You are on page 1of 2

አስከ 100 ያሉ ቁጥሮችን ማብዛትእና ማካፈል

ማብዛት

- ማብዛት ማለት ደጋግሞ መደመር ማለት ነው፡፡


- የማብዛት ውጤት ብዜት ይባላል፡፡

በ4 ማብዛት

ምሳሌ

ሀ) 7×4=7+7+7+7=28

ለ) 9×4=9+9+9+9=36

ስለዚህ ማብዛትወደ መደመር ቀይርን እንሰራለል ማለት ነው፡፡

በ5 ማብዛት

ምሳሌ

ሀ) 9 x5= 9+9+9+9+9=45

ለ) 10 x5=10+10+10+10+10= 50

በ6 ማብዛት

ምሳሌ

ሀ) 6x6= 6+6+6+6+6+6=36

ለ) 9x6=9+9+9+9+9+9=54
በ7 ማብዛት

ምሳሌ

ሀ) 7x7= 7+7+7+7+7+7+7= 49

ለ) 12x7= 12+12+12+12+12+12+12=84

በ8 ማብዛት

ምሳሌ

ሀ) 8x4= 8+8+8+8=32

ለ) 8x6= 8+8+8+8+8+8=48

በ9 ማብዛት

ምሳሌ

ሀ) 9x9= 9+9+9+9+9+9+9+9+9= 81

ለ) 5x9= 9+9+9+9+9+9+9+9+9= 45

You might also like