You are on page 1of 18

bxBKm NGD¿x!NÇST¶Â GBYT L¥T b!

é
XQD ZGJT#KTTLÂ GMg¥

2008›.M.
በሥልጠናው የሚካተቱ ጉዳዮች
 መግቢያ
 የዕቅድ ምንነትና አስፈላጊነት
 የዕቅድ ዓይነቶች
 የዕቅድ ዝግጅት ሂደት
 የዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና ግምግማ

PLANNING 12/25/2022 2
1. y:QD msr¬êE húïC /General Concepts/ 
  :QD /Plan/ l¸lW {Ns húB ytlÆ [hFT ytlÃy TRg#M s!
s-#T Y¬ÃL ፡፡
 bz!HM msrT XQD ¥lT bxND btwsn xµÆb! wYM KFl
x!÷ñ¸ y¸¬†TN yx!÷ñ¸Â ¥Hb‰êE x-”§Y y:DgT CGéCN
qRæ wdtšl dr© l¥¹UgR y¸ÃSCl# tGÆéCN QdM tktLÂ
y¸dRs#bTNM GB y¸ÃúY yL¥T xµÿD SRxT ný ፡፡

PLANNING 12/25/2022 3
 bl@§ xÆÆL :QD ¥lT xNDN yL¥T S‰ btwsn g!z@
l¥kÂwN bQD¸Ã y¸zUJ ymnš n_BN y¥Sf[¸Ã SLt$NÂ
ymDrš W-@t$N y¸ÃmlKT NDF nW፡፡
 XQD byg!z@W ytsbsb# mr©ãCN msrT b¥DrG y¸zUJ s!çN

byg!z@W y¸zU° ¶±RèCም ለL† L† mr©ãC msrèC ÂcW ፡፡


ytGƉT XQD xfÚ[M b¶±RT YglÉL፡፡
 

PLANNING 12/25/2022 4
2. y:QD MNnTÂ xSf§g!nT
 
:QD xND mS¶Ãb@T wYM DRJT ytÌÌmbTN x§¥ l¥úµT xSf§g!
yçn# tGƉTN lYè y¸ÃwÈbT £dT ný ¥lT ይቻላል፡፡
/Planning is the process of outlining activities necessary
for the achievement of the goals of the organization /
 xND mS¶Ã b@T ÃlWN hBT ¥lTM ysW `YL፣ gNzB፣

q$úq$S፣... wzt XNÁTxStÆBé XNd¸Ãs¥‰ wYM XNÁT XNd¸-


qM y¸Ãm§kT mú¶Ã nW፡፡
 :QD xND mS¶Ã b@T wYM DRJT btwsn g!z@ l!dRSbT

y¸fLgWN GB l¥úµT y¸rÄ mú¶Ã nW ¥lT YÒ§L፡፡


 
PLANNING 12/25/2022 5
y:QD xSf§g!nT ( ዕቅድ ለምን ይጠቅማል 
 

 
y:QDN xSf§g!nT b¸ktlW mLk# ¥Sqm_ YÒ§L፡፡

 WDqTN wYM xdUN lmqnS /To minimize risk and


Uncertainty/
 tGƉTN xqÂJè lmM‰T /For better coordination of
Activities/
 bmS¶Ã b@t$ x§¥ãC §Y l¥t÷R /To concentrate on
organization's objectives/
 yq$__R S‰N l¥gZ /To facilitate control/
 mÀWN xRö l¥sB /It promotes forward thinking/

PLANNING 12/25/2022 6
3.የዕቅድ ዓይነቶች
1. አካባቢያዊ/ ጂኦግራፊያዊ /spatial plan/
2. በጊዜ ላይ ያተኮረ ዕቅድ/አጭር መካከለኛ የረጅም ጊዜ
/ short ,medium ,and long term plan/
3. ክፍለ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕቅድ /sectoral plan/
4. መዋቅራዊ ተኮር ዕቅድ /Top- down Planning and
bottom -up Planning/
5. ርዕዮተዓለማዊ ዕቅድ / የተማከለ፣ያልተማከለ፣ቅይጥ/ወዘተ ብሎ
መከፈል ይቻላል፡፡

PLANNING 12/25/2022 7
1. አካባቢያዊ/ጄኦግራፊያዊ ዕቅድ
የኘሮጀክቶችንና ኘሮግራሞችን በአጠቃላይ የልማት ትልሞችንና
የሀብት ድልድልን ከብሄራዊ ደረጃ አንስቶ እስከ ዝቅተኛ የአስተዳደር
እርከን ወይም ተቋም ድረስ ሚዛናዊና ፍትሀዊ ስርጭት
የሚታይበት የዕቅድ ዓይነት ነው፡፡ በዚህ አከፋፈል ፡ -

◦ ከፍተኛ ደረጃ ዕቅድ-----------በማዕከልና በክልል ደረጃ


◦ መካከለኛ ደረጃ---------በዞንና በወረዳ ተሸንሽኖ ሲዘጋጅ
◦ የተቋማት/ማዕከላት/ዕቅድ --------- በተቋማት/ማዕከላት
የሚዘጋጅ (ራሳችውን ችለው የሚታቀዱ) ፡፡

PLANNING 12/25/2022 8
2. የወቅት/የጊዜ/ዕቅድ
የዕቅድን ጊዜ እንደሁኔታው አይተን የምንከፍልበት ሲሆን ፣
◦ የረዥም ጊዜ ዕቅድ /6-20 ዓመት/
◦ የመካከለኛ ጊዜ ዕቅድ /1-5 ዓመት /
◦ የአጭር ጊዜ ዕቅዶች ደግሞ / 1ዓመትና ከዚያ በታች/ ናቸው ፡፡
3 . ክፍለ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕቅድ /sectoral plan/
በተለያዩ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች ማለትም በግብርና፣
ኢንዱስትሪ፣ትምህርት፣ ጤና … ወዘተ ከፋፍሎ ማስቀመጥ ነው፡፡ እነዚህ
ተሰብስበው አንድ ወጥ በመሆን ወደ ፌደራል ( ክልል) ዕቅድ
ሊለወጡ ይችላሉ ፡፡

PLANNING 12/25/2022 9
4. መዋቅራዊ ተኮር ዕቅድ /TOP-DOWN & BOTTOM UP/

ይህ አይነት ዕቅድ ከክልL ወደ ዞንና ወረዳ እንዲሁም

ከወረዳዎችና ዞኖች ወደ ክልሉ ዕቅድ የሚ§Kበት አሠራር ነው፡፡


 የዕቅድ ባህሪያት
◦ተከታታይነት
◦ቀዳሚነት
◦ሁለገብነት
◦ውጤታማነት
◦ተለዋዋጭነት
◦ውስንነት ናቸው፡፡
 
PLANNING 12/25/2022 10
 የረዥም ጊዜ ዕቅድ ከ5-20 ዓመት ሊደርስ ይችላል፡፡
 የኘሮጀክት/የኘሮግራም ዕቅድ :- የአንድ መ¼ቤት¼ድርJት ተከታታይ
ተግባር ያልሆነና ግልፅ አላማና ግብ ኖሮት yተወሰነ ሀብት ተመድቦለት
በተወሰነ ቦታና የጊዜ ገደብ የሚካሄድና yራሱ ዑደት ያለው ነው፡፡ መንገድ
ስራዎች፣ የመስኖ ግደቦች፣የውሃ አቅርቦቶች---ወዘተ
 የመደበኛ ኘሮግራሞች ዕቅድ :- የክልሉን፣የዞኑንና የወረዳውን ልማት
በየዓመቱ ከግቡ ለማድረስ የሚዘጋጅ መሠረታዊና ወሳኝ ስራዎችን
የሚያጠቃልል ዓመታዊ የዕቅድ ዓይነት ነው፡፡

PLANNING 12/25/2022 11
5. የዕቅድ ዝግጅት ሂደት
 መረጃዎችን የማሰባሰብና የማቅረብ ሥራ
 ችግሮችን መለየትና በቅደም ተከተል ማስቀመጥ
 ለችግሮች የመፍትሔ ሃሳብ ማቀነባበር
 ዓላማና ግብ ማስቀመጥ
 የሚከናወኑትን የሥራ አይነቶችና መጠን መለየት
 የስራውን ባለቤት በዝርዝር በመለየት ማስቀመጥ
 የስራውን ዝርዝር በተወሰነ ጊዜ መከፋፈል
 የዕቅዱን ማስፈፀሚያ የሃብት ምንጭ መለየት
 የዕቅድ ብቃት ምዘናና የዕቅድ ማፅደቅ ሂደት

PLANNING 12/25/2022 12
6. የዕቅድ አፈፃፀም ክትትልና ግምገ¥
ክትትልና ግምገማ አንድ ዕቅድ በተግባር በሚውልበት ጊዜ
የታለመለትን ግብና ዓላማ በታሰበለት አቅጣጫ እየሄደ መሆኑንÂ
በተያzlT የጊዜ # ወጪና ጥሬ ሀብት አንፃር መከናወኑን
ለማረጋገጥ የሚያስችል ስርዓት ነው፡፡
ክትትል:-ወደ ተግባር ከተገባ በኃላ በተከታታይነት የሚደረግ
የቁጥጥር ዓይነት ነው፡፡

PLANNING 12/25/2022 13
የአፈፃፀም መከታተያ መንገዶች
በመስክ ተገኝቶ ክትትል በማድረግ
ስብሰባዎችንና ወርክሾፖችን በማካሄድ
የሪፖርትና መረጃ ልውውጥ ፡፡
የጥናት ክትትል በማድረግ (Survey)

ግምገማ :- ማለት አጠቃላይ የልማት ኘሮግራሞች ውጤታማነት በአንድ በተወሰነ


ጊዜ ውስጥ የሚለካበት አሠራር ነው፡፡ ትኩረት የሚያደርገው በዝርዝር ጉዳዮች
ሳይሆን አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ነው፡፡

የግምገማ ዓይነቶች
በመካከለኛ የኘሮጀክት ዕቅድ የሚደረግ ግመገማ /Mid- term evaluation/
የማጠናቀቂያግምገማ / Terminal evaluation/
◦ኘሮጀክቱ ሲጠቃለል በገለልተኛ አካል ወይም በፈፃሚው አካል፡፡
PLANNING 12/25/2022 14
የዕቅድ አስተቃቀድ ዘይቤዎች
XSµh#N Ælý täKé h#lT ›YnT yxSt”qD zYb@ãC Ãl# s!çN
Xns#M፡((

1. ከ¬C wd §Y /Bottom - up approach/ እና


2. k§Y wd ¬C /Top - down approach/ ÂcW

3. h#lt$NM zYb@ãC xÈMé m-qM -”¸ XNdçn YmK‰L ፡፡


 

PLANNING 12/25/2022 15
yዕቅድ snD ¥WÅ/ Contents/
1. መግቢያ
2. የዕቅዱ አስፈላጊነት
3. ያለፈው ዓመት አፈፃፀም ግምግማ
4. ዕቅዱን ለመፈፀም ያሉ ምቹ ሁኔታዎችና ሥጋቶች
5. ራዕይ፣ተልዕኮ፣እሴቶች፣ተግባርና ኃላፊነት
6. የአጋር አካላት ትንተና
7. የውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎች፣የመልካም አጋጣሚና ሥጋቶች
ትንተና
8. የቁልፍ ጉዳዮች ትንተና
9. ቁልፍ፣ዐበይትና ንዑሳን ተግባራት
10. ዓላማዎች፣ግቦችና ዋናዋና ተግባራት

PLANNING 12/25/2022 16
11. የሰው ኃይልና የፋይናንስ ፍላጎት
12. ዕቅዱን ለመፈፀም የምንከተለው አቅጣጫ
13. የክትትልና ግምገማ ሥርዓታችን
14. አባሪዎች

PLANNING 12/25/2022 17
አመሰግናለሁ !!

PLANNING 12/25/2022 18

You might also like