You are on page 1of 13

qwertyuiopasdfghjklzxcvbnmqwzxcvb

nmqwertyuiopasdfghjklzxcvopasdfghj
klzxcvbnmqwertyuiopasdfghjklzxcvbn
mqwertyuiopasdfghjklzxcvbnmqwerty
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ
uiopasdfghjklzxcvbnmqwertyuiopasdf
ጥበቃና አረንጓዴ ሌማት ኮሚሽን
ghjklzxcvbnmqwertyuiopasdfghjklzxc
vbnmqwertyuiopasdfghjklzxcvbnmqw
ertyuiopasdfghjklzxcvbnmqwertyuiop
የአካባቢ ድምፅ ብክሇት ክትትሌና ቁጥጥር
አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ፩. ፳፻፲፩ ዓ.ም
asdfghjklzxcvbnmqwertyuiopasdfghjkl
zxcvbnmqwertyuiopasdfghjklzxcvbnm
qwertyuiopasdfghjklzxcvbnmqwertyui
opasdfghjklzxcvbnmqwertyuiopasdfgh
jklzxcvbnmqwertyuiopasdfghjklzxcvb
nmrtyuiopasdfghjklzxcvbnmqwertyui
አዲስ አበባ
opasdfghjklzxcvbnmqwertyuiopasdfgh
ጥር፣ 2011 ዓ.ም

jklzxcvbnmqwertyuiopasdfghjklzxcvb
nmqwertyuiopasdfghjklzxcvbnmqwer
tyuiopasdfghjklzxcvbnmqwertyuiopas
KFL xND
mGb!Ã
b›lM §Y yktäC XDgT bm-NM çn bq$_R XJG fÈN Xyçn m_aL፡፡
yx!÷ñ¸Â y¥Hb‰êE xW¬éC XDgTM bxB²¾W bktäC xµÆb! ¯LèÂ
tk¥Cè Y¬ÃLÝÝ yktäC yHZB B²T XDgTM kg!z@ wd g!z@ bF_nT
Xy=mr Yg¾LÝÝ kz!h# UR tÃYø ymñ¶Ã b@T X_rT yxµÆb! BKlT
bktäC xµÆb! XJG ykÍ CGR çñ Yg¾LÝÝ bxg‰CN k¸kÂwn# yx!÷ñ¸Â
y¥Hb‰êE tÌäC mµkL xB²®c$ bktäC xµÆb! y¸gß# ÂcWÝÝ btlYM
xÄ!S xbÆ XND¬DG XDL kf-„§T bRµ¬ MKNÃèC bmnúT sð
y¥Hb‰êE yx!÷ñ¸ XNQS”s@ y¸drGባT kt¥ bmç• bxg¶t$ WS_
k¸kÂwn#T yL¥T S‰ãC xB²®c$ bkt¥ê Yg¾l#ÝÝ Xnz!HN bkt¥ê
bmSÍÍT §Y y¸gß# yx!÷ñ¸Â y¥Hb‰êE XNQS”s@ãC tkTlÖ bRµ¬ HZB
kg-R wd kt¥ Xyfls y¸ñRÆT X ymñ¶Ã b@T X_rT ÃlÆT kt¥
bmç• nê¶ãC dr©ãCN ÆL-bq$ Æሌtàl# b@èC tÍFgW Yñ„ƬL፡፡
yz!H ›Ynt$ x••R k›lM ÑqT m=mR UR tdMé k¸ÃSkTlW ÅÂ
bt=¥¶ bkt¥CN k¸kÂwn#T yx!÷ñ¸Â ¥Hb‰êE XNQS”s@ãC y¸mnŒ
lxµÆb! dHNnT y¥Yb°½ b-@¥ ÆLtbkl xµÆb! ymñR Hገ mNGS¬êE
mBTN y¸Ã”Ws# bRµ¬ yxµÆb! BKlT CGéC bmksT §Y Yg¾l#ÝÝ

በከተማችን ከሚስተዋለ የብክሇት አይነቶች መካከሌ በዋነኛነት የድምፅ ብክሇት


ተጠቃሽ ነው፡፡ የድምፅ ብክሇት ማሇት ማንኛውም ሰው በስራ ሰዓት፣ በእረፍት ፣
በእንቅሌፍ ፣ በመዝናኛና በመሳሰለት ማህበራዊ እንቅስቃሴ ወቅት ጣሌቃ
በመግባት የስነሌቦናና የአካሌ ጉዳት በሰዎች ሊይ ሉያደርስ የሚችሌ ያሌተፈሇገና
ከደረጃ በሊይ የሆነ ድምጽ ማሇት ነው፡፡ የድምፅ ብክሇት ከሀይማኖት ተቋማት፣
ከማምረቻ ተቋማት፣ ከአገሌግልት ሰጪ ተቋማት እና ከላልችም ይመነጫሌ፡፡
bmçn#M የድምፅ ብክሇትN Cግር kwÄ!h# lmG¬T bØÁ‰L mNGST kw-#T
yxµÆb! H¯C bt=¥¶ yxÄ!S xbÆ kt¥ xStÄdRM ከkt¥ê t=Æ+ ሁኔታ
bmnúT bxµÆb! dHNnT §Y Ãt÷„ bRµ¬ dNïCN xW_aLÝÝ knz!HM WS_
xNÇ yxµÆb! BKlT q$__R dNB q$_R 25¼2000 nWÝÝ YHN dNB lmtGbR
ZRZR yxfÚ[M mm¶Ã ¥WÈT xSf§g! çñ bmgßt$ YHN yxµÆb! ድምፅ

2
BKlT q$__R xfÚ[M mm¶Ã yxÄ!S xbÆ kt¥ xStÄdR yxµÆb! _b”Â
yxrNÙÁ L¥T ÷¸>N xW_aLÝÝ
1. -Q§§
YH mm¶Ã yxµÆb! ድምፅ BKlT q$__R xfÚ[M mm¶Ã tBlÖ l-qS
YC§LÝÝ
2. TRÙ»
2.1. xStÄdR" ¥lT yxÄ!S xbÆ kt¥ xStÄdR nWÝÝ
2.2. kt¥ ¥lT xÄ!S xbÆ nWÝÝ
2.3. ÷M¹N ¥lT yxÄ!S xbÆ kt¥ xStÄdR yxµÆb! _b” xrNÙÁ L¥T
÷¸>N m¼b@T nWÝÝ
2.4. xµÆb.¥lT bmÊT½ bከµÆb! xyR½ bxyR h#n@¬Â bxyR NBrT½ bW¦
bHÃዋN½ bDM{½ b>¬½ bÈ:M½ b¥Hb‰êE g#Ä×C X bSnWbT
úYwsN btf_éxêE h#n@¬ãC wYM bsW x¥µ"nT tš>lW wYM
tlW-W y¸gኙ ngéC b-Q§§ Ãl#bT ﬽ XNÄ!h#M m-ÂcW wYM
h#n@¬cW½ ysW wYM yl@lÖC HÃêN b¯ h#n@¬N y¸nk#
mStUብéÒcW DMR nWÝÝ
2.5. የxµÆb! DM{ mbkL ¥lT bWL ¬SïM Yh#N úY¬sB yDM} BKlT
wd ¥N¾WM yxµÆb! KFL mLqQ nWÝÝ
2.6. yxµÆb! töÈȶ ¥lT bxµÆb! BKlT q$__R bdNB q$_R 25¼2000
xNq{ 12 msrT ÆlSLÈn# bxµÆb! BKlT töÈȶnT ytmdb s‰t¾
nWÝÝ
2.7. sW ¥lT ytf_é sW wYM bHG ysWnT mBT yts-W xµL
nWÝÝ
2.8. yxµÆb! DM{ dr© ¥lT bxµÆb! mñR ÃlbT yDM{ m-N½ Ã-
”L§LÝÝ
2.9. yxµÆb! KFL ¥lT yxµÆb! xµL yçn XNd mÊT½ W¦½ xyR XÂ
bWSÈcW y¸Y²*cWN HÃW G;#Z xµ§TN Ã-”L§LÝÝ

3
3. ›§¥
 kድምፅ BKlT UR btÃÃz ywÈWN xêJ msrT b¥DrG½ bxÄ!S
xbÆ kt¥ nê¶ãC zND y¸ns# QʬãCN _ö¥ãC wYM yDM}
BKlT ÃdRúl# tBlW y¸gmt$ tÌ¥T½ DRJèC l@lÖCNM
xµ§T §Y bwÈW yDM} dr© mnšnT HGN ¥SkbRÝÝ

4. ytfÚ¸nT wsN
YH mm¶Ã xµÆb! ሉበክለ የሚችለ ድምጽ b¥mN=T wYM
b¥WÈT bxµÆb! dHNnT §Y የድምጽ BKlT X l@lÖC xl#¬êE
t{:ñãCN l!ÃSkTl# YC§l# tBlW b¸gmt$ በአዲስ አበባ ከተማ
አስተዳደር ክሌሌ ውስጥ በሚገኙ ¥MrÒ DRJèC½ xgLGlÖT sÀ
tÌ¥T l@lÖC ተመሳሳይ tGƉT §Y tfÚ¸ YçÂLÝÝ

5. የድምጽ ብክሇት አያያዝና አወጋገድ ስርዓት


5.1. ድምጽ ብክሇት
5.1.1. ማንኛውም ሰውና ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው ተቋም ወይም ድርጅት
በስራ ሰዓት፣ በእረፍት፣ በእንቅሌፍ፣ በመዝናኛና በመሳሰለት ማህበራዊ
እንቅስቃሴ ወቅት ጣሌቃ በመግባት የስነሌቡናና የአካሌ ጉዳት በሰዎች ሊይ
ሉያደርስ የሚችሌ፣ ያሌተፈሇገና ከተቀመጠው ደረጃ በሊይ የሆነ ድምጽ
መሌቀቅ አይችሌም፡፡
5.1.2. ማንኛውም ሰው በመሰብሰቢያ አዳራሾች በመማሪያ ክፍልችና
በመኖሪያ ቤቶች ድምፅ ሇመቀነስ የሚያስችለ ዘዴዎች መጠቀም
ይኖርበታሌ፡፡
5.1.3. በሥራ ባህርይው ምክንያት ከፍተኛ ድምጽ እንዲመነጭ የሚያደርግ
ማንኛውም ሰው በድምጽ ምንጭና አድማጩ መካከሌ ያሇውን ርቀት
መጨመር፣ ድምጽ የሚያሌፍበትን መንገድ መዝጋት፣ ድምጽን ከምንጩ
መቀነስ፣ ድምጽን መቀነስ የሚያስችሌ ቴክኖልጂዎችን መጠቀምና ዝቅተኛ
ድምጽ የሚያመነጩ መጓጓዣዎችንና ማሽኖችን ወደ አገር ውስጥ አስገብቶ
መጠቀም ይኖርበታሌ፡፡ ከደረጃ በሊይ የሆነ ድምጽ የሚያመነጩ

4
መጓጓዣዎች፣ ማሽኖችና እንዱስትሪዎች ህዝብ በሚንቀሳቀስባቸዉ ስፍራዎች
መጠቀም አይኖርበትም፡፡

5.2. የአካባቢ የድምፅ ብክሇት ደረጃ

የድምፅ ሌቀት መጠን በዴሲቢሌ ( limits in dB)


የአካባቢ ኮድ የአካባቢ ክፍሌ በቀን(ከጧት 12ሰዓት በማታ(ከምሽቱ 03 ሰዓት በኋሊ
እስከ ማታ 03 ሰዓት) እስከ ጧት12 ሰዓት)
(Area code) (category of area)
(Day time) (Night time)
ሀ የኢንዱስትሪ 75 70
አካባቢ(Industrial area)

ሇ የንግድ ተቋማት 65 55
(commercial area)
ሐ የመኖሪያ አካባቢ(residential 55 45
area)

ማሳሰቢያ፡- የድምፅ ብክሇት የደረሰበት አካባቢ ቅይጥ ከሆነ፡-


 የመኖሪያ አካባቢና የንግድ አካባቢ በጣምራ ከሆነ በመኖሪያ ቤት የሌኬት
ደረጃ ይሇካሌ፡፡
 የመኖሪያ አካባቢና የኢንዱስትሪ አካባቢ በጣምራ ከሆነም በመኖሪያ ቤት
የሌኬት ደረጃ ይሇካሌ፡፡
 የንግድ አካባቢና የኢንዱስትሪ አካባቢ በጣምራ ከሆነ በንግድ አካባቢ
የሌኬት ደረጃ ይሇካሌ፡፡
 የመኖሪያ አካባቢ፣ የንግድ አካባቢና የኢንዱስትሪ አካባቢ በጣምራ ከሆነ
በመኖሪያ ቤት የሌኬት ደረጃ ይሇካሌ፡፡

5
ክፍሌ ሦስት
6. የድምጽ ብክሇት ቁጥጥር መነሻዎች
6.1. ጥቆማ ወይም አቤቱታ
6.1.1. ጥቆማ
ሀ. ማንኛውም የተፈጥሮ ሰውና ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው ተቋም ወይም ድርጀት
የድምጽ ብክሇት መድረሱን ካወቀ ወይም ይደርሳሌ ብል ከገመተ ሇኮሚሸን
መ/ቤቱ ወይም በየደረጃው ሇሚገኙ የአካባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ሌማት ኮሚሸን
ጽ/ቤቶች በሚያመቸው መንገድ በስሌክ ወይም በአካሌ ቀርቦ በቃሌ ወይም
በላልች የመገናኛ ዘዴዎች ጥቆማውን ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡
ሇ. ጠቋሚው የድምጽ ብክሇት አሇ ብል የገመተውን አካባቢ፣ ክ/ከተማ፣ ቀበላውንና
የአካባቢውን ሌዩ ስም ከተቻሇም የድምፅ ብክሇት የሇቀቀውን ወይም ሉሇቅ
ይችሊሌ ብል ያሰበውን በካይ አካሌ ስም መግሇጽ ይኖርበታሌ፡፡
ሐ. ጠቋሚው በሰጠው ጥቆማ የተወሰደውን የማስተካከያ እርምጃ የመጠየቅና
የማወቅ መብት አሇው፡፡
መ. ጠቋሚው ሇሰጠው ጥቆማ ማስረጃ እንዲያቀርብ አይገደደም፡፡
ሠ. ጠቋሚው ካሌፈቀደ በስተቀር ስሙንና አድራሻውን እንዲገሌጽ አይገደደም
ስሙ እንዳይገሇጽ ከአሳወቀም የጠቋሚው ስም በሚስጥር ይያዛሌ፡፡
6.1.2. አቤቱታ
ሀ. ማንኛውም ሰው በሚኖርበት፣ በሚሰራበት፣ በሚዝናናበትና ላልች ማህበራዊ
ተግባራትን በሚፈጽምበት ወይም በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የደረሰ የድምጽ
ብክሇት እንዲወገድሇት በጋራም ሆነ በተናጠሌ ሇኮሚሽን መ/ቤት ወይም
በየደረጃው ሇሚገኝ የኮሚሽኑ ፅ/ቤቶች አቤቱታ በጽሁፍ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
ሇ. የድምፅ ብክሇት መድረስ አሇመድረሱ ባይረጋገጥም አካባቢን ሉበክሌ ይችሊሌ
ተብል የሚገመትን የድምጽ ሌቀት መኖሩን ከአወቀ ወይም አካባቢን ሉበክሌ
ይችሊሌ ተብል የሚገመት ድምጽ ሉሇቀቅ ይችሊሌ ብል ከሰጋ አቤቱታውን
ማቅረብ ይችሊሌ፡፡

6
ሐ. በጽሁፍ የሚቀርብ አቤቱታ ድምጽ የተሇቀቀበትን አካባቢ፣ ክ/ከተማ፣
ቀበላውን እና የቦታውን ሌዩ ስም፣ ድምጽ መሇቀቅ የጀመረበት ጊዜ፣
የሚሇቀቀው ድምጽ የሚሇቀቅበትን ወቅት፣ የሚቻሌ ከሆነም ብክሇቱ
ያደረሰውን ጉዳት በዝርዝር ማካተት ይችሊሌ፡፡
መ. አቤቱታ የሚቀርበበትን ቅጽ መ/ቤት ያዘጋጃሌ፤ ሆኖም አቤቱታ አቅራቢው
በመሰሇው መንገድ በጽሁፍ አቤቱታውን ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡
ሠ. አቤቱታ አቅራቢው በአቤቱታው ሊይ መፈረም ይኖርበታሌ፡፡
ረ. አቤቱታ አቅራቢው የአቀረበውን አቤቱታ አፈጻጸም የመከታተሌና ውጤቱንም
የማወቅ መብት አሇው፡፡

6.2. በኮምሸን መ/ቤት የድምጽ ብክሇት ቁጥጥርና ክትትሌ ስርዓት


መነሻ
6.2.1. በኮሚሽኑ የተመደቡ የአካባቢ የድምጽ ብክሇት ኢንስፔክተሮች
ማንኛውንም ማምረቻ፣ አገሌግልት ሰጪ ተቋምና ላልችንም በማንኛውም
ጊዜ ከድምጽ ብክሇት ጋር በተያያዘ ቁጥጥርና ክትትሌ ያደርጋለ፡፡
6.2.2. በንዑስ ቁጥር 6.2.1. የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ በክፍሇ ከተማና ወረዳ
ያለ የኮሚሽኑ ፅ/ቤት ኢንስፔክተሮች የድምፅ ሌቀት ክትትሌና ቁጥጥር
የማድረግ ስሌጣንና ኃሊፊነት የተሰጣቸው ሲሆን፣ የሚወስዱትም
አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ ሇኮሚሽኑ የማሳወቅ ግዴታ አሇባቸው፡፡
6.2.3. በተሇይም የድምጽ ብክሇት ሉያደርሱ ይችሊለ ተብሇው በሚገመቱ
የማምረቻ፣ የአገሌግልት ሰጪ ተቋማትና ላልችም ሊይ መደበኛ የቁጥጥርና
የክትትሌ ፕሮግራም በማውጣት ቁጥጥር ይደረጋሌ፡፡

7
ክፍሌ አራት
7. የቁጥጥርና ሌኬት ስርዓት
7.1. ተቆጣጣሪው የድምጽ ብክሇት ቁጥጥር በሚያደርግበት ጊዜ ሉያሟሊቸው
የሚገቡ ሁኔታዎች
7.1.1. የድምጽ ብክሇት ቁጥጥር ሇማድረግ ተቆጣጣሪው ሲንቀሳቀስ የአካባቢ
ብክሇት ተቆጣጣሪ ስሇመሆኑ ከኮሚሽን መ/ቤት ወይም በየደረጃው ከሚገኝ
የኮሚሽኑ ፅ/ቤቶች የተሰጠ መታወቂያ መያዝና ቁጥጥር ሇሚደረግበት አካሌ
የማሳየት ግዴታ አሇበት፡፡
7.1.2. ተቆጣጣሪው ሇስራው አፈጻጸም ደህንነትና መሳካት አስጊ ሆኖ ካገኘው
የፍትህ አካሊትና አስፈሊጊ ሰራተኞችን ይዞ የቁጥጥርና ሌኬት ስራውን
ሉያከናውን ይቻሊሌ፡፡
7.2. ቁጥጥርና ሌኬት ስሇማድረግ
7.2.1. የድምጽ ብክሇት ተቆጣጣሪው መደበኛ የቁጥጥር ፕሮግራም በማውጣት
ወይም ድንገተኛ የቁጥጥር ስሌት በመቀየስ የስራ ባህርይው በአካባቢ ሊይ
ድምጽ ብክሇትን እንዲሁም በሰው ሌጅ አኗኗር፣ ጤንነት እና ደህንነት ሊይ
አለታዊ ተጽዕኖ ሉያደርሱ ይችሊለ ተብሇው በሚገመቱ፣ ድርጅቶች ወይም
ህጋዊ ሰውነት የተሰጣቸው ተቋማት ሊይ በማንኛውም ቀንና ሰዓት ክትትሌና
ቁጥጥር በማድረግ የድምጽ ሌኬት ይወስዳሌ፡፡
7.2.2. ተቆጣጣሪው ክትትሌና ቁጥጥር በማድረግ የድምጽ ሌኬት በሚያካሄድበት
ወቅት ተቋሙ ወይም ድርጅቱ መደበኛ ስራውን በተሇመደው አኳኋን ማካሄድ
ይኖርበታሌ፡፡ ሆኖም ግን ቁጥጥርና ሌኬት በሚካሄድበት ወቅት ተቋሙ
ወይም ድርጅቱ ስራ አቁሞ ወይም ማሽን ቀዝቅዞ ከሆነ እና የማሽኑ መነሳት
ሇቁጥጥሩ ስራ አስፈሊጊ መሆኑን ተቆጣጣሪው ካመነበት ማሽኑ እንዲነሳ
መደረግ አሇበት፡፡
7.2.3. የድምጽ ብክሇት ተቆጣጣሪው ቁጥጥርና ሌኬት ካደረገ በኋሊ ተቋሙ
ወይም ድርጅቱ ያሇበትን ሁኔታ ገምግሞ የአካባቢ ብክሇት እያደረሰ መሆን
አሇመሆኑን በማረጋገጥ ከደረጃ በሊይ የድምፅ ሌቀት ብክሇት ባደረሱ፣
ድርጅቶች ወይም ህጋዊ ሰውነት የተሰጣቸው ተቋማት ሊይ በማንኛውም ቀንና

8
ሰዓት ክትትሌና ቁጥጥር በማድረግ በጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የእርምት እርምጃ
እንዲወስዱ አስተዳደራዊ ውሳኔ የድምፅ ብክሇት ሊደረሰው አካሌ
ይገሇፅሇታሌ፡፡ ቁጥጥር የተደረገው በአቤቱታ መነሻነት ከሆነ የዚሁ ግሌባጭ
ሇአቤቱታ አቅራቢው እንዲደርሰው ይደረጋሌ፡፡

ክፍሌ አምስት
8. የአከባቢ የድምጽ ብክሇት ሌኬት አወሳሰድ ሁኔታ
8.1. የአካባቢ የድምጽ ብክሇት ሌኬት
8.1.1.ጉዳቱ ወይም ብክሇቱ የደረሰበት ቦታ ወይም አካባቢ ሆኖ መሇካት
አሇበት፡፡
8.1.2. በድምጽ ብክሇት ተጠቂ ነው ተብል የሚታመን ከሆነ የድምጽ ብክሇት
ሇመከሊከሌ የትም ቦታ ሆኖ መሇካት ይቻሊሌ፡፡
8.1.3. የድምጽ ብክሇት የሚያደርሱ ማንኛውም አካሊት ወይም ተቋማት በብዛት
አንድ አካባቢ የሚገኙና በተመሳሳይ ሰዓት የድምጽ ብክሇት የሚያደርሱ
ከሆነ፣ በተናጠሌ የድምፅ ሌኬት ሇመውሰድ ተቆጣጣሪው ባሇሙያ የድምጽ
ብክሇቱን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በመታገዝ በተናጠሌም ሆነ ሁለንም
በአንድ ሊይ በመሇካት ብክሇቱ በደረሰበት ቤት እና ቦታ ሊይ ወይም
የድምፅ ብክሇት ይደርስበታሌ ብል በገመተው ቦታ ሆኖ በመሇካት እርምጃ
መውሰድ ይቻሊሌ፡፡

8.2. የአካባቢ ድምጽ ብክሇት የእርምጃ አወሳሰድ ሁኔታ

8.2.1. ሌኬቱ ከተወሰደ በኋሊ ሇአካባቢው ከተፈቀደሇት እስታንዳርድ ወይም ደረጃ


በሊይ ሆኖ ከተገኘ ሇአምራች ድርጅት፣ ሇአገሌግልት ሰጪ ተቋማት እና
ሇላልች የድምጽ ብክሇት አመንጪ ሇሆኑ አካሊት አፋጣኝ የጽሁፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠት፡፡

8.2.2. የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው አካሌ ማስጠንቀቂያ ከተሰጠው ጊዜ ጀምሮ


ሇአገሌግልት ሰጭ ተቋማት 2(ሁሇት) ቀን እና ሇፋብሪካዎች 15 (አስራ
አምስት) ባሌበሇጠ ጊዜ ውስጥ የድምጽ ብክሇቱን በማስቆም፣ ችግሩን ፈትቶ

9
ማስጠንቀቂያ ሇጻፈው ኮሚሽን መ/ቤት ያስተካከሇበትን መረጃ ሪፖርት
በጽሁፍ እና በአካሌ ማቅረብ አሇበት፡፡ ነገር ግን የአምራች ድርጅቶች
አሳማኝ ምክንያት ካቀረቡ ጉዳዩ ሇኮሚሽን መስሪያ ቤቱ የበሊይ ሃሊፊዎች
ቀርቦ በግዴታ ውሌ ተጨማሪ ጊዜ ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡

8.2.3. በ7.2.2. የተገሇፀው ሳይፈፅም ቢቀር የድምፅ ብክሇት አድራሹ አካሌ


ያሇምንም ቅድመ-ሁኔታ አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰዳሌ፡፡
8.2.4. የመጀመሪያ የፅሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት በድጋሜ ሇሁሇተኛ ጊዜ ሌኬት
ተወስዶ በክል ከተገኘ፣ የአምራች ድርጅቶች በ24 ሰዓት፣ አገሌግልት ሰጭ
ተቋማትና ላላች ደግሞ በ12 ሰዓት ውስጥ የሚበሊሽን ንብረት እንዲያወጣ
ተደርጎ ድርጅቱ ወዲያውኑ ይታሸጋሌ፡፡
8.2.5. ሇመጀመሪያ ጊዜ የታሸገ ተቋም ወይም ድርጅት ከ5 ቀን በሊነሰና ከ3 ወር
ባሌበሇጠ ሉከፈት ይቻሊሌ፡፡
8.2.6. አንድ የተፈጥሮ ሰው የዚህን አዋጅ ወይም በስሩ የሚወጡትን ደንቦች
በመተሊሇፍ የድምፅ ብክሇት ወደ አካባቢ በመሌቀቅ ጥፋተኛ ሆኖ ሲገኝ
ከ1000(አንድ ሺ) ብር በማያንስና ከ5000(አምስት ሺ) ብር በማይበሌጥ የገንዘብ
መቀጮ ወይም ከአንድ ዓመት በማያንስና ከአስር አመት በማይበሌጥ እስራት
ወይም በሁሇቱም ይቀጣሌ፡፡ ጥፋቱን የፈጸመው በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው
አካሌ ከሆነ ከ5000 (አምስት ሺ) ብር በማያንስና ከ25000(ሀያ አምስት ሺ) ብር
በማይበሌጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣሌ፡፡ የስራ ሀሊፊውም ከ5(አምስት) ዓመት
በማያንስና ከ10 (አስር) ዓመት በማይበሌጥ እስራት ወይም ከ5000(አምስት ሺ)
ብር በማያንስና ከ10000(አስር ሺ) ብር በማይበሌጥ የገንዘብ መቀጮ ወይም
በሁሇቱም ይቀጣሌ፡፡
አስተዳደራዊ እርምጃ የወሰደው ኮሚሽን መ/ቤት የአካባቢ ድምጽ ብክሇት
ካደረሰው ተቋም ጋር የግዴታ ውሌ መፈራረም አሇበት፡፡ መሌሶ ከበከሇ ግን
አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ይደረጋሌ፡፡
8.2.7. በንዑስ ቁጥር 7.2.6. እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንድ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው
ተቋም ወይም ድርጅት የድምፅ ብክሇቱን ሇመጀመሪያ ጊዜ ካደረሰ ብር
5000(አምስት ሺህ ብር) እና የውዴታ ግዴታ ስምምነት ፈፅሞ እሸጋው

10
ይነሳሇታሌ፡፡ ሇሁሇተኛ ጊዜ ጥፋት ከፈፀመ፣ 25000(ሃያ አምስት ሺህ ብር)
ከተቀጣ በኋሊ፣ የውዴታ ግዴታ ስምምነት ፈፅሞ እሸጋው ይነሳሇታሌ፡፡ ሇሶስተኛ
ጊዜ ከሆነ ድርጅቱም የስራ ኃሊፊውም በጣምራ በህግ(በፍትሐ ብሔር እና
በወንጀሌ) እንዲጠየቅ ይደረጋሌ፡፡
8.2.8. በንዑስ ቁጥር 7.2.6. እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንድ የተፈጥሮ ሰው የድምፅ
ብክሇቱን ሇመጀመሪያ ጊዜ ካደረሰ ብር 1000(አንድ ሺህ ብር) እና የውዴታ
ግዴታ ስምምነት ፈፅሞ እሸጋው ይነሳሇታሌ፡፡ ሇሁሇተኛ ጊዜ ጥፋት ከፈፀመ፣
5000(አምስት ሺህ ብር) ከተቀጣ በኋሊ፣ የውዴታ ግዴታ ስምምነት ፈፅሞ
እሸጋው ይነሳሇታሌ፡፡ ሇሶስተኛ ጊዜ ከሆነ በፍትሐ ብሔር እና በወንጀሌ
እንዲጠየቅ ይደረጋሌ፡፡
8.2.9. ማንኛውም ሰው፣ ህጋዊ ስውነት የተሰጠው ድርጅት ወይም ተቋም በድምፅ
ብክሇት ምክንያት የተወሰደውን አስተዳደራዊ የማሸግ እርምጃ ውሳኔ በመተሊሇፍ
የታሸገውን ገንጥል ወይም በማንኛውም ሁኔታ ተደብቆ ሲሰራ የተገኘ፣ በወንጀሌ
እንዲጠየቅ ያደርጋሌ፡፡
8.2.10. በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ፣ ተቋም ወይም ድርጅት በአካበቢ
ሊይ የድምጽ ብክሇት አድርሶ ሇሶስተኛ ጊዜ የድምፅ ብክሇት አድርሶ ከተገኘ፣
የንግድ ፈቃዱ በፈቃድ ሰጪው አካሌ እንዲሰረዝ ማስደረግ አሇበት፡፡
9. ሇድምጽ ብክሇቱ ምክንያት የሆነውን ነገር ስሇመያዝ
9.1. ተቆጣጣሪው አካሌ የድምጽ ብክሇት ቁጥጥር በሚያደርግበት ወቅት
በአካባቢው ከሚፈቀደው ደረጃ በሊይ አካባቢን ሉበክሌ የሚችሌ እቃ ሉይዝ
ወይም አንድያዝ ሉያደረግ ይችሊሌ፡፡
9.2. በአካባቢው ሊይ የደረሰው ወይም እየደረሰ ያሇው የድምጽ ብክሇት ድምጹን
ሇማጉሊት ጥቅም ሊይ የዋሇውን ማንኛውም ዓይነት ድምጽ ማጉሉያ፣
ቴፕሪከርደር ወይም ሲዲ ማጫዎቻዎች ወይም ላልች ከፍተኛ ድምጽ
የሚያመነጩ ወይም የሚያጎለ መሳሪያዎችን ተቆጣጣሪው ሇመያዝ ወይም
እንዲያዙ ማድረግ ይችሊሌ፡፡

11
10. የንብረቶች መያዝ የሚኖረው ውጤት
10.1. ንብረቱ የተያዘበት ሰው ንብረቱ በተያዘ በ15 ቀን ውስጥ ቀርቦ ንብረቱ
እንዲመሇስሇት ካመሇከተ፣ የተያዘውን ንብረት ዋጋ 20% በመክፈሌ
ከመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ጋር ንብረቱ ይመሇስሇታሌ፡፡
10.2. በንዑስ አንቀጽ 9.1 የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ገንዘብ ከፍል
ንብረቱን መውሰድ የሚችሌ ሲሆን፣ ነገር ግን በአካባቢው ሊይ ባደረሰው
ብክሇት ምክንያት በህግ የሚኖርበትን ተጠያቂነት አያስቀረውም፡፡
10.3. የንብረት ይመሇስሌኝ ጥያቄ ማቅረቢያ ጊዜ ከአሇፈ በኋሊ የቀረበ ጥያቄ
ተቀባይነት የሇውም፤ ሆኖም ግን የንብረት ይመሇስሌኝ ጥያቄው በወቅቱ
ያሌቀረበው ከአቅም በሊይ በሆነ አሳማኝ ምክንያት ከሆነና ንብረቱ
ያሌተወገደ ከሆነ ጥያቄው ሇመ/ቤቱ የበሊይ ኃሊፊ ቀርቦ ውሳኔ
ይሰጥበታሌ፡፡
10.4. በተያዘው ጊዜ ውስጥ የንብረት ይመሇስሌኝ ጥያቄ ያሌቀረበባቸውና
ያሌተመሇሱ ንብረቶች ውስጥ ጠቀሜታ ያሊቸው ተሇይተው በጨረታ
ተሸጠው ገንዘቡ ሇመንግስት ገቢ ይሆናሌ፡፡ ጠቀሜታ የላሊቸው ደግም
በአግባቡ እንዲወገዱ ይደረጋሌ፡፡

ክፍሌ ስድስት
11. ሌዩ ሌዩ ድንጋጌዎች
11.1. ስሇማበረታቻ
11.1.1. በስራ ባህርያቸው ምክንያት አካባቢ በድምፅ እንዳይበከሌ ከፍተኛ
ጥንቃቄ የሚያደርጉና ውጤታማ የሆኑ የማምረቻ ድርጅቶችና
አገሌግልት ሰጪ ተቋማትን ኮሚሽን መ/ቤቱ በየዓመቱ እየመረጠ
የምስክር ወረቀትና ላልች የማበረታቻ ሽሌማቶችን ይሰጣሌ፤
ተግባራቸውም ከአካባቢ ጋር የተጣጣመ ስሇመሆኑ ማረጋገጫ
ይሰጣቸዋሌ፡፡
11.1.2. በአካባቢ ሊይ በሚደርስ የድምፅ ብክሇት ተቆርቁረው ሇኮሚሽኑ መረጃ
በመስጠት ተቆርቋሪነታቸውን በተጨባጭ የሚያሳዩ ወገኖችን በመሇየት
ኮሚሽን መ/ቤቱ የምስጋና ደብዳቤና ላልች ማበረታቻዎችን ይሰጣሌ፡፡
12
11.2. የመተባበር ግዴታ
11.2.1. በአካባቢ ድምጽ ብክሇት ሊይ ሇሚደረገው የቁጥጥርና ክትትሌ እርምጃ
የፖሉስ አባሊትና የደንብ ማስከበር ሰራተኞች በማንኛውም ጊዜ
ሇሚቀርብሊቸው የትብብር ጥያቄ ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋለ፡፡
11.2.2. ማንኛውም ሰው የኮሚሽን መ/ቤት ወይም ተቆጣጣሪው የአካባቢ ድምጽ
ብክሇት ቁጥጥር በሚያደርግበት ጊዜና ሁኔታ የመተባበር ግዴታ
አሇበት፡፡
12. መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ
ይህ መመሪያ ከጥር 23፣ 2011 ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናሌ፡፡

የክብርት ኮሚሽነሯ ስም፡-------------------------------------------

ፊርማ፡-------------------------------------------

ቀን፡--------------------------------------------

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር


የአካባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ሌማት ኮሚሽን
ጥር፣ 2011 ዓ.ም
አዲስ አበባ

13

You might also like