You are on page 1of 2

ንግግር

ዳዊት፡ ሰላም ላኪ
(ሰላም ለአንቺ ይሁን)
ሰሎሜ፡ ወሰላም ለከ እኁየ
(ሰላም ለአንተም ይሁን ወንሜ)
ዳዊት፡ ቡሩክ ሀሎ
(ቡሩክ አለ)
ሰሎሜ፡ ናሁ ወጽአ እምነ ማኅደሩ
(አሁን ከቤት ወጣ)
ዳዊት፡ አይቴ ሖረ ይመስለከ
(የት የሄደ ይስልሻል)
ሰሎሜ፡ ቤተ ትምህርት
ዳዊት፡ ማእዜ ይትመየጥ
(መቼ ይመለሳል)
ሰሎሜ፡ ዐሠርቱ ሰዓት ይመጽአ
(አሥር ሰዓት ይመጣል)
ሰሎሜ፡ በድኅር ነዓ አው ንስቲት ጽንአ እስከ አሥር ሰዓት
(በኋላና ወይም አስከ አሥር ሰዓት ቆይ)
ዳዊት፡ ኦሆ እምዝንቱ እነብር
(እሺ ከዚህ እቀመጣለሁ)
ዳዊት፡ ኵለሄ ቤተ ትምህርት ውእቱ
(ሁል ጊዜ ቤተ ትምህርት ነዉ)
ሰሎሜ፡ ውእቱሰ ኀረየ መክፈልተ ሠናይ
(እሱስ መልካም እድልን መረጠ)
ዳዊት፡ ምንት ነሲኦ ውእቱ ዘሖረ
(ምን ይዞ ነው የሄደው)
ሰሎሜ፡ መጽሐፍ
ዳዊት፡ አንሰ አሌ ሊተ አልብየ ተስፋ
(እኔስ ወዮልኝ ተስፋም የለኝ)
ሰሎሜ፡ ዮኒከ ዘወድቀ ይትነሣእ
(አይዞህ የወደቀ ይነሣል)
ዳዊት፡ ወኀልቀ ዘመንየ በከንቱ
(ዘመኔ በከንቱ አለቀ)
ሰሎሜ፡ አታማስን ተስፋከ ባሕቱ ጽንአ ወግበር
ሠናየ
(ተስፋህን አታጥፋ ነገር ግን ጽና መልካምን
አድርግ)
ዳዊት፡ ይኲነኒ በከመ ትቤለኒ
(ይሁንልኝ ይደረግልኝ)
ሰሎሜ፡ አሜን
(ይሁንልን)

You might also like