Professional Documents
Culture Documents
PP 24
PP 24
•የፕሮጀክት ስም፡- ጨሪ ወረዳ 07 የጊዜያዊ ደረቅ ቆሻሻ ማጠራቀሚያሀጂ ዳውድ ሰፈር ወረዳ 01 የጊዜያዊ ደረቅ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ
•አማካሪ ማህበር ፤- ግዛቸው ፍሬዘር እና ጓ/ የኮ/ዲ/እና አማካሪ ህ/ሽ/ማህበር
•የኮንትራክተሩስም፡ ልደት የህንጻ ግንባታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
•የኮንትራክት መጠን ቫትን ጨምሮ ፡- 14,864,672.34
• የውለታ ቀን ፡ 16/09/2010
•የሳይት ርክክብ የተደረገበት ቀን፡-16 / 04/ 2011 ዓ.ም
•ጨሪ ወረዳ 07 ፕሮጄክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ፡- 04 /08 /2011
•ሀጂ ዳውድ ሰፈር ፕሮጄክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ ፡- 17/02/2013
•ፊዚካል የወረዳ 07 ጨሪ ሳይት 100%
•ፊዚካል የወረዳ 01 ሀጂ ዳውድ ሳይት 70%
•ሁለቱ ፕሮጀክቶች አልተጀመሩም፡፡
•እስካሁን የተከፈለ ጠቅላላ ክፍያ መጠን ለፕሮጀክቶቹ አድቫንስን ጨምሮ ፡- 5,565,742.95
•ፋይናንሻል ፡- 37.44%
•ያጋጠመ ችግር፡ - ኮንትራክተር ስራውን ያጠናቀቀውንም ሆነ ያላለቁትን አጠናቆ ለማስረከብ ፍቃደኛ አለመሆን የአዳዲሶቹ ሳይቶች የቦታ ርክክብ የተደረገ
ቢሆንም ስራ ተቋራጩ የተለያዩ ምክንያቶችን በማቅረብ ስራ አለመጀመር፡፡
•የተወሰደ እርምጃ፡- ስራ ተቋራጩ ስራውን ርክክብ እንዲያደርግ እና ማስጠንቀቂያ በመጻፍ በተደጋጋሚ እርምጃዎች ተወስደዋል፡፡
የተፈጠረ የስራ ዕድል
705,450
35 23 21 9 12 135 235 ብር
ማጠቃለያ
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በተሰጠው ተግባርና
ኃላፊነት መሠረት በበጀት አመቱ ለመስራት ካስቀመጠው ግብ አንጻር
የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራትን አቅዶ ለተግባራዊነቱ አመራሩ፡ ፈጻሚው እና
የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ እየተንቀሳቀሰ
ይገኛል፡፡