You are on page 1of 3

2019/20 3rd.

Term
Grade 6
Subject :Math in Amharic
Test _1
Page Range 92_106
መመሪያ አንድ
የሚከተሉትን ጥያቅዎች ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀስት
በማለት መልሱ፡፡
_________1 ቀ እና ሽ ኢ _ርዕቱ ወደረኛ ናቸው የምንለው አንድ ቁም ጠ ሲኖርና
ቀ=ጠ/ሽ ፡፡
_________2 ሁለት አንግሎች ጉርብት ናቸው የሚባሉት አንድ የጋራ ነጥብ እና አንድ
የጋራ ጎን ሲኖራቸው ነው፡፡
______3 ሁለት ቀጥታ መስመሮች ሲቋረጡ የሚመሰርቱት ጉርብት ያልሆኑ
አንግሎች ጀርባ ጀርብ አንግሎች ይባላሉ፡፡
______3 የሁለት አንግሎች ልኬት ድምር 90 ከሆነ ሁለት አንግሎች ዝርግ አሟይ
አንግሎች ይባላሉ፡፡
________5 የሁለት አንግሎች ልኬት ድምር 180 ከሆነ ሁለቱ አንግሎች ቀጤ አሟይ
አንግሎች ይባላሉ፡፡
መመሪያ ሁለት
ከዚህ በታች ለቀረቡት ጥ ያቄዎች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ በመልስ
መስጫው ቦታ ላይ ጻፉ፡፡
_______1 A እና B ዝርግ አሟይ አንግሎች ቢሆኑ A=60 ከሆነ B=____ይሆናል፡፡
ሀ 70 ለ 110 120 መ 30

_______2 70______________ጠ +30 የ ጠ ዋጋ ስንት ነው፡፡


ሀ 30 ለ 40 20 መ 80
_____3 የሁት አንግሎች ድምር ዝርጥ አንግል ቢሆን ከሁለቱ የአንደኛው አንግል
ልኬት መሆን የማይችለው የትኛው ነው፡፡
ሀ ሹል አንግል ለ ቀጤ አንግል ግግ ዝርጥ አንግል መ 70

አንግል ቀጤ አሟይ አንግል ዝርግ አሟይ አንግል

48 ጠ ሸ
ረ ቀ 140
____4 በሰንጠረዡ መሰረት የ ጠ እና የ ሸ ዋጋ ስንት ነው ?
ሀ 42፤132 ለ 132፤ 50 58፤ 142 መ 68፤ 112
___5 በሰንጠረዡ መሰረት የ ረ እና የ ቀ ዋጋ ስንት ነው ?
ሀ 50 ፤30 ለ 50 ፤40 30 ፤40 መ 40 ፤40
መመሪያ ሶስት
አሰራሩን በማሳየት መልስ ስጡ፡፡
1 α = β_30 ፤ α=_____ β=_____
2 ________________|_________
______________________

You might also like