You are on page 1of 2

ማስጠንቀቂያ

ድርጅቱ የስራ ቦታ በር ላይ መኪና


ማቆም ፣ሲጋራ ማጨስ እና ጫት
መቃም ክልክል መሆኑን በተደጋጋሚ
ቢገልጽም ሰሚ አካል ባለማግኘቱ
ለሚመለከተው የህግ አካል
በማመልከት ጉዳዩ በህግ አካላት
እንዲፈታ አመልክቷል።በመሆኑም
ከዚህ በኋላ በህግ አካላት ለሚወሰድ
ማንኛውም ቅጣትም ሆነ የንብረት
ጉዳት ራሳችሁ ሀላፊነት
የምትወስዱ መሆኑን በጥብቅ
እናሳስባለን።
ድርጅቱ

You might also like