You are on page 1of 4

በምርታማነት ማሻሻያ እና የልቀት ማዕከል

የኮምፒውተር ሳይን ማሰልጠኛ የስራ ክፍል

ሳሊም ሙሉጌታ እራስን የማብቃት እቅድ(SDP)

መግቢያ

አንድን ሀገር ለማሳደግ በኢንደስትሪው በኩል ያሉትን ስራዎች ማሳደግ ወሳኝነት አለው ለዚህም ደግሞ

በተለያ ሀገራት ላይ እንደሚታየው ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጎን ለጎን ልክ እንደ ምርታማነት ማሻሻያና
የልእቀት ማእከል ያሉ ተቋማት ወሳኝነት አላቸው፡፡ስለሆነም በዚህ ተቋም ላይ ያለን ሰራተኞች የግል

እቅድ ማቀድ ግድ ይለናል፡፡

1. የግል ጥንካሬዎች
- ጥሩ የጊዜ አጠቃቀም ችሎታ አለኝ
- ከስራ ባልደረቦቼ ጋር መልካም ግንኙነት አለኝ፡፡
- ጥሩ የስራ ተነሳሽነት አለኝ፡፡
- አዳዲስ ሃሳብና ስራዎችን የመፍጠር አቅም አለኝ፡፡
- እራሴን በትምህርት ለማጎልበት እጥራለሁ፡፡

- ችግር ሲፈጠ ለተፈጠረው ችግር ትክክልኛና ፈጣን የሆነ መፍትሄ የማመንጨት አቅም አለኝ።

- በስራ ባልደረቦች መካከል ግጭት ቢፈጠር ግጭቱን በአግባቡ የመፍታት አቅም አለኝ፣።

ግቦች
- አቅምን ማጐልበት፤
- ለድርጅቱ አዳዲስ ነገሮችን ማምጣት
- እራሴን በትምህርት ማብቃት

2-ዋና ዋናዝርዝርተግባራት
ግብ 1፣-አቅምን ማጎልበት

ተግባር 1፡- የተለያ ስልጠና መውሰድ፣

ተግባር 2፡- በስልጠና የተገኘውን ክህሎት በስራ ላይ ማዋል፣

ተግባር 3፡-መፅሀፍትን ማንበብ

ተግባር 4፡- በትምህርት እራስን ከፍ ማድረግ

ግብ 2፡- ለድርጅቱ አዳዲስ ነገሮችን ማምጣት

ተግባር 1፡- አቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎችን መውሰድ፣

ተግባር 2፡- አዳዲስ ነገሮች ለመስራት በድፍረት መነሳሳት እና መተግበር፡፡

ተግባር 3፡- ቴክኖሎጅ መስራት/መሳተፍ


የአፈፃፀም አቅጣጫናስልት

1. የተዘጋጀውን ዕቅድ በሞሪኒግ ብሪፍ ቡድን አባላትና ከኃላፊ ጋር ውይይት በማድረግ ማፅደቅ፣
2 ከስራ ባልደረቦች ጋር በመልካም ግንኙነት ስራዎችን በአግባቡ ማከናወን
ዓላማ፡-
1. በ 2016 ዓ.ም. ለድርጅቱ እናም ለራሴ አዲስ አስተሳሰቦችን ማስተዋወቅ
2. በ 2016 ዓ.ም. አሁን ካለሁበት ደረጃ በአስተሳሰብ እና በክህሎት ከፍ ብሎ መገኘት
3. በ 2016 ዓ.ም. ለማህበረሰቡ ጠቃሚ የሆነ ነገር በድርጅቱ መስራት፡፡
4. በ 2016 ዓ.ም. ድጅታላይዜሺን ላይ መሳተፍ
ዝርዝርተግባራት፡

1. የልምድ ልውውጥ ማድረግ


2. የአቻ ለአቻና በሌሎች አቅም መገንቢያ ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ፣

ዓላማዎቼን ለማሣካት የሚያስፈልጉኝ ነገሮች


1. መፅሀፍት ማንበብ
2. የአቅም ገንቢ ስልጠናዎች መውሰድ

እቅዱን ለማሳካት ያሉ ምቹ ሁኔታዎች

1. ጥሩ የስራ ባልደረቦች መኖራቸው


2. ድርጅቱ አቅም ያለው መሆኑ
እቅዱን ለማሳካት እንደስጋት የተቀመጡ
1. የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ክፍል በግብአት አለመሟላት
2. የአሰልጣኞች ስልጠና አለማግኘት
የአፈፃፀም አቅጣጫ
1. በቁርጠኝነት ወደ ተግባር መግባት፣
2. የስራ እቅድ ማዘጋጀትና በሚመለከተው አካል ማፀደቅ፣
የግምገማ ና የሪፖርት ስርዓት
1 የመጣውን ለውጥ በሳምንት አንድ ጊዜ የአቻለአቻ ቡድን አባላቶቼ ጋር በጋራ መገምገም፣
2 ሪፖርት በየሩብ ዓመቱ ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ፣
3 ከቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሥራዎችን እና ተልዕኮዎችን በወቅቱ ተግባራዊ ማድረግ፣

ዕቅዱን ያዘጋጀው ዕቅዱን ያፀደቀው ሃላፊ


ስም ፡ ሳሊመ ሙሉጊታ ሥም ---------------------
ፊርማ፡ ---------------- ፊርማ-------------
ቀን ፡ መሰከረም ፣ 2016 ቀን-------------

You might also like