሰነድ የንግድ ፈቃድ ሰነድ
የባንክ ሰነድ ማዘጋጀትና በጀርባ እና በፊት ለፊት ላይ መፈረም፤ ማደስና መክፈል እንዲሁም ማናቸውንም ሰነዶችን ማጽደቅና በጀርባው
እና በፊት ለፊት ላይ መፈረም ይችላል፡፡
9.35 የማኅበሩን ወኪል ወይንም ሰራተኛ ይቀጥራል፤ ያሰናብታል፤ ክፍያውን ደሞዙን ጉርሻና ሌሎች ከመቅጠርና ከማሰናበት ጋር
የተያያዙ ሁኔታዎችን ይወስናል፡፡

9.36 በማኅበሩ ስም ከምክትል ስራ አስኪጁ ጋር በጣምራ ፊርማ የባንክ ሂሳቦች ይከፍታሉ፤ በፊርማው ያንቀሳቅሳሉ ቼኮችን
ይፈርማሉ፤

9.37 ለማኅበሩ ንግድ መካሄድ የሚጠቅሙ ግዢዎችን ሽያጭና የእነዚህ ማዘዣዎች ይወስናል፡፡

9.38 ከማኅበሩ ንግድ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም የንግድ ልውውጥ በተመለከተ ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ውል ይዋዋላል፤

9.39 በማናቸውም ፍርድ ቤት ማህበሩ ከሳሽ ተከሳሽ ወይም ጣልቃ ገብ በሚሆንበት ጉዳይ ሁሉ ማህበሩን በመወከል አስፈላጊውን
ይፈጽማል፡፡

9.40 ማህበርተኞች ሊቀበሉትና ሊያጸድቁት እንዲችሉ የሂሳብ ወጪና የገቢ መዝገብ በደንብ እንዲያዝ አስፈላጊውን እርምጃ
ይወስዳል፡፡ የማህበሩ አላማ ግቡን እንዲመታ አስፈላጊ መስሎ በታየው ጊዜ ከላይ ከተገለጹት ተግባራት መካከል ማናቸውንም በሌላ
ሶስተኛ ሰው እንዲፈጸም በማኅበሩ ስም ውክልና መስጠት ይችላሉ፡፡

9.41 ማህበሩን በመወከል በባንክ መበደር፤ ከግለሰብ መበደር ይችላል፡፡

9.42 የሒሳብ ወጪና የገቢ መዝገብ በደንቡ በፋይናንስ ሕግ መሰረት እንዲያዝ አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል በማኅበሩ ስም
ውክልና መስጠት ይችላል፡፡

9.43 ማኅበሩ ሲከስም ሆነ ሲከሰስ ቢችል ራሱ ካልሆነ የሕግ ጠበቃ በመወከል የፍርድ ቤት ክርክርችን ያስፈጽማል፤

9.44 ስልጣኑን በሙሉም ሆነ በከፊል ለሌላ ሰው በውክልና መስጠትም ይችላል፡፡

9.45 TIu\ን u}SKŸ} uT”—¨<U ¾S”Óeƒ S/u?„‹'¾›e}ÇÅ` ›"Lƒ' ¾Q´v¨<Á” É`Ï„‹ uÑ”²w }sV‹“ v”¢‹
S¨ŸM“ ›eðLÑ>¨<” G<K< SðçU::

9.46 uTIu\ eU T“†¨<U É`Éa‹ KTÉ[Ó' ¨<KA‹”“ K?KA‹”U c’Ê‹ KSð[U' ¾v”¡ H>dx‹ KS¡ðƒ የማስተላለፊያ
ትዕዛዞችን የጉሙሩክ ዲክላራሲዮኖችን የውጭ ምንዛሪ መጠየቂያ ማመልከቻዎችንና በማናቸውም ሁኔታ የሚዘጋጁ የገንዘብ ማስተላለፊያ
ሰነዶችን ሁሉ መፈረም፤
9.47 የሕግ ጠበቃና ሠራተኞችን የመቅጠር አበልና ደመወዝ የመወሰን ከሥራ የማገድና የማሰናበት፤ እንዲሁም ለአስተዳደር
አስፈላጊ የሆኑ ተግባሮችን ሁሉ ማከናወን፡፡

9.48 የማኅበሩ ባለአክሲዮኖች የኢትዮጳያ ሕግ በሚፈቅደው መሠረት የሚያሳልፋቸውን ውሳኔዎችን ተግባራዊ ማድረግ፤

9.49 ጉዳዮችን በግልግል በእርቅ መጨረስና በግልግልና ፍ/ቤት የተሰጡ ውሳኔዎችን ተግባራዊ ማድረግ ፤

9.50 በማኅበሩ ስም ተመዝግቦ የሚገኙትን የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንዲሸጡ እንዲለውጡ ለሌላ 3 ኛ ወገን
ውክልና መስጠት እንዲችሉ ፣የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት 3 ተኛ ወገን ንብረት በዋስትና ማስያዝ እንዲችሉ ከባንክ ወይም
ከአበዳሪ ድርጅቶች እንዲሁም ከግለሰብ መበደር እንዲችሉ፤

9.51 የሌላ 3 ተኛ ወገን የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት በዋስትናም ሆነ ያለ ዋስትና በማስያዝ ከባንክ፤ ከግለሰብ
እንዲሁም ከአበዳሪ ተቋም ገንዘብ እንዲበድሩ፤ የብድር ውል እንዲዋዋሉ

9.52 በአጠቃላይ ማናቸውም ሕጋዊ የሆኑና ሌሎችንም ለማኅበሩ የስራ እንቅስቃሴ አስፈላጊ ሆነው የሚገኙ ተግባራት ማከናወን፡፡

9.53 ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ተግባራት ሁሉ ማከናወን፡፡

9.54 ከሌሎት የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ አገር ካምፓኒዎች ጋር በጋራ አብሮ መስራት፤ /ጆይንት ቬንቸር/ ማቋቋም ሥራዎችን
በጋራ መስራት፤

9.55 በማኅበሩ ስም እንዲከራዩ፤ እንዲያከራዩ፤ የኪራይ ውል እንዲዋዋሉ እና ውሉን እንዲያፈርሱ፤

9.56 በማኅበሩ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ¾T>”kdkeU J’ ¾TÔkdke ”w[ƒ እ”ዲሸጡ፤ እንዲለውጡ፤ በማኅበሩ ስም
የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንዲገዙ፤ ስም እንዲያዛውሩ፤ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲረከቡ፤

9.57 በማኅበሩ ስም ማንኛውንም አይነት የሥራ ውል መዋዋል፤ በማህበሩ ስም አክሲዮን መግዛትና እና በማኅበሩ ስም ቢሮ
መከራየት፤

9.58 የማኅበሩ ምክትል ሥራ አስኪያጅ የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ባሉበት ሆነ በሌሉበት ጊዜ የማኅበሩን ዋና ሥራ አስኪያጅ
ሙሉ ስልጣን ተክተው ይሰራሉ እንዲሁም የባንክ ሂሳብ በተናጠል በፊርማው በማንኛውም ባንክ መክፈት ባንክ ሂሳብ ማንቀሳቀስ
እንዱሁም መዝጋት፣ ከዋና ስራ አስኪጅ ጋር በጣምራ ፊርማ የተከፈተውን ባንክ ሂሳብ በተናጥል ፊርማው ማንቀሳቀስ ገንዘብ ገቢ እና
ወጪ ማድረግ፣ መዝጋት፣ ቼክ ፈርሞ መስጠት መቀበል እንዲሁም ቼክ መመንዘር፣ የሚለው ስልጣን ይኖራቸዋል፤

›”kê ›Y`

ewcv‹

10.1 ¾TIu\ ¾H>Xw ¯Sƒ Ÿ}²Ò ›^ƒ ¨` vMuKÖ Ñ>²? ¨<eØ ¾T%u\ ÖpLL Ñ<v›? SÖ^ƒ ›Kuƒ::

10.2 ª“¨< Y^ ›eŸ=ÁÏ ¯S ታ© ¾T%u`}™‹ ewcv ŸSÅ[Ñ< uòƒ /10-15/ k” vL’c Ñ>²? ›ekÉV K›vLƒ u›Å^
ÅwÇu? ¾ewcv¨<” Ø] Td¨p“ K¨<d’@ ¨ÃU K¨<Ãà Ák[u¨< Hdw U” እ”Å J’ uÓMê Te[ǃ ›Kuƒ::

10.3 *Ç=}` ¨ÃU uª“¨< Ñ”²w 75%uLà ¾T>¨¡K< T%u`}™‹ uT”—¨<U Ñ>²? ¾T%u\ ÖpLL Ñ<v¯@
እ”Ç=cucw K=ÁÅ`Ñ< ËLM::

›”kê ›Y^ ›”É

¾TIu\ *Ç=}`

11.1 ማህበሩ በአባላቱ የሚመረጡ ኦዲተር /ኦዲተሮች/ ይኖሩታል፡፡


›”kê አስራ ሁለት

"ú ታ M eKSÚS`

12.1 ¾T%u\ "ú ታ M uØ_ Ñ”²w w` uS<K< ¾}ŸðK ÖpLL w` 20,000,000/ሀያ ሺህ ብር/ ’¨<::

2.3 ŸT%u\ ›vLƒ u=Á”e ¾"ú ታ K<” 3/4 É`h ¾Á²<ƒ c=eTS< ¾TIu\” "ú ታ M ›”É Ñ>²? ¨ÃU w²< Ñ>²?
TdÅÓ Ã‰LM u²=I Ñ>²? ›¡eÄ•‹ u}ÚT]’ƒ ¾T>SÅu<ƒ T%u`}™‹ kÅU c=M u’u^†¨< ¾›¡eÄ•‹ É`h SÖ” M¡
ÃJ“M:: ¾"ú ታ M ßT] ¾›=ƒÄåÁ ”ÓÉ QÓ uT>ðpŨ< uT”—ው U S”ÑÉ SJ” ËLM::

›”kê አስራ ሦስት

›¡eÄ•‹

13.1 ›¡eÄ•‹ u›vLƒ S"ŸM ÁKU”U ÑÅw K=}LKñËLK<:: እ”Ç=G<U ¾TE‹ ›vM ›¡eÄ•‹ ÁKU”U ÑÅw
¨^i’ታ†¨<” L[ÒÑÖ< ¨^j‹ Ã}LKóK<::

13.2 ›¡eÄ•‹ ŸTIu\ ¨<Ü LK c¨< Te}LKõ ¾T>‰K¨< upÉT>Á u=Á”e u=Á”e ŸT%u\ "ú ታ M 75% ¾Á²<ƒ”
›vLƒ eUU’ƒ TÓ–ƒ c=‰M ’¨<::

13.3 ¾›vL~ eUU’ƒ "M}Ñ–“ ›¡eÄ” Te}LKõ ¾ðKѨ< ›vM uHdu< Ÿì“ KiÁß ¾k[u¨<” ›¡eÄ” ¾SÓ³ƒ
pÉT>Á ¾T>cÖ¨< Ÿ›vL~ S"ŸM kÅUƒ KJ’¨< ÃJ“M:: Ÿ›”É uLà kÅUƒ’ƒ ÁL†¨< c‹ ›¡eÄ” KSÓ³ƒ ÁL†¨<”
pÉT>Á Swƒ KSÖkU ¾ðKÑ< እ”ÅJ’ ŸSHŸL†¨< በጨረታ አሸናፊ ለሚሆነው ወገን Ãg×M:: ŸLà u}SKŸ}¨<
G<’@ታ ¾}Å[Ñ ¾›¡eÄ” Te}LKõ u ፅሑ õ SJ” ÁKuƒ c=J” u›¡eÄ” S´Ñw "M}S²Ñu ªÒ ›Ã•[¨<U:: ¾U´Ñv
›eðLÑ>’ƒ ›¡eÄ”” uT>SKŸ} }ðéT>’ƒ Õ[ªM::

›”kê ›e^ ›^ƒ


¾T%u\ ›vLƒ Swƒ“ ÓÈ ታ‹

14.1 እ Á”Ç”Æ ›vM ¾T>Ÿ}K<ƒ Sw„‹ Õ\ታ M::

14.2 uT“†¨<U ¾›vLƒ ewcv Là ¾S"ðM

14.3 uT“†¨<U ewcv Là uÁ²¨< ¾›¡eÄ•‹ w³ƒ SÖ” ÉUê ¾SeÖƒ

14.4 uª“¨< SY]Á u?ƒ ¨<eØ ÁK< ¾qÖ^ ¨<Ö?„‹”' ¾¨Ü“ Ñu= U´Ñv‹“ ¾*Ç=}` ]þ`„‹ ¾SS`S`“ S´Óx ¾SÁ´'
uQÓ' uT%u\ SSY]‰ èOõ“ S}ÇÅ]Á Å”w ¾}SKŸ~ƒ” Swƒ ¾SÖkU Ÿ›¡eÄ•‹ Ò` ¾}ÁÁ²< Sw„‹ ›¡eÄ’<”
ß ታ}LK<:: ¾›¡eÄ” vKu?ƒ የሆነ ¾}ðØa c¨<U J’ uQÓ ¾c¨<’ƒ Swƒ ¾}cÖ ው ›"M uÅ”u< SW[ƒ uSw„‡
K=ÑKÑM ËLM:: u›”é\U ¾›¡eÄ” vKu?ƒ SJ” K²=I S}ÇÅ]Á Å”w' KSSY[‰ èOõ“ u›Óvu< KT>}LKñ
¾›vLƒ ¨<d’@‹ }Ñ» ¾SJ” ¨<Ö?„‹ ÁeŸƒLM:: ¾TE‹ T%u`}™‹ ¨^j‹U J’< ¨Ÿ=KA‹ uT%u\ ”w[„‹ Là TI}U
እ”Ç=Å[Ó uT>ÖkS<uƒ Ñ>²? G<K<¾SSe[‰ èNõ ¾S}ÇÅ]Á Å”w“ u›Óvu< ¾T>}LKñ ¾T%u`}™‹
¨<d’@‹ G<K<U u እ’c<U Là }ðéT>’ƒ ›L†¨<::

›”kê ›e^ ›Ueƒ

ÁK ewcv eKT>}LKñ ¨<d’@‹

15.1 Ñ<v›? እ”Ç=cucw QÓ ¨ÃU ¾T%u\ S}ÇÅ]Á Å”w u ማ ÁeÑÉÉuƒ Ñ>²? ª“¨< Y^ ›eŸ=ÁÏ ÉUê
K=cØuƒ ¾}ðKѨ<” Ñ<Çà K እ Á”Ç”Æ ›vM uì<Oõ ÉUê እ”Ç=cÖ<uƒ SÖ¾p ›Kuƒ::

›”kê ›e^ eÉeƒ


ewcv‹

16.1 ¾TIu\ ¾H>Xw ¯Sƒ Ÿ}²Ò ›^ƒ ¨` vMuKÖ Ñ>²? ¨<eØ ¾T%u\ ÖpLL Ñ<v›? SÖ^ƒ ›Kuƒ::

16.2 ª“¨< Y^ ›eŸ=ÁÏ ¯S ታ© ¾T%u`}™‹ ewcv ŸSÅ[Ñ< uòƒ /10-15/ k” vL’c Ñ>²? ›ekÉV K›vLƒ u›Å^
ÅwÇu? ¾ewcv¨<” Ø] Td¨p“ K¨<d’@ ¨ÃU K¨<Ãà Ák[u¨< Hdw U” እ”Å J’ uÓMê Te[ǃ ›Kuƒ::

16.3 *Ç=}` ¨ÃU uª“¨< Ñ”²w ŸÓTi uLà ¾T>¨¡K< T%u`}™‹ uT”—¨<U Ñ>²? ¾T%u\ ÖpLL Ñ<v¯@
እ”Ç=cucw K=ÁÅ`Ñ< ËLM::

›”kê ›e^ cvƒ

ም M›} Ñ<v¯@

17.1 ¾T%u\ ewcv K="H@É ¾T>‹K¨< Ÿª“ Ÿ ገ”²w 75% ÁL†¨<” ¾T>¨¡K< T%u`}™ች ewcv¨< Là c=Ñ–
< ’¨<::

17.2 በዚህ አይነት ሥብሰባዎች ላይ ውሣኔዎች የሚተላለፍት በድምፅ ብልጫ ይሆናል፡፡

xNq{xS‰ SMNT

y-Q§§ g#Æ›@ |LÈN ና ተግባር

18.1 የማኀበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ መግለጫ ሰምቶ ተቀባይነት ያለው ሆኖ ካገኘው

ያፀድቃል ፡፡

18.2 የማኀበሩን ሒሳብ ተቆጣጣሪ /ኦዲተር/ አመታዊ መግለጫ መርምሮ ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል ፡፡

18.3 የማኀበሩን ዋና ሥራ አስኪያጅ ይሾማል፣ በቂ ምክንያት ሲኖር ይሽራል ፡፡


18.4 በዋና ሥራ አስኪያጅ ሊከፈል የሚገባውን የአገልግሎት ዋጋ ይወስናል፡፡ በዚህ ስብሰባ ላይ ዋናው ሥራ አስኪያጅ አባል ቢሆንም
አይካፈልም፡፡

18.5 የማኀበሩን የሥራ አፈፃፀም በሚመለከት ለዋናው ሥራ አስኪየጅ መምሪያ ይሰጣል፡፡

18.6 ማኀበሩን ማስፋፋት ወይንም ማፍረስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ውሣኔ ይሰጣል፡፡

18.7 ስለአመታዊ ትርፍ አከፋፈል ውሣኔ ይሰጣል፡፡

አንቀጽ አስራ ዘጠኝ

የኦዲተር ስልጣንና ተግባር

19.1 የማኀበሩን መዛግብትና ሰነዶችን መመርመር ፣

9.2 ኦዲተር የወጪ አያያዝ የገንዘብ አጠቃቀም የማኀበሩን ንብረት የሒሣብ ማመዛዘኛ ትርፍና ኪሣራውን የሚያሳዩ መዝገቦችን
ይመረምራል ፣

19.3 የማኀበሩ ስራ አስኪያጅ የሚያቀርቡት ሪፖርት ትክክለኛ ገጽታ የሚያሳይ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡

19.4 ሥራውን ለማከናወን አስፈላጊ ነው ብሎ ያመነበትን መዝገብ ሰነድ ቃለ ጉባዔና ሌሉች መረጃዎችን ባሉበት በማቅረብ ማየትና
መመርመር በአመታዊና ማናቸውም ጉባኤዎች ላይ መገኘት ይችላል ፡፡

›”kê HÁ

¾T%u\ ¾u˃' ¾H>Xw SÓKÝ“ QÒ© ¾SÖvumÁ Ñ”²w

20.5 ¾T%u\” ¾H>Xw ¯Sƒ u¾¯S~ Ÿ ሐምሌ 1 k” ËUa እስከ ሰኔ 30 k” ÃðêTM:: eKJ’U ¾SËS]Á H>dw
¯Sƒ ¾SSY[‰¨< èOõ“ ÃI ¾S}ÇÅ]Á Å”w Ÿ}ð[Suƒ k” ËUa እ eŸ ታህሳስ 30 k” É[e ÃJ“M::
20.6 u¾H>Xu< ¯Sƒ SÚ[h ¾T%u\” ”w[„‹ °n‹ ¾T>Ádà T>³” uª“¨< Y^ ›eŸ=ÁÏ Ã²ÒÍM:: ÃIU T>³”
እ”Ç=çÉp“ እ”Ç=S[S` K*Ç=}a‹“ T%u`}™‹ Ã}LKóM::

20.7 ¾T%u\” ¯S ታ© G<’@ታ' ¾H>Xw T>³”' ¾ƒ`õ“ ¾Ÿ=X^ G<’@ታ' ¾”w[ƒ qÖ^‹“ ¾ª“ Y^ ›eŸ=ÁÏ
/¨ÃU/ ¾*Ç=}` ]þ`ƒ ¾T>Ád¿ c’Ê‹ u¾Ñ>²?¨< K›vLƒ ÃL"K<::

20.8 በንግድ ሕጉ አንቀጽ 539 እንደተደነገገው በተጣራው ትርፍ ላይ በየአመቱ መጠባበቂያ የሚሆነውን ቢያንስ /5%/ በመቶ
እየተነሳ ይቀመጣል፡፡ ይኸው መጠባበቂያ ከማኀበሩ ዋና ገንዘብ 1/10 ኛ እጅ መብለጥ ይችላል ፡፡

›”kê HÁ ›”É

eK Sõ[e

21.1 TIu\ LM}¨c’ Ñ>²? }slTEM::

21.2 T%u\ u”ÓÉ QÓ SW[ƒ um uJ’< U¡”Áƒ uõ`É u?ƒ ¨<d’@ Ãð`dM::

›”kê HÁ G<Kƒ

¾Se^‹ ›vLƒ eU“ ò`T

ተ.ቁ

eU ፊርማ
1 አቶ በረከት ገብረፃዲቅ ተክለሀይማኖት

2 የወ/ሮ ራህዋ አማረ ወልደውሃድ ህጋዊ ወኪል

አቶ አማረ ወ/ዋህድ ገብራይ

የውክልና ስልጣን ቁጥር ቅ 9/195/13/2007 በቀን 20/11/2007 ዓ.ም

You might also like