Professional Documents
Culture Documents
Æ×lÖ©! X t&KñlÖ©!
yM:‰û TMHRT GïCÝ( bz!H M:‰F TMHRT £dT ¥-”là §YÝ(
yÆ×lÖ©!N TRg#M mS-T TC§lH¼Ãl>ÝÝ
yÆ×lÖ©! zRæCN mzRzRTC§lH¼Ãl>ÝÝ
XÃNÄNÇN yÆ×lÖ©! zRæC MN XNd¸Ã-n#
¬B‰‰lH¼¶Ãl>ÝÝ
Æ×lÖ©! kh#l#M ytf_é úYNS zRæC UR ÃlWN
GNß#nT mGl} TC§lH¼Ãl>ÝÝ አብይ ይዘቶች
yÆ×lÖ©! :WqT XNÁT bGBRÂ@ b-@ X bMGB
1.1. ባዮሎጂ ምንድነው ?
úYNS WS_ |‰ §Y XNd¸WLmGl} TC§lH¼Ãl>
1.2. bባዮሎጂ ዕውቀት
Æ×lÖ©! bHBrtsb# WS_ ÃlWN ¸Â TgLÉlH¼+Ãl>ÝÝ
የሚጠቀሙ ፋብሪካዎC
xÄÄ!S yt&KñlÖ!©! GኝèC yÆ×lÖ©! XWqT W-@T
1.3. ባዮሎጂ በህብረተሰቡ ውስጥ
mçÂcWN Múl@ mS-T TC§lH¼Ãl>ÝÝ ያለው ሚና
1.4.ባዮሎጂ እና የተክኖሎጂ
ግኝèC
mGb!Ã
úYNS y_ÂT zÁ çñ x-”§Y ytf_éN h#n@¬N ysWN LJ ¥Hb‰êE
g#Ä×C xSmLKè :WqTN y¸Ã¯Â}F nWÝÝ úYNS ytf_é úYNSÂ
¥Hb‰êE úYNS tBlÖ bh#lT YmdÆLÝÝ ( ÒRT 1.1. tmLkT¼cE)
ysው LJ qÈY n#é ?YwT çcው ngéC XRS b‰S X kxµÆb!Ãcው
UR Ƨcው GNኙነT §Y ytmsrt nውÝÝ
ሳይንስ
tጨ¥¶ ¥S¬wš
¥Hb‰êE úYNS
ማህበራዊ ሳይንስ የተፈጥሮ ሳይንስ
Ý( y¸Ã-ÂW ysW LJ
XNÁT XNd¸ÃSB@
ትግበራ 1.1.-
ሌሎች የባዮሎጂ ዘርፎችን መለየት
ወደ ትምህርት ቤትህ ቤተ መፅሐፍት በመሄድ
1-ሌሎች የባዮሎጂ ዘርፎችን ለይ፣
2-እነዚህ ዘርፎች ምን እንደሚያጠኑ ግለጽ፣
ፊዚክስ
ህይወት ያላቸው ቅሬት አካልን የዘገምተኛ ለውጥ መረጃ
ባዮሎጂ
ሒሳብ
የግብርና ሥራ ከሰው ልጅ መሠረታዊ ሥራዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ የባዮሎጂ ዕውቀትንና ችሎታን የሚፈልግ
ነው፡፡ የግብርና ሥራ የአፈር ለምነትን መጠበቅ እና ምርታማነትን ከፍ ለማድረግ ፣ ከብት ማርባትና ማዳቀል፣
ሀ. ለ.
ሐ. መ.
ስዕል 1፡1 የተለያዩ የግብርና ሥራዎች ሀ. ፀረ ተባይ ኬሚካል በአዝርዕት ላይ ሲረÃ ለ. የእህል አዝርዕት
ይህን ታውቃለህ/ያለሽ?
ተክሎች ለማደግ የተለያዩ ነገሮች ያስፈልጋቸዋል፡፡
ዋና ዋና ማዕድናት (በብዛት
እነሱም የተወሰነ መጠነ ሙቀት& ኦርጋኒክ ያልሆኑ (ኢ - ካርቦናዊ) ማዕድናት& ውሃ&
የሚያስፈልጉ) የሚባሉት
የፀሐይ ብርሃንና አየር ናቸው፡፡ ተክሎች ውሃንና ኦርጋኒክ ያልሆኑ
ናይትሮጂን& ፓታስየምና
( ኢ - ካርቦናዊ) ማዕድናትን ከመሬት ውስጥ ያገኛሉ፡፡
ስለዚህ የባዮሎጂ ዕውቀት ማዕድናት ለተክሎች ዕድገት ምን
አስዋፅኦ እንዳላቸው ለመረዳት ያስፈልጋል፡፡
የአፈርን ይዘት ለማጥናት የባዮሎጂ እውቀት ምን ደርሻ አለው?
አፈር በላዩ ላይ የሚበቅሉትን የእፅዋት አይነት ለመወሰን ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ ባዮሎጂስቶቹ ለዕፅዋት
እድገት የሚያሰፈልጉ ነገሮችን በማጥናትና የአፈርን ይዘት በመገንዘብ ምርታማነትን ለመጨመር ሁኔታዎችን
ያመቻቻሉ፡፡ በማንኛውም ስፍራ የሚገኘው አፈር በተመሳሳይ መልኩ ሁሉንም ማዕድናት ሊኖረው
አይችልም፡፡ ይህንን ልዩነት በማጥናት እጥረት ባለበት ቦታ ሰው ሰራሽ ማዳበሪያ በሥራ ላይ እንዲውል
በባይሎጂ እውቀት ላይ ይመሠረታል፡፡
አዝዕርትን አፈራርቆ መዝራት በአንድ የእርሻ መሬት ላይ በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ የእህል ዘሮችን አፈራርቆ
በመዝራት ማምረት ነው፡፡ ለምሳሌ አንድ አርሶ አደር በተለያየ አመት በቆሎ& ባቄላና ጤፍ በተራ አፈራርቆ
መዝራት ይችላል፡፡ እህልን አፈራርቆ መዝራት የነፍሳትን ተፅዕኖ ለመቀነስና የአፈር ለምነትን ለመጠበቅ
ብሎም ምርታማነትን ለመጨመር ይረዳል፡፡ ፀረ - ሰብል ሦስት አፅቄዎች የተወሰኑ እፅዋትን ስለሚመርጡ
ለአፈር እንክብካቤ የባዮሎጂ ዕውቀት እንዴት ይጠቅማል? - የተፈጥሮ ሀብት የሆነው አፈር
ይዘት በውስጡ ማዕድናት ውሃ
ኋላቀር የግብርና ሥራ የሆኑት ከመጠን በላይ ማስጋጥ@እፅዋትን
ኦርጋኒክ የሆኑ ነገሮችና በአይን
ማቃጠል& ከመጠን በላይ ማዳበሪያ መጠቀም & ተዳፋት መሬትን
የማይታዩ ህይወት ያላቸው
ቁልቁል ማረስ የአፈርን ለምነት ይቀንሳሉ፡፡
ነገሮችና በተጨማሪም
ትላትሎችን የያዘ ነው፡፡
ለ.መድyኒት
- የላይኛው የአፈር ንብርብር
የባዮሎጂ ዕውቀትና ችሎታ በመድሃኒት አዘገጃጀት ውስጥ ኦርጋኒክ የሆኑ ነገሮችን በውሰጡ
ያለውን ጠቀሜታ ግለፅ/ጪ
የጤና ሳይንስ በሽታን መለየት መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዶችን
ማጥናትና አገልግሎት መስጠት ነው፡፡ የጤና ሳይንቲስቶች አዲስ መድyኒት ማግኘት@ ጥራት ያለው የጤና
አገልግሎት መስጠትና ዘመናዊ የጤና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለማስገኘት በቀጣይነት ይሠራሉ፡፡ ስለዚህም
ባዮሎጂ የጤና ሳይንስ ዕውቀትና ዘዴ መሠረት ነው፡፡
አደንዛዥ ዕፅን መጠቀም የሰው ልጅን ለተለያዩ ችግሮች ያጋልጣል፡፡ እነዚህ አደንዛዥ ዕፆች ለመነቃቃት
ወይም ለማደንዘዝ ያለሃኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ ናቸው፡፡
ለምሳሌ፡- እንደ ማሪዋና & ኮኬይን &ሄሮይንና መሳሰሉት
ሐ. ምግብ
የባዮሎጂ እውቀት በምግብ ፋብሪካ ውስጥ እንዴት ያገለግላል?
የባዮሎጂ እውቀት የምግብ ኬሚካላዊ ይዘት ምን ምን እንደሆነ ከነጥቅማቸው ለይቶ ለማወቅ ይረዳል፡፡
ይህም ደግሞ በምግብ ፋብሪካ ውስጥ ለተለያዩ ጉዳዮች ሥራ ላይ ይውላል፡፡ ከዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ የምግብን
ይዘት ማሻሻልና ጥንቃቄ ማድረግ ነው፡፡ ምግብ የኬሚካላዊ ውህድ የሆኑ እንደ ካርቦ ሃይድሬት@ ፕሮቲን@
ጮማና ዘይት@ ቫታሚንና ማዕድናትን በውስጡ ይይዛል፡፡ ውሃም ደግሞ ለሰውነታችን ሥራዎች (ተግባራት)
የሚያገለግል በመሆኑ እንደ ምግብ ክፍል እንወስዳለን፡፡ ምግብ ወደ ውስጥ ሲወሰድ ከአፍ ጀምሮ እስከ
ትንሹ አንጀት ደረጃ በደረጃ ልሞ የተለያየ የልመት ውጤትን ይሰጣል፡፡ የምግብ ልመት ውጤት ግሉኮስ&
አሚኖ አሲድ& ግላይሴሮል እና ስብ-አሲድ ናቸው፡፡ ግሉኮስ& ከካርቦ ሃይደሬት ይገኛል፡፡ የፕሮቲን ልመት
ውጤት አሚኖ አሲድ ሲሆን & ግላይሴሮልና የስብ-አሲድ ደግሞ ከጮማ ይገኛሉ፡፡ የምግብ ልሞች ከትንሹ
አንጀት ውስጥ ወደ ሰውነት ይመጠጣሉ፡፡ እነዚህ የምግብ ልመት ውጤቶች ለተለያዩ ጥቅሞች ይውላሉ፡፡
ለምሳሌ፡- ግሉኮስ የተባለው የስር አይነት በምግብ መቃጠል ሂደት yይል ያመነጫል ፡፡ ስለዚህ የባዮሎጂ
ዕውቀት ሰውነታችን እንዴት ምግብ እንደሚፈጭ እና የልመት ውጤቱም ለምን አይነት ጥቅም እንደሚውል
የሚያስገነዝበን ነው፡፡ እንዲሁም የምግብ እጥረት በሰውነታችን ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ እንደሚያደርስ
የሚገልፀው የባዮሎጂ ዕውቀት ነው፡፡
በምግብ እጥረት የሚመጡ በሽታዎች የባዮሎጂ ዕውቀትና ግንዘቤ ያስፈልጋቸዋል? በምሳሌ አስደግፈህ
ግለፅ /ጪ፡፡
የምንመገበው ምግብ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በተመጣጠነ ሁኔታ በውስጡ የያዘ መሆን አለበት፡፡ ንጥረ ነገሮች
በምግብ ውስጥ ካነሱ ወይም ከጠፉ ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጠናል፡፡ ይህም በሽታ በማዕድናት@
በቫይታሚኖች@ በካርቦሃይድሬት@ በፕሮቲንና ስብ እጥረት የሚመጡ ናቸው፡፡ ሠንጠረዥ 1፡2 እና ስዕል
1፡3 ተመልከት/ቺ
በምግብ ውስጥ ሊገኝ የሚችል የግብርና ኬሚካል ዝቃÃ ጥናት የባዮሎጂ እውቀት የሚያስፈልግ
መሆኑን አሳጥረህ/ሽ ግለፅ /ጪ፡፡
የግብርና ኬሚካሎች ለዘመናት ምርታማነትን ለመጨመር ጥቅም ላይ ውላል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ
ኬሚካሎች ዕፅዋት ውስጥ እንደ ዝቃÃ በመቅረት ሰዎች ሲመገቡ በጤናቸው ላይ ችግር ያመጣል፡፡
በተጨማሪም ዝቃÃ ኬሚካል በውስጣቸው የሚገኘው እፅዋት በእንስሳት ሲበሉ እና እነዚህ እንስሳትም
ተመልሰው በሰው ሲበሉ የኬሚካሉ መጠን በብዙ እጅ ሰለሚጨምር የጤና ችግር በሰው ላይ ያደርሳሉ፡፡
ምርጥ ዘሮችን ማዳቀል በእፅዋትና በእንስሳት መካከል የሚደረግ ክትትል ያለው የማራባት ዘዴ ነው፡፡
ይ£ውም በአብዛኛው የምንጠቀምበት ለሰው ልጅ የሚጠቅሙ ዘአካላትን ለማግኘት ነው፡፡ ይህ ዘዴ የተሻሻለ
የዘር ውርስ ያላቸው & የተሻሻለ ጥቅም የሚሰጡ& በሽታንና ድርቅን የሚkkሙ ዘር ማስገኘት ነው፡፡
ስዕል1፡4 መርጦ ማዳቀል
መልመጃ 1፡2
ከተሰጡት አማራÄች ውስጥ ይበልጥ ትክክል የሆነውን ምረጥ /À/
የባዮሎጂ እውቀት በህብረተሰቡ ውስጥ የጤና አገልግሎት & የግብርና& ክምችት ከነዳጅ ዝቃጭ መቃጠል
የሚመጣ የአየር ብክለት ነው፡፡
የምግብ& የሕዝብ ብዛት ቁጥጥር &የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ እና
የነዳጅ ዝቃጭ መቀጠል ብዙ አሲድን
ሀ. ጤና
ባዮሎጂ የሰው አካል አዋቃቀርና ተግባሮችን ስለሚያጠና ትክክለኛ የሆነውንና ያልሆነውን ተግባር ለመለየት
መድyኒት የታመሙ ሰዎችን ለማዳን ወይም ሳይታመሙ ለመከላከል ይጠቅማል፡፡ የባዮሎጂን እውቀትና
ሙያ ለመድyኒት ግኝት ከሰውነት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጤን እና በሽታ ሊያመጡ የሚችሉ ዘአካላት
ላይ ሊያደርሱ የሚችሉትን ተፅዕኖ ለማወቅ ይረዳሉ ፡፡ ለምሳሌ፡-ፔኔሲሊን መደyኒት ተላላፊ የሆነውን
የቂጥኝ & የጨብጦ በሽታንና የመሳሰሉትን ለማዳን ይረዳል፡፡
የአንቲሴፕቲክና ዲስ እንፎክታንት ጥቅም በአÃሩ ግለፅ/ጪ፡፡
አንቲሴፕቲክና ዲስእንፌክታንት ኬሚካላዊ ነገሮች ሆነው በሽታን ሊያመጡ የሚችሉ ጀርሞችን የሚገድሉ
ናቸው፡፡ አንቲሴፕቲክ በሽታን ሊያመጡ የሚችሉ ዘአካላትን የሚያጠፋ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ዲስ
እንፌክታንት እንደ በረኪና ያሉት ጥቃቅን ዘአካላትን ከዕቃዎች ላይ ለማጽዳት ይረዳል፡፡ እነዚህ ኬሚካላዊ
ነገሮች አካባቢያችን ከጀርሞች ነፃ ለማድረግ ሥራ ላይ ይውላሉ፡፡ እነዚህን ኬሚካሎች ለመስራትና
ለመጠቀም የባዮሎጂ እውቀት አስፈላጊ ነው፡፡
የሰው ልጅ አካል በማጥናት ትክክል መሆኑንና አለመሆኑን ለመለየት ባዮሎጂ ድርሻ እንዳለው
ተምረሃል/ሻል፡፡ ጤናማ ሰዎች የሰውነት ክፍሎቻቸው በትክክል የሚሰሩ የአእምሮአቸው ደረጃ ጥሩ የሆነና
ከሰዎች ጋር ተግባብተው የሚኖሩ ናቸው፡፡ ጤናማ ያልሆኑ ሰዎች የሰውነት ክፍሎቻቸው ወይም
የአእምሮአቸው ሁኔታ ወይም ከሰዎች ጋር ያላቸው ግንኙነት የተበላሸ ነው፡፡
ለ. ሥርዓተ ምግብ
ሥርዓተ ምግብ በባዮሎጂ ትኩረት ከሚሰጥባቸው ነገሮች አንዱ ሆኖ ስለምግብ ምድቦች@ ስለምንጫቸው@
ስለተመጣጠነ ምግብና የመሳሰሉትን የሚያጠና ነው፡፡ ይህ ጥናት ምግብ እንዴት እንደሚገኝ@ እንደሚልም@
ይዘቱንና ለሰውነታችን የሚሰጠውን ጥቅም ይጨምራል፡፡ ስለዚህ ምግብ ጤና ያለው ጥቅም ለማወቅ
የባዮሎጂ እውቀት አስፈላጊ ነው፡፡
ሰውነታችን ለማደግና ያረጁ ህዋሳትን ለመተካት እንዲሁም ጤንነቱ እንዲጠበቅ ምግብ ያስፈልገዋል፡፡
የተመጣጠነ ምግብ መመገብ በሽታን ለመከላከል ይረዳል፡፡ የተመጣጠነ ምግብ ስድስት አይነት ንጥረ
ምግቦችን በውስጡ ይይዛል፡፡ እነዚህም ንጥረ ምግቦች ካርቦሃይደሬት& ፕሮቲን & ስብ& ቫይታሚን& ማዕድንና
ውሃ በመባል ይመደባሉ፡፡
ሁሉም የምግብ አይነት ውሃን ጨምሮ መሠረታዊ የምግብ ንጥረ ነገር የሆኑ ካርቦሃይድሬት@ ስብ& ፕሮቲን&
ቫይታሚንና ማዕድናትን ቢያንስ አንዱን በውስጡ የያዘ ነው፡፡ እያንዳንዱ ንጥረ ምግብ የሰው አካል ተግባሩን
አትክልትና ፍራፍሬ
በትክክል እንዲተገብር ድርሻ አለው፡፡ የምግብ ምድቦች ምን ምን እንደሆኑና ምንÁቸውም ምን እንደሆነ
እንዲሁም የተመጣጠነ ምግብ ምንነትና ጥቅሙን ለይተው ለማወቅ የባዮሎጂ ግንዛቤ አስፈላጊ ነው፡፡
3. አትክልትና ፍራፍሬ፣
ዳቦ፣ሩዝ ወተት፣እር
4. ዳቦና ጥራጥሬ፣ ፣ፓስታ ጎና አይብ
5. ስብና ጣፋÃ ናቸው፡፡ ሰዕል 1.5 ተመልከት
ስብና ጣፋጭ
እነዚህ የምግብ ምድቦች እያንዳንዳቸው ስድስት የምግብ ንጥረ ነገሮችን በተለያዩ መጠን በውስጣቸው የያዙ
ናቸው፡፡ ስለዚህ አንድ ሰው የሚመገበው ምግብ እነዚህን የምግብ ምድቦችን በተመጣጠነ ሁኔታ ማግኘት
አለበት፡፡
አምስቱ ዋና ዋና የምግብ ምድቦች ምንጮቻቸውና የሰው ልጅ በየቀኑ ምን ያህል ማግኘት እንዳለበት
በድኖች ጋር ተወያዩ፡፡
ሐ. አካባቢ
ስለ አካባቢ ለማጥናት ባዮሎጂ ያለውን ድርሻ ዘርዝር/ሪ፡፡
የአለም ህዝብ ቁጥር በጣም መጨመሩ ከፋብሪካዎችና ከከተማዎች መስፋፋት ጋር ተያይዞ የተፈጥሮ ሀብት
አጠቃቀም እየጨመረ መጥ~ል፡፡ ላ ቀር የግብርና አስራርና ደንን መመንጠር ችግሩ ይበልጥ እንዲባባስ
አድርጎታል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት የባዮሎጂ እውቀት አስፈላጊ ነው፡፡
ግብርና እህል ማምረትንና እንስሳት ማርባትን ያጠቃልላል፡፡ የግብርና ሥራ የሚያካትታቸው የአፈር ልማት@
ተክሎችን መትክል@ ከብትን ማርባት እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ላቀር የአስተራረስ ዘዴዎች የአፈር መሸርሸርን
ያመጣሉ፡፡ የላይኛው የአፈር ንጣፍ ታጥቦ በመጥፋት የመሬቱን ለምነትና ምርታማነት ይቀንሳል፡፡ የባዮሎጂ
እውቀትና ሙያ የግብርና አሰራርን ማጥናትና ከግብርና ተያያዥ የሆኑትን ችግሮች ለመቀነስ ይረዳል፡፡
ላ ቀር የአስተራረስ ዘዴ የሚያካትታቸው ፡- ይህን ታውቃለህ/ቂያለሽ
አካባቢ እንደ ምግብ@ ልብስ@ የግንባታ ዕቃዎች@ መድyኒት@ እንክብካቤ ፡- የተፈጥሮ ሀብትን በእውቀት
ላይ በመመርኮዝ መጠቀም፡፡
ማዕድናትና የመሳሰሉትን ይይዛል፡፡ እንደምግብ@ ልብስ@ የግንባታ
የዘአካላት ልዩነት መብዛት ፡ - በአንድ
ዕቃዎች@ መድyኒቶች@ ማዕድናትና የመሳሰሉት የአካባቢ ምንÃ
አካባቢ የሚገኙ የዘአካላት
ናቸው፡፡ የተፈጥሮ ሀብትን በባዮሎጂ እውቀት ላይ ተመርኩዘን
ድምር ነው፡፡
የማንጠቀም ከሆነ ትልቅ ችግር ሊያመጣ ይችላል፡፡
ለምሳሌ፡- የተበከለ አየር በአተነፋፈስ ስርዓት ላይ ችግር ያመጣል፡፡ ብክለት፡- ጤናን የአ••ር ሁኔታን
ሀ. ለ. ሐ.
ትግብራ 1.3
ሀ. ለ. ሐ.
ሊኖረው ይችላል፡፡ ለምሳሌ፡- አምራች yይል በመሆን፡፡ ይሁን እንጂ የህዝብ ብዛት ሊጠቀምበት ከሚችለው
የተፈጥሮ ሀብት ብዛት በላይ የሚሆንበት ጊዜ አለ፡፡
ይህም ከመጠን በላይ የህዝብ ቁጥር መጨመር ይባላል፡፡ የዚህም ውጤት ተጽዕኖው መጥፎ ነው፡፡ ለምሳሌ
በቂ የጤና አገልግሎት ያለማግኘት& የአፈር መሸርሸርና ምርታማነትን መቀነስ& የአየር ብክለት ማምጣትና
የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ስለዚህ ህዝብ ቁጥር ከመጠን በላይ መጨመርን ለመቆጣጠር የባዮሎጂ እውቀት ወሳኝ
ነው፡፡
ክትባትን ማምረት ከባዮሎጂ ዕውቀት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው?
የተዳከመ ቫይረስና ባክቴሪያን የመውሰድ ሂደት ነው፡፡ ለምሳሌ ፖሊዮ@ ፈንጣጣ@ ሄፖታሰስ እና ማጅራት
ገትር ያጠቃልላል፡፡ ስለዚህ የባዮሎጂ እውቀት ክትባትን ለማምረትና ህብረተሰቡ ከተለያዩ ተላላፊ
ፅንስን ማስወረድ ናቸው፡፡ እነዚህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ጉዳይ ቢሮ 2002 ያቀረበው ሪፖርት
በኢትዮÉያ ውስጥ 19 % የሚሆኑ
ኢትዮÉያ ውስጥ የሚታወቁ ናቸው፡፡
ሴቶች በ15 ዓመታቸው ይዳራሉ፡፡
የባዮሎጂ ትምህርት ይህንን በመቀነስ ውስጥ ድርሻው ከፍተኛ ነው፡፡
መልመጃ 1.3
ከዚህ በታች ላሉት ጥቄዎች ትክክለኛ የሆነውን መልስ ምረጥ/ጪ
1. በማህበረሰቡ ውስጥ የባዮሎጂ ድርሻ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የህዝብ ብዛት በጣም እንዲጨምር ማስተማር ሐ. የአየር ብክለትን ማበረታታት
ለ. ከጤና ጋር ተያያዥነት ባላቸው ነገሮች ላይ ትምህርት መስጠት መ. መልስ አልተሰጠም
2. ባዮሎጂ የህብረተሰብን ችግር ለመፍታት ድርሻ የሚወስደው በየትኛው ነው?
ሀ. ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ሐ. የትራንስፖርት ችግር
ለ. የምግብ እጥረት መ. ሀ እና ለ
3. ከሚከተሉት ልማዳዊ ድርጊቶች ውስጥ ጉዳት ያለው የትኛው ነው?
ሀ. በከብቶች ማስጋጥ ሐ. እፅዋት መትከል
ለ. የእህል ዘሮችን አፈራርቆ መዝራት መ. አግድም ማረስ
4. ከሚከተሉት ውስጥ የህዝብ ብዛት በጣም መጨመር ተፅዕኖ ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ረሃብ ማባባስ ሐ. ችግር መጨመር
ለ. ድህነት መጨመር መ. የኑሮ ሁኔታን ማሻሻል
5. እፅዋትን መትክል ምንን ይቀንሳል?
ሀ. የኦክስጂን ምርትን ሐ. የአፈር ለምነትን
ለ. የአፈር መሸርሸርን መ. የካርቦን ዳይኦክሳይድ መመጠጥን
ከረዥም ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ አንዳንድ ህይወት ያላቸውን ነገሮች በማየት የተለያዩ ነገሮችን አስመስሎ
ለመስራት ሙከራ ሲያደረግ ቆይ~ል፡፡ የሰው ልጅ ህይወት ያላቸው ነገሮችን ሂደትና ባህሪ ካየ በ|ላ ፍላጎቱን
ለማJላት የባዮሎጂን እውቀትና ፕሪንሲፕል በስራ ላይ ለመዋል ሙከራ አድር¹ል ፡፡ እነሱም ካሜራ@
አውሮፕላንና በውሃ ውስጥ የሚሄድ መርከብ ( ሰር¹ጅ መርከብ) ናቸው፡፡ እነዚህ ግኝቶች ለሰው ልጅ ምን
ያህል እንደሚጠቅሙና ለውጥ እንዳመጡ ትማራለህ/ሪያለሽ፡፡
ሲታዩ እንደሚከተለው ይሆናሉ፡፡ እነሱም ሌንስ እና ምጣኔ ብርሃን ሌንስ@ ድልሽ & ዕይታ & አፕሬቸር@
ማዕከለ እፍታና ፊልም& እውሬ ነጥብና መሀል ድርብ ናቸው፡፡ (ስዕል 1.10 ተመልከት) በተግባር ሁለቱም
የፀሐይን ብርሃን በመጠቀም ስዕልን በማንሳት ይመዘግባሉ፡፡
ብሌን አፕሬቸር
ሌንስ ሌንስ
ትግበራ 1.4.
ስዕል 1.10ን በመመልከት በካሜራና በሰው ልጅ አይን መሀከል ያለውን ተመሳሳይነትና ልዩነትን ሰንጠረዥ
በማዘጋጀት ግለፅ/ጪ፡፡
አእዋፋት እና አይሮፕላን
ከብዙ ዓመታት በፊት የሰው ልጅ የመብረር ፍላጎት ነበረው፡፡ ብዙዎቹ የድሮ ታሪኮች እንደ የድሮው ኢካሩስ
እና ሌሎች በግሪክ ሀገር የሰው ልጅ ምኞት ይገልፃሉ፡፡ ይህ ታሪክ የሚያሳየው የሰው ልጅ ለመብረር
የሞከረው በአእዋፋት መብረር ተማርኮ ነው፡፡ አእዋፋት መብረር የቻሉት ክንፍ ስላላቸው እና አጥንቶቻቸው
ቀላልና በአየር የተሞሉ ስለሆነ በሰማይ ላይ መብረር ችለዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ አይሮፕላንም ክንፍ
ፍላጎቱ የተሳካለት በ1903 እ.ኤ.አ. ሲሆን ይህንንም ሙከራ ያደረጉት ሁለቱ ወንድማማwች አርቬራይትና
ዊልበርራይት የተደረገ ነበር፡፡ እነርሱም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሩት አይሮፕላን ነበር
ሀ. ለ.
ስዕል 1.11 መብረር ሀ. የመጀመሪያው አይሮፕላን ለ. የምትበር ወፍ
ዓሣ እና ሰርጓጅ መርከብ
ከድሮ ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ ውሃ ሲዋኝ ቆይ~ል፡፡ የውሃ ዋና ታሪክ የድንጋይ ዘመን ከሚባለው ወደ 7000
አመታት ጀምሮ የነበረ ነው ፡፡ ሰርጓጅ መርከብ (የውሃ ስር መርከብ) ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በ19ኛው
ክፍለ ዘመን ነበር፡፡ ከብዙ ዘመናት በፊት የሰው ልጅ የዓሣን አካል የሰውነት መዋቅርና አገልግሎቶቹን አይቶ
በመገንዘብ እና ይህን እውቀት በመጠቀም ሰር¹ጅ መርከብ ሰር~ል ተብሎ ይታመናል፡፡
የመርከብና የዓሣ ቅርፅ ክፍት ቀÃንና ጠፍጣፋ መሆናቸው የውሃን ግፊት ለመቋቋም ይረዳቸዋል፡፡ ሌላው
የሚያመሳስላቸው ምሳሌ የብዙ ዓሳዎች የአየር ፊኛ እና የሰርጓጅ መርከብ ብላስትን ውሃ ውስጥ ለመጥለቅ
(ወደ ውስጥ ለመግባት) እና ውሃ ላይ ለመንሳፈፍ የሚረዳ አካል በመያዛቸው ነው፡፡
ሀ. ለ.
ወደ ቤተ መጽሐፍት ሂድና
በቡድን በመሆን
ኢካራስ ያደረገውን ምርምር በማንበብ ግለጽ/ጪ፡፡
መልመጃ 1.4
ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ሊሆን የሚችለውን ምረጥ/ጪ፡፡
እነዚህ ጉዳዮች ደግሞ በኢኮኖሚ ተጨባÃ የሆነ ማህበራዊ እድገትንና በመኖሪያ አካባቢ ጥሩ ግንኙነት
እንዲሁም ቀጣይነት ያለው ዕድገትን ለመፍጠር መሠረት ነው፡፡ ስዕል 1.3. እና ሠንጠረዥ 1.4 ተመልከት፡፡
መስማማት
ግልፅነት
ለማወቅ መ¹¹ት
ነፃነት
እሴት ምክንያታዊነት
ፍቅር
አብሮ መሥራት
ታማኝነት
ጤናማነት
ታጋሽነት
መልመጃ 1.5
ባዮሎጂ የአፈር ይዘትን ለማወቅ ፣ለተክሎች እድገት የሚያስፈልጉትን ለመለየት እና የእህል ዘሮችን
አፈራርቆ በመዝራት የአፈርን እንክብካቤ ለመጠበቅ ይረዳል፡፡
ምግብን አስመልክቶ ምግብን ለመመደብ፣ የተለያዩ የምግብ ንጥረ ነገሮችን ለይቶ ለማወቅ፣ የንጥረ
ምግብ ምንጮችና የተመጣጠነ ምግብን ለመለየት የባዮሎጂ ድርሻ ትልቅ ነው፡፡
ባዮሎጂ በአካባቢ ውስጥ የተለያየ አቅጣጫና ድርሻ አለው፡፡ እነሱም፡- ሳይንሳዊ የግብርና ሥራዎች
የዘአካላት ዘር መጥፋትን መቀነስ፣ የደን መመንጠርን መከላከል፣ ብክለትን መከላከልና የተፈጥሮ
ሀብትን መንከባከብ ነው፡፡
ሀ ለ
1. አንቲሴፕቲክ ሀ. አስፒሪን
2. ዲስ እንፌክታንት ለ. የከባቢ አየር ይዘት ለውጥ
3. በሽታን የሚያስታግስ መድሃኒት ሐ. ምክንያታዊነት
4. እሴት መ. አልኮል
5. የአየር ብክለት ሠ. ክሎሪን
ምዕራፍ 2
የህዋስ ባዮሎጂ
የምዕራፉ ትምህርት ግቦች ፡- በዚህ ምዕራፍ ትምህርት ሂደት እና ማጠቃለያ ላይ ፡-
ማይክሮስኮፕ ምን እንደሆነ ፍቺውን መስጠት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
ማይክሮስኮፕን ቀላል ማይክሮስኮፕ እና ጥምር ማይክሮስኮፕ በማለት
መመደብ ትችላለህ/ያለሽ፡፡
ባዮሎጂስቶች ሕይወት ያላቸውን ነገሮች ለማጥናት የተለያዩ መሣሪያዎችን በባዮሎጂ በጣም አስፈላጊ
ከሆኑት ነገሮች ውስጥ
ይጠቅማሉ፡፡ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ማይክሮስኮፕ ነው፡፡ለሕዋስ ግኝት መሠረቱ ሕዋስ ሕይወት ላላቸው
መሠረታዊ ነው፡፡
ማይክሮስኮፕ ነው፡፡ አንድ ሕዋስ ዘአካላት የሆኑ እንደ አሜባ@ ፓራሚስየምና
ክፍሎችን ለማየት ማይክሮስኮፕ አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የማይክሮስኮፕን አጠቃቀምና
አገልግሎቱን ባለብዙ ሕዋስ እንስሳትና እፅዋትን እንዲሁም የዘአካላትን ሕዋስ ቅርፅና መጠን
ትማራለህ/ሪያለሽ፡፡
2.1. ማይክሮስኮፕ እና ጥቅሙ ተጨማሪ ማስታወሻ
በዚህ ርዕስ ትምህርት ሂደት እና ማጠቃለያ ላይ፡-
ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ የናሙናን
የማይክሮስኮፕን ምንነት ትገልፃለህ/ጭያለሽ፡፡ መጠን 100,000 ጊዜ አጉልቶ
ቀላል እና ጥምር ማይክሮስኮፕ በማለት ትመድባለህ/ቢያለሽ፡፡ ያሣያል፡፡
ይህን
የማይክሮስኮፕ አካል ክፍሎችን ትለያለህ/ሽ፡፡
ታውቃለህ/ቂያለሽ?
የማይክሮስኮፕ አካል ክፍሎች ተግባርን ትናገራለህ/ሪያለሽ፡፡
ብዙዎቹ ህዋሶች ዲያሜትራቸው
50 ማይክሮ ሜትር በታች
ነበር፡፡ ነጋዴ የነበረው የዳች ተወላጅ አንቶኒ ቫንላይዋን ሑክ በ1673 እ.አ.አ የተሻለ ማይክሮስኮፕ
ሠር~ል፡፡
ማይክሮስኮፕ ምንድነው?
ማይክሮስኮፕ ሌንሶችን በመጠቀም የናሙናውን ምስል
ስለሚያጎላ በዓይን የማይታዩ ረቂቅ ዘአካላት በማይክሮስኮፕ
ስለሚታዩ ማይክሮስኮፓዊ ይባላሉ፡፡ ከዚህ ቀደም
ማይክሮስኮፕን የማየትና በእሱም የመጠቀም ዕድል
አግኝተህ/ሽ ታውቃለህ/ቂያለሽ? ከአወክ/ከአወቅሽ
የአጠቃቀሙን ሁኔታ ለክፍል ጓደኞችህ ግለፅ/À ሥዕል 2.1 በማይክሮስኮፕ ናሙናዎችን የሚመለከቱ
ተማሪዎች
የማይክሮስኮፕ ጥቅም ምንድነው?
ማይክሮስኮፕ የኦፕቲካል መሣሪያ ሆኖ በተፈጥሮ ዓይን ብቻ የማይታዩ ረቂቅ ዘአካላትን በጣም አጉልቶ
የሚያሳይ ነው፡፡ በሣይንስ ታሪክ ውስጥ ባዮሎጂ ረዥም ዕድሜ አለው፡፡ ይሁን እንጂ በሕዋስ ላይ የተደረገው
የጥናት ጊዜ ረዥም አይደለም፡፡ ይህም ከሌንስ ግኝት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ አብይ ቃላት
የማይክሮስኮፕ ዓይነቶች ጥምር ማይክሮስኮፕ
በማይክሮስኮፕ የሚታዩትን ናሙናዎችን ከእራሳቸው መጠን ባለሁለት እይታ
ጥምር ማይክሮስኮፕ
በላይ አጉልቶ ያሳያል፡፡ ሁለት ዓይነት ማይክሮስኮፖች አሉ፡፡ ባለሁለት አይነት ሌንሶች
ሀ ሌንስ፡- የኦፕቲካል
መሣሪያ ሆኖ ብርሃንን
ሐ m
መ ሠ
ሥዕል 2.2. የተለያዩ የቀላል ማይክሮስኮፕ ዓይነቶች ( ሀ እና ለ አጉሊ ሌንሶች እና ሐ የንባብ ሌንስ)
እና ጥምር ማይክሮስኮፕ (መ ባለ ሁለት እይታ እና ሠ ባለአንድ እይታ ማይክሮስኮፕ ) ይህን ታውቃለህ/ ቂያለሽ ?
በማይስክሮስኮፕ ናሙናው
ሲያድግ ትልቅ ይመስላል ነገር
ሙከራ 2.1
የተለያዩ ናሙናዎችን በእጅ ሌንስ ማየት
ዓላማ ፡- የእጅ ማይክሮስኮፕን በመጠቀም የተለያዩ ናሙናዎችን መለማመድ ፡፡
የሚያስፈልጉ ነገሮች
የእጅ ሌንስ
የተለያዩ አበባማ ዕፅዋት (ፅጌረዳ እና የሱፍ አበባ)
የተለያዩ ዕፅዋት ቅጠል
የሦስት አፅቄ አካላት (እንደ ዝንብ@ ጉንዳን እና አንበጣ)
የሙከራው ቅደም ተከተል
የተለያዩ የእፅዋት አበባዎችና ቅጠላ ቅጠል በማሰባሰብ እንዲሁም የሶስት አፅቄ ናሙና ወደ ቤተ
ሙከራ በማምጣት ናሙናዎቹን በቂ ብርሃን ያለበት ቦታ አስቀምጥ/À
ከፅጌረዳ አበባ ላይ የመጣውን ወንዴ ዘንግና አፈ ፅጌ በማየት ያየ£ውን/ያየሽዉን ነገር ግለፅ/À
በቀኝ እጅህ ሌንስ በግራ እጅ ደግሞ የፅጌረዳ ተክልን ይዘህ ተመልከት፡፡
የምትፈልገውን ነገር በደንብ አይተህ/ሽ ማንሣት እስከምትችል/ችይ ድረስ የእጅ ሌንሱን በደንብ
አንቀሳቅስ/ሺ፡፡ የእጅ ሌንስ ስትጠቀም/ሚ የምትመለከተውን/ቺውን ነገር ወደ እጅ ሌንሱ ከአንድ
ለምሳሌ የዓይን ምስሪት የማጉላት አቅም 10x እና የአካል ምስሪት የማጉላት አቅም 4x ከሆነ የማጉላት
አጠቃላይ አቅም 40 (40x) እጅ ይሆናል፡፡
አጠቃላይ የማጉላት አቅም = የዓይን ምስሪት የማጉላት አቅም x የአካል ምስሪት የማጉላት አቅም
ትግበራ 2፡1
አጠቃላይ የማጉላት አቅም ላይ መወያየት
በቡድን በመሆን የጥምር ማይክሮስኮፕ አጠቃላይ የማጉላት አቅም ላይ ተወያዩ ፡፡ ለምሳሌ መሃከለኛ የማጉላት
የአካል
ምስሪት
እጅታ
እሽክርክሪት
የአካሉ ምስሪት
መድረክ
መያዣ
ኮርስ ማስተካከያ
ድልሺ (ብራኔ)
ፋይን ማስተካከያ
መስታወት
መሠረት
2. አንድ ጠብታ ውሃ ናሙና ላይ በማንጠባጠብ በእሰላይድ ክዳን መሸፈን፡ የውሃ ጠብታ በዝቶ
የእሰላይድ ሽፋን እንዳይንሳፈፍ መጠንቀቅ ፡፡ እንዲሁም የውሃ ንፊት (በብል ጋስ) መፈጠር
የለበትም፡፡
3. እሰላይዱን በማይክሮስኮፕ መድረክ ላይ አስቀምጥ፡፡ ናሙናው ብርሃን የሚያልፍበት (የብርሃን
ሳብ/ሳቢ፡፡ ከዚህ በላ መጀመሪያ የኮርስ ማስተካከያ@ በመቀጠል በፋይን ማስተካከያ ምስሉን
በደንብ አስተውለህ እይ/ኢይ
5. የዓይን ምስሪቱን በማየት ድልሺ/ብራኔውን አስተካክል፡፡ የብርሃን መብዛት ናሙናውን የታጠብ
ያስመስለዋል፡፡ እስቲ ሞክር/ሪ!!
6. በዝቅተኛ የአካል ምስሪት ያየ£ውን /ሽውን ናሙና ፋይን ማስተካካያውን ሳትቀይር/ሪ ወደ
መካከለኛ የአካል ምስሪት ለውጥ/ጪው፡፡
7. መካከለኛ እና ከፍተኛ አካል ምስሪት ስትጠቀም/ሚ የፍይን ማስተካከያ ብቻ መጠቀም
እንዳለብህ/ሽ አስብ/ቢ፡፡የዘይት ጠብታ ምስሪት በፍፁም አትጠቀም፡፡
8. የተመለከተው/ የተመለከትሺው ነጥብ የተያያዘ ነው ወይስ የተበታተነ ነው? ሥዕሉን አንሳ/አንሺ
መልመጃ 2.1
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምረጥ/À
1. ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ የማይክሮስኮፕ ተግባር አይደለም፡፡
ሀ. የናሙናውን መጠን አሳድጎ የሚያሣይ ሐ. ሌንስ መጠቀም
ለ. በአይን የማይታዩ ነገሮችን የሚያሣይ መ. መልስ አልተሰጠም
2. ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ውስጥ ቀላል ማይክሮስኮፕ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ባለሁለት እይታ ጥምር ማይክሮስኮፕ ሐ. የእጅ ሌንስ
ለ. ባለአንድ እይታ ጥምር ማይክሮስኮፕ መ. እይታ ማይክሮስኮፕ እና የአካሉ መስሪት
3. የእጅ ሌንስ እና ጥምር ማይክሮስኮፕ ለምን የብርሃን ማይክሮስኮፕ ተባሉ?
2.2. ሕዋስ
በዚህ ርዕስ ትምህርት ሂደት እና ማጠቃለያ ላይ፡-
የቃሉ አመጣጥ፡
ሕዋስ በጣም ረቂቅ የሆነና የህይወት መሠረት እንደሆነ
ትናገራለህ/ሪያለሽ ሕዋስ ወይም ሴል ፡- ሴል ማለት ከላቲን
የእፅዋት ህዋስ አካል እና የእንሰሳት ሕዋስ አካል ሴሉላ ከሚባል ቃል የመጣ ሲሆን
በጥምር ማይክሮስኮፕ በማየት ተዘረዝራለህ/ሪያለሽ ትርጉሙ ደግሞ ትንሽ ክፍል ማለት ነው፡፡
ህዋስ ህይወት ላላቸው ነገሮች ሁሉ መሠረታዊ መዋቅርና ተግባር ናቸው፡፡ ብዙዎቹ ህዋሶች በመጠን በጣም
ትንሽ ናቸው፡፡ በዚህ ምክንያት ማየት የምንችለው ማይክሮስኮፕ በመጠቀም ብቻ ነው፡፡
ሁሉም እንሰሳት እና እፅዋት የተሠሩት ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ በሆነ ህዋስ ነው፡፡ ባላቸው የህዋስ ብዛት
በመመሥረት ዘአካላትን በሁለት ቦታ እንከፍላቸዋለን፡፡ እነሱም ባለአንድ ህዋስና ባለ ብዙ ህዋስ ናቸው፡፡
አንድ ህዋስ ዘአካላት የተሠራው ከአንድ ህዋስ ብቻ ነው፡፡ የአንድ ህዋስ ዘአካላት ምሣሌ የተለያዩ
ባክቴሪያዎች& የተለያዩ ዋቅላሚ& ጥቂት ፈንገሶች እና ፕሮቶዞዋ ናቸው፡፡ ሥዕል 2.6 ተመልከት/ቺ
ባለብዙ ህዋስ ብዙ ህዋስ ያለው ዘአካላት ነው፡፡ ለምሣሌ፡- የሰው ልጅ አካል ከብዙ ትሪሊዮን ህዋስ የተሠራ
ነው፡፡ በሰውነት ክፍሎቻችን ውስጥ የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የህዋስ አይነቶች ይገኛሉ፡፡
ለምሣሌ፡- የደም ህዋስ& የቆዳ ህዋስ& የጡንቻ ሕዋስ &የነርቭ ሕዋስ& የልብ ህዋስ እና የተለያዩ ህዋሶች
በሰውነታችን ክፍሎች ይገኛሉ፡፡
ለምሣሌ፡ የባህር ዛፍ ተክል የተለያዩ የህዋስ ዓይነቶች እንደ የግንድ ህዋስ፣የሥር ህዋስ እና የተለያዩ ሌሎች
ህዋሶች አሉት፡፡ የህዋስ መዋቅር በደንብ ተለይቶ የታወቀው ከማይክሮስኮፕ ግኝት በኋላ ነው፡፡
በጥምር ማይክሮስኮፕ ሥር ሲታይ ሶስት ዋና ዋና የህዋስ አካሎች ይታያሉ፡፡ እነሱም ሕዋስ ክርታስ፣ ቤተ-
ትግበራ 2.2
እና ለ) እነዚህም መዋቅሮች
ህዋሰ ክርታስ
ኑክለስ (አስል) እና
ቤተ - ህዋስ
ህዋስ ክርታስ፡- ህይወት ያለውና ማንኛውንም ህዋስ የሚሽፍን ከውÃ ወደ ሕዋስ ውስጥ የሚገቡትንና
ከውስጥ ወደ ውÀ የሚወጡትን ነገሮች የሚቆጣጠርና የሚመርጥ የህዋስ ክፍል ነው፡፡
ኑክለስ፡- የሕዋስን ተግባር የሚቆጣጠር ነው፡፡
ሀ. የእንሰሳት ህዋስ
ህዋሰ ግንብ
ህዋሰ ክርታስ
ፊኚት አረን¹ቀፍ
ሀይለ ህዋስ
ህዋሰ ሰናሶልት
መካነ ፕሮቲን
ጎልጂ ዕቃ ቤተ ህዋስ
ኑክለስ
ለ . የእፅዋት ሕዋስ
የእፅዋት እና የእንሰሳት ሕዋስ ተመሣሣይነት እና ልዩነት አላቸው፡፡ (ሥዕል 2.8) የእፅዋትና የእንሰሳት
ህዋስ አብይ ልዩነት እንደሚከተለው ይገለፃል፡፡ በእፅዋት ህዋስ ውስጥ ብቻ የሚገኙ መዋቅሮች እንደ
አረን¹ቀፍ& ህዋሰ ግንብ እና እንደ ፊኝት ያሉ ናቸው፡፡
አብይ ቃላት
ትግበራ 2.3.
አረን¹ዴ ሀመልሚል ፡- አረን¹ቀፍ
የእንስሳት ህዋስ እና የዕፅዋት ሕዋስን ተመሣሣይነታቸውን ውስጡ የሚገኝ አረን¹ዴ ቀለምና
ተጨማሪ ማስታወሻ
ሙከራ 2.4
እርጥበት ያለው ናሙና ማዘጋጀትዓላማ ፡- እርጥበት ያለው ናሙና እንዴት - ናሙናህ/ሽ/ በጣም ወፍራም
ተዘጋጅቶ በማይክሮስኮፕ መመልከት እንደሚቻል ማረጋገጥ፡፡
ከሆነ በደንብ ለመመልከት
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ስለሚያስቸግር
-እስላይድ
በተጨማሪም የእስላይድ
-የእስላይድ ክዳን
ክዳን ናሙናው ላይ
-ቢከር እና ማንጠባጠቢያ
ከተንሸራተተ የተጠቀምከው
-ውሃ
የሙከራው ቅደም ተከተል
ተጨማሪ ማስታወሻ
ሀ. ሳሳ ያለ ናሙና ማዘጋጀት
- ናሙናው ላይ ብዙ ውሃ
ለ. አንድ ጠብታ ውሃ በቀጥታ በናሙናህ/ሽ ላይ አንጠባጥብ/ቢ
የምታንጠባጠብ ከሆነ
ሐ. የእስላይዱን ክዳን ካደረክ/ሽ በyላ ትንሽ አቆይ/ይ የእስላይዱ ክዳን ውሃው ላይ
መ. ውሃ እንዳይበዛ በውሃ መጣÃ ወረቀት ተጠቀም/ሚ ትንሳፈፋለች፡፡ ይህ ደግሞ
ሠ. አካለ ምስሪትን ዝቅተኛ ማጉያ ለመጠቀም አዘጋጀው/ጂው ናሙናውን በግልፅ
ማስተካከያውን ወደ ላይ እና ወደ ታች አንቀሳቅስ/ሺ
ናሙናን ማቅለም ምን እንደሆነ እና ሕዋስን በማይክሮስኮፕ መመለከት ያለውን ጥቅም ግለፅ/À
ናሙናን የማቅለም ሂደት የናሙናውን ቀለም በፈሳሽ በመጨመር የናሙናውን
ተጨማሪ ማስታወሻ
መዋቅር የበለጠ እንድታይ ማድረግ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የእፅዋት ሕዋስ
በአዮዲን ፈሳሽ ከቀለመ የኑክለስ ውስጣዊ ክፍል የበለጠ ጠርቶ እስላይዱ ታጥቦ ከደረቀ
ሙከራ 2.5
የቀይ ሽንኩርት ተከላካይ ሕዋስ መመልከት
ዓላማ፡- የቀይ ሽንኩርት ተከላካይ ሕዋስ ናሙና በማዘጋጀት በማይክሮስኮፕ መመልከት
የሚያስፈልጉ ነገሮች፡-
ጥምር ማይክሮስኮፕ - የእስላይድ ክዳን
መቆንጠÁ - ቀይ ሽንኩርት
እስላይድ - ቢከርና ውሃ
የአዮዲን ብጥብጥ - ማንጠባጠቢያ
የሙከራው ቅደም ተከተል
አንድ ጠብታ ውሃ ንፁህ እስላይድ ላይ አንጠባጥብ/ቢ
መቆንጠÁ በመጠቀም የሽንኩርቱን ውስጣዊ ድራብ በመውሰድ
ውሃ ያለው እስላይድ ላይ አስቀምጥ/ጪ፡፡
ሙከራ 2.6
በኩሬ ውስጥ የሚገኝ አረም ተከላካይ ሕዋስን መመልከት
ዓላማ ፡- በኩሬ ውስጥ የሚገኝ አረም ተከላካይ ሕዋስ ናሙና በማክሮስኮፕ መመልከት
የሚያስፈልጉ ነገሮች፡-
ጥምር ማይክሮስኮፕ - የአዮዲን ብጥብጥ
መቆንጠጫ - ማንጠባጠቢያ
እስላይድ - የእስላይድ ክዳን
በኩሬ ውስጥ የሚገኝ አረም - ቢከርና ውሃ
የሙከራው ቅደም ተከተል
አንድ ጠብታ ውሃ እስላይድ ላይ አንጠባጥብ/ቢ በመቀጠል የአረሙን ቅጠል ውሃ ውስጥ
አስቀምጥ/ጪ፡፡
አብይ ቃላት
የእንስሳት ሕዋስን መመለከት
ተከላካይ ሕዋስ፡- የእፅዋት
ውÁዊ ህብረሕዋስ ነው፡፡
የጉንÃ ውስጣዊ ሕዋስ ቅርፅ ምን ይመስላል?
የእፅዋት ሕዋስ በጠንካራ ህዋስ-ግንብ የተሸፈነ ስለሆነ ከእንስሳት ሕዋስ የበለጠ ጥንካሬ አለው፡፡ የእፅዋት
ተከላካይ ሕዋስን እንደምሳሌ ከወሰድን ውስን ሬክታንግላዊ ቅርፅ አላቸው፡፡ የእንስሳት ሕዋስ ግን እንደ
እፅዋት ውስን ቅርፅ የለውም፡፡ ይህንን ለመገንዘብ የሰውን የጉንÃ ውስጣዊ ሕዋስ መመለከት ይጠቅማል፡፡
ሙከራ 2.7
የእንሰሳት ሕዋስን መመልከት (የጉንÃ ውስጣዊ ሕዋስ)
ዓላማ ፡- የጉንÃ ውስጣዊ ሕዋስ ናሙናን በማዘጋጀት በማይክሮስኮፕ ሥር መመልከት
የሚያስፈልጉ ነገሮች ፡-
ማይክሮስኮፕ - የእስላይድ ክዳን
እስላይድ - የጥርስ መጎርጎሪያ ስንጥር
ሰማያዊ ሜታይሊን - ቢከርና ውሃ
ማንጠባጠቢያ
የሙከራው ቅደም ተከተል
1. በእንጨት ስንጥር ከጉንÃ ላይ ሕዋሱን በማንሳት እስላይድላይ አስቀምጥ/À
2. አንድ ጠብታ ሰማያዊ ሜታይሊን እስላይድ ላይ አንድ ጊዜ ጠብ አድርግ/ጊ
3. የእስላድ ክዳኑን የጉንÃ ሕዋስ ላይ አስቀምጥ/À በዚያም እስላይዱን ማክሮስኮፕ ሥር
አስቀምጥ/À::
4. ሕዋሱን ለመመልከት ከዝቅተኛ አጉሊ እስከ ከፍተኛ አጉሊ ኦብጀክቲቭ ተጠቀም/ሚ፡፡
5. ናሙናህን/ሽን ከስዕል 2.11 ጋር ጎን ለጎን በመያዝ ተመልከት/ቺ
6. የሕዋሱን ስዕል በማንሳት የሁሉንም መዋቅሮች ስም ፃፍ/ፊ/ ሊታዩ የሚችሉት መዋቅሮች
መልመጃ 2.3
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከቀረቡት ምርÁዎች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ ምረጥ/ጪ
1. ለማይክሮስኮፕ ሊደረግለት ከሚገባው ጥንቃቄ ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ማይክሮስኮፕን አንጋዶ ማስቀመጥ
ለ. ስናስቀምጥ ዝቅተኛ አካል ምስሪት ማሰተካከል
ሐ. በሥርዓት መያዝ
መ. ስታስቀምጥ/ጪ ልባሱን ማልበስ
2. በእፅዋት ሕዋስ ውስጥ ብቻ የሚገኝ የቱ ነው?
3. እርጥብ ናሙና
ሀ. ቋሚ ነው ሐ. ውሃ በመጠቀም የሚዘጋጅ ናሙና ነው
ለ. ውሃ በመጠቀም አይዘጋጅም መ. መልስ አልተሰጠም
4. በሰማያዊ ሜታይሊን የተቀለመው የጉንጭ ሕዋስ
ሀ. ኑክለሱ አይታይም ሐ. ክርታሰ ፕላዝማ አይታይም
ለ. አራት ጎናዊ ቅርፅ አለው መ. ኑክለሱ በደንብ ይታያል
5. ሰማያዊ ሜታሊን ለማቅለም የሚረዳው የቱ ነው?
ሀ. የኩሬ ውስጥ አረም ሕዋስን ሐ. የአበባ ዘር ብናኝን
የሕዋስ ዓይነቶች
በመሞርኮዝ ነው?
አካላችን ከብዙ ቲሪሊዮን ሕዋስ የተሠራ ነው፡፡ አካላችንን የገነቡት ሕዋሶች በዓይነት የተለያዩ ናቸው፡፡
አካላችን ከተገነቡባቸው ሕዋሶች ውስጥ ጥቂቶቹ የቀይ ደም ሕዋስ@ የነጭ ደም ህዋስ@ የጡንቻ ሕዋስ@
ነርቭ ሕዋስ@ እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ እነዚህም ሕዋሶች ብዙ ልዩነት አላቸው፡፡
የሕዋስ ቅርፅ
የ ሕዋስ መጠን
ትግበራ 2.4
የሕዋሶችን ልዩነት ከተግባራቸው ጋር ማገናኘት፡፡
የሚያስፈልጉ ነገሮች
የእንስሳት እና የእፅዋትን ሕዋስ መዋቅሮች የሚያሳይ ስዕል
የትግበራው ቅደም ተከተል
በቡድን በመሆን፡- የአካላችንን ሕዋሶች በዓይነት@ በመጠንና በቅርፅ ሊለያዩ የቻሉበትን ምክንያት
ተወያዩበት፡፡ ፍሬ ሐሳቡን በመÃመቅ ለክፍላችሁ አቅርቡ፡፡ ስታቀርቡ በአካላችን ውስጥ ከሚገኙት
የተወሰኑትን ሕዋስ ውሰዱ፡፡
መልመጃ 2.4
የምዕራፍ 2 መልመጃ
I. በ ; ለ# ስር የሚገኙትን ፅንሰ - ሀሳቦች በ ;ሀ# ሥር ካሉት ጋር አዛምዱ
;ሀ# ;ለ #
1. ድልሺ ወይም ብራኔ ሀ. የእንሰሳ ውጫዊ የሕዋስ ሽፋን ነው፡፡
2. የእፅዋት ሕዋስ ለ. ባለ አንድ ምስሪት
3. አንድ - ህዋስ ሐ. የብርሃንን መጠን መቆጣጠር
4. ህዋስ ክርታስ መ. ሕዋሰ ክርታስ
5. የእጅ ሌንስ ሠ. አንድ ሕዋስ ዘአካል
ረ. ባለብዙ ሕዋስ ዘአካል
ምዕራፍ 3
የሰው ባዮሎጂ እና ጤና
የምዕራፉ ትምህርት ግቦች፡- በዚህ ምዕራፍ ትምህርት ሂደትና ማጠቃለያ ላይ፡
አጠቃላይ የሰው ልጅ ሥርዓተ አፅም መዋቅርና የእያንዳንዱን ተግባር ታውቃለህ/ቂያለሽ፡፡
የመሃል አጥንት እና ቅጥያ አጥንት በማለት መለየት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የአፅምና የመጋጠሚያ አይነቶችን ትዘራዝራለህ፣ ተግባራቸውንም ትገልፃለህ፣ የእያንዳንዳቸውን
ምሳሌ ሞዴልን በመጠቀም ማስየት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የጡንቻ አይነቶችን መዘርዘር፣ መዋቅርና ተግባራቸውን መግለጽ፣ እንዴት እንደሚሰሩ ሞዴልን
በመጠቀም ማሳየት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
ስርዓተ አፅምና ጡንቻ እንዴት ተቀናጅተው እንደሚሠሩ መግለጽ ትችላላህ/ያለሽ፡፡
የተመጣጠነ ምግብ እና የሰውነት እንቅስቃሴ ለአጥንት ጤና ለጡንቻና ለመጋጣሚያዎች እንዴት
ጥቅም እንደሚሰጥ መግለጽ ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የተለያዩ የሰው ልጅ የጥርስ አይነት በመናገር ከተግባራቸው ጋር ማገናኘት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የጥርስ ቀመር ምን እንደሆነ ትርጉሙን መስጠት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የሰው ልጅን የጥርስ ቀመር ከሌሎች አጥቢዎች የጥርስ ቀመር ጋር ማነፃፃር ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የጎድን አጥነት
አፅመ ወርች
አምደ ከርክር
የዳሌ አጥንት
የታችኛው ክንድ
አፅመ ጭን
አፅመ ሎሚ
አፅመ ጫማ
አፅመ እግር ጣቶች
የመሃል ሥርዓተ አፀም የሚይዛቸው የራሰ ቅል፣ የደረት አጥንት፣ የጎድን እና የአምደ ከርክር አጥንቶችን
ያቅፋል፡፡ /ስዕል 3.1 ተመልከት/፡፡
የፍርንባ አጥንት
የጎድን አጥንት
አምደ ከርክር
ትግበራ 3.1
የሰው ሥርዓተ አፅምን ለማጥናት የሚያስፈልጉ ነገሮች
የሥርዓተ አፅም ቻርትና ሞዴል፡፡
በቡድን በመሆን የሰው ስርዓተ አዕምን ቻርት አጥኑ፡፡
የሰው አምደ ክርክር አጥንትና ከአምደ ክርክር ጋር የተያየዘ አጥንቶችን ለይ፡፡
አብይ ቃላት
የአከርካሪ አጥንት ተግባር ምንድነው?የአከርካሪ የአምደ ከርክር ስርዓተ አፅም፡- የሰው
ስርዓተ አፅም ምህዋር ነው፡፡
አጥንቶች በአንድነት የጀርባ አጥንት ተብለውየሚታወቁት የቅጥያ አጥንት (አኘንዲኩለር)፡-
ከላይና ከታች በአምደ ከርክር ሥርዓት
ከጭንቅላት አጥንት መጨረሻ አንስቶ እስከ መቀመጫ አጥንት
አፅም ጋር ተያይዘው የሚገኙ አጥንቶች
ድረስ ያለው ነው፡፡የአከርካሪአጥንት ሌሎቹን አጥንቶች ሁሉ ናቸው፡፡
የራስ ቅል፡- የአምደ ከርክር ስርዓተ
በማያያዝ ሰውነት እንዲቆምይደግፋል፡፡ የአከርካሪ አጥንት
አፅም ክፍል ሆኖ የጭንቅላትና የፊት
አጥንቶችን ይይዛል፡፡
የደረት አጥንት፡- በደረት መሀል የሚገኝ
የፍርንባ አጥንት ነው፡፡
ረጅሙን የሰረሰት ቱቦን ሸፍኖ በመያዝ ከአደጋ ለመጠበቅ ይረዳል፡፡
የአንገት አከርካሪ
አጥንት
የደረት አከርካሪ
አጥንት
የላምበር አከርካሪ
አጥንት
የመቀመጫ አጥንት
ሰክረም
ትግበራ 3.2
የሰውን የአምደ ክርክር ሰርዓተ አፅምን መመልከት፡፡
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ቻርት ወይም የአምደ ክርክር ስርዓተ አፅም ሞዴል፡፡
በቡድን በመሆን የአከርካሪ አጥንትን፣ የራስ ቅል አጥንትን የደረት አጥንትን ቻርት ወይም ሞዴልን አጥኑ፡፡
የአከርካሪ አጥንቶችን ለይታችሁ አውጡ፡፡
የማጭዴ አጥንት
የቅጥያ አጥንቶች ስርዓተ- አፅም በየትኛው አቅጣጫ
ይገኛል? የብራ
የዳሌ አጥንትን በውስጡ ይይዛል፡፡ እነዚህ አጥንቶች በሙሉ የላይኛው የእጅ ወርች
ከአምደ ከርክር ስርዓተ አፅም ጋር ይያያዛሉ፡፡
የታችኛው የእጅ
የትከሻ አጥንቶች የትኞቹን አጥንቶች በውስጡ ይይዛል?
ቀጭኑ አጥንት
የላይኛው የእጅ
የትከሻ አጥንት የማጭዴን አጥንትና የብራኳ አጥንትን
ጠንካራው አጥንት
ይይዛል፡፡ የማጭዴ አጥንት ከደረት አጥንት ጋር የተያያዘ
የእጅ መዳፍ
ሲሆን የብሪኳ አጥንት ደግሞ ከበስተኋላው ይገኛል፡፡
መየአምባር
/ስዕል 3.4 ተመልከት/ የብራኳ አጥንት ከጐድን አጥንት ጋር የጣት አጥንት
አጥንት
በጡንቻ ይያያዛል፡፡
እጅ የተለያዩ አጥንቶች አሉት /ስዕል 3.4 ተመልከት/ እነዚህም ስዕል 3.4 የትከሻና የእጅ አጥንቶች
አጥንቶች የላይኛው የእጅ ወርች አጥንት፣ የታችኛው የእጅ ወርች ቀጭን
አጥንት፣ የታችኛው የእጅ ወርች ጠንካራው አጥንት፣የአምባር አጥንት፣የመዳፍ
አጥንትና የእጅ ጣት አጥንት ናቸው፡፡
የእግርየወገብ አጥንት የዳሌ አጥንቶችን በውስጡ ይይዛል፡፡
የላይኛው
የእግር አጥንት የትኞቹን አጥንቶች በውስጡ ይይዛል?
የጭን አጥንት
የታችኛው
ቁርጭምጭሚት፣ አፅመ ጫማ እና የእግረ ጣት አጥንቶች ናቸው፡፡
ቁርጭምጪሚት
አጥንት ጫማ
ደግሞ ቅጥያ (አፔንዲኩለር) አጥንቶች ናቸው፡፡
ትግበራ 3.3
I. የዳሌ አጥንትን ማጥናት
ይህን ታውቃለህ/ቂያለሽ?
በቡድን በመሆን የቅጥያ አጥንቶችን ስርዓተ አፅም
አጥኑ፡፡ የሃይድሮእስታቲክ ግፊት ወይም
በዳሌ አጥንት አካባቢ የሚገኙትን አጥንቶች ለይ/ዪ፡፡ በተክሎችና በትናንሽ እንስሳት
ውስጥ ያለ ውሃ እንደ አጥንት
II. የሰውን ሥርዓተ አፅም ሞዴል መስራት ያገለግላል፡፡
በላይኛው እግር የጭን አጥንት
በቡድን በመሆን ከወረቀት ወይም ከአካባቢ በሚገኙ
ከሁሉም ረዥሙ ሲሆን በጆሮ
ነገሮች የሰውን ስርዓተ አፅም ሞዴልን ስሩ፡፡
ውስጥ የሚገኘው አፅመ ጫማ
ካርቶን ቁረጡና ትክክል በሆነበት ቦታ አያይዙ፡
አጥንት ከሁሉም ትንሹ ነው፡፡
የስርአተ አፅም መዋቅርና ተግባራት
አብይ ቃላት
የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት፡-
የስርዓተ አፅም ተግባራትን ዘርዝር/ሪ፡፡ አከርካሪ ያላቸው እንስሳት ናቸው፡፡
ውስጣዊ ስርዓተ አፅም፡- በሰውነት
ስርዓተ አፅም አራት ትላልቅ ተግባራት አሉት፡፡ እነርሱም፡-
ውስጥ የሚገኝ ሥርዓተ አፅም
በጣም አስፈላጊ የሆኑ የሰውነት ክፍሎችን እንደ አንጐል፣ የጀርባ አጥንት የሌላቸው እንስሳት፡-
ልብ እና ሳንባን ከአደጋ ይጠብቃል፡፡ የጀርባ አጥንት የሌላቸው እንስሳት፡፡
ሰውነትን ደግፎ በማቆም የተወሰነ ቅርጽ እንድኖረን ውጫዊ ሥርዓተ አፅም፡- በውጨዊው
ያደርጋል፡፡ ስርዓተ አፅም ባይኖረን ኖሮ ትሎችን የሰውነት አከል የሚገኝ ሰርዓተ አፅም፡
እንመስል ነበር፡፡ ፔክቶሪያል ግሪድል :- የቅጥያ አጥንቶች
በፈለግነው አቅጣጫ እንድንቀሳቀስ ይረዳናል፡፡ ሥርዓተ አፅም ክፍል ሆኖ የማጭዴ
የአጥንት አይነቶች
ተጨማሪ ማስታወሻ
በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙትን የአጥንት አይነቶች ዘርዝር፡፡ ሰው ሲወለድ 35ዐ አጥንቶች አሉት፡፡
ነገር ግን በጐልማሳነቱ 2ዐ6 አጥንቶች
አጥንትም ልክ እንደሌሎች ሕይወት ያላቸው ህብረ ሕዋሳት ከህዋስ ብቻ ይኖረዋል፡፡ ይህ በምን ምክንያት
ህዋስ የተከበቡ ናቸው፡፡ እንዲሁም ውጫዊው የአጥንት ንብርብር በስስ ክርታስ የተሸፈነ ነው፡፡ የአጥንት
ህዋስ አጥንት እንዲያድግና እንዲታደስ ሲያደርግ ማዕድናት ደግሞ ጥንካሬና ቅርፅ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
ይህን ታውቃለህ/ቂያለሽ?
አልፎ አልፎበውጫዊው የአጥንት ንብርብር ላይ ትናንሽ
- እጃችን እና እግራችን በሰውነታችን
ቀዳዳዎች አሉ፡፡ በዚህ ቀዳዳዎች በኩል የደም ቧንቧዎች ምግብንና ውስጥ ከሚገኙት አጥንቶች ከ5ዐ%
ኦክስጅንን ወደ ውስጥ ያጓጓዛሉ፡፡ የነርቭ ህብረ ህዋሳትም በላይ ይይዛል፡፡
የሚገቡት በዚሁ ቀዳዳ ነው፡፡ አጥንት ከሰውነታችን - የማጭዴ አጥንት ከሰውነታችን
ክፍሎች ውስጥ ጠንካራና ክብደቱ 2ዐ%ቱን የያዘ ነው፡፡ አጥንቶች ይበልጥ መሰበር የሚችል
ልም አጥንት
በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን የአጥንት መጠን፣
ቅርጽና ልዩነት ዘርዝር/ሪ፡፡ የእስፖንጅ
በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙት አጥንቶች በመጠን፣ አጥንት/ቀይ መቅኔ/
በቅርፅ እና በመዋቅር ልዩነት አላቸው፡፡ በመዋቅራቸው
ጠንካራ አጥንት
ላይ በመመርኮዝ በተለያየ ቦታ ይመደባሉ፡፡
እነርሱም፡-
ጠንካራ አጥንት፡- ጠንከራ አጥንት ሆነው መግቢያ ወይም ቀዳድ የሌላቸው ናቸው፡፡
ለምሳሌ፡- የጐድን አጥንት፣ የፈርንባ አጥንት እና የብርኳ አጥንት ናቸው፡፡የዚህ አይነት አጥንት
እኩል ያልሆኑ ጠፍጣፍ አጥንቶች በውስጡ ስላለው ልዩነት ያሳያል፡፡
ትግብራ 3.4
የከብትን አጥንት በመጠንና በጥንከሬ ላይ በመመስረት መመደብ፡፡
የሚያሰፈልጉ ነገሮች
የከብት አጥንት
በቡድን በመሆን ከሥጋ ቤት (ከቀበሌያችሁ) የከብት አጥንቶችን ሰብሰቡ፡፡
አጥንቶችን በመጠንና በጥንከሬአቸው ላይ በመመርኮዝ መድቡ፡፡
ጥንቃቄ፡- በተቻለ መጠን አጥንትን በባዶ እጀችሁ ሳይሆን በወረቀት በመያዝ ሰብሰቡ፡፡ በእጃችሁ ከያዛችሁ
እጃችሁን በውሃና በሳሙና ታጠቡ፡፡
አጥንቶችን ስትሰበሰቡ አፋችሁንና አፍንጫችሁን በንፁህ ጨርቅ አየርን ማስገባት በሚችል ሸፍኑ፡፡
የመጋጠሚያ አይነቶች
መጋጣጠሚያ ማለት ሁለትና ከዚያ በላይ አጥንቶች የሚገናኙበት ቦታ ነው፡፡ መጋጠሚያዎች ሁለት ትላልቅ
ተግባራትን ያከናውናሉ፡፡ አንደኛው በአጥንቶች መሐል ሰበቃ እንዳይፈጠር መከላከል ሲሆን ሁለተኛው
ደግሞ አጥንቶች ሲንቀሰቀሱ ቦታቸውን እንዳይለቁ ለመከላከል ነው፡፡
የራስ ቅል
ቀዳመዊ የራስ ቅል አጥንት
የራስ መሰረተ-አጥንት
የአፍንጫ
የራስ ቅል
የላይኛው ግንጭል አጥንት
ዛይጎማቲክ አጥንት
የታችኛው ግንጭል አጥንት
የዳሌ አጥንት የዚህ መጋጠሚያ ምሳሌ ናቸው፡፡ ስዕል 3.8 ድቡልቡልና ሶኬት መጋጠሚያ
ትግበራ 3.5
በመጋጠሚያ አይነቶች ላይ መወያየት
በቡድን በመሆን በሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ የሚገኙ መጋጠሚያዎች አጥንት ሰሞችን ለዩ፡፡
በእነዚህ መጋጠሚያ አጥንት እንቅስቃሴዎች ላይ ተወያዩ፡፡
አጥንቶች “ሊጋሜንት” በሚባል ህብረ ህዋስ ይያያዛሉ፡፡ እነዚህ አጥንቶች “ሊጋሜንት” አጥንትና
እንዳይፈጋፈጉ የሚከላከል በልም ህብረ ሕዋስ መሐል የሚገኝ ነው፡፡ አጥንትን የሚያገናኝ ሕብረ
ሕዋስ ነው፡፡
ልም ጠንካራ ህብረ ሕዋስ የኘላስቲክነት ፀባይ ያለው ነው፡፡
ልም አጥንት ጠንካራ ህብረ
ለምሳሌ፡- የውጪው የጆሮአችን መዋቅር እና አፍንጫችን ከልም
ሕዋስ በአጥንቶች ጫፍ
ህብረ ሕዋስ የተሰሩ ናቸው፡፡
ትግበራ 3.6
የጡንቻ አይነቶች
1. ልሙጥ ጡንቻዎች
2. ሽልምልም ጡንቻዎችና
3. የልብ ጡንቻ /ካርዲያል/ ናቸው፡፡
ልሙጥ ጡንቻዎች
የደም ቧንቧ ልሙጥ ጡንቻ በሚኮማተርበት ጊዜ የደም ግፍት እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ልሙጥ ጡንቻ
መስመር የለውም፡፡
የልብ ጡንቻዎች
መንሼ ጡንቻ
የኋላ ጡንቻ
የታችኛው ጡንቻ ክፍል) ደግሞ ይለጠጣል፡፡ ስዕል 3.13 የእጅ ጡንቻዎች ተግባር ምሳሌ
ትግበራ 3.7
ጡንቻዎች እንዴት እንደሚሠሩ ማየት
በቡድን በመሆን ከዚህ በፊት ከሠራችሁት ሞዴል ውስጥ ሁለት አጥንቶችን ተጠቀሙ፡፡
በመረጣችሁት አጥንት ላይ በኃላ እና በፊት በኩል ጥቅል ሽቦ አያይዙ፡፡
ሌላውን አጥንት በመያዝ አንድ አጥንት ወደ ላይ እና ወደ ታች አንቀሳቅሱ
ጥቅል ሽቦው ምን እየሆነ እንዳለ ተመልከቱ፡፡
ይህንን ድርጊት ከአጥንት ጡንቻዎች ጋር እንዴት ታያይዛታላችሁ?
እረፍት ለጡንቻና ለአጥንት ጤንነት አስፈላጊ ነው፡፡ ጡንቻዎች ሲንቀሳቀሱ ግሉኮስን በማቃጠል
የሜተቦሊዝምን ቆሻሻ በጡንቻ ውስጥ ይለቃሉ፡፡ እረፍት ለደም ሥርዓተ ዝውውር እና ፅድጃ በትክክል
ለማከናወን ዕድል ይሰጣል፡፡ እንዲሁም እረፍት ጡንቻዎች መስራት ከሚገባቸው በላይ እንዳይሠሩ ይረዳል፡፡
ትግበራ 3.8
የተመጣጠነ ምግብና የአካል እንቅስቃሴ አስፈላጊነት
በቡድን በመሆን የተመጣጠነ ምግብና የአካል እንቅስቃሴ ለጡንቻና ለሥርዓተ አፅም ጤንነት ያላቸውን
ጥቅም በመወያየት ለክፍል ዘገባ አቅርቡ፡፡
መልመጃ 3.1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጥ/ጭ፡፡
አንገት ድድ
የፐልፕ ስክ
ሥር
የሥር መስመር
ፔርዮዴንታል
አጥንት
ስዕል 3.14 የጥርስ መዋቅር
የሰውና የሌሎች እንስሳት ጥርስ ጠንካራ ሆኖ ከመንጋጋ ላይ የሚያድግ ነው፡፡ እነዚህ ጥርሶች ምግብን
ለመንከስና በማላመጥ ይረዳል፡፡ አንድ ጥርስ አንገትና ስር አለው፡፡ አብይ ቃላት
በላይ በኩል የላይኛው የጥርስ መዋቅር ከድድ በላይ ዴንቴሽን፡-የጥርስ አቀማመጥና
የሚገኘው ነው፡፡ በድድ የተሸፈነው አካል አንገት አስተዳደግ
ሲሆን ስሩ ደግሞ በአጥንት ውስጥ የሚገኘው ክፍል ነው፡፡ ድድ፡- ጥርስ የሚያድግበትን አጥንት
የላይኛው ጥርስ ምግብ ለማኘክ የሚያገለግል ሲሆን ጠንካራ የሚሽፍን ሥጋ ነው፡፡
ውጫዊ ንብርብር አለው፡፡ ስሩ ዴንታይን የሚባል የላይኛው የጥርስ ክፍል፡- ነጩ
ሕይወት ያለው መዋቅር አለው፡፡ በተጨማሪ የጥርስ ፐል፣ የጥርስ ክፍል ከድድ በላይ የሚገኘው
ሶኬት፣ ነርቭና የደም ቧንቧዎች አሉት፡፡ ነርቭ ስላለውም ኢናሜል፡- ጠንከራ የጥርስ ሽፋን
ጥርስ በተጐዳ ጊዜ የህመም ስሜት ይሰማናል፡፡ ውጫዊውን የጥርስ ክፍል የሚሽፍን
ዴንታይን፡- ብጥርስ ውስጥ የሚገኝ
ትግበራ 3.9
የጥርስ ክፍሎችን መለየት ሕይወት ያለው ህብረ ሕዋሰ
የሚያስፈልጉ ነገሮች የፐልፕ ዋሻ/ሶኬት/፡- ውስጣዊው
የጥርስ ሞዴል ወይም ቻርት
በቡድን በመሆን የጥርስ ክፍሎችን ለዩ
ለእያንዳንዳቸው ስም ፃፍ/ፊ፡፡
ትግበራ 3.10
የተለያዩ የጥርስ አይነቶችን ማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች
የጥርስ ሞዴል ወይም ሠንጠረዥ
በቡድን በመሆን የሰው ልጅን የጥርስ አይነት በጥልቀት ተመልከቱ፡፡
የተለያዩ የጥርስ አይነቶች በመገንዘብ ስማቸውን ዘርዝር
የእያንዳንዱን ጥርስ ተግባር ዘርዝር
የጥርስ ቀመር
የጥርስ ቀመር ማለት ምን ማለት ነው?
በአቀማመጡና በብዛቱ ላይ በመመርኮዝ ጥርስ በቀመር ይገለፃል፡፡ ለምሳሌ፡ የጐልማሳ ሰው የጥርስ ቀመር
2123
ነው፡፡ ይህም የሚያሳየው የላይኛው ግማሽ መንጋጋ ሁለት የፊት ጥርስ፣ አንድ የክራንቻ ጥርስ፣ ሁለት
2123
ቀዳሚ መንጋጋ ጥርስ እና ሶስት ድህረ መንጋጋ ሲገለጽ በተመሳሳይ መልኩ የታችኛው መንጋጋም ሁለት የፊት
ጥርስ፣ አንድ የክራንቻ ጥርስና ሁለት ቀዳሚ መንጋጋ ጥርስ እና ሶስት ድህረ መንጋጋ ጥርስ አለው፡፡ የግማሽ
8
መንጋጋ ድምር ጥርሶች =16 ሲሆን በአጠቃላይ የአንድ ጐልማሳ ጥርስ ብዛት 16x2 = ሰላሳ ሁለት ጥርሶች
8
ናቸው፡፡በሰው ልጅ የጥርስ ቀመር ውስጥ የጥርስ አይነቶች ቁጥር የላይኛውና የታችኛው መንጋጋ ልዩነት
3131 8
የሌለው መሆኑን ያሳያል፡፡የድመት ጥርስ ቀመር ሲሆን የዚህ እንስሳ ግማሽ የጥርስ ብዛት = 15
3121 7
ነው፡፡ አጠቃላይ የድመት የጥርስ ብዛት 15x2 = 3ዐ ነው፡፡ የድመት ቀዳሚ መንጋጋ ጥርስ ብዛት የላይኛው
መንጋጋ ላይ ሶስት ሲሆን በታችኛው መንጋጋ ላይ ደግሞ ሁለት ብቻ መሆኑን ከዚህ ቀመር መረዳት ይቻላል፡፡
ትግበራ 3.11 ይህን ታውቃለህ/ቂያለሽ?
ቀመርን በመጠቀም የጥርስን ቁጥርና አይነት መለየት
- ኢናሜል በሰውነታችን ውስጥ
በቡድን በመሆን በተሰጠው ቀመር ብቻ ላይ በመወያየት
እንስሳው ማን እንደሆነ ማወቅ ቢያስፈልግ የጥርስ አይነትና ካሉት ነገሮች የበለጠ ጠንካራ
ቁጥሩን /ብዛቱን/ ለይ፡፡ ነው፡፡
0233 በህፃንነት ጊዜ መጀመሪያ
ቀመር = የሚበቅለው ጥርስ የታችኛው የፊት
1233
አጠቃላይ የዚህ እንስሳ የጥርስ ብዛት ስንት ነው? ለፊት ጥርስ ነው፡፡
የላይኛውና የታችኛው የጥርስ ብዛት ልዩነት ተናገር/ሪ፡፡
በላይኛው መንጋጋ ላይ የማይገኘው ጥርስ የቱ ነው?
መልመጃ 3.2
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጥ/ጪ
1. ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የጥርስ አይነቶች ውስጥ ጫፉ የመጋዝ ቅርፅ ያለው የቱ ነው?
የምዕራፍ 3 ጥያቄዎች
ሀ. በሀ ስር ለተዘረዘሩት ተመሳሳይ የሆኑትን ከለ ስር መርጠህ አዛምድ/ጂ፡፡
ሀ ለ
1. የራስ ቅል ሀ. አይገዜ ጡንቻዎች
2. የጐድን አጥንት ለ. ከፊት ለፊት የሚገኘው ጥርስ
3. ዝርግ መጋጠሚያ ሐ. ከሳንባ አደጋ ይከላከላል፡፡
4. ታጣፊ መጋጠሚያ መ. ከወደ ጐን የሚገኝ ጥርስ
5. ልሙጥ ጡንቻ ሠ. ጉልበት
6. ሽልምልም ጡንቻ ረ. ተገዥ ጡንቻ
7. የፊት ጥርስ ሰ. የማያቋረጥ ትግበራ
8. ክራንቻ ሸ. አንጐል ከአደጋ ይጠብቃል፡፡
ለ. ከዚህ በታች ለተዘረዘሩተ ጥያቄዎች ይጥበልጥ መልስ ሊሆን የሚችለውን ምረጥ/ጪ፡፡
9. በአምደ ከርክር አጥንቶች ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?
ሀ. ማጭዴ አጥንት ሐ. የራስ ቅል
ለ. የጀርባ አጥንት መ. የጐድን አጥንት
10. የትክሻ አጥንት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የእጅ አጥንት ሐ. የብራኳ አጥንት
ለ. የራስ ቅል አጥንት መ. የደረት አጥንት
11. የቅጥያ አጥንት ስርጫተ አፅም ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የእጅ አጥንት ሐ. የትከሻ አጥንት
ለ. የእግር አጥንት መ. የራስ ቅል አጥንት
12. መለጠጥ የሚችልና አጥንቶችን የሚያያይዝ ህብረ-ህዋስ የቱ ነው?
ሀ. ሊጋሜንት ለ. ጡንቻ ሐ. ልም አጥንት መ. መጋጠሚያ
13. ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ጡንቻዎች ውስጥ ያለ እረፍት የሚሠራው የቱ ነው?
ሀ. ልሙጥ ጡንቻ ሐ. የአጥንት ጡንቻዎች
ለ. የልብ ጡንቻ መ. ሊጋሜንት
14. ከሚከተሉት ውስጥ ጭንቅላታችንን ወደ ላይና ወደ ታች እንዲንቀሳቀስ የሚያገለግለው መጋጠሚያ
ምሳሌ የሚሆነው የቱ ነው?
ሀ. አሎሎ ስክ መጋጠሚያ ሐ. የመሐል መጋጠሚያ
ለ. ታጣፊ መጋጠሚያ መ. ዝርግ መጋጠሚያ
15. የራስ ቅል አጥንት የየትኛው መጋጠሚያ አጥንቶች ምሳሌ ነው?
ሀ. አሎሎ ስክ መጋጠሚያ ሐ. የመሐል መጋጠሚያ
ለ. ታጣፊ መጋጠሚያ መ. የማይንቀሳቀስ መጋጠሚያ
16. ከሚከተሉት የጥርስ አይነቶች ውስጥ በ6 ዓመት ልጅ ውስጥ የማይገኘው የቱ ነው?
ሀ. የፊት ጥርስ ሐ. ድህረ መንጋጋ ጥርስ
ለ. የክራንቻ ጥርስ መ. ቅድመ መንጋጋ ጥርስ
0 2 2 3
17. የአንድ አጥቢ እንስሳ ጥርስ ሲቀመር , , , ቢሆን ይህ አጥቢ በአጠቃላይ ስንት ጥርስ
3 2 3 3
ይኖረዋል?
ሀ. 26 ለ. 36 ሐ. 46 መ. 56
18. ለአጥንቶች፣ ለጡንቻዎችና ለጥርስ ጤንነት የሚያስፈልገው የቱ ነው?
ሀ. የተመጣጠነ ምግብ ሐ. ሁል ጊዜ ስጋ መብላት
ለ. የአካል እንቅስቃሴ መ. ሀ እና ለ
ሐ. ባዶ ቦታዎችን በትክክለኛ ቃል ሙሉ፡፡
19. የሰው ሥርዓተ አፅም________ ና __________ ያቅፋል፡፡
20. ሁለትና ከዚያ በላይ አጥንቶች የሚገናኙበት ቦታ__________ ይባላል፡፡
21. አንድን የሰውነት ክፍል የሚያንቀሳቅስ በተቃራኒ የሚሠሩ ጡንቻዎች አንዱ __________ ሌላው ደግሞ
ይዘረጋል፡፡
22. የክራንቻ ጥርስ በ__________ና በ__________ መሀል ይገኛል፡፡
23. የአጥቢዎች የጥርስ ቀመር እንደ__________ ፀባይ ላይ በመመስረት ልዩነት ይኖረዋል፡፡
IV. የሚከተሉትን ጥያቄዎች አጠር አድርገህ መልስ/ሽ፡፡
24. በሰውነትህ ውስጥ የአምደ ከርክር አጥንት የት ይገኛል?
25. የዳሌ አጥንት በሰውነት ውስጥ የት ይገኛል?
26. ታጣፊ መጋጠሚያ ከመሐል መጋጠሚያ በምን ይለያል?
27. የልብ ጡንቻዎች ሥራ የሚያቆሙት መቼ ነው?
28. ድህረ መንጋጋ ምግብ ማኘክና ማድቀቅ የቻለው ምን አይነት ቅርፅ/ተፈጥሮ/ ስላለው ነው?
ምዕራፍ 4
እፅዋት
የምዕራፉ ትምህርት ግቦች ፡-በዚህ ምዕራፍ ትምህርት ሂደት እና ማጠቃለያ ላይ፡-
እፅዋት በመጠን በዝርያ/በአይነት እና በስርጭት ልዩነት እንዳላቸው መናገር
እና እፅዋትን መውደድ እና መንከባከብ እንደሚያስፈልግ መናገር
ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የአበባማ እፅዋት እና አበባ አልባ አፅዋት በማለት መመደብ እና ሳረንሰት፣
ፈርን እና ጂምኖስፐርም አበባ አልባ እፅዋት መሆናቸውን መናገር
ትችላለህ/ያለሽ፡፡ አብይ ይዘቶች
የአበባማ እፅዋት ምሳሌ መስጠት፣ አጠቃላይ ባህሪያቸውን መግለፅ የስር 4.1. የእፅዋት ልዩነት
የግንድ እና የቅጠል መዋቅር እና ተግባራቸውን መናገር ትችላለህ/ ያለሽ፡፡
4.2. አበባማ እፅዋት
ማይክሮስኮፕ በመጠቀም ሰቁረ ቅጠል ማየት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የአበባማ እፅዋትን ባለአንድ ግርባብ እና ባለሁለት ግርባብ በማለት
መመደብ እና ልዩነታቸውን በመግለፅ ምሣሌ መስጠት ትችላለህ/ያለሽ፡፡
የአበባማ እፅዋትን ተዋልዶ /መራቦ/ በማብራራት በእፃዊ መራቦ የሚራቡ መግቢያ
እፅዋት መንገር ትችላለህ/ያለሽ፡፡
እፅዋት የራሳቸውን ምግብ
የአበባማ እፅዋትን መዋቅር ሥዕል በማንሣት አበባማ እፅዋት መዋቅርና
የሚያዘጋጁ ሲሆኑ በመጠን፣
ተግባር ማብራራት እና የእጅ ሌንስ በመጠቀም የወንዴ ዘር ብናኝ እና
በዓይነትና በስርጭት ብዙ ልዩነት
አላቸው፡፡ እፅዋት በመጠናቸው ከትንንሽ እፅዋት እስከ ትላልቅ ዛፎች ያሉ ናቸው፡፡ እንዲሁም የእፅዋት
ሥርጭት ከውሃዊ ምቹጌ አንስቶ እስከ የብሳዊ ምቹጌ ተሰራጭተው ይገኛሉ፡፡ እፅዋት አበባ ያላቸው እና
አበባ የሌላች በመባል በሁለት ዋና ዋና ምድቦች ይከፈላሉ፡፡ እነሱም አበባማ እፅዋት እና አበባ አልባ እፅዋት
ይባላሉ፡፡ በአለም ካሉት እፅዋት ከመቶ 80 እጅ የሆኑት አበባማ እፅዋት ናቸው፡፡ የአበባማ እፅዋት ፆታዊ
መራቦ ያከናውናሉ፡፡ እነዚህ እፅዋት በተጨማሪም ሥር ግንድ እና ቅጠል አላቸው፡፡
አበባ አልባ እፅዋት የሚባሉት ሳረንሰት፣ ፈርን እና ጄምኖሰፐርሞች ናቸው፡፡ እነዚህ እፅዋት አበባ ስለሌላቸው
በሌላ መንገድ ይራባሉ፡፡
እፅዋት የራሳቸውን ምግብ ማዘጋጀት በመቻላቸው በሰው ልጅ እና በሌሎች ዘ-አካላት ኑሮ ውስጥ ከፍተኛ
ሚና ስለአላቸው እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የእፅዋት ልዩነት፣ የውስጣዊ መዋቅር፣
የውጫዊ መዋቅር፣ አረባብ ፣ የፍሬ እና የዘር አፈጣጠር ትማራለህ/ሪያለሽ፡፡
4.1 የእፅዋት ልዩነት
በዚህ ርዕስ ትምህርት ሂደት እና ማጠቃለያ ላይ
እፅዋት በመጠን በአይነት እና በስርጭት ልዩነት
እንዳላችው ተናገራለህ/ሪያለሽ፡፡
እንደሆነ ትናገራለህ/ሪያለሽ፡፡
ትመድባለህ/ቢያለሽ፡፡
አብይ ቃላት
ሳረንሰት፡- አበባ አልባ ትናንሽ
እፅዋት ሲሆኑ ቅጠል መሰል
ትግበራ 4.1 መዋቅር ያላቸው እና ብዙ ጊዜ
የሚታወቁ የእፅዋት ባህሪያትን ማጥናት ርጥበት ባለበት ቦታ በአንድነት
እጅብ ብለው ይገኛሉ፡፡
በቡድን በመሆን በእፅዋት ባህሪያት ላይ በመወያየት
ፈርን፡-ቅጠል ያለው፣ አበባ አልባና
ሃሳባችሁን አንድ ላይ አሰባስቡ፡፡ አፈር ውስጥ ያለ ግንድ ያለው
የምታውቋቸውን የእፅዋት አይነቶችና የሚታወቁትን የእፅዋት እፅዋት ነው ከቅጠል ላይ የሚያድግ
ስር አለው፡፡
ባህርያት በመጽሐፋችሁ የተሰጡትን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት
ጂምኖስፐርም፡- ዘራቸው
ተወያዩ፡፡የውይይታችሁን ሃሣብ በሠንጠረዥ መልክ በማዘጋጀት
በእንቁልጢወይም በፍሬ
ያልተሸፈነ እፅዋት ናቸው፡፡
ኮን ፡-የጂምኖሰፐርሞች መራቢያ
ትግበራ 4.2.
እፅዋትን መመልከት
በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን እፅዋት እንደሚከተለው መድቡ፡፡
በመጠናቸው
ትችላለህ/ያለሽ፡፡
ልዩነታቸው ምንድነው?
ሻቸውን እፅዋት አበባማ እፅዋት እና አበባ አልባ እፅዋት በማለት ሁለት ቦታ ክፈላቸው/ ያቸው፡፡
አበባ ያላቸው እና የሌላቸው እፅዋት በመጠን ልዩነት አላቸው፡፡ አበባ አልባ እፅዋት አበባ የሌላቸው ሲሆኑ
እነሱም ሳረንሰት፣ ፈርንና ጂምኖስፐርሞች ናቸው፡፡ አበባማ እፅዋት ደግሞ አበባ ያላቸው እፅዋት ናቸው፡፡
አበባ የመራቢያ አካል ነው፡፡ እንደ ብርቱን፣ ባህርዛፍ፣ በቆሎ እና ስንዴ የመሳሰሉት አበባማ እፅዋት
ናቸው፡፡ አበባ አልባ እፅዋት ለመራባት ፆታዊ መራቦ ያካሂዳሉ፡፡ ለምሣሌ ዝግባ ጂምኖስፐርም ሲሆን
ለፆታዊ መራቦ ኮንን ይጠቀማል፡፡ (ወንዴ ኮን እና ሴቴ ኮን) ሥዕል 4.2. ተመልከት/ቺ
ትግበራ 4.3
እፅዋት አበባ ወይም ሌላ የመራቢያ አካል እንዳላቸው ማረጋገጥ፡፡
የሚያስፈልጉ ነገሮች
የጅምኖስፐርሞች ኮን (ዝግባ፣ ጥድ…)
የበቆሎ ፣ የስንዴ አበባ ወይም የማንኛውም እፅ አበባ
የትግበራው ቅደም ተከተል
1. ኮን እና አበባ ከእፅዋት ላይ መልቀም
2. በትኩረት ማጥናት፡- የወንዴ ዘር ኮን እና የሴቴ ዘር ኮን እፅዋት ላይ መኖሩን ማረጋገጥ፡፡
የአበባማ እፅዋት አበባው ወደ ዘርና ፍሬ የሚያድጉ መዋቅሮች አላቸው፡፡
የእፅዋት መራቢያ አካላት ምን ምንድን ናቸው? በእነዚህ እፅዋት መካከል ያለውን ልዩነት
ተገነዘብክ/ሽ ?
አ በ ባ ማ
እ ፅ ዋ ት ምሳ ሌ
ባ ህ ር ዛ ፍ እ ና
ጽ ጌ ረ ዳ
ሳ ረ ን ሰ ጂ ም ኖ ስ ፐ ርሞ ች
ት ፈር ኖ ምሳ ሌ ኮ ኒ ፈ ር
ች (የ አ በ ሻ ጥድ )
ልዩ የአካል መዋቅር እና ባህርያት አላቸው፡፡ የበረሃ እፅዋት የሚበቅሉት በደረቅ መሬት ላይ ነው፡፡ እነዚህ እፅዋት ውሃን
ማከማቸት የሚችል ወፍራም ግንድ እና ውሃን ከመሬት ሥር መምጠጥ የሚችል ሥር አላቸው፡፡ ለምሳሌ ቁልkል
(ሥዕል 4.3.ተመልከት/ቺ)
እ
ፅ
ዋ
ት
በዚህ ርዕስ
ትምህርት
ሂደትየሚታወቁ
እና የአበባማ እፅዋት ባህ
ማጠቃለያ
የአበባማ እፅዋትን ምሳሌዎች
ላይ የሥር መዋቅርና ተግባራት ትና
ዋና ዋና የአበባማ እፅዋት ባህሪያት
ቅጠል ግንድ
ሥር
ዋና
ሙከራ 4.1
ዋና
የአበባማ እፅዋት አካላትን ማጥናት
ው
ዓላማ፡- የአበባማ እፅዋት ዋና ዋና የአካል ክፍሎችን መለየት
ስ
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ጣ
የባቄላ ተክል
ዊ
የእጅ ሌንስ
የእ
የበቆሎ ተክል /የበቀለ/
ፅዋ
የሙከራው ቅደም ተከተል
ት
በቡድን በመሆን ለዚህ ሙከራ ተብለው የተተከሉትን የባቄላና የበቆሎ ተክሎችን በጥንቃቄ ንቀሉ፡፡
አካ
ላት
ምን ምን ናቸው?
ግንድ፣ ቅጠል እና ሥር ተመሳሳይ ውስጣዊ መዋቅር አላቸው፡፡ የእፅዋት ዋና ዋና አካል ክፍሎች በውጪ
በኩል በተከላካይ ሕዋስ/ እፒደርሚስ የተሸፈኑ ናቸው፡፡ የሥርና ግንድ ውስጣዊ አካላት እንደ ልህፅ
(ኮርቴክስ) እና ግንድ ብሌን (ፒዝ)
አብይ ቃላት
የመሳሰሉ መዋቅሮች አሏቸው፡፡
ቀዳማይ ሥር፡- ከመሰረተ ግንድ ጀምሮ ወደ ታች
የማጓጓዣ ህብረ ህዋስ ሸንዳ ህብረህዋስ
የሚያድግ ዋና የሥር አካል ነው፡፡
ተብሎ ሲታወቅ በውስጡ ምግብ ሸንዳና
የጎን ሥሮች፡- ቀዳማይ ሥር ላይ ወደ ጎን
ዋሸንዳ አለው፡፡ ቅርፍ ገብር /ከቲክል/
የሚበቅሉእና ከቀዳማይ ሥር የሚቀትኑ ሥሮች
በአብዛኛው ቅጠል እና ግንድን ሸፍኖ
ናቸው፡፡
የሚገኝ ሲሆን ውሃ ከእፅዋ አካል ላይ
የሥር ፀጉር፡- በቀዳማይ ሥርና ጎን ሥሮች ላይ
እንዳይተን ይከላከላል፡፡
ሚበቅሉ ቀጫጭን ሥሮች ሲሆኑ ውሃና
ሥር
ማዕድናትን ለመምጠጥ ያገለግላሉ፡፡
ግለፅ/ጪ ነው፡፡
ሥር
ቀዳማይ ሥር
የጎን ሥር
ፀጉር ሥር
4 .7ለ)
ሙከራ 4.2.
በሥርዓተ ሥር ስለድራድር ሥርና ተራዘም ሥር ማጥናት
ዓላማ፡- ተራዘም ሥር እና ድራድር ሥርን መለየት
የሚያስፈልጉ ነገሮች
የባቄላ እፅዋት
የእጅ ሌንስ
የቦቆሎ እፅዋት /ሣር/
የካሮት እፅዋት
የሙከራው ቅደም ተከተል
1. በቡድን በመሆን ለዚህ ጉዳይ ተብሎ ጣሳ ውስጥ የተከላችሁትን የባቄላ፣ የካሮት እና
የቦቆሎ ተክልን በጥንቃቄ ንቀሉት፡፡
2. ከሥሩ ላይ አፈሩን በጥቂቱ በማንሣት የቀረውን አፈር በማጠብ አፅዱት፡፡
3. የእጅ ሌንስ በመጠቀም የእፅዋቱን ሥር አንድ በአንድ በመመልከት የተገነዘባችሁትን
ግንድ
ሙከራ 4.3
ምድቢት/ ላሚና
የቅጠል ጠርዝ
የቅጠል ቧንቧ
ቅጠል ደንደስ
የቅጠል ዘንግ
ግንድ
የቅጠል ቁርጦ
ሚሶፊል
ቬይን
ሰቁረ ቅጠል
CO ቅርፈ ሽፋን
ኦክስጂን ዘብ ህዋስ
ሙከራ 4.4.
ስቁረ ቅጠልን ለይቶ መመልከት
የሚያስፈልጉ ነገሮች
o የማንኛውም እፅ ቅጠል
o መቁረÁ / ሴንጢ
o ንፁህ ቫርንሽ
o ማይክሮስኮፕ
o የእጅ ሌንስ
o እስላይድ
o የእስላይድ ክዳን
o ቢከር& ማንጠባጠቢያ እና ውሃ
ዋና ክፍሎች ይመደባሉ፡፡
እነሱም 1. ባለ አንድ ግርባብ እፅዋትእና አብይ ቃላት
2. ባለ ሁለት ግርባብ እፅዋት ናቸው፡፡ ባለ ሁለት ግርባብ
ለእነዚህ እፅዋት ልዩነት መሠረቱ የዘራቸው ግርባብ ነው፡፡
አበባማ እፅዋት ሆነው
በዚህ መሰረት ባለሁለት ግርባብ እፅዋት ዘር ውስጥ ሁለት ግርባብ በዘራቸው ውስጥ ሁለት
ይገኛል፡፡ ግርባብ ያላቸው ናቸው፡፡
ተክሎች የሚራቡት በአበባ ነው፡፡ እነሱም በሥር፣ በግንድ እና በቅጠል ሥርዓታቸው ተመሣሣይነት አላቸው፡፡ ይሁን
እንጂ በግርባብ መጠን ብቻ ሳይሆን በውስጣዊ መዋቅር እና በውጫዊ መዋቅር ልዩነት አላቸው፡፡ ግርባብ የተከማቸ
ምግብ ስላለው እንደ ምግብ ማከማቻ ያገለግላል፡፡ ልዩነታቸው በሠንጠረዥ 4.2. ተጠናቅሮ ቀርቧል፡፡
ባህሪያት ባለአንድ ግርባብ ባለሁለት ግርባብ
ስርወት
እፃዊ መራቦ
የእፅዋት እፃዊ መራቦ የወንዴ እና የሴቴ ዘርን መቀራረብና መገናኘት ሳያስፈለግ አዳዲስ እፅዋትን ይፈጥራሉ፡፡
እፃዊ መራቦ አንድ ወላጅ ብቻ የሚፈልግ እና በአÃር ጊዜ ውስጥ በርካታ አዳዲስ እፅዋትን የሚያስገኝ ነው፡፡
ለአበባማ እፅዋት እፃዊ መራቦ ርክበብናኝ እና ዘር አያስፈልግም፡፡
በአበባ እፅዋት ውስጥ እፃዊ መራቢያቸው ሥር፣ ግንድ እና ቅጠል ላይ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ የተነሣ እፃዊ መራቦ
ተብሎ ይታወቃል፡፡
የአበባማ እፅዋት እፃዊ መራቦ ባህሪያት
ከአንድ ዘአካል ብቻ ሌሎች ዘ-አካላትን መፍጠር
የወንዴ እና የሴቴ ዘር እዋሶች አለማስፈለግ፡፡
ውላጆች ሙሉ በሙሉ ወላጆቻቸውን መምሰላቸው፡፡
ፈጣን የመራቦ ዓይነት መሆኑ
የአበባማ እፅዋት እፃዊ መራቦ የተፈጥሮ እና ሠው-ሰራሽ ሊሆን ይችላል፡፡ በተፈጥሮ እፃዊ መራቦ ሂደት ከግንድ
ላይ ቅርንጫፍን ማብቀል ሳይሆን የተJላ የእፅ አካል (ችግኝ) የሚፈጠርበት ነው ፡፡
በሰው-ሰራሽ እፃዊ መራቦ ሂደት ወቅት የሰው ልጅ የእፅዋትን አካል በመቆጣጠር ከአንድ ዘ-አካል ሌላ አዳዲስ
ዘአካላት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፡፡
የተፈጥሮ እፃዊ መራቦ
አፃዊ መራቦ ኢ - ፃታዊ የመራቦ ዓይነት ሆኖ አበባማ እፅዋት በራሳቸው ላይ አዲስ አምሳያ እፅ የሚፈጥሩበት
ሂደት ነው፡፡ በተፈጥሮ አፃዊ መራቦ ሂደት ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚወስደው የእፅ አካል ግንድ ነው፡፡
በግንዳቸው የሚራቡ የእፃዊ መራቦ አይነቶች ድንቼ (tuber ) ተቀብሮ ግንድ ( rhizome)፣ አኩራች (bulb)
እና ኮርም (corm) የመሳሰሉት በመሬት ውስጥ ሲበቅሉ እንደ ዳሂ ግንድ (runner)፣ እስቶለን እና ሱከር
ያሉት ደግሞ በመሬት ላይ የሚበቅሉ ናቸው፡፡
ግንዳቸው በመሬት ውስጥ በተፈጥሮ እፃዊ መራቦ የሚራቡት አበባማ እፅዋት እነማን ናቸው?
የአበባ እፅዋት ግንድ ብዙውን ጊዜ ለእፃዊ መራቦ የሚያገለግሉ እንደ አኩራች፣ ኮርም፣ተቀብሮ ግንድ፣ ዳሂ
ግንድ፣ ሱከር እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
አኩራች
አኩራች እንደ ቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ባሉ የእፃዊ
መራቦ
አካልነው፡፡ አኩራች በመሬት ውስጥ የሚገኝ ግንድ ነው የቀይ ሽንኩርት
አኩራች
(ሥዕል 4.13) ፡፡ ሥሩ ከመሠረተ ግንድ የሚበቅል
ሆኖ ቅጠሉ ግን ከሥር ጋር የተያያዘ ነው፡፡
እነዚህ ቅጠሎች በውስጣቸው ምግብ ያከማቻሉ፡፡
አኩራች በመሃሉ የጫፍ አዳጊ ህብረህዋስ/ቀንበጥ ሲኖረው
የጎን አዳጊ ህብረህዋስ ተያይዞበት ይገኛል፡፡ የጫፍ ቀንበጥ
ድራድር ሥር
እርጥብ ቅጠል ሳይሆን ንብርብር የሆነ በምግብ የተሞላ ግንድ
ነው፡፡ እንደ አኩራች የጫፍ አዳጊ ህብረህዋስ ቀንበጥ ወደ ቅጠል
ሲያድግ የጎን አዳጊ ህብረህዋስ ቀንበጥ ደግሞ ወደ አዲስ እፅ
ያድጋል፡፡ ምሣሌ የኮሎካሲያ እፅዋት (ሥዕል 4.14) ተመልከት/ች
ስዕል 4.14. ኮርም
(shoot) ሲፈጥር የጎን አዳጊ ህብረህዋስ ደግሞ አዲስ ተቀብሮ ግንድ ይፈጥራል፡፡ ምሳሌ ፡- ዝንጅብል
(ሥዕል 4.15) ተመልከት/ቺ
ዳሂ ግንድ
ዳሂ ግንድ በመሬት ላይ አግድም በመሳብ
ውስጥ ከሚገኝ ግንድ ላይ አድጎ የግንድ እፃዊ መራቦ ይሆናል፡፡ ስዕል 4.17 ሱከር (ምሳሌ ሙዝ)
ትግበራ 4.6
የተፈጥሮ እፃዊ መራቦን ማጥናት
ሰው ሰራሽ እፃዊ መራቦ
የሰው ልጅ እፅዋትን በእፃዊ መራቦ የሚራቡትን አካላት ለራሱ ጥቅም ያውላል፡፡ አትክልተኞች ወይም አርሶ
አደሮች እፅዋት ለአፃዊ መራቦ የሚጠቀሙበትን አካላት በመራባት ሂደት ውስጥ ሰው ሰራሽ እፃዊ መራቦ
ያካሂዳሉ፡፡ ምሳሌ፡- ግንድን ቆርጦ መትከል ከመሬት ጋር ማያያዝ እና ግራፍቲንግ
ግንድ መቁረጥ
ግንድ መቁረጥ የእፅዋትን ቅርንጫፍ ቆርጦ መሬት ውስጥ
በመትከል አዲስ እፅን የማስገኘት ዘዴ ነው፡፡ ተቆርጦ ጥቅም
ላይ የሚውለው የእፅ አካል ቁራጭ ይባላል፡፡ ግንዱን
ስንቆርጠው መታየት ካለባቸው ነገሮች ውስጥ ዋና
ዋናዎቹ በቂ ርዝመት& አን¹& መሃል አን¹ & የቁራÂ
ዲያሜትር& የእፅዋቱ ዕድሜ እና ወቅት ናቸው፡፡
ምሣሌ፡- ፅጌረዳ አበባ፣ ወይን እና ሸንኮራ አገዳ ሥዕል 4.18 የሸንኮራ አገዳ ቁራጭ
ግራፍት
ቅጥያ
ለግራፍቲንግ መሰረተ
የተዘጋጀ መሰረተ ግንድ
ግራፍተንግ /መከተብ/
ግንድ
ሁለቱ እፅዋት የሚመረጡት በሚሰጡት ጥቅም ላይ በመመርኮዝ ነው፡፡ ከሁለቱ የእፅዋት አካላት ሥር
ያለውና ለድጋፍ የሚያገለግለው መሠረተ ግንድ
ሲባል ከላይ በመሠረተ ግንድ ላይ የሚጣበቀው
ደግሞ ቅጥያ/ሳዮን/ ይባላል፡፡ ለምሣሌ፡-
መሬት ማስያዝ
መሬት ማስያዝ ማለት ቀÃን ረጅም ግንድ ያላቸው እፅዋት ከዋናው እፅዋት ሳይገነጠሉ ወደመሬት እንዲታጠፍ
በማድረግ ሥር እንዲያወጡ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ከመሬት በሚያያዝበት ጊዜ ከታች በኩል ያለውን
ቅርንጫፍ በማጉበጥ እርጥብ አፈር ማልበስ ነው፡፡ (ሥዕል 4.20)
ከጥቂት ጊዜያት በላ መሬት የነካው የግንድ ክፍል ሥር ያበቅላል፡፡ በመሆኑም ከእናት ተክሉ ላይ ተቆርጦ
ተለይቶ ያድጋል፡፡ ለምሣሌ፡- ጌሾ
ሥዕል 4.20 መሬት ማስያዝ
ሙከራ 4.6.
የፕሮጀክት ሥራ፡- ሰው ሰራሽ እፃዊ መራቦ
ዓላማ፡- የፅጌረዳን እፃዊ መራቦን ማጥናት
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ሴንጢ
የአበባ እፅዋት( ፅጌረዳ አበባ)
የሙከራው አተገባበር
1. ከ11 ሴ.ሜ እስከ 20ሴ.ሜ የሚረዝም ቅጠል ያለውን የፅጌረዳ ቅርንጫፍ ከዋናው ግንድ ላይ
ይህንን ታውቃለህ/ ቂያለሽ?
በቡድን ሆናችሁ ቁረጡ፡፡
አበቦች የተሻለ መልካአበባ
2. ቅጠላቸው የሚረግፍ እፅዋትን ጫፋቸውን በሰያፍ ቁረጡ፡፡ አላቸው፡፡ የአንዳንድ አበቦች
3. ከ20 ሴ.ሜ ያላነሰ ጥልቀት ያለውን ጉድጓድ ከቆፈራችሁ በላ መዋቅር አደረጃጀታቸው
ውሃ አጠጡት፡፡
በመልካበባቸው ላይ የተመሰረተ
4. የቆረጣችሁትን ተክል በ5 ሴ.ሜ ጥልቀት ትከሉ፡፡
5. ተተክሎ ከአፈር በላይ ያለውን የተክል ክፍል በውሃ አርጥቡት፡፡
4.21) የሴቴ ፅጌ ክፍሎች አፈፅጌ፣ ፅጌ አንገት እና እንቁልጢ ናቸው፡፡ የአበባ ሴቴ አካል መዋቅር ውስጥ
የሴቴን ዘር ያዳብራል፣ ፅንሰት ይካሄዳል፣ እንዲሁም ይህንን ታውቃለህ/ ቂያለሽ?
ውህደ ህዋስ ( zygote )
ዘር ይፈጥራል፡፡ የወንዴ ፅጌ ክፍል ብናኝ ዘር አቃፊና ለሥርጭት በሚያመቸው
ወንዴ ዘንግ /ዘሃ/ አለው፡፡ የአበባ ክፍሎች ተግባር አን የዘር ሽፋን ውስጥ
የወንዴ አካል
አፈ ፅጌ የሴቴ አካል
ብናኝ አቃፊ
ፅጌ አንገት
ወንዴ ዘንግ እንቁልጢ
አበባ መንበር
ፅጌ እንስት