You are on page 1of 43

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ

የደ/ታቦር ጤና ሣይንስ ኮሌጅ

የ 2015 በጀት ዓ.ም አመታዊ ዕቅድ

ነሃሴ፣ 2014 ዓ.ም

ደ/ታቦር- ኢትዮጵያ
ማውጫ
1. መግቢያ................................................................................................................................................................................................................................... 2
2. ተቋማዊ ዳሰሳና የእቅዱ መነሻ ሁኔታ........................................................................................................................................................................................... 3
3. የኮሌጁ ዓላማ ራዕይ እና ተልዕኮ....................................................................................................................................................................................................... 3
3.1 ዓላማ.................................................................................................................................................................................................................................... 3
3.2 የኮሌጁ ራዕይ.......................................................................................................................................................................................................................... 4
3.3 የኮሌጁ ተልዕኮ........................................................................................................................................................................................................................ 4
4. የኮሌጁ ጥንካሬ፣ ክፍተት፣ምቹ አጋጣሚና ስጋት (SWOT Analysis) ትንተና....................................................................................................................................4
4.1. ጠንካራ ጎን / Strength.......................................................................................................................................................................................................... 4
4.1.1 ቁልፍ ተግባር................................................................................................................................................................................................................... 5
4.1.2 መማማር ማስተማር........................................................................................................................................................................................................ 5
4.1.3 የበጀትና ፋይናንስ ዘርፍ..................................................................................................................................................................................................... 5
4.1.4 የሰው ሃይል እና አገልግሎት አሰጣጥ.................................................................................................................................................................................... 6
4.2. የነበሩ ድክመቶች/ Weakness /.............................................................................................................................................................................................. 6
4.3 ምቹ ሁኔታ / Opportunity /.................................................................................................................................................................................................. 7
4.3.1 ፖለቲካዊ ሁኔታዎች......................................................................................................................................................................................................... 7
4.3.2 ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ........................................................................................................................................................................................................... 7
4.3.3 ማህበራዊ ሁኔታዎች........................................................................................................................................................................................................ 7
4.3.4 ቴክኖሎጃዊ ሁኔታ............................................................................................................................................................................................................ 8
4.3.5 አካባቢያዊ ሁኔታ.............................................................................................................................................................................................................. 8

0
4.3.6 ህጋዊ ሁኔታ..................................................................................................................................................................................................................... 8
4.4 ስጋቶች / Threats............................................................................................................................................................................................................ 8
5. የዕቅድ አፈፃፀም ስልቶች/ Implementation stratagies /...............................................................................................................................................................8
6. የኮሌጁ የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholders analysis):.........................................................................................................................................................0
7. የኮሌጁ ዋና ዋና ማነቆዎች ትንተና (Key bottle necks Identification)..........................................................................................................................................2
8. የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች................................................................................................................................................................................................... 3
9. የትኩረት አቅጣጫዎች.............................................................................................................................................................................................................. 3
9.1 ብቁ የሰው ሃብት ማፍራት (excellence in human resource development..............................................................................................................................3
9.2 የላቀ መሰረተ ልማትና ፋካሊቲ ልማት/infrasestructur and faculity development/.................................................................................................................4
9.3 የላቀ የጤና አመራርና የአሰራር ስርዓት ማለት/excellence in health system strengtning /........................................................................................................4
9.4 እስትራቴጃዊ የትኩረት መስክ ውጤቶች................................................................................................................................................................................... 4
10. ተቋማዊ የዕይታ መስኮች.............................................................................................................................................................................................................. 6
10.1 የተቋማዊ የእይታ መስኮች ቅደም ተከተል................................................................................................................................................................................ 6
11. የ 2015 በጀት ዓመት የበጀት እቅድ.......................................................................................................................................................................................... 8
12. የ 2015 ዓ.ም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የድርጊት መርሃ ግብር (activity plan).......................................................................................................................9
13. የድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት......................................................................................................................................................................................... 17

1
1. መግቢያ
የደ/ታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግት በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ የሚገኝ ሲሆን የክልላዊ መንግስቱ ከ 9-14 ዲግሪ ሰሜን ኬክሮስና ከ 36-

40 ዲግሪ ምስራቅ ኬክሮስ ሃሳባዊ መስመሮች መካከል የሚገኝ ሲሆን 161 ሽህ 828.4 ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት አለው፡፡ ክልሉ ከጠቅላላው የአገሪቱን የቆዳ ስፋት 15 በመቶ

የሚሆነውን ይሸፍናል፡፡ ክልሉ በሰሜን ትግራይ፣በምስራቅ አፋር፣በደቡብ ከኦሮሚያ፣በምዕራብ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልልና ከሱዳን

የደ/ታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት በአዋጅ ቁጥር 31/1997 ዓ/ም ከተቋቋሙት በጤና ቢሮ ስር ከሚገኙት አምስት መንግስታዊ

ኮሌጆች ውስጥ አንዱ ሲሆን ኮሌጁ የሚገኘውም በደ/ጎንደር መስተዳደር ዞን ዋና ከተማ ደ/ታቦር ሲሆን ኮሌጁ ከአዲስ አበባ በ 667 ኪሎ ሜትር ከባህርዳር 103 ኪሎ ሜትር

ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

የደ/ታር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተልዕኮውንና ራዕዩን ከግብ ለማድረስ በስነ-ምግባር የታነፁ በሙያ ብቃታቸው የተካኑ ጤና ሙያተኞችን ለማፍራት ከ 1973 ዓ/ም ጀምሮ

የክልላችንና የአጎራባች ክልሎችን የጤና ሙያተኞች ዕጥረት በመቅረፍ የበኩሉን አስተዋፆ ለማበርከት የተቋቋመ ነው፡፡ኮሌጁ ስራ ከጀመረበት ከ 1973 ዓ.ም ጀምሮ እስከ

2012 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ የጤና ሙያ ስያሜዎች እና ደረጃዎች እያሰለጠነ የመጣ ሲሆን፡-

 ከመለስተኛ ጤና ረዳትነት ወደ ሙሉ ጤና ረዳትነት


 ጤና ረዳቶችን ማሰልጠን
 በመደበኛ መለስተኛ ነርሶችን በህብረተሰብ ነርስ፣በአዋላጅነትና በክሊኒካል ነርስነት ማሰልጠን
 በሙያ ማሻሻያ ከጤና ረዳትነት ወደ ክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ ደረጃ
 ከግንባር ቀደም ወደ መለስተኛ ክኒካል ነርስነት

ከመለስተኛ ክሊኒካል ነርስ ወደ ክሊኒካል ነርስነት በዲፕሎማ ደረጃና በመደበኛ ክሊኒካል ነርሶችን አሰልጥኖ ለአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ እያስረከበ ይገኛል፡፡
ከ 1998 ዓ/ም ጀምሮ በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኒሻንነት ሙያ በቀንና በማታው ክፍለ ጊዜ ከማሰልጠን በተጨማሪ በክሊኒካል ነርስ ተማሪዎችን በማታው ክፍለ ጊዜ
/extention/ ተቀብሎ አሰልጥኗል ፡፡ የማስልጠን አቅሙን በማሳደግ እና የማስፋፋት ተልዕኮውን ለማሳካት የሚድዋይፍ ዲፓርትመንት በ 2002 ዓ.ም በመክፈትና
ሌሎችንም አጫጭር ስልጠናዎች እንደ ICT ያሉ ስልጠናዎችን እየሰጠ ሲሆን ከ 2003 ዓ.ም ጀምሮ የገጠር ጤና ኤክስቴሽን ባለሙያዎች በመደበኛ፣ በማታውና በክረምት

2
መርሃ ግብር በማሰልጠን ላይ ይገኛል፡፡ ከ 2005 ዓ/ም ጀምሮ HIT እና የተፋጠነ ሚድዋይፈሪ ዲፓርትመን ከፍቶ ስልጠናውን በተሳካ መልኩ እየሰጠ ይገኛል በተጨማሪም
አዳዳዲስ የስልጠና ዘርፎችን በመክፈት ፋርማሲ፤ ሰመመን ሰጭ እና የአካባቢ ጤና አጠባበቅ የሙያ ዘርፎች ከ 2009 ዓ.ም ጀምሮ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል::
በዲግሪ ደረጃም በደ/ታቦር ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር ስልጠና ፕሮግራም/Affilation/ በጤና መረጃ እና ሰመመን ሰጭ የትምህርት ዘርፍ ስልጠናሰጥቷል ፡፡
የህክምና ራዲዮግራፊ እና ኢመርጀንሲ ሜዲካል ቴክኒሻል ስልጠና ከ 2010 ዓ.ም እስከ 2011 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ዙር በደረጃ 4 ተሰጥቶ ስልጠናው ተቋርጧል ፡፡

2. ተቋማዊ ዳሰሳና የእቅዱ መነሻ ሁኔታ


ኮሌጁ ከወደፊቱ አንፃር አቅም ፈጥሮ ለመስራት ያመች ዘንድ በ 2014 ዓ/ም ያልተቃላሉ የአመለካከት፣የግብዓትና የክህሎት እጥረትን ጊዜ ሰጥቶና ቆም ብሎ በማየትና
በመገምገም እጥረቶች ላይ እርምትና እርምጃ በመውሰድ ጥንካሬዎችን በተደማማሪ ውጤት በማጀብ የተሄደበትን ጉዞ ገምግሞ ጥንካሬዎችን አጠናክሮ የመቀጠልና
ድክመቶችን የማሻሻል አቅጣጫን ይከተላል፡-

ስለዚህ በ 2015 ዓ/ም ተግባራትን ለማከናወን ያሉንን ውስን ሃብት ፣ጊዜ፣ገንዘብ ማቴሪያል እና የሰው ሃይል በመጠቀም ለልማት አብቃቅቶ በመጠቀም የዓመቱን እቅድ
ከግብ ለማድረስ ቢያንስ አጥጋቢ ደረጃና በላይ ኮሌጁን ለማስቀመጥ ከተልዕኮ አንፃር የሚደርስበትን ግብ የሚያሳይ፣ሰፊ ዕቅድ በማቀድ የጤና ልማት ሰራዊትን
ተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚያረጋግጥ የማስፈፀሚያ ስልቶችን በመንደፍ የመነሻና መድረሻ ውጤቶችን በግልፅ በማመልከት ከ 2014 ዓ/ም ዕቅድ ክንውን እና ከዛ በተገኘ
ግባት ከታዩት ዕጥረቶች በመማር ጥንካሬዎችን ትልቅ መሰረት ወይም ሀብት አድርጎ በመውስድ የ 2015 ዓ/ም ዓመታዊ እቅድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡

3. የኮሌጁ ዓላማ ራዕይ እና ተልዕኮ


3.1 ዓላማ
በ BSC የተቃኘ ዐመታዊ ዕቅድ እንዲዘጋጅ የተፈለገበት ዋነኛ ዓላማ የጤና ጥበቃ ቢሮ እየተገበረ ያለውን መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ትግበራ በኮሌጆችና

በስራቸው የሚገኙት ሠራተኞች የሚሰጡት አገልግሎት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ እና ከአጋር ድርጅቶችና ባለድርሻዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር

የሚያስችል የምዘና ሥርዓት ለመዘርጋት ነው፡፡በክልሉ ውስጥ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስልትን በመንደፍ የህብረተሰቡን የጤና ችግር

መቅረፍ የሚችሉ የጋራ አሰራሮችን የሚከተሉ ብቃት ያላቸውና በሙያና በስነ-ምግባር የታነፁ የመካከለኛ ደረጃ ጤና ባለሙያዎችን ማፍራት፡፡

3
3.2 የኮሌጁ ራዕይ
የጤና ሳይንስ ኮሌጁ ራዕይ በመከላከል ላይ ያተኮረ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ መካከለኛ ደረጃ ጤና ሙያተኞችን እጥረት በክልሉ ውስጥ

ተቀርፎ ማየት፡፡

3.3 የኮሌጁ ተልዕኮ


በኮሌጁ ውስጥ ቀልጣፋ አሰራር እንዲኖር በማድረግ የሚሰለጥኑ ተማሪዎችን በጤና ሙያ በማሰልጠንና ብቃት ያለው መምህር በመመደብ የክልሉን የመካከለኛ

ደረጃ የጤና ሙያተኛ እጥረት በመቅረፍ የተሸለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ማድረግ፡፡

4. የኮሌጁ ጥንካሬ፣ ክፍተት፣ምቹ አጋጣሚና ስጋት (SWOT Analysis) ትንተና

4.1. ጠንካራ ጎን / Strength /

4.1.1 ቁልፍ ተግባር


4.1.1.1 የልማት ሰራዊት ግንባታ
-የ 1 ለ 5 እና የልማት ቡድን በአስተዳደር ሰራተኞች ተጠናክሮ የቀጠለ መሆኑና ፤በመምህራን እና በተማሪዎችም የተዋቀረ መሆኑና ውጤታማ ስራ ማስመዝገብ

መቻሉ

4
4.1.2 መማማር ማስተማር
በክልሉ በሚገኙ ለደ/ታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ክላስተር የሆኑ ዞኖች ተማሪዎችን በመመልመል በተመረጡ የፈተና ማዕከላት ፈተና ከመፈተን እስከ ውጤት

ማጠናቀር ድረስ ያለውን ተግባራት በማከናወን ሰልጣኞች ወደ ኮሌጁ እንዲገቡ ተደርጓል፤

በክልሉ ባሉ በተመረጡ የመንግስት የጤና ድርጅቶች ጋር ለትብብር ስልጠና የቅድመ አሰሳ/ MOU/ የስምምነት ዉል በመፈረሙ ተማሪዎች ወደ ጤና ድርጅት ሲላኩ

ስልጠናውን ለማስቀጠል ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮአል፡፡

ስቴሽነሪ እና ለመማር ማሰተማሩ የሚሆኑ መሰል ግባቶች በቂ አቅርቦት መኖር፡፡

የተሻለ ድጋፍና ክትትል እንዲሁም አወንታዊ ግበረ መልስ መገኘቱ፡፡

4.1.3 የበጀትና ፋይናንስ ዘርፍ


-በበጀት አመቱ ከተመደበው በጀት 2/3 ኛውን ለቁልፍ እና አበይት ተግባራት እንዲውል ተደርጓል በመሆኑም የተመደበውን መደበኛ በጀት 100% ለመጠቀም ተችሏል

ለመማር ማስተማሩ የሚያግዙ ቋሚና አላቂ ቁሳቁሶች ግዥ ተፈፅሟል፡፡

-የሰው ኃይል ከማሟላት አንጻር የአካዳሚክም ሆነ የአስተዳደር ስራተኞችን በሰኔ ወር በጀት በማስፈቀድ ለማሟላት ተችሏል

-ያሉትን ተሸከርካሪዎች የሶስተኛ ወገን የውል እድሳት ፤ አመታዊ ምርመራ/ቦሎ/እንዲሁም ሰርቪስ ተደርጎላቸዋል፡፡

-የውስጥ ገቢን ለማሳደግ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዘዴወችን በመጠቀም ገቢን ለማጎልበት ተችሏል፡፡ ለምሳሌ፡-የአዳራሽ ኪራይ፤የሳር ሽያጭ፤ከአገለገሎ እቃወች

ሽያጭ፤ከብቃት ምዘና ክፍያ፤ከዲፕሎማና ከኦፊሻል ተራንስክሪፒት ክፍያ፤ እንዲሁም ከተለያዩ ቅጣቶች በሚገኝ ገንዝብ፤

-ክልሉ ከመደበልን የስራ ላይ ስልጠና ከተጠቀምንበት በጀት ዉስጥ 10% ገቢ መሰብሰብ መቻላችን፡

5
4.1.4 የሰው ሃይል እና አገልግሎት አሰጣጥ
-የመማር ማስተማሩን ስራ በተሟላ መልኩ ለማስቀጠል የሰው ኃይል በውቅቱ በቅጥር እና በዝውውወር እንዲሟላ መደረጉ

-የሰራተኛ የቢኤስሲ ውጤት ተሞልቶ በማኔጅመንት ፀድቆ እንዲስጥ መደረጉ

4.2. የነበሩ ድክመቶች/ Weakness /


- የ 1 ለ 5 እና የልማት ቡድን ውይይት ድክመት መታየቱ

-በሚፈለገው መጠን የሰርቶ ማሳያ ክፍሎች ከስራ ሰዓት ውጭ ክፍት አለመሆንና በስራ ስዓትም የመሸራረፍ ሁኔታ መኖሩ

-መምህራን በሚያስተምሩበት ጊዜ ከኤሌክትሪክ ጋር አልፎ አልፎ ሲታይ ጥገኛ መሆን

-የመንግስት የስራ ስዓትን መሸራረፍ በተለይ መግቢያ ስዓት ላይ

-መምህራን ለሰርቶ ማሳያ የተመደበን ሰአት በአግባቡ አለመጠቀም

-መምህራን አቴንዳንስ እና ለሰንፕላን በትክክል አዘጋጅቶ አለመጠቀም

-አንዳንድ መምህራን ፈተና በሚመደቡበት ወቅት በሰአቱ አለመገኘት

-አንዳንድ መምህራን የትብብር ስልጠና በሚወጡበት ጊዜ ተገቢ መልእክት ይዞ ባለመዉጣት ለተማሪወች ተገቢ የሆነ እዉቅና አለመፍጠር እና በልምምድ ቦታዉ

ላይ የክህሎት እዉቀት እና አመለካከት ችግሮች መታየታቸዉ

-ለትብብር ስልጠና የተመደቡ አንዳንድ መምህራን ከቦታው መጥፋትና ተማሪዎችም ተከተለው የመጥፋት ችግር መታየቱ

-ተማሪዎች ቤተ-መጽሃፍት አዘውትረው እንዲጠቀሙ በማደረግ በኩል የመምህራን ተከታታይነት ያለው የምክር አገልግሎት አናሳ መሆኑ

6
-በመመሪያዎች ላይ የግልፀኝነት ውስንነት መኖር፡፡

.የሰራተኛው ስራ ተነሳሽነት ጠንካራ አለመሆን


4.3 ምቹ ሁኔታ / Opportunity /
ክልሉ በፖለቲካ፣በኢኮኖሚና ማህበራዊ አገልግሎት የተመዘገቡት ውጤቶች የጤናውን ልማት ዘርፍ በማሻሻል የክልሉን ህዝብ የጤና አገልግሎት እንዲያገኝና ጤናማ
የሆነ አምራች ዜጋ እንዲሆን ያበረከተው አስተዋፆ ከፍተኛ

4.3.1 ፖለቲካዊ ሁኔታዎች


ህዝቡ በራሱ ልማት ቀጥተኛ ተሳታፊ በመሆኑ በሃገሪቱ የወጡ ስትራቴጅዎችና ፖሊሲዎች ለታቀዱ ተግባራት መፈፀም አቅም መፍጠር አስችለዋል፡፡ እንዲሁም
የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎች የህዝብ አገልጋይነት እና ስርፀት እንዲኖረው መደረጉ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ አለው፡፡

4.3.2 ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ


 የከተማና የገጠር እድገት ለማመጣጠን እየተወሰደ ባለው እርምጃ በኢንቨስትመንት መስኩ መንግስት ማንኛውንም ባላሃብት ወደ ሃገር ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ
የከፈተው እድል ብዙ ሃብት ለመፍጠር ያስቻለ መሆኑ፡፡
 ምንም እንኳን ካለው አለም አቀፋዊና ወቅታዊ ሁኔታ አኳያ ሲታይ በሃገራችን በተወሰነ ደረጃ የዋጋ ንረት ቢከሰትም በአጠቃላይ ሲታይ ግን በሃገሪቱ የምርት
መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ ዕድገት እያሳየ መምጣቱና ለዚህም ማሳያ 85 % ለሚሆኑ አርሶ አደሮች ከፍተኛ የኑሮ መሻሻል መፍጠሩ ነው፡፡ ራስን ለማበልፀግ ከድህነት
መውጣት የሚቻልበት ያልተገደበ የስራ ፈጠራና የመልማት ዕድል በሰፊው መፈጠሩ፡፡
4.3.3 ማህበራዊ ሁኔታዎች
 በሃገሪቱ ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በራሳቸው የመግባቢያና የአፍ መፍቻ ቋንቋ ተጠቅመው መማርና አካባቢያቸውን ማስተዳደር መቻላቸው፡፡
 ማህበራዊ ተቋማት ማለትም ትምህርት ቤት ከመጀመሪያ ደረጃ አስከ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል፣ጤና ጣቢያ፣ጤና ኬላ ፣የልማትና የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋማት
መስፋፋቱና ይህም ማህበራዊ እድገት ማምጣቱ፡፡
4.3.4 ቴክኖሎጃዊ ሁኔታ
በሃገራችን ብሎም በክልላችን ቴሌኮሚኔኬሽን መስፋፋት፣በኤሌክትሮኒክስ ማለትም በኢንተርኔትና መጠቀም መቻሉ የመረጃ ልውውጥ እድገት ማሳየቱ
አገልግሎትና ውጤታማነትን ማሳየት መቻሉ፡ በመሆኑ፣ትምህርትና ስልጠናን እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎቶችን በጤና ተቋማት ፈጣን የግንኙነት አግባብ እንዲኖር
በማድረግ ስልጠናው አለም አቀፋዊ ይዘት እንዲኖረው እና የመረጃ ጥራት እንዲረጋገጥ እንዲሁም ያደጉ ሃገሮች ተሞክሮና የቴክኖሎጅ ውጤቶችን በቀላሉ
ማግኘት መቻሉ፡፡

7
4.3.5 አካባቢያዊ ሁኔታ
አካባቢው (ክልሉ) ካለው የተፈጥሮ ሃብትና የልማት አመችነት አንፃር ከፍተኛ የልማት ተነሳሽነት ያለውን ሰፊ አርሶ አደር የጤና እጦት ሊታደግ የሚያስችል የጤና
ተቋም በእያንዳንዱ ቀበሌ ጤና ኬላን ተደራሽ በማደረግ በወረዳ ደረጃ ባሉ ንኡስ ወረዳዎች 25 ሽህ ህዝብን ማዕከል ያደረገ የጤና ጣቢያ እና መሰረተ ልማት
ግንባታ እንዲሁም ባለሙያ እና የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት በማሟላት ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል መሰረት መጣሉ፡፡

4.3.6 ህጋዊ ሁኔታ


በኮሌጆችና በተቋማት የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት ተዘርግቶ ስራ ላይ መዋሉ እንደ መልካም አጋጣሚ የሚወሰዱ ናቸው፡፡በሌላ በኩል ግን የውጤት ተኮር ስትራቴጅክ
ተግባራዊነትን በህግ አስደግፎና የቆዩ ደንቦችንና መመሪያዎችን ቀርፎ በአዲስ መመሪያና ደንብ ተክቶ መፈጸም የሚያስችል መሆኑ፡፡

4.4 ስጋቶች / Threats /

 የሚፈለገው የሰው ሃይል ለማሟላት የመዋቅር ቸግር


 ከመንግስት የሚጠበቀው በጀት ካልተገኘ የአንዳንድ ተግባራት መጓተት ሊኖር ምቻል
 ከተራኣዶ የሚገኝ ገንዘብ በተፈለገው መጠንና ጊዜ አለመገኘት

5. የዕቅድ አፈፃፀም ስልቶች/ Implementation stratagies /


1. ለኮሌጅ ሰራተኞች የመሰረታዊ ክህሎት ማሻሻያ ስልጠና እንዲያገኙ ማድረግ፡፡

2. ለኮሌጅ ሰራተኞች የተሻለ አሰራር ተሞክሮ ከሌሎች ኮሌጆች እንዲያገኙ የልምድ ልውውጥ ማድረግ፡፡

3.ሁሉም የኮሌጅ ሰራተኞች በተጠናከረ መልኩ ሰራቸውን እንዲያከናውኑ ማበረታታት

8
6. የኮሌጁ የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholders analysis):
ተ. ባለድርሻ የባለድርሻ አካላት ፍላጎት ከባለድርሻ አካላት ጠቀሜታ የሚገጥሙ ችግሮች የግንኙነት ሁኔታ ተቋማዊ ምላሽ
ቁ አካላት የሚጠበቁ
1 የፌደራል ጤና ብቃትና ስነምግባር የተላበሰ የሙያና ግብዓት ድጋፍ ብቃትያላቸው የሚፈለጉ ሙያተኞችን በተዘዋዋሪና ፖሊሲና
ሙያተኛ ማግኘት መስጠት ሙያተኞች ማፍራት በብዛትና በጥራት በቀጥታ ስትራቴጅዎችን
ጥቃ ሚኒስተር
አለማግኘት መፈፀምና
ማስፈፀም
2 የአብክመ ጤና የአፈፃፀም አቅሙ የተገነባ በቂ በጀት እንዲሁም ስልጠናው በአግባቡ ስልጠናው ተጨባጭና በቀጥታ መመሪያና
ኮሌጅ ማግኘት የሰው ሃይል መመደብና እንዲሰጥ ማድረግ ውጤታማ ሳይሆ ስትራቴጅዎችንመ
ጥበቃ ቢሮ
ድጋፍና ክትትል መቅረት ፈፀምና ማስፈፀም
ማድረግ
3 የሙያ ብቃት ገበያው የሚፈልገውን የጤና ስርዓተ ትምህርትና ገበያ ተኮር የሙያ በገበያ ፍላጎት በተዘዋዋሪና ጥራትና ብቃት
ባለሙያ ማግኘትና የሙያ ብቃት መመዘኛ ብቃት ያሟሉ ጤና ያልለተመሰረተ ስልጠና በቀጥታ ያለው ሙያተኛ
ምዘና ኤጀንሲ
ብቃትን ማስጠበቅ መስፈርቶች ላይ ሙያተኞችን ማግኘት እና ብቃትን ያላሟሉ ማፍራት
ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ ሰልጣኞች መኖር
4 መንግስታዊ የኮሌጁ ስልጠና ጥራት የስልጠናና የግባት ብቃትያላቸው በትምህርት ጥራት ላይ በተዘዋዋሪና ጥራትና ብቃት
አንዲሻሻል ማገዝ ክፍተቶች መሙላት ሙያተኞች ማፍራት ተፅኖ ያሳድራል በቀጥታ ያለው ሙያተኛ
ያልሆኑ
ማፍራት
ድርጅቶች
5 ዞን ጤና ተመልምለው የተላኩ ሰልጣኞችን ሰልጣኞች በወቅቱ ወደ የስልጠናው ጊዜ በተዘዋዋሪና ቅንጅታዊ አሰራርን
ሰልጣኞች በብቃትና መመልመልና ዝርዝር ኮሌጁ አንዲገቡ ና መጓተትና የጥራ ችግር በቀጥታ መከተል
መምሪያዎችና
በጥራት ስልጥነው ማየት በወቅቱ አንዲላክ ወቅቱን የጠበቀ ስልጠና መኖር እንዲሆም
ጤና ጥበቃ ማድረግና ለትብብር እንዲሰጥ ማድረግ መቋረጥ
ስልጠና እገዛ ማድረግ
ጽ/ቤቶች
6 አቻ ጤና በኮሌጆች ደረጃ ተመሳሳይ መልካም ተሞክሮዎችን ስራ በአግባቡ እንዲሰራ የስራ ጥራት ጉደለትና በተዘዋዋሪና ጥራት ያለው

0
ሳይንስ ኮሌጆች ስልጠና እንዲሰጥ መቀያየር እና የተማሪ እና ማህበራዊ ችግር ተማሪዎች በቀጥታ ትምህርት መስጠት
የእርስ በዕርስ ዝውውር መፍታት ትምህርታቸውን
እንዲኖር ማደረግ ማቋረጥ
7 ሆስፒታልና ሰልጣኞች ለተግባር ሰልጣኞችን በኃላፊነት ሰልጠናው በተግባር ሰልጣኞች ከምረቃ በተዘዋዋሪና ጥራትና ብቃት
ልምምድ ሲወጡ መምህራን ተቀብለው ማሰልጠን የተደገፈና ጥራቱን በኋላ በስራ ላይ በቀጥታ ያለው ሙያተኛ
ጤና ጣቢያዎች
አብረው እንዲገኙና የጠበቀ እንዲሆን ይቸገራሉ ማህበረሰቡ ማፍራት
ሰልጣኞች በስነ ምግባር ያስችላል የሚፈልገውን
የተላበሱ እንዲሆኑ አገልግሎት አያገኝም
ማሰልጠን
8 መምህራን ስልጣኞች በእቅወት፤በአመለካከት ስልጠናው በገበያ ፍላጎት በቀጥታ ጥራትና ብቃት
በእቅወት፤በአመለካከትና ና በክህሎት የተገነቡ በእቅወት፤በአመለካከት
ያልለተመሰረተ ስልጠና ያለው ሙያተኛ
በክህሎት ታንፀው ማየት ስልጣኞችን ማፍራት ና በክህሎት የታገዘእና ብቃትን ያላሟሉ ማፍራት
እንዲሆን ሰልጣኞች መኖር
9 የአስተዳደር ስልጣኞች አስፈላጊው ግባቶች ጥራትና ብቃት ያለውበገበያ ፍላጎት በተዘዋዋሪና ጥራትና ብቃት
በእቅወት፤በአመለካከትና በወቅቱ ተሟልተው ሙያተኛ ያልለተመሰረተ ስልጠና ቀጥታ ያለው ሙያተኛ
ሰራተኞች
በክህሎት ታንፀው ማየት ስልጠናው በጥራት እና ብቃትን ያላሟሉ ማፍራት
እንዲሰጥ ማደረግ ሰልጣኞች መኖር
10 ሰልጣኝ በተግባር የተደገፈና የኮሌጁን ህግና ደንብ በጤናው መስክ ብቁ የትምህርት ጥራት በቀጥታ በእቅወት፤በአመለካ
ያልተቆራረጠ ትምህርት አክብረው መሰልጠን ባለሙያ ሆነው መገኘት መጓደል ከትና በክህሎት
ተማሪዎች
ማግኘት የተገነቡ ስልጣኞችን
ማግኘት

7. የኮሌጁ ዋና ዋና ማነቆዎች ትንተና (Key bottle necks Identification)


ተ. መስራታዊ ማነቆዎች መንስዔ የመፍትሔ ሃሳብ ፈፃሚ አካል


1 የኮሌጁ G+2 ህንፃ መሰነጣጠቅ ወቅቱን የጠበቀ እድሳት በለመደረጉ እድሳት ማደረግ ጤና ቢሮውና ኮሌጁ

1
2 ለጥናትና ምርምር በቂ በጀት አለመመደብ ትኩረት ማነስ በቂ በጀት መመደብና መፈፀም ጤና ቢሮውና ኮሌጁ

3 የጸደቀ ስትራቴጅክ እቅድ አለመኖር በጤና ቢሮው በኩል ትኩረት ማነስ ጤና ቢሮው ቢሮው ጤና ቢሮውና ክ/ም/ቤቱ

እንዲያፀደቅ ማደረግ
4 የተሸከርካሪ እጥረት መኖር የበጀት እጥረትና በቂ የሆነ ያጋር አካላት አገዛ የሚመለከተውን አካል መጠየቅ ጤና ቢሮውና ኮሌጁ

አለመኖር
5 Updated የሆነ ስልጠና አለመሰጠት ልመሳሌ የበጀት እጠረት እና ትኩረት ማነስ የሚመለከተውን አካል መጠየቅ ጤና ቢሮውና ኮሌጁ
የ DHIS2 ስልጠና አለመሰጠቱ በመማር
ማስተማሩ ላይ አሉታዊ ውጤት መኖሩ

6 መተዳደሪያ ደንብ አለማሻሻል በጤና ቢሮውና በክ/ም ቤቱ በኩል ትኩረት ማነስ የሚመለከተውን አካል መጠየቅ ጤና ቢሮውና ክ/ም/ቤቱ

7 የበጀት እጥርት ሀገራዊ የኢኮኖሚና የፖለቲካዊ ችግር ውስጥ ገቢን ማሳደግና አጋር ጤና ቢሮውና ኮሌጁ

አካላትን ማፈላለግ
8 ኮሌጁ ወደ ዩኒቨርሲቴ ኮሌጅ አለማደግ በጤና ቢሮውና በክ/ም ቤቱ በኩል ትኩረት ማነስ የሚመለከተውን አካል መጠየቅ ጤና ቢሮውና ክ/ም/ቤቱ

ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲካተቱ ፈቃደኛ አለመሆን

8. የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች
 በኮሌጁ የመማር ማስተማሩን ስራዓት ጥራት እና ፍትሃዊነት ትራንስፎርም ማድረግ

 የመረጃ አብዮት

 የተነቃቃ፤ብቁ እና እሩህሩህ የጤና ባለሙያ ማፍራት

 የጤና የፋይናስ ስራዓትን ትራንስፎርም ማድረግ

 የለውጥ አመራር መፍጠር

2
9. የትኩረት አቅጣጫዎች
ስትራቴጅአዊ የትኩረት መስክ የተቋሙን ዋና ተግባር የሚገልፅና የትኩረት አቅጣጫን የሚያመለክቱ የስኬት አምድ ሲሆኑ
ማኔጅመንቱ የተቋሙን ራዕይ ለማሳካት በቅድሚያ ሊፈፀሙ ይገባልብሎ የሚያምንባቸዉ ናቸዉ፡፡

በመሆኑም የኮሌጁን ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ ለመምረጥ ወይም ለመወሰን የሚከተሉት ነጥቦች መሰረት በማድረግ
ተከናውኗል፡፡

1. ከተቋሙ ጥንካሬ፣ድክምት ፣መልካም አጋጣሚና ስጋት ትንተና ከተገኙ መረጃዎች ቁልፍ ጉዳዩችን በመለየት፣
2. ከደንበኞችና ከባለድርሻዎች አካላት ፍላጎት ትንተና በስትሬቴጅው ዘመን የሚፈቱ ቁልፍ ጥያቄዎችን አውጥቶ
ቅደም ተከተል በማስያዝ
3. የኮሌጁን ተልዕኮ መሰረት በማድረግ በስትራቴጅው ዘመን ትኩረት የሚሻቸውን የኮሌጁን ወሳኝ ተግባራት በመለየት
እና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዩችን በማስቀመጥ ፤
4. የኮሌጁን ራዕይ መሰረት በማድረግ ወደ ራዕይ ሊያደርሱ የሚችሉ ነገር ግን በስትራቴጂው እቅድ ዘመን ውጤት
ሊያስገኙ የሚችሉ የመካከለኛ ደረጃ ጤና ባለሙያ ስልጠና ስትራቴጂያዊ የትኩረት አቅጣጫዎችን ለይቶ
በማስቀመጥ
5. ኮሌጁ ከቢሮው የተሰጠውን የፖሊሲ አቅጣጫ መሰረት በማድረግ የሚሰጣቸውን የጤና ባለሙያ ስልጠና ወሳኝ
ጉዳዩችን ትንተና በማካሄድ የትኩረት መስኮች ተለይተዋል፡፡
9.1 ብቁ የሰው ሃብት ማፍራት (excellence in human resource development
ብቁ የሰው ሃይል ማፍራት ማለት በመጠንና በጥራት ብቁ የሆነና ቀጣይነት ያለው የጤና አገልግሎት የሚሰጡ
የመካከለኛ ደረጃ የጤና ባለሙያዎችን ማሰልጠን ማለት ነው፡፡
9.2 የላቀ መሰረተ ልማትና ፋካሊቲ ልማት/infrasestructur and faculity development/
የላቀ የመሰረተ ልማትና ፋካሊቲ ልማት ማለት፡- ሰልጣኞች ለመማር ማስተማር ምቹ በሆኑና
ደረጃቸውን፣ጥራታቸውን በጠበቁ በአግባቡ በተደራጁ በጤና ኮሌጆች የጤና ስልጠና እንዲያገኙ ለማስቻል የሚረዳ
የመሰረተ ልማትና የመምህራን አቅም ማሳደግ ማለት ነው፡፡
ይህ የትኩረት መስክ ከሚያካትታቸው ዋና ዋና ተግባራት፡-

3
9.3 የላቀ የጤና አመራርና የአሰራር ስርዓት ማለት/excellence in health system strengtning /

አመራርና አስተዳደር የፖሊሲ አቅጣጫዎችን ፣በቅንጅትና በጋራ የተዘጋጁ እቅዶችን ፣የክትትልና የግምገማ ስርዓቱን
በመጠቀም በመረጃ ላይ የተመሰረት ውሳኔን ለማስተላለፍ፣የተዘረጋው የጤና ባለሙያዎች ስልጠና ስርዓት በሚገባ እያሰራ
መሆኑን ለመከታተልና የማስተካከያ እርምጃዎችን ለመውሰድ ወሳኝነት ሚና አለው፡፡
ይህም አካል በዋና ነት ትኩረት የሚሰጥባቸው አሁን ያለውን የስትራቴጅክ ፖሊሲ ማዕቀፎች ከተቀመጡ ግቦች ጋር
መተሳሰራቸውን፣ከባለድርሻ አካላት ጋር ትስስር መፍጠርን ፣አግባብነት ያላቸው ደንቦችና የተለያዩ የማትጊያ ስልቶች
መኖራቸውን፣ምቹ የአሰራር ስርዓት አንዲኖር ትኩረት መስጠትም፣ተጠያቂነት የሚያሰፍን የጤና ፖሊሲዎች በአግባቡ
መተግበራቸውን ይከታተላል፡፡
በዚህ የትኩረት መስክ ውስጥ የተካተቱ የአመራርና አስተዳደር ዋና ዋና ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡-

9.4 እስትራቴጃዊ የትኩረት መስክ ውጤቶች


እስትራቴጃዊ ውጤቶች ኮሌጁ ለይቶ ያስቀመጣቸውን እስትራቴጃዊ የትኩረት መስኮች በተሳካ ሁኔታተግባራዊ ሲደረግ
የሚገኙ የረጅም ጊዜ ውጤቶች ናቸው፡፡ በመሆኑ እያንዳንዱ እስትራቴጃዊ የትኩረት መስክ አንድ እስትራቴጃዊ ውጤት
የሚኖረው ሲሆን እነዚህ ውጤቶች ከረጅም ጊዜ ጥረት በኋላ ማለትም በስትራቴጅክ ዘመኑ መጨረሻ የሚደርስባቸው
ስኬቶች ስለሆኑ ጥቅልና የብዙ ሁኔታዎችን መስተጋብር የሚፀባረቅባቸው ናቸው፡፡ እስትራቴጃዊ ውጤቶች የሚቀመጡት
ከእያንዳንዱ የትኩረት መስክ የሚጠበቀውን ውጤት በመተንበይ ሲሆን

4
የጤና ኮሌጁ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ እና ስትራቴጂያዊ ውጤቶች ዝርዝር ሰንጠረዥ፣

ተ.ቁ ስትራቴጂያዊ የትኩረት የትኩረት መስኩ የሚያካትታቸው ዋና ዋና ትገባራት ስትራቴጂያዊ ውጤት


መስክ
1 ብቁ የሰው ሃብት የክፍል ውስጥ ትምህርት ብቃት ባለው የጤና ባለሙያአቅርቦት የረካ
ማፍራት በስኬል ላብ ውስጥ የሚሰጥ ትምህርት ህብረተሰብ መፈጠር
Session plan preparation
TTLM preparation
Co-operative training
2 የላቀ የመሰረተ ጤና የኮሌጅ ማስፋፋትና እድሳት ለማማር ማስተማር ምቹ የሆነ ተቋም
ልማትና ፋሲሊቲ የመምህራን ስልጠና በመኖሩናየረካ ሰልጣኝ መፈጠር
ዲቨሎፕመንት የአስተዳደር ሰራተኞች ስልጠና
የግብዓት አቅርቦት
የኮሌጁ ሃብት ማግኛ መሰፋፋት
የቴክኖሎጅ ሽግግር
የማስተማሪያ መሳሪያዎች አያያዝና አጠቃቀም
ማሻሻል
የጤና መረጃ ቴክኖሎጅ ማሳደግ
3 የላቀ የጤና አመራርና እቅድ ዝግጅት፣ክትትል፣ግምገማና፣መረጃ አያያዝ በመረጃ በተደገፈ ውሳኔ አሰጣጥና
አስራር ስርዓት / የአመራር ብቃት ማሳደግ በቅንጅት በተሰሩ ስራዎች የአመራር
/excellence in health የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት ብቃት አገልግሎት አግኝቶ የረካ ህብረተሰብ
system strengtning / ተጠያቂነትና ግልፅኝነት ማሰፈን መፍጠር
የግብዓት አቅርቦት ጥራት ማሳደግ
ለጤና ባለሙያዎች የብቃት ማረጋገጫ መስጠት
ጥራት ያለው የትህምህርት አገልግሎት መስጠት
ህግን መፈፀምና ማስፈፀም

5
10. ተቋማዊ የዕይታ መስኮች
10.1 የተቋማዊ የእይታ መስኮች ቅደም ተከተል
ዜጎች/ተገልጋይ
በጀት/ፋይናን
ውስጥ አሰራር
መማርና ዕድገት

6
የዕይታዎችና የስትራቴጂያዊ ትስስር

7
10. የ 2015 በጀት ዓመት የበጀት እቅድ
2015 ዓ/ም የውስጥ ገቢ እቅድ

በ 2014 እስከ
በ 2013 ስራ የ 2014 ዓመታዊ ለ 2015 የጥያቄው
የወጪ ርዕስ በ 2013 የተመደበ በ 2014 የተመደበ የካቲት 30 ስራ
ላይ የዋለ የወጪ ግምት የተጠየቀ ማብራሪያ
ላይ የዋለ
በየቀኑ ገበያ
6211 0 0 50000 0 0 50000 ስለሚጨምር
6212 90000 0 50000 0 0 80000
6213 0 0 10000 0 0 0
6214 200000 25337.55 10000 0 0 80000
6215 0 0 0 0 0 40000
6216 0 0 0 0 23000
6217 80000 15936.05 50000 4623.5 3000 40000
6218 70000 0 20000 0 0 20000
6219 0 0 10000 0 0 10000
6231 600000 463431.75 60000 በ 16428 ዓ.ም 60000 100000
6232 70000 5590.20 780 780 10000 20000
6241 160000 0 80000 0 0 50000
6243 20000 6350 0 0 0 0
6244 60000 11500 40000 0 0 30000
6251 200000 2050 0 0 0 0
6253 12000 3000 0 0 0 0
6255 6000 300.00 0 0 5000
6256 10000 3592.84 2500 2500 2500 10000
6257 80000 4710.74 30000 0 0 30000
6258 40000 11252.41 40000 0 0 40000
6259 20000 8810.40 20000 0 0 10000
6271 300000 122599.89 0 0 0
6311 0 0 0 0 0
6313 120000 0 68720 0 0 165000
6314 70000 0 0 0 0 0
6323 1617959 እ.ኤ.አ 143795.45 1650000 0 2348080.24 0

8
6324 0 0 0 0 0 0
6326 30000 0 30000 0 30000 0
6419 40000 5581 2000 0 0 10000
ስራ ማስኬጃ ድምር 3895959 833838 2224000 24331.5 2453580.24 790000

9
የ 2015 ዓ/ም የመደበኛ በጀት እቅድ

የ 2014
በ 2013 በ 2013 ስራ ላይ በ 2014 በ 2014 እስከ የካቲት
የወጪ ርዕስ ዓመታዊ የወጪ ለ 2015 የተጠየቀ የጥያቄው ማብራሪያ
የተመደበ የዋለ የተመደበ 30 ስራ ላይ የዋለ
ግምት

6211 220000 228335 5000 4140 250000 1956900 በየቀኑ የገበያ ሁኔታ

6212 260000 2699009.32 0 0 300000 450000 በመጨመሩ እና

6213 30000 25973.2 0 6261 20000 40000 በ 2014 ዓ/ም የተመደበ

6214 502017 1545820.79 8000 8089 200000 900000 በጀት በመቀነሱ

6215 80000 80000 0 0 200000

6216 0 0 0 0 0

6217 190000 326260.05 50000 131503 እ.ኤ.አ 280000 350000

6218 95000 148240.70 0 0 200000 300000

6219 0 0 0 1500 31500 50000

6221 0 0 0 0 0 0

6222 0 0 0 0 0 0

6224 2000 0 0 0 0 4000

6231 250000 586536.30 240000 303847 425000 700000

6232 70000 69839.20 7000 16442.75 30000 80000

6233 4800 4800.00 4800 በ 1940 ዓ.ም 4800 4800

10
1149783
6241 400000 392104.49 44783 እ.ኤ.አ 548831 እ.ኤ.አ 1500000
እ.ኤ.አ
6243 80000 142759.83 0 0 31000 50000

6244 300000 302807.01 0 12393 እ.ኤ.አ 60000 300000

6245 0 0 0 0 0 0

6251 0 0 0 0 0 80000

6252 0 0 0 0 0 10000

6253 20000 17000.00 0 0 0 24000

6254 40000 26072.99 0 30015 30015 45000

6255 6000 3100.00 በ 1913 ዓ.ም በ 1913 ዓ.ም 3000 5000


108649
6256 110000 107932.00 0 108649 እ.ኤ.አ
እ.ኤ.አ
112000

6257 80000 26138.75 10000 140638 እ.ኤ.አ 210000 80000

6258 120000 64976.67 20000 49169 እ.ኤ.አ 100000 120000

6259 40000 16431.29 20000 50268 75000 80000

6271 300000 500000.00 181056 እ.ኤ.አ 327884 327884 500000

6311 0 0.00 0 0 0 0
451583
6313 707141.95 0 2300 602300 900000
እ.ኤ.አ
6314 80000 0 0 0 0 160000

6323 0 0 0 0 0 0

6324 0 0 0 0 0 0

6326 0 0 0 0 0 0

11
6412 0 100000.00 0 0 0 0

6417 5663520 1197408.00 4600800 240800 703800 9120000

6419 59700 123053.79 15000 37350 40000 60000

ስራ ማስኬጃ ድምር 9454620 9441741.33 5208352 2023932.75 5182731 18181700

ተቀጽላ 2.6 ሌሎች የስራ ማስኬጃ ወጪዎች መጠየቂያ

አማራጭ ሁለት ፡-
የወጪ በ 2013 የተመደበ በ 2013 ስራ ላይ በ 2014 የተመደበ በ 2014 እስከ የካቲት የ 2014 ዓመታዊ የወጪ ለ 2015 የተጠየቀ የጥያቄው
ርዕስ የዋለ 30 ስራ ላይ የዋለ ግምት ማብራሪያ

12
6211 220,000.00 228,335.00 5,000.00 4,140.00 250,000.00 1,723,850.00 በየቀኑ የገበያ ሁኔታ

6212 260,000.00 2,699,009.32 - - 300,000.00 450,000.00 በመጨመሩ እና

በ 2014 ዓ/ም
6213 30,000.00 25,973.20 - 6,261.00 20,000.00 50,000.00
የተመደበ

6214 502,017.00 1,545,820.79 8,000.00 8,089.00 200,000.00 1,700,000.00 በጀት በመቀነሱ

6215 80,000.00 80,000.00 - - 300,000.00

6216 - - - - -

6217 190,000.00 326,260.05 50,000.00 131,503.00 280,000.00 449,710.00

6218 95,000.00 148,240.70 - - 200,000.00 240,000.00

6219 - - - 1,500.00 31,500.00 90,000.00

6221 - - - - - -

6222 - - - - - -

6224 2,000.00 - - - - 5,000.00

6231 250,000.00 586,536.30 240,000.00 303,847.00 425,000.00 1,935,634.00

6232 70,000.00 69,839.20 7,000.00 16,442.75 30,000.00 80,000.00

6233 4,800.00 4,800.00 4,800.00 1,940.00 4,800.00 4,800.00

6241 400,000.00 392,104.49 44,783.00 548,831.00 1,149,783.00 2,650,000.00

6243 80,000.00 142,759.83 - - 31,000.00 120,000.00

6244 300,000.00 302,807.01 - 12,393.00 60,000.00 650,000.00

6245 - - - - - -

6251 - - - - - 80,000.00

13
6252 - - - - - 40,000.00

6253 20,000.00 17,000.00 - - - 25,200.00

6254 40,000.00 26,072.99 - 30,015.00 30,015.00 45,000.00

6255 6,000.00 3,100.00 1,913.00 1,913.00 3,000.00 5,000.00

6256 110,000.00 107,932.00 - 108,649.00 108,649.00 120,000.00

6257 80,000.00 26,138.75 10,000.00 140,638.00 210,000.00 110,000.00

6258 120,000.00 64,976.67 20,000.00 49,169.00 100,000.00 183,600.00

6259 40,000.00 16,431.29 20,000.00 50,268.00 75,000.00 80,000.00

6271 300,000.00 500,000.00 181,056.00 327,884.00 327,884.00 1,950,000.00

6311 - - - - - -

6313 451,583.00 707,141.95 - 2,300.00 602,300.00 6,650,000.00

6314 80,000.00 - - - - 180,000.00

6323 - - - - - -

6324 - - - - - -

6326 - - - - - -

6412 - 100,000.00 - - - -

6417 5,663,520.00 1,197,408.00 4,600,800.00 240,800.00 703,800.00 13,464,000.00

6419 59,700.00 123,053.79 15,000.00 37,350.00 40,000.00 60,000.00


ስራ
ማስኬጃ 9,454,620.00 9,441,741.33 5,208,352.00 2,023,932.75 5,182,731.00 33,441,794.00
ድምር

ማሳሰቢያ ራሳቸውን ችሎ ቅጽ ከረባለቸው ውጪ ያሉ በጀቶችን ከላይ በቀረቡት መንገድ ወይም ይህን ሊተካ በሚችል መንገድ ማቅረብ ይቻላል

14
ከላይ ከቀረቡት የሂሳብ መደቦች ውጭ መጠየቅ የማይቻል ሲሆን በጀት የማይዙበት የሂሳብ መደብ ካለ 0 ማስገባት የግድ ይሆናል፡፡

1.3.   የ 2015 በጀት ዓመት የተጠየቀ በጀትና የአለፉ ዓመታት በጀት ድልድል ንጽጽር በዝርዝር ቅ/መ/ቤቶች፣ ደመወዝና ስራ ማስኬጃ - ከመንግስት ግ/ቤት

ከመንግስት ግ/ቤት
የእናት መ/ቤቱና
ተ. የቅርንጫፍ ለ 2015 የተጠየቀው ከ 2014 ከተመደበው ለ 2015 ከመ/ቤቱ
የበጀት ዓይነት በ 2014 በ 2014 የወጪ
ቁ መ/ቤቶች ስም በ 2015 የተጠየቀ ጋርሲነጻጸርልዩነት የውስጥ ገቢ የተመደበ
በዝርዝር የተመደበ ግምት

በገንዘብ በመቶኛ
ደመወዝ 11520771.00 11520771.00 11912947 390175 3.38%
1 ደ/ታ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ስራ ማስኬጃ 5208352.00 5208352.00 18176700 12968348 790000
ድምር 16729123.00 16729123.00 30089647 25546521

12. የ 2015 ዓ.ም የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የድርጊት መርሃ ግብር (activity plan)
እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ዒላማ ምርመራ
/2015/
ቁ ያለበት
ተገልጋይ 1 ሙያውና ስነ ምግባሩ ዓመታዊ የኮሌጅ ሰልጣኝ ቅበላ አቅም በቁጥር 737 737
በሚጠይቀው መሰረት
ብቃት ያለው ባለሙያ
ማፍራት

ያመቱን አካዳሚክ ካሌንደር ማውጣት በቁጥር 10 10 በት/ትዘርፉ


የደንብ ልብስ እንዲሟላ ማድረግ በ% 100 100
አዲስ ለሚገቡ ተማሪዎች ኦረንቴሽን መስጠት በጊዜ 1 1
ዓመታዊ የመምህራን ፍላጎት እድገት በቁጥር 64 67

15
ዓመታዊ የአስተዳዳር ስራተኞች ፍላጎት በቁጥር 42 42

ለተማሪዎች የምክር አገልግሎት መስጠት በጊዜ 4 4

ተማሪ ተኮር የማስተማር ዘዴ መከተል በ% 100 100


ቤተመጽሃፍት አዘውትረው የሚጠቀሙ ተማሪዎች
በ% 85 85
ብዛት
ሰርቶ ማሳያ ክፍል አዘውትረው የሚጠቀሙ ተማሪዎች
100 100
ብዛት በ%
የተመደበውን ክፍለ ጊዜ በአግባቡ ማስተማር በ% 100 100

እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ዒላማ ምርመራ


/2015/
ቁ ያለበት

ባለሙያዎችን በጥራትና በብቃት ከተመረቁት ውስጥ COC ምዘና


2 በ% 63 90
በማሰልጠን የህብረተሰቡን የጤና ወስደው የበቁ
አገልግሎት ማሻሻል የተገልጋዮች የእርካታ ደረጃ በ% 95 95
3 ለበጀት አመቱ የሚያስፈልግ የሰዉ ሀብት ዲኖች በቁጥር 1 3

ሪጂሰትራር ኃላፊ በቁጥር 01 01


የተማሪዎች አገልግሎት በቁጥር 01 01
የትምህርት ማበልፀጊያ አስተባባሪ በቁጥር 01 01

16
እቅድ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ 1 1
በቁጥ
የሚዲካል ግብዓቶች ስቶር ባለሙያ በቁጥር 0 1
ነርስ ሁለተኛ ድግሪ በቁጥር 11 11

ድግሪ በቁጥር 7 7

ድፕሎማ በቁጥር 1 1
ሚድዋይፈሪ ሁለተኛድግሪ በቁጥር 5 5

ድግሪ በቁጥር 6 6

ድፕሎማ በቁጥር 2 2

እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ዒላማ ምርመራ


/2015/
ቁ ያለበት

2 ኛዲግሪ በቁጥር 3 3
ኢንቫሮሜንታል ሄልዝ
ዲግሪ በቁጥር 3 3
ድፕሎማ በቁጥር 0 1

2 ኛዲግሪ በቁጥር 5 5
ጤና መረጃ 3 3
ዲግሪ በቁጥር
ድፕሎማ በቁጥር 0 1

17
6 6
2 ኛዲግሪ በቁጥር
ሚዲካል ላብራቶሪ
ዲግሪ በቁጥር 2 2

ድፕሎማ በቁጥር 3 3

2 ኛዲግሪ በቁጥር 1 1
ፋርማሲ
ዲግሪ በቁጥር 6 6

ድፕሎማ በቁጥር 1 1

እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ዒላማ ምርመራ


/2015/
ቁ ያለበት
0 3
2 ኛዲግሪ በቁጥር
10 10
ዲግሪ በቁጥር
የአስተዳደር ሰራተኛ 24 24
ድፕሎማ በቁጥር
ሌሎች 8 0
በቁጥር
በት/ት ላይ ላሉ ተማሪዎች መመዝገብ በቁጥር 737 737
በቁጥር

18
ደረጃ 3 ህክም ላቦራቶሪ በቁጥር 34 34

ህክ/ላቦራቶሪ ደረጃ 4 በቁጥር 49 49

ጀነሪክ ጤና ኤክስቴንሽን ደረጃ 4 በቁጥር 153 153

ጤና መረጃ ደረጃ 4 በቁጥር 40 40


ደረጃወንና ጥራቱን የጠበቀ ት/ት ፋርማሲ ደረጃ 4 በቁጥር 48 48
የሚወስዱ ሰልጣኞች ብዛት
ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ 4 በቁጥር 39 39

ደረጃ 4 ሙያ ማሻሻያ ጤና በቁጥር 213 213


ኤክስቴሽን
ደረጃ 4 ጀነሪክ ጤና ኤክስቴሽን በቁጥር 162 162
ድምር በቁጥር 738 738

እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ያለበት ዒላማ ምርመራ


/2015/

አዲስ ተማሪዎችሲገቡ መመዝገብ በቁጥር

 ደረጃ 3 ነርስ በቁጥር 50

 ደረጃ 4 ነርስ በቁጥር 50

 ደረጃ 3 ህክ/ላቦራቶሪ በቁጥር 34 34

ህክ/ላቦራቶሪ ደረጃ 4 በቁጥር 49 49

 ደረጃ 3 ፋርማሲ በቁጥር 48 48

19
 ደረጃ 4 ፋርማሲ በቁጥር 48 48

 ደረጃ 3 ሚድዋይፈሪ በቁጥር 50 50


 ደረጃ 4 ሚድዋይፈሪ በቁጥር 50 50
 ደረጃ 4 ጤናመረጃ በቁጥር 50 50

ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ 3 በቁጥር 39 39

ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ 4 በቁጥር 39 39

ደረጃ 4 ሙያ ማሻሻያ ጤና በቁጥር 213 213


ኤክስቴሽን
ደረጃ 3 ጀነሪክ ጤና ኤክስቴሽን በቁጥር 162 162

ደረጃ 4 ጀነሪክ ጤና ኤክስቴሽን በቁጥር 162 162

የመማሪያ ክፍል ሰርቶ ማሳያ እና 3 ክፍሎችከ 2 3 ክፍሎች


ሰርቶ ማሳያ በክፍል
የተለያዩ ከፍሎች ተከፍለው ከ 2 ተከፍለው
አዳራሺ በቁጥር 1 1

የስራ ላይ ስልጠና አዳራሺ በቁጥር 1 1

ቤተ መጽሀፍት በቁጥር 1 1

የሻይ ክበብ ግንባታ በቁጥር 0 0


2 ባለ 6
የተማሪዎች መፀዳጃ በቁጥር 
መቀመጫ
መፀዳጃ ለኮሌጁ ሰራተኛች በቁጥር 4 4

20
እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ያለበት ዒላማ ምርመራ
/2015/

ለመማርማስተማርየሚያገለግሉመሳ
ፋይናንስ
የበጀት/ፋይናንስ አጠቃቀምንና ሪያዎችንና ቁሳቁሶች አቅርቦት ታህሳስ እና ታህሳስ እና
4 በጊዜ
ውጤታማነትን ማሳደግ እንዲሟላ በወቅቱ የቀረበ ጥያቄ ሚያዚያ ሚያዚያ
በወራት
የመስክ ላይ ልምምድ ለማካሄድ
የሚያስችሉ ግብዓቶችን ማሟላት በ% 95 100
በ%
የተማሪዎችን ወርሃዊ ቀለብ
እያረጋገጡ እንዲከፈላቸው በቁጥር 1 1
ማድረግ በወር
አጫጭር ስልጠና የሚገኙ
በቁጥር 55 75
መምህራን ብዛት በቁጥር
የሥልጠናጥራትንማሳደግ በስርአተትምህርትዝግጅት፣በማስተ በ% 95 95
ማርስነ-ዘዴወዘተ.

21
ዙሪያየክህሎትብቃታቸውየተረጋገጠ
መምህራንበ%
በትብብር ስልጠና የሚደገፉ በ%
100 100
ሰልጣኞች በ%
የጥራት ማስጠበቂያ ሰንድን
በ% 0 100
(HERQA) ማስረፅ በ%
ለተመራቂ ተማሪዎች ምረቃ ጊዜማ
በጊዜ 1 1
መቻቸት በጊዜ
ለተመራቂ ተማሪዎች መረጃ 283
በቁጥር 738
መስጠት በቁጥር

እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ያለበት ዒላማ ምርመራ


/2015/

5 የለውጥ ሃይልና ልዩ ልዩ ደጋፊ የልማት ቡድን እና መሰል
90 90 95
አደረጃጀቶችን ሚና ማሳደግ አደረጃጀቶችን ተሳትፎ ማጠናከር
የሰው ኃይል ስምሪት በመጠቀም
በ% 85 100
ፈጣን አገልግሎት መስጠት (በ%)
ተገልጋዩና ባለድርሻ አካላት ወቅታዊ መረጃ ተገልጋዮች ተገቢውን መረጃ
6 በ% 100 100
እንዲያገኝ ማድረግ እንዲያገኙ ማድረግ በ%
የባለ ድርሻ አካላትን ተሳትፎና ድርሻ ግዥ ተፈጽሞ ስራ ላይ የዋለ
7 ማሻሻል፣የምርምርና ፈጠራ ሥራ ማተሪያል በ% በ% 90 100
ውጤቶችን ማበረታታት ናማጠናከር
የተደረገ ጥናትና ምርምር ብዛት በቁጥር 0 10
የለውጥ ኘሮግራሞችን ውጤታማነት
8 ማሳደግ፣የተቋሙን አደረጃጀትና አሠራር የለውጥ ኘሮግራሙን የስራ መሳሪያ በ% 75 90
አድርጎ ውጤት ያስመዘገበ ሰራተኛ በ

22
አቅም ማሻሻል፣የተግባራዊ ምርምር %
አሠራርን ማሻሻል፣ የለውጥ አስተግባሪ አደረጃጀቶች በ%
80 95
ውጤታማነት በ%
የሰልጣኞችን የግል ማህደር አያያዝና በ%
75 90
አጠቃቀምን ማሻሻል በ %
የሚከሰቱ የዲሲፒሊን ግድፈቶችን በ%
100 100
በወቅቱ መፍታት በ%
ሰራተኛዉማግኘትየሚገባዉንጥቅማ በ%
100 100
ጥቅምበጊዜውእንዲያገኝማድረግበ%

እይታዎች ተ. ስትራቴጅካዊ ግቦች ተግባር መለኪያ አሁን ያለበት ዒላማ ምርመራ


/2015/

የኢንፎርሜሽን እና ኮሚዩኒኬሽን በ%
9 የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ቴክኖሎጅን በመጠቀም
75 90
አቅርቦት እና አጠቃቀምን፣ማሳደግ የመማርማስተማሩን ተግባር
ውጤታማ ማድረግ በ%
አዳዲስ የኢንፎርሜሽና በ% 75 90

23
ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ በ%
የኮሌጁ ድህረ ገጽ ፌስቡክ እና በ%
50 100
ኢሜል መክፈት በ%
ግልጽ በሆኑ መስፈርቶች ተለይተው በቁጥር
ተሞክሮበመቀመርናበማስፋትውጤታማነት
10 የተሸለሙ ታታሪ ሰራተኞች ብዛት 0 5
ንማሳደግ
በቁጥር
በልማ ትየተሸለ ውጤት ያስመዘገቡ በቁጥር
ሰልጣኞችን የማበረታቻ ሽልማት 0 5
ያገኙ ብዛት በቁጥር
ከጠቅላላ ሴት ተማሪዎች በቁጥር
በስነምግባራቸዉ ለሌሎች አርያ
0 6
ለሆኑ የተሰጠ የማበረታቻ ሽልማት
ብዛት በቁጥር
የርስበርስና ከአቻ ተቋማት (ኮሌጁ ) በቁጥር
ጋርተገቢና ጠቃሚ ተሞክሮ
ናየልምድልውውጥ ያከናወነ የስራ 0 4
ሂደት ( ትምህርት ክፍሎች ) ብዛት
በቁጥር
አጠቃላይየኮሌጁንስራሪፖርትማድረ
በቁጥር 4 4
ግበሩብዐመት

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና አገልግሎት ዓመታዊ እቅድ፣ የገንዘብ ማሰባሰብ እና የትምህርት ጥራት ኦዲት ዩኒት
1. መሠረተ ልማት (ጥገና)
ሰር. እንቅስቃሴዎች በመቶ/ የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት
አይ ቁጥር (ኤት.ብር)

1 የኤሌክትሪክ እንደገና መጫን 100% ኤፕሪል - ግንቦት 30 ቀን 2014 የጥገና ሰው፣ CFEQA 500,000
ዓ.ም
2 ሻወር እና መጸዳጃ ቤት 100% ከመጋቢት 1 እስከ ኤፕሪል 30 የጥገና ሰው፣ CFEQA 300,000
ቀን 2014 ዓ.ም

24
3 የውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓት 100% ከመጋቢት 1 እስከ ግንቦት 30 ቀን የጥገና ሰው፣ CFEQA 700,000
2014 ዓ.ም
4 የእጅ መታጠቢያ ገንዳ 100% ከመጋቢት 1 እስከ ግንቦት 30 ቀን የጥገና ሰው፣ CFEQA 150,000
2014 ዓ.ም
5 የአስተዳደር ሰራተኞች እገዳ 80% ከመስከረም 1 እስከ ጁን 30 ቀን ዲን፣አድሚ ዲን፣ CFEQA 1,500,000
2015 ዓ.ም
ንዑስ ጠቅላላ 3,150,000

መሠረተ ልማት (አዲስ ሕንፃ)


1 ማቃጠያ 1 መጋቢት 2014 - ሰኔ 30 ዲን ፣ አስተዳዳሪ ዲን ፣ envt ፣ CFEQA 600,000
2 ደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ 1 መጋቢት 2014 - ሰኔ 30 ዲን ፣ አስተዳዳሪ ዲን ፣ envt ፣ CFEQA 50,000
3 ጠባቂ ቤት 1 ጥር 2015-ጁን 2015 ንብረት፣ አስተዳዳሪ ዲን፣ ፋይናንስ፣ CFEQA 1,000,000

4 የማህበረሰብ ፋርማሲ 1 መጋቢት 2014 - ሰኔ 30 ዲን እና አስተዳዳሪ ዲን ፋርማሲ Dpt፣ 10,000,000


CFEQA
5 መጸዳጃ ቤት 1 ከ 8 ጋር ማርች 2014 - ኤፕሪል 2015 ዲን እና አስተዳዳሪ ዲን፣ CFEQA 1,2000,000

6 ካፌ 1 ማርች 2014 - ኤፕሪል 2015 ዲን እና አስተዳዳሪ ዲን፣ CFEQA 10,000,000

ንዑስ ጠቅላላ 33,650,000

ጠቅላላ 36,800,000

2. የኮሌጅ ግቢ ልማት
ሰር. እንቅስቃሴዎች በመቶ/ የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት/ሀብቶች
አይ ቁጥር
1 የንባብ አካባቢ ግንባታ 50% ማርች 2014 ጁን 2015 አስተዳዳሪ ዲን ፋይናንስ, ንብረት 800,000
ክፍል
2 አበባ እና ሌሎች የእፅዋት ተክሎች 33% ኤፕሪል 2014-ፌብሩዋሪ አትክልተኞች, HR, ፋይናንስ 300,000
2017
3 አረንጓዴ አካባቢ ልማት እና እንክብካቤ 33% የቀጠለ አትክልተኞች፣ HR 200,000

25
4 አጥር ተክሎች 100% ህዳር 2015 አትክልተኞች, የንብረት ክፍል 150,000
5 ሆርቲካልቸር 33% በየአመቱ ሰኔ Merdaja, አትክልተኞች 100,000
6 ንጹህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ውህድ 100% ፌብሩዋሪ 2014 - የካቲት Envat, Dept, የጽዳት 200,000
ይፍጠሩ 2017 ሠራተኞች
7 ለደረቅ ቆሻሻ አቧራ ጥድ ያስቀምጡ 100% ኤፕሪል 2014-ፌብሩዋሪ ማጽጃ እና envt. ዲፕ 100,000
2017
8 የአካባቢ ጽዳትና ንፅህና አጠባበቅ 100% ፌብሩዋሪ 2014 - የካቲት ማጽጃ እና envt. ዲፕ 50,000
2017
9 ለመስኖ የሚሆን የቧንቧ መስመር 100% ሰኔ 2014 ጥገና 400,000
መትከል
ጠቅላላ 2,300,000

3. የሰራተኞች አቅም ግንባታ


ኤስ. እንቅስቃሴዎች %/ዘኁ የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት/ሀብቶች
ኤን
1 የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን ማመቻቸት 8 ፌብሩዋሪ 2014 እና ቀጣይ አካ ዲን፣ ዲፕት፣ IST፣ 1,500,000
እና መስጠት CFEQA
2 የረጅም ጊዜ ስልጠናን ማመቻቸት 4 ማርች 2014-የካቲት 2017 ዲን፣ Aca ዲን፣ CFEQA 1,000,000
3 የሰራተኞች ማስተዋወቅ 2 እንደ አስፈላጊነቱ Prom comm፣ CFEQA 100,000
4 የግለሰቦች ልምድ መጋራት 100% በየ 2 ሳምንቱ Depts & CFEQA 30,000
5 የሰራተኞች ግምገማ 2 በየዓመቱ HRM፣ & CFEQA 25,000
6 የኢንተር ዲፓርትመንት ውይይት 100% ወርሃዊ መምሪያ እና CFEQA 30,000
7 የአቻ/የቡድን ውይይት 100% በየሳምንቱ Depts S ጉዳይ, CFEQA 25,000
8 ከውጭ ወኪል ማጋራትን ይለማመዱ 1 በዓመት ሁለት ጊዜ CFEQA ኮሚቴ 500,000

9 የሰራተኞች እርካታ ጥናት 1 በዓመት ሁለት ጊዜ የሰው ኃይል እና CFEQA 40,000


10 ሴሚናር አቀራረብ 5 በዓመት አምስት ጊዜ CFEQA 50,000
11 ከስልጠና አቅጣጫ በኋላ 8 በስልጠናው መሰረት መምሪያ፣ IST እና CFEQA 25,000

26
12 የሰራተኞችን ዝውውር ይቆጣጠሩ እና 2 በዓመት ሁለት ጊዜ የሰው ኃይል እና CFEQA 10,000
ይገምግሙ
13 CRC ስርጭት 2 በጥቅምት 2015 የሰለጠነ ሰው 200,000
ጠቅላላ 3,535,000

4. የትምህርት ጥራት ማሻሻል


ሰ.አይ እንቅስቃሴዎች በመቶ/ የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት/ሀብቶች
ቁጥር
1 ክፍል የማስተማር ክትትል 100% ፌብሩዋሪ 2014-የካቲት 2017 መምሪያ እና CFEQA 5,000
2 የክፍል ክፍል ደጋፊ ቁጥጥር 8 አምስት ክፍል በሩብ CFEQA ፣ ዲፓርትመንት 5,000
3 የችሎታ ላብራቶሪ ግምገማ 2 በዓመት ሁለት ጊዜ Aca፣ Dept & CFEQA 5,000
4 የማሳያ ክፍል የማስተማር ክትትል 5 አምስት ክፍል በሩብ CFEQA ፣ ዲፓርትመንት 50,000
/OSCE, ምልከታ
5 ተግባራዊ ጣቢያዎች የማስተማር ቁጥጥር 2 በዓመት ሁለት ጊዜ Aca፣ Dept& CFEQA 100,000
6 የፈተና ኮሚቴ ልማት 100% መጋቢት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ኢ.ዲ.ሲ. መምሪያ እና CFEQA 5,000
7 የፈተና ማዕከል ልማት 100% መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ኢ.ዲ.ሲ. መምሪያ እና CFEQA 50,000
8 የፈተና የባንክ ልማት 100% ግንቦት 21 ቀን 2014 ዓ.ም ኢ.ዲ.ሲ. መምሪያ & CFEQA 50,000

27
9 በትምህርት ላይ የኢንተር ዲፓርትመንት 2 በዓመት ሁለት ጊዜ Aca፣ Dept & CFEQA 30,000
መድረክ ያዘጋጁ
10 የተማሪ ቡድን ወይም የኔትወርክ 100% ፌብሩዋሪ 20, 2014-ፌብሩዋሪ ዲፕት, የተማሪ ጉዳይ 5,000
ምስረታ/1 እስከ 10/ 30, 2014
11 በትምህርት አፈጻጸም ላይ የመሠረት 1 መጋቢት - ኤፕሪል 30, 2014 CFEQA፣ EDC፣ Dept 30,000
መስመር ግምገማ
12 በመነሻ መስመር ግኝት ላይ የተመሰረተ 1 ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 15 ቀን CFEQA፣ EDC፣ Dept 3,000
የድርጊት መርሃ ግብር አዘጋጅ 2014 ዓ.ም
13 የውስጥ ክትትል ግምገማ 2 በየሩብ ዓመቱ CFEQA፣ EDC፣ Dept 6,000
14 ለዲግሪ መርሃ ግብር ፍላጎት ግምገማ 1 ከጁላይ 1 - ኦገስት 30, 2014 CFEQA እና አካዳሚክ 15,000
ያካሂዱ
15 የችሎታ ላብራቶሪ በእጅ ዝግጅት 50% ኦገስት, 2014 - ነሐሴ 2015 EDC፣Dept፣የላብ ቴክኒሻን 10,000
16 ተግባራዊ የጣቢያ ግምገማን ማመቻቸት 1 በየዓመቱ አድም እና አካድ እና ዲፕ 100,000
17 ለክሊኒካዊ ቦታ ትምህርት ደረጃውን 100% መጋቢት 2014 ዓ.ም ኢዲሲ፣ ዲፕ 30,000
የጠበቀ የግምገማ ቅጽ ያዘጋጁ
18 TTP ተግብር 1 በየዓመቱ መጨረሻ ላይ ኢዲሲ፣ ዲፕ 50,000
19 COC አፈጻጸምን ማሳደግ/90%/ 90% በየዓመቱ መጨረሻ ላይ መዝጋቢ ፣ አካዳሚ 50,000
20 የተማሪ ምዝገባ/አይነት/ ጨምር 1 በየዓመቱ መጨረሻ ላይ ሬጅስትራር፣ የአካዳሚክ ዲን 100,000
ጠቅላላ 699,000

5. የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት
ሰ.አ እንቅስቃሴዎች በመቶ/ የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት/ሀብቶች
ይ ቁጥር
1 የማህበረሰብ ጤና ፍላጎት ግምገማ 2 በዓመት ሁለት ጊዜ CFEQA፣ HiT Dept 2,000,000
2 የጤና ተቋማት ጥራት ግምገማ 1 ታህሳስ 30 ቀን 2015 ዓ.ም CFEQA፣ HIT Dept፣ የዞን 1,000,000

28
ኤች/ዲፕት፣ ዲ/ቲ ሆስፒታል
3 የኢንፌክሽን ቁጥጥር ፕሮቶኮልን ለጤና 100% ጥር 2015 CFEQA፣ HIT Dept፣ የነርስ 500,000
ተቋም ያዘጋጁ ዲፕት ዞን ኤች ዲፕት፣ ዲ/ት
ሆስፒታል
4 የአካባቢ ጽዳትና ንፅህናን ያቅርቡ 75% ሰኔ 2014 - መጋቢት 2017 CFEQA፣ HIT Dept፣፣ ዞን ኤች 100,000
ዲፕት፣ ዲ/ት ሆስፒታል
5 የጤና ትምህርት በትምህርት ቤት፣ በእስር 3 የቀጠለ CFEQA፣ ሁሉም ክፍል 60,000
ቤት፣ በስደተኞች ካምፕ፣ በቤተ ክርስቲያን፣
በጤና ተቋም
6 የምክር አገልግሎት 1 የካቲት 2014 ማርች 2017 CFEQA፣ ዲን 1,000,000
7 የመጀመሪያ እርዳታ አገልግሎት ያቅርቡ 100% የካቲት 2014 የነርስ ዲፕት 150,000
8 መሰረታዊ & የድርጊት ጥናት 100% በዓመት ሦስት CFEQA፣ EDC 1,500,000
9 የፕሮጀክት ልማት 100% በዓመት ሁለት CFEQA፣ EDC 1,000,000
10 የምንጭ ውሃ ልማት 1 ሰኔ፣2014-ፌብሩዋሪ 2015 CFEQA፣ envt ዲፕ 1,500,000
11 የማህበረሰብ ፋርማሲ አገልግሎትን ማቋቋም 1 ሰኔ 2014 - ሰኔ 2016 CFEQA፣ Pharma 2,000,000
እና ማካሄድ
ጠቅላላ 10,810,000
6. የገንዘብ ማሰባሰብ
ሰ.አ እንቅስቃሴዎች በመቶ/ቁጥር የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት/ሀብቶች

1 የቁጠባ ሀብት አጠቃቀም 100% ያለማቋረጥ ሁሉም ሰራተኞች 10,000
2 የውስጥ ገቢን ይጨምሩ 20% ሰኔ 2014-የካቲት 2017 CFEQA, ፋይናንስ 15,000
3 የገንዘብ ማሰባሰብያ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት 3 መጋቢት 2014-ፌብሩዋሪ CFQA፣ RHB፣ NGOs፣ Govt 60,000
2017 org
4 የፕሮጀክት ልማት 3 መጋቢት 2014-ፌብሩዋሪ CFEQA፣ RHB፣ NGOs፣ Govt 60,000
2017 org
5 የውስጥ እና የውጭ ሀብቶችን ማሰባሰብ 80% መጋቢት 2014-ፌብሩዋሪ CFEQA, አስተዳዳሪ ዲን 100,000

29
2017
6 በአገር አቀፍ እና በአለም አቀፍ ደረጃ 75% መጋቢት 2014-ፌብሩዋሪ CFEQA፣ RHB፣ ሌሎች ባለድርሻ 100,000
ተገቢውን አጋርነት ይፍጠሩ 2017 አካላት
ጠቅላላ 345,000

7. ድርጅታዊ ልማት
እንቅስቃሴዎች %/ኑ የጊዜ ገደብ ኃላፊነት ያለው አካል በጀት/እሱ
1 ለኮሌጁ ስትራተጂክ እቅድ አውጣ 1 ጁላይ 2014 ዲኖች፣ ሬጅስትራር፣ HR፣ Dept, Plan Officer, 100,000
CFEQA
2 ለኮሌጁ የአጭር ጊዜ እቅድ ማውጣት 1 ኦገስት 2014 ሶስት ዲኖች፣ ሬጅስትራር፣ HR፣ Dept, Plan 50,000
Officer, CFEQA
3 KIEZEN ትግበራ 1 Feb2014-ቀጣይ የሰለጠኑ ሰው፣ HR፣ አስተዳዳሪ ዲን 50,000
በኮሌጅ/መደብር/ቤተመጽሐፍት እና
ሬጅስትራር/
4 የኮሌጆች መድረክን ማመቻቸት 1 በየዓመቱ ሶስት ዲን ፣ ፋይናንስ ፣ CFEQA 400,000
5 ከ 6 የውጭ ድርጅቶች የቴክኖሎጂ ሽግግር 100% ሴፕቴምበር 2015-የካቲት CFEQA፣ መታ 2,000,000
ያቅርቡ 2017
6 የተማሪዎችን ምክር ቤት ማጠናከር 100% መጋቢት 2014-ፌብሩዋሪ Stu ጉዳይ, Depts 5,000
2017

30
7 የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን በየጊዜው 2 በየሩብ ዓመቱ ዲፕተሮች ፣ ዲን 10,000
መከታተል/ዝርዝር ማጣራት/
8 Org አፈጻጸም ኦዲት 1 በዓመት ዲን፣ CFEQA 10,000
9 የኮሌጅ ግምገማ ስብሰባ 1 በየሩብ ዓመቱ ሶስት ዲን ፣ CFEQA 800,000
10 አርማ ማዘመን እና ማጽደቅን ያመቻቹ 100% ሴፕቴምበር 2015 ዲን፣ CFEQA 30,000
Total 3,455,000
Grand total 57,944,000

13. የድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት


የክትትልና ግምገማ ስርዓት መዘርጋት የሚያስፈልገው፡-

1. የተሰሩ ዋና ዋና ስራዎችን ከወጣው የድርጊት መረሃ ግብር አኳያ መፈፀሙን ለማረጋገጥ፤

2. የአፈጻፀም ችግር ካለ ፈጥኖ የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ፣

3. ለታለመው ተግባር የሚያስፈልጉ ግብዓቶች በተገቢው መቅረባቸውን ለማጋገጥ፣

4. በዕቅድ ክንውን የተገኘውን ለውጥና ውጤት ለመመዘን የዕቅድ ክንውን የክትትልና ግምገማ ስርዓት

ስለሚያስፈልግ፣

5. በተግባር እንቅስቃሴ ላይ ሲታይ እቅዱ ሰፊና ከችግር የሚያወጣ አለያም ባለህበት እርገጥ መሆኑን

ላይቶ በመገምገም በጎ ጎኑን አጠናክሮ ለመቀጠል ወይም እጥረቶቸን ለማሻሻል፣

31
14. ማጠቃለያ (CONCLUSION):

እቅዱ ዋና ዋና የሚባሉ አገልግሎቶች ና አሰራሮችን የዳሰሰና በእቅድ መካተት ያለባቸውን ለማስገባት እና ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡

ይህንን የ 2015 ዓ.ም እቅድ ለማሳካት ሁሉም የስራ ክፍሉ ሰራተኞች እና አመራሮች በቁርጠኝት የሚሰሩትና የሚያከናውኑት መሆኑን

ከምንጊዜው በላይ የሚሻ ጉዳይ ነው፡፡

በክልሉ ውስጥ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስልትን በመንደፍ የህብረተሰቡን የጤና ችግር መቅረፍ
የሚችሉ የጋራ አሰራሮችን የሚከተሉ ብቃት ያላቸውና በሙያና በስነ-ምግባር የታነፁ የመካከለኛደረጃ ጤና ባለሙያዎችን
ለማፍራትና እቅዱን ለማሳካት ሁሉም በየድርሻው በትጋት እና በወኔ መስራት ይገባል፡፡

32

You might also like