Professional Documents
Culture Documents
Ym 2015
Ym 2015
የግለሰብ
የእቅዱባለቤት፡ የኔነህሙላት
መስከረም /2015 ዓ.ም
አዲስአበባ
1. መግቢያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ በሀገራችንና በከተማችን እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ ለውጥና
አስተዳደራዊመዋቅርየሚመጥንሪፎርምበማሳካትህዝብንእርካታለማረጋገጥእንዲሁምበዘርፉፍኖተካርታላይየተቀመጡትንተልኮዎችንበ
ስኬትለመወጣትየመሠረታዊሥራሂደትጥናትአካሄዶአዲስአደረጃጀትየፈጠረሲሆንከተፈጠሩትአደረጃጀቶችአንዱበጎፋኢንዱስትሪያልኮ
ሌጅየተቋማትአቅምግንባታእናአስተዳደርጉዳዮችዋናየሥራሂደትሥርየአይሲቲባለሙያየስራክፍልሲሆንክፍሉምበጥናትሰነድየተቀመጡ
ትንግቦችናዝርዝርተግባራትለማከናወን የ 2015 በጀትዓመትመሪእቅድና BSC ዕቅድአዘጋጅቷል፡፡
የአይሲቲባለሙያየስራዘርፍኮልጁንብቁለማድረግእናበቢፒርየተቀመጡትንተግባራትበተሳካመልኩለማከናወንየተሟላክህሎትእናጠንካራ
አመለካከትያስፈልጋል፡፡
እኔምእንደአይሲቲባለሙያየኮሌጁንራአይናግብለማሳካትናየሚፈለግብኝንየስራድርሻናአስተዋፅኦለመወጣትእንዲሁምብሎም
ያሉብኝንክፍተቶችበመለየትናለመቅረፍየሚያስችለኝንራስንየማብቃትዕቅድበሚከተለውመልኩተዘጋጅቷል፡፡
የቴ/ሙ/ት/
ስልጠናበባህሪዊተለዋዋጭበመሆኑአዳዲስአስተሳሰቦችናአሠራሮችንየሚጋብዝበመሆኑበዘርፉያለንባለሙያዎችናአመራሮችንወቅቱንየ
ሚመጥንአመለካከት፤ክህሎትናብቃትሊኖረንይገባል፡፡
ይህንንምለማሳካትየራስክፍተትበመለየትበአዳዲስአሠራሮችናአስተሳሰቦችራስንአቅምለመገንባትበዕቅድመመራትአስፈላጊነው፡፡
ጎፋኢንዱስትሪያልኮሌጅብቁ፤ተወዳዳሪናሥራፈጣሪየሆነሰልጣኝየማሰልጠንስልጣንናሃላፊነትያለውተቋምመሆኑይታወቃል፡፡
በመሆኑምይህንኑግብይሳካዘንድቀጣይነትባለውመልኩለመፈፀምናወጤታማለማድረግዕንዲሁምስልጠናውንበቲክኖሎጅየተደ
ገፈይሆንዘንድእናቀደምሰልውጤትያልተመዘገበባቸውንክፍተቶቸሙሉበሙሉበአሲቲ/
በቲኖሎጅበመደገፍለመድፈንናውጤታማበማድረግለማሰቀጠልይቻልዘንድየግልእቅድበማቀድ/
ጥንካሬዎቼንማጎልበትናበማስቀጠልክፍተቶችንበመለየትየሚሞሉበትንመንገድበመቀየስተግባራዊነቱንከኮሌጁአጠቃላይናዝ
ርዝርእቅድጋርበማገናዘብማከናወንአስፈላጊነው
3.2 ድክመቶች፡-
የተሟላመረጃባለመገኘቱስራዎችንበተፈለገዉፍጥነትማስኬድአለመቻሉ
ስራዎችንበምንፈልገውልክለመስራትየአስተዳድሮፍላጎትአለመኖር
ለመረጃቅርብአለመሆን
ሜንቴናንስላይበቂሰኪልአለመኖር
ሶፈትዋየርማበለፀግላይበቂሰኪልአለመኖር
4. የዕቅዱዓላማ፡
የተሰጠኝንተግባሮችጊዜዉንእናጥራቱንበጠበቀሁኔታበመፈጸምእናብቃትያለውየአሲቲባለሙያበመሆንበሥራሂደቱብ
ሎምበኮሌጁየታቀዱሥራዎችንበመፈፀምኮሌጁንተወዳዳሪማድረግነዉ፡፡
በእውቀት፣በክህሎትናበስነምግባርየታነፀስራውንአክባሪየአሲቲባለሙያመሆን
ውጤታማናተወዳዳሪየሆነየአይሲቲመሰረተልማትበኮሊጁመዘሪጋተ
በእቅድየመስራትንባህልንማዳበር፣
ከሌሎችልምድበመቅሰምራስንየማብቃትልምድማዳበር
የስራባልደረባንዕንደራሰመውደድ
5. የዕቅዱዋናዋናግቦችናየሚፈፀሙተግባራት፡-
ግብ 1 ዕቅድማዘጋጀት፡-
ተግባር 1፡ክህሎትናዕውቀትንሊያዳብሩየሚችሉበተለያየመንገድየሚገኙ
ጽሁፎቺንማንበብናሙያየንየተሟላማድረግ
ተግባር 2፡ለስራብቁየሚያደርጉልዩልዩየስራላይስልጠናዎቺንመውሰድ፤
ተግባር 3፡በመወያየትበልምድልውውጥክፍተቶችንመሙላትናማስተካከልጥንካሬዎችንናአዳዲስለውጦቸንማዳበር
ተግባር 4፡ያለብኝንክፍተትለመሙላትያልተቆጠበጥረትማድረግ
ግብ 3፡- የአይሲቲየሥራክፍልንመሰረታዊየአሰራርሂደትበሚገባማወቅእናመረዳት፤
ተግባር 4፡-የሥራክፍሉንተግባርናሀላፊነትአውቆየዕቅድአካልበማድረግጥራትያለዉስራንመስራትእናተወዳዳሪመሆን፤
ግብ 3 ፡-በአይሲቲባለሙያየስራክፍልያሉትንተግባሮችበብቃትለመፈጸምየሚረዱነገሮችንማድረግ፤
ተግባር 1 ፡-
ይህንስራበበቂሁኔታለመስራትእንከንየሆኑነገሮችንመለየትእናበስልጠናሊሻሻሉየሚችሉትንስልጠናበመዉሰድየክህሎትክፍተቱን
መሙላት፤
ተግባር 4፡-
ከታወቁእናበአፈጻጸማቸዉየተሻሉደርጅቶችእናተቋማትጋርበመሄድየልምድልዉዉጥበመዉሰድየተሻሉአሰራሮችንመተግበርእና
ክፍተቶችንምመሙላት፤
6. የዕቅድአፈፃፀማችንስኬታማለማድረግአቅጣጫናስልትመዘርጋት፤
I. የአፈፃፀምአቅጣጫናስልት
የተዘጋጀውንዕቅድከአስተባባሪናአባላትጋርውይይትማድረግናተግባራዊማድረግ
የተዘጋጀውእቅድለመፈፀምየራስንናየፈፃሚዎችንየመፈፀምአቅምለማሳደግየሚረዱሰነዶችንማንበብ
፤የሚሰጡስልጠናዎችላይበንቃትመሳተፍ፤
ራስንማብቃትዕቅድላይየተቀመጡትንግቦችንለማሳካትናተግባራትንለመፈፀምየሚያስችልሳምንታዊዕቅድአስቀምጦመ
ፈፀም፤
በክፍሉካሉባለሙያዎችጋርየዕቅድአፈፃፀምንመገምገም፤
7. የክትትልናድጋፍአግባብ፡-
በየቀኑየተከናወኑራስንከማብቃትናሌሎችንከማብቃትአንፃርየተከናወኑተግባራትንከኮሌጁግብናተልዕኮአንፃርአስተሳስሮ
መገምገም፤
የዕቅድአፈፃፀምንሪፖርትበወቅቱለሚመለከታቸውአካላትማቅረብ፤
8. ማጠቃለያ፡-
በዚህዕቅድላይየተቀመጡግቦችእናዝርዝርተግባራትበሚገባመከታተልእናመፈጸምለኮሌጁዕድገትትልቅሚናያጫወታል፡፡
ከዚህምበተጨማሪየግልየህሊናዕርካታንምይሰጣል፡፡
እኔምዕቅድንከማቀድባለፈወደተግባርበመግባትራሴንበማሻሻልናበማብቃትየሥራሂደታችንናእናየኮሌጃችንአፈጻጸምስኬታማለማድረግየ
ሚቻለኝንሁሉለማድረግዝግጁነኝ፡፡
I. የ 2015 በጀትዓመትራስንየማብቃትየግልዕቅድድርጊትመርሃግብር
የዕቅዱባለቤትስም፡- የኔነህሙላት
የሥራመደብ የአይሲቲ ባለሙያ
ዕቅዱየፀደቀበት ቀን _____________________
ራስንየማብቃት/ ዓላማዬንለማሳካትየተ ዓላማዎቼንለማሳካትምንተግባራትማከናወንአለብኝ? ዓላማዎቼንለማሳካትምን ዓላማዎቼንለማ
አሁንያለኝክህሎት/ የማልማትዓላማዎችምንድንናቸ ቀመጡትዒላማዎች ቅድሚያ ዓይነትድጋፍ/ ሳካትየተቀመጠ
ብቃትናየአመለካከትክፍተ ው? ሃብትያስፈልገኛል? ቀነ- ገደብ
ት
የክህሎትክፍተት
ለመረጃቅርብአለመሆን -በእውቀትበክህሎትበስነምግባርየታነፀ በሶስተኛውሩብዓመትመ በክትትልናበድጋፍ - - ለስልጠናአገልግሎትየሚስፈ መስከረም/
ሜንቴናንስላይበቂሰኪልአ ዜጋውንአፍቃሪባለሙያመሆን ጨረሻበኮሊጁየአይሲቲመ በመታገዠዕቅዱንማሳካት ክህሎትናዕውቀትንሊያዳብሩየሚችሉበተለያየመንገድየሚገ ልጉማንኛውምንብረትበአግ 2015 ዓ.ም-
ለመኖር - በእቅድየመስራትንባህልን ሰረተልማትበሙሉለመዘሪ ኙጽሁፎቺንማንበብናስራውንየተሟላማድረግ ባቡመጠቀም
ማዳበር፣ ጋተበትጋትመስራተ * መስከረም/
ሶፈትዋየርማበለፀግላይበቂ
- ለስራብቁየሚያደርጉልዩልዩየስራላይስልጠናዎቺንመውሰድ፤ 2015 ዓ.ም
ሰኪልአለመኖር ከሌሎችልምድበመቅሰምራስንየማብ -
ቃትልምድማዳበር በቡድንበመያየትበልምድልውውጥክፍተቶችንማረምናማስተ
ካከልጥንካሬዎችንናአዳዲስለውጦቸንማዳበር
ክፍተትለመሙላት መስከረም/
ጥረትማድረግ 2015 ዓ.ም -
መስከረም/
2015 ዓ.ም