Professional Documents
Culture Documents
27
27
ድምር
ማታ
ፓትሮ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ክላሽ
ክላሽ
ክላሽ
ቀን
ቦታ
ዱላ
ዱላ
ዱላ
ባስ
ባስ
የተሰማራዉ
የሰ/ሃይል
ኮማንድ
1
ማዕከል 2 2 0 0 0
2 ዋና መ/ቤት 58 28 30 58 16 4 8 15 7 8 31 11 16 2 1 2 1
3 አ/ህብረት 60 42 42 84 6 24 12 6 24 12 12 48 24
4 ሳሪስ 59 29 30 59 6 17 6 6 18 6 12 35 12 1 1
ኮልፌ
5 ኪነ/ጥበባት 60 30 30 60 10 13 7 10 13 7 20 26 14 2 2
7 ኦሜድላ 22 11 11 22 3 5 3 3 5 3 6 10 6 1 1
8 ምርመራ 25 12 13 25 5 6 1 5 7 1 10 13 2 2 2
9 ሕክምና 51 31 20 51 21 10 10 10 0 31 20 2 2
10 ሎጀስቲክ 7 7 7 7 0 0 7 0
ልዩ
11
ስታንድባይ 38 19 19 38 15 3 1 15 3 1 30 6 2 1 1
ድምር 382 211 195 404 61 100 48 60 87 48 121 187 96 3 9 3 9
24 ሰዓት የተሰማራ 30/12/2014 ዓ/ም 24 ሠዓት ጦ/መሳሪያ ብዛት ተረኛ መኮንን ስምና
ባ ብዛት ቀን ማታ 24 ሰዓት ቀን ማታ 24 ሰዓት
ቢ
ድምር
ማታ
ፓትሮ
ፓትሮ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ክላሽ
ክላሽ
ክላሽ
ቀን
ዱላ
ዱላ
ዱላ
ባስ
ባስ
ባስ
ፓትሮ
የተሰማራዉ
የሰ/ሃይል ተረ
ረ/ኮ
2 1 1 2 - - - - - - - - - - 1 - 1 - 2 09
ኮ/ር
69 36 33 69 6 26 4 6 23 4 12 49 8 1 1 1 1 2 2 09
ት 74 36 33 69 3 9 4 3 9 4 6 18 8 - 1 - 1 - 2 ከ/
09
2 አንቡ ኮ/ር
69 18 51 69 8 10 4 8 10 4 16 20 8 1 3 1 3 ላስ 6 09
ኮ/ር
ት 60 30 30 60 10 17 3 10 16 4 20 33 7 - 2 - 2 - 4 09
ጌታ
ላ 46 09
23 23 46 3 10 10 3 10 10 6 20 20 - 1 - - - 1
አቶ
ራ 44 09
22 22 44 5 15 2 5 15 2 10 30 4 - 2 - 2 - 4
ከ/ር
40 20 20 40 = 14 6 - 14 6 - 28 12 - 1 - 1 - 2 09
ባ ከ/
90 60 30 90 15 42 3 15 11 4 30 53 3 - - 1 - 1 2 09
ምር 404 189 215 404 35 101 33 35 97 34 70 198 67 2 12 3 11 5 25
ይለፍ ቃል ቋሚ---------ተንቀሳቃሽ------------
ተቁ የሰውሃይልድም የጦርመሳሪያ
2 ዋና መ/ቤት 6
36 33 69 12 49 8
3 አ/ህብረት 4
36 33 69 6 18 8
4 ኮልፌ 4
30 30 60 20 33 7
5 ሳሪስ 51 ኦፕሬሽንና 69 6
18 ድጋፍ
16 20 8
6 ኦሜድላ 1
23 23 46 6 20 20
7 ወንጀምምርመራ 2
22 22 44 10 30 4
8 ልዩስታንድባይ 2
60 30 90 30 53 3
10 ፖሊስሆስፒታል 2
20 20 40 - 28 12
ድምር 269 191 487 80 251 70 27
2. በፓትሮል የተሸፈኑ ቀጠናዎች
3. የተከናወኑ ተግባራት
በአጠቃላይ ሁሉም የፓትሮል ቡድን በተንቀሳቀሰባቸው ቦታዎች ከላይ ከተጠቀሰው
ጥቃቅን ችግሮች ውጭ ሰላማዊ እንቅስቃሴ የነበረና ምንም አይነት የጎላ ችግር
አልከሰተም፡፡
ፓትሮ
ፓትሮ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ክላሽ
ክላሽ
ክላሽ
ቀን
ዱላ
ዱላ
ዱላ
ባስ
ባስ
ዉ
ቦታ
ፓትሮ
የሰ/ሃ
ይል ተረኛ መኮነን
ስሞኦን
ኮማን
0944336891
1 ድ ይልማ
ማዕከል 2 2 2 2 0922411042
ዋና 3 1 ከ/ርአባተፈታሁን
2
መ/ቤት 102 54 48 102 30 14 10 0 4 9 60 19 28 3 2 5 0911865012
አ/ 1 ከ/ርሲሳይ ገለ
3
ህብረት 70 40 30 70 6 34 - 6 4 10 12 10 48 2 - 4 6 0918483547
ወርቁ ሀሰን
4 ሳሪስ 108 0907000624
54 54 108 6 12 10 6 3 3 12 13 15 3 - - - 4
5 ኮልፌ 46 16 30 46 8 8 - 1 1 3 18 3 25 1 - 2 3 ኮ/ር ዋለልኝ
ኪነ/ጥበ
ባት 0 7 0911989850
ኦሜድ
7
ላ 40 28 12 40 3 22 3 3 6 3 - የሴፍ ወርቁ
ምርመ 1 ረ/ኮ/ርአክመል
8
ራ 44 22 22 44 5 15 2 5 5 2 10 4 30 2 - 2 4 0900306661
19
13 ድ ድጋ 37 ድ 2
ሕክም ፍ አ
9 ጋፍ፤ ፍ
ና 9 9ጤ 18 1 አንቡ ላ ከ/ርፀሀይ ከበደ
50 ጤና ና ጤና - 6 7 - 7 6 - 13 13 - 1 ላስ 1 ስ 2 0911433760
ልዩ
10 ስታንድ 1 1 ከ/ርዮሀንስ
ባይ 66 34 32 66 15 15 4 5 5 2 30 6 30 - 0948053870
12 7 9 14 18
ድምር 526 248 228 476 73 6 36 5 1 38 2 68 9 1 1 2
2 1 1 - 4
ይለፍ ቃል ቋሚ-መነፀር 1 ተንቀሳቃሽ-አድማስ 2
ፓትሮል
ማታ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ሽጉጥ
ክላሽ
ክላሽ
ክላሽ
ቀን
ዱላ
ዱላ
ዱላ
ባስ
የተሰ
ማራዉ
ፓትሮል
የሰ/ሃ
ይል ተረኛ መኮነን
ኮማንድ
ማዕከል
ስሞኦን 0944336891
2 2 2 2 ይልማ 0922411042
ዋና ከ/ርአባተፈታሁን
3 1
መ/ቤት 102 54 48 102 30 14 10 0 4 9 60 19 28 3 5 0911865012
አ/
1 ከ/ርሲሳይ ገ
ህብረት 0918483547
70 40 30 70 6 34 - 6 4 10 12 10 48 2 6
ኦሜድላ
40 28 12 40 3 22 3 3 6 3 የሴፍ ወርቁ
ምርመ ረ/ኮ/ርአክመል
1
ራ 44 22 22 44 5 15 2 5 5 2 10 4 30 2 4 0900306661
13 ድ 19 ድ 37 ድ 2
ሕክምና ጋፍ፤ ጋፍ ፍ አ
9 9ጤ 18 ላ ከ/ርፀሀይ ከበደ
50 ጤና ና ጤና - 6 7 - 7 6 - 13 13 - 1 ስ 2 0911433760
ልዩ
ስታንድ 1 1 ከ/ርዮሀንስ
ባይ 66 34 32 66 15 15 4 5 5 2 30 6 30 0948053870
12 7 9 14 18
ድምር 526 248 228 476 73 6 36 5 1 38 2 68 9
12 - 24
ይለፍ ቃል ቋሚ-መነፀር 1 ተንቀሳቃሽ-አድማስ 2
ተቁ የሰውሃይልድም የጦርመሳሪያ
ማብራሪያ
ቀን ማታ ድምር ክላሽ ሽጉጥ
ቡድን ዱላ ተሽከርካሪ
1 ዋና መ/ቤት 6 ያልተሞላ
49 47 96 50 28 18
2 አ/ህብረት
3 ኮልፌ 16 2
28 30 58 32 8
4 ሳሪስ 32 33 65 16 10 20 5 32 ግቢመካኒክሹፌርእናስታንድ
ድጋፍ ሰጨ
5 ኦሜድላ 2
40 20 60 12 23 17
6 ወንጀምምርመራ 2
20 20 40 10 4 13
7 ልዩስታንድባይ - -
34 15 -
8 ኢንተለጀንስ - 1
10 10 20 - 4
9 ፖሊስሆስፒታል - 2 20 ጤናበላሙያ
15 15 30 7 6
ድምር
2. በፓትሮልየሚሸፈኑቀጠናዎች
9. ሆስፒታል በጤናአገልግሎትስታንድባይ
3. የተከናወኑተግባራት
በተጠቀሱትቦታዎችፓትሮልየተደረገሲሆንአባሎቹበተዘዋወሩባቸውቦታዎችበርካታየአዲስአበባእና
የፌዴራልፖሊስአባላትበብዛትየነበሩሲሆንየፓትሮልቡድኑአባላትበተንቀሳቀሱባቻቦታዎችሰላማዊ
እንቅስቃሴነበር፡፡
ከምርመራየተሰማራውፓትሮልቡድንአምበሳልህንጻአካባቢጎርጎሪዎስአደባባይፓትሮልበሚያደርጉ
በትወቅትያገኙትየፌዴራልፖሊስአባልየሆነው ም/ሳጅንሰለሞንአበባ (ሰ.ቁ. 0918164113)
እንደገለጸላቸውከምሽቱ 2፡20
አካባቢሁለትሲቪልየለበሱየመከላከያሰራዊትአባላትከሌሎችሲቪልሰዎችጋርሲጣሉየአዲስአበባፖ
ሊስአባላትሲያገላግሉከነሱጋርጸብበመፍጠርከዛምበአካባቢውከሚገኘውየመከላከያኮንስትራክሽን
ካምፕውስጥሄደውተጨማሪየሰውሀይልበመጨመርየአዲስአበባፖሊስአባላትላይድብደባየፈጸሙእ
ናየፌዴራልፖሊስአባላትምሊያገላግሉሲሉከነሱምጋርጸብለመፍጠርየሞከሩእናበኋላምወደካምፓ
ቸውእንደገቡመረጃእናዳገኙለማእከልኮማንድእንደሳወቁየማእክልኮማንድአባላትወደቦታውበመሄ
ድበአካባቢውሲደርሱሰላማዊእንቅስቃሴየነበረሲሆንመረጃውንከሰጠውየፌዴራልፖሊስአባልእናየ
ላንቻፖሊስጣቢያሽፍትኃላፊየሆነው ዋ/ሳጅንኤርሶን (ስ.ቁ 0927054709 )
ስልክበመደወልስለሁኔታውበተደረገውውይይትየመከላከያአባልየሆኑትከላይየተገለጸውንድርጊትመ
ፈጸማቸውናንከነሱምመካከልአንደኛውወታደርአጥናፉጥላሁንእንደሚባልእናፀቡከበረደምበሁዋላ
የነሱአመራርየሆኑ 4
የመከላከያአባላትመጥተውለተፈጠረውነገርይቅርታብለውየሄዱናነገርግንስማቸውንናሃላፊነታቸ
ውንአልገለጹልንምብለዋል፣በድብድቡምየጎላጉዳትአልደረሰም፡፡
በጤናአገልግሎትከምሽቱ 4
ሰአትአካባቢአንድየኦሮሚያሚሊሺያአባልኦሮሚያክልልምስራቅሸዋጊንጪአካባቢግዳጅላይእያለቆ
ስሎህክምናእንዲያገኙተደርጓል፡፡
4.ተረኛ መኮንን
ተቁ የሰውሃይልድም የጦርመሳሪያ
ማብራሪያ
ቀን ማታ ድምር ክላሽ ሽጉጥ
ቡድን ዱላ ተሽከርካሪ
1 ዋና መ/ቤት 5
55 48 103 60 14 20
2 አ/ህብረት 4
30 27 57 12 9 36
3 ኮልፌ 25 4
28 26 54 20 9
30 ግቢመካኒክሹፌርእናስታንድ
4 ሳሪስ 32 6
54 54 108 16 6 ድጋፍ ሰጨ
5 ኦሜድላ 2
25 17 42 12 19 11
6 ወንጀምምርመራ 2
20 20 40 10 4 13
7 ልዩስታንድባይ - 4
22 22 44 30 4
8 ኢንተለጀንስ - 1
8 8 18 - 04
9 ፖሊስሆስፒታል - 2 18 ጤናበላሙያ
16 15 32 19 -
ድምር 258 237 498 160 88 137 30
5. በፓትሮልየሚሸፈኑቀጠናዎች
6. የተከናወኑተግባራት
በተጠቀሱት ቦታዎች ፓትሮል የተደረገ ሲሆን አባሎቹ በተዘዋወሩባቸው ቦታዎች በርካታ የአዲስ
አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ አባላት በብዛት የነበሩ ሲሆን የፓትሮል ቡድኑ አባላት
በተንቀሳቀሱባቸው ቦታዎች ሰላማዊ እንቅስቃሴ ነበር፡፡
በአፍሪካ ህብረት ስታንድባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመገናኘት
የፀጥታ ስራዎችን በተጠናከረ መልኩ መስራት እዳለባቸው አመራሮች ግልፀዋል፡፡
በቀን 05/13/2014 ዓ/ም ከምሽቱ 3፡00 (ሦስት) ሰዓት ወረዳ 12 መዝናኛ ቁጥር 2 ውስጥ አቶ
ይድነቃቸው አዶታ እና አቶመስፍን ቀልቤሳ በአቶ ኑርዲን ሲራጅ አህመድ መካከል በተነሳ ፀብ
እንድታገኝ ተደርጓል ተጠርጣሪዎች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አጣና ተራ ፖሊስ ጣቢያ
1 ዋና መ/ቤት 5
55 48 103 60 14 20
2 አ/ህብረት 4
30 27 57 12 9 36
3 ኮልፌ 25 4
28 26 54 20 9
30 ግቢመካኒክሹፌርእናስታን
4 ሳሪስ 32 6
54 54 108 16 6 ድባይ ድጋፍ ሰጨ
5 ኦሜድላ 2
25 17 42 12 19 11
6 ወንጀምምርመራ 2
20 20 40 10 4 13
7 ልዩስታንድባይ - 4
22 22 44 30 4
8 ኢንተለጀንስ - 1
8 8 18 - 04
9 ፖሊስሆስፒታል - 2 18 ጤናበላሙያ
16 15 32 19 -
ድምር 258 237 498 160 88 137 30
9. በፓትሮልየሚሸፈኑቀጠናዎች
10. የተከናወኑተግባራት
በተጠቀሱት ቦታዎች ፓትሮል የተደረገ ሲሆን አባሎቹ በተዘዋወሩባቸው ቦታዎች በርካታ የአዲስ
አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ አባላት በብዛት የነበሩ ሲሆን የፓትሮል ቡድኑ አባላት
በተንቀሳቀሱባቸው ቦታዎች ሰላማዊ እንቅስቃሴ ነበር፡፡
ወን/ል ምርመራ በቄርቆስ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታ ከኡራኤል ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ወደ ወሎ ሰፈር
እና ወደ ቦሌ ማተሚያ የሚወስደው አዲሱ ሰላም መንገድ ተብሎ በተሰየመው መንገድ ላይ እና
ካዛንቺስ እሊሌ ሁቴል አካባቢ ወደ ሲግናል፣ባምቢስ፣ፍል ዉሃ በሚወስደው መንገድ ላይ ከምሽቱ
2፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት የመኪና እና የእግረኛ ፍተሻ እንደ ነበረ እኛም የፍተሸ አገዛ ስራ
ሰርተናል ተገኘ ነገር የለም ፡፡
በአፍሪካ ህብረት ስታንድባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመገናኘት
የፀጥታ ስራዎችን በተጠናከረ መልኩ መስራት እዳለባቸው አመራሮች ግልፀዋል፡፡
በኮልፌ አካባቢ በቀን 05/13/2014 ዓ/ም ከምሽቱ 3፡00 (ሦስት) ሰዓት ወረዳ 12 መዝናኛ ቁጥር 2
ውስጥ አቶ ይድነቃቸው አዶታ እና አቶመስፍን ቀልቤሳ በአቶ ኑርዲን ሲራጅ አህመድ መካከል
በተነሳ ፀብ አቶ ኑርዲን ሲራጅ አህመድ በቢራ ጠርሙስ በመመታቱና በመጎዳቱ የህክምና
እርዳታ እንድታገኝ ተደርጓል ተጠርጣሪዎች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አጣና ተራ ፖሊስ ጣቢያ
ጉዳዩ እንዲጣራ በዕለቱ ለመርማሪ ለነበሩት ዋና ሳጅን ኢቢሳ ቦርሳ አስረክበዋል፡፡
በጤና አገልግሎት በኩል ተከናወኑ ተግባራት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ልዩ ሀይል
ፖሊስ አባላት በግዳጅ ላይ በሰበታ መስመር --------- 12 በአቃቂ መስመር
-------------- 11 ድምር --------------------------23 አባላት ቆስለው በድንገተኛ ክፍል
ህክምና እተደረገላቸው ይገኛል ፡፡
ማሳሰቢያ
ከማዕከል ተረኛ መኮንን የተሰጠ ማሳሰቢያ ኮልፌ ማሰልጠኛ ግቢ በር ላያ የጥበቃ ተረኛ የሌለ በመሆኑ
አንዲሁም በኮልፌ ነዳጅ ማደያ አካባቢ ምንም አይነት ጥበቃ የሌለ መሆኑን ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ ባደረጉት
ቅኝት አረጋግጠዋል ትኩረት እንዲሰጥበት ፡፡
04/01/2015
ተቁ የሰውሃይልድምር የጦርመሳሪያ
ማብራሪያ
ቀን ማታ ድምር ክላሽ ሽጉጥ
ቡድን ዱላ ተሽከርካሪ
1 ዋና መ/ቤት 10 01 ኮስትርበድግግሞሽ 04
01 ፒካፕ 01 ኮሮላ፣
47 43 92 48 16 28
2 አ/ህብረት 4
34 34 68 12 16 -
3 ኮልፌ 18 3
26 22 48 20 10
34 ግቢመካኒክሹፌርናስታን
4 ሳሪስ 20 3
20 20 40 16 4 ድባይድጋፍሰጨ
5 ኦሜድላ 60 12 25 8 4
40 20
6 ወንጀል ምርመራ 2
22 22 44 10 6 10
7 ልዩ ስታንድባይ - 2
30 30 60 30 6
8 ኢንተለጀንስ 4 1
2 9 11 - 4
9 ፖሊስ ሆስፒታል 2 10 ጤናበላሙያ
15 13 28 7 -
ድምር 236 213 451 148 94 88 31
2.በፓትሮልየሚሸፈኑቀጠናዎች
3.የተከናወኑተግባራት፡-
ማዕከል በተጠቀሱት ቦታዎች ፓትሮል የተደረገ ሲሆን አባሎቹ በተዘዋወሩባቸው ቦታዎች በርካታ
የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ከሌሊቱ 07 ሰዓት በጥምር በርበሬ ተራ ተ/ሃይማኖት ፤ፒያሳ
ብርንና ሰላም ማተሚያ ፍተሸ አድረገዋል ምንም የተገኘ ነገር የለም ፡፡
ወን/ል ምርመራ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ቤኒን መስጊድ ፊት ለፊት በሱቅ ላይ በተነሳ
የእሳት ቃጠሎ ተጨማሪ ሲሊንደር መፈንዳት በ 4 በእሳት አደጋ ሠራተኞች ላይ ጉዳት ደርሶ ወደ
አቤት ሆስፒታል እንዲሄዲ ተደርጎል ፡፡
ከለሊቱ 5፡50 ላይ ፖትሮል እየሰራን ባለንበት ሰዓት አራዳ ክ/ከተማ ሊሴ ገ/ማረያ ት/ት ቤት ፊት ለፊት
ላይ ነስሪያ ሙዘሚል ተገጭታ ምሀል አስፖልት ላይ አግኝተናት በቦታው ላይ ያገኘናቸው የሊሴ
ገ/ማርያም ት/ት ቤቱ ጥበቃዎች ገጭቷት ያመለጠውን መኪና ያላዩት መሆኑን የገለፁልን ሲሆን
ለአራዳ ክፍለ ከተማ ኮማደር ፈጠና ተፈራ ለአዲስ አበባ ፖሊስ የአደጋ መርማሪ እንዲመጣ ተነጋግረን
የአደጋ መርማሪ ትራፊክ ፖሊስ የመጣተደረጓል፤
በአፍሪካ ህብረት ስታንድባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከምሽቱ 4 ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ኮድ-2
አ/አበባ የሰሌዳ ቁጥር 20936 አ/አ ኒሳን ደብል ጋቤና አቶ መሻድ የተባለ አሽከርካሪ በኮድ-2/77835
ሱዝኪ አቶ መስፍን በተባለ አሽከርካሪነት የትራፊክ ግጭት ተከስቷል የአዲስ አበባ ፖሊስ ደርሶ ፕላን
የተነሳ ሲሆን የደረሰ ጉዳት የለም
ከምሽቱ 5 ሰዓት 0231 አ/አ የሆነ የአ/አበባ ፖሊስ ፓትሮል ላፍቶ ክ/ከተማ ጨፌ ጣቢያ ወይም 58 ኮከብ
አካባቢ አንድ ግለሰብ አለሚቱ ሙሉነህ ተባለች የገጨ ሲሆን ተጎጂውን የአ/አበባ ፖሊስ ወድያውኑ ወደ
ህክምና ወስደውታል ሂደቱን የሚከታተለው ተረኛ ፖሊስ ሳጅን ታከለ ካሳሁን ስልክ ቁጥር
ሃና ማሪያም አካባቢ ከቀለበት መንገድ ከፍ ብሎ ከመስኪዱ ፊት ለፊት በአቶ ጀንግል መኖሪያ ቤት
የተለያዩ ፀጉር ልውጥ ሰዎች ይገባሉ፡፡ግቢው ውስጥ ከበር ወደ ውስጥ ሲገባ 3 በር እየተከፈተ የሚገባው
የእያንዳንዱ በር የተለያዩ የጥበቃ ግለሰቦች አሉ ለነዚህም ግለሰቦች የሚፈልጉትን እየገዛ የሚያስገባና
መረጃ የሚሰጣቸው አቶ ግደይ መኮንን የተባለ እዚያው በር ላይ አግኝተውት መታወቂያ የሌለውና
ከትግራያ ክልል አንደርታ አካባቢ እንደመጣ የሚናገር ሲሆን ግለሰቡን ለፖሊስ ያስረከቡ ሲሆን የቤቱን
ጉዳይ የቀጣይ ክትትል የሚጠይቅ ነው፡፡ል፡፤
ሳሪስ ቀጠና ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ለቡ አካባቢ የሰሌዳ ቁጥር ከድ 3 አ/አ 10906
ሀይሉኩስ ተሸከርካሪ አሽከርካሪ አቶ ሀይሌ ሽፈራ ሲሆን ከሰሌዳ ቁጥር ከድ 2 አ/አ 52603 አቶ
ደምሴ አሰፋ ጋር ተጋጭተው በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል ፡፡
በጤና አገልግሎት ፡፡ከድር ነጅር ካርድ ቁጥር 172139 ፤ሙፍታስ አባቦቶ ካርድ ቁጥር
172140 የተባሉ የኦሮሚያ በደሌ አካበቢ በግዳጅ ላይ እያለ በጥይት ተመቶ በድንገተኛ
ክፍል እርዳታ ተደርጎላቸዋል እተካሙ ይገኛሉ ፡፡
ቀን 09/01/2015 ዓ.ም
1.የፌደራል ፖሊስ ስታፍ ኮማንድ ፖስት የ 24 ሰዓት የተሰማራ የሰው ሀይልናየስራ ሪፖርት
ተቁ የሰው ሃይልድም የጦር መሳሪያ
ማብራሪያ
ቡድን ዱላ ተሽከርካሪ
ቀን ማታ ድምር ክላሽ ሽጉጥ
1 ዋና መ/ቤት 25 31 56 20 12 24 4
2 አ/ህብረት 15 25 40 24 11 17 4
3 ኮልፌ 26 30 56 16 8 32 8
4 ሳሪስ 46 92 32 2 42 3 8 ግቢ መካኒክ 12 ንብረት
46 አምቡላንስ ሹፌር እና
5 ኦሜድላ 32 20 52 12 12 30 4
6 ወንጀም ምርመራ 20 20 40 10 4 26 8
7 ልዩ ስታንድ ባይ 31 31 62 30 3 16 2 -
8 ኮሚኒኬሽን 9 -
9 ፖሊስ ሆስፒታል 24 23 47 - 19 4
11 ኢንተለጀንስ 8 5 1
ድምር 219 226 462 144 76 187 38
3.የተከናወኑተግባራት፡-
መጠቀሚያ ቋሚ ፣ 05 ተንቀሳቃሽ ፣ 08
ቀን 11/01/2015 ዓ.ም
1.የፌደራል ፖሊስ ስታፍ ኮማንድ ፖስት የ 24 ሰዓት የተሰማራ የሰው ሀይልናየስራ ሪፖርት
ተቁ የሰው ሃይልድም የጦር መሳሪያ
ማብራሪያ
ቡድን ዱላ ተሽከርካሪ
ቀን ማታ ድምር ክላሽ ሽጉጥ
1 ዋና መ/ቤት 43 32 75 24 24 27 05
2 አ/ህብረት 33 30 63 12 14 37 4
3 ኮልፌ 20 20 40 20 6 8 2
4 ሳሪስ 26 83 16 - 30 7 10 ግቢመካኒክ 06 ንብረት
አምቡላንስ ሹፌር እና 01
26 ሀኪም
5 ኦሜድላ 32 20 52 6 21 6 1
6 ወንጀም ምርመራ 20 20 12 4 10 2
7 ልዩ ስታንድ ባይ 29 29 58 30 6 - 2 -
8 ኮሚኒኬሽን 10 10 4 - 1 -
9 ፖሊስ ሆስፒታል 17 17 34 - - - 2 10 የጤና ባለሙያ
11 ኢንተለጀንስ - 11 11 - 2 - 1
ድምር 215 215 416 120 81 118 27
2.በፓትሮል የተሸፈኑ ቀጠናዎች
3.የተከናወኑ ተግባራት፡-
ማዕከል በተጠቀሱት ቦታዎች ፓትሮል የተደረገ ሲሆን አባሎቹ በተንቀሳቀሱባቸው ቦታዎች በርካታ
የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ በቀንና በሌሊት ፓትሮል ስራ ላይ የነበሩ ሲሆን ያጋጠመ ችግር
የለም ፡፡
በወንጀል ምርመራ ከፓትሮል ቀጠናችን ውጪ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወ/መከ/ጠቅ/መምሪያ በእንጦጦ
ኬላ ፈታሽ ፖሊሶች ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በታርጋ ቁጥር ኮድ -3-A01663 ኢት በሆነ አባይ ባስ ላይ
በግምት 178 ግራም የሚመዝን ወርቅ መሰል የተለያዩ ሀብሎች ሹፌሩና እረዳቱ እንዲሁም በሌላ
መኪና ታርጋ ቁጥር ኮድ -2-B 96629 አ/አ አትሬጂ ኮረላ መሰል መኪና ላይ አብረው የነበሩት ሹፌርና
ረዳት በድምሩ 4 (አራት) ተጠርጣሪዎች ተይዘው ከመኪናቸውና ከኢግዝቢት ጋር ተይዘው
ለወ/ም/ጠቅ/መምሪያ ለእለቱ ተረኛ መርማሪ ፖሊስ በወ/መከ/ጠቅላይ መምሪያ ኬላ ፈታሾች
አባሎች አማካኝነት ያስረከቡ መሆኑን ክትትል አድረገናል፡፡
በኮልፌ በ 24 ሰዓት ውስጥ በተቀሳቀስንባቸው አካባቢዎች ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር
አልተፈጠረም፡፡
በኮልፌ በቀን 10/01/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ የወንጀል መከላከል የአድማ ብተና አባል በኮልፌ ውስጥ
የሚገኝ የስራ ባልደረባ የሆነው ኮ/ል አያልነው ፍሰሀ የተባለው ኮልፌ ልኳንዳ ወጣቶች ማዕከል አካባቢ የብሬን
ጥይት 50 የክላሽ ጥይት 39 በድምሩ 89 ጥይት በሬጀር ሸሚዥ ጠቅሎ በፔስታል ይዞ ሰቪል ለብሶ ሲንቀሳቀስ
የተገኘ ሲሆን በፌደራል ፖሊስ የክትትል አባሎችና በመ/ቁ 08393 ኢ/ር አሰፋ ጥላሁን ተይዞ ለቅብ አለቃው
ኮ/ር አብዲሳ ስልክ ቁጥር 0911126527 ዋ/ኢ/ር ጉደታ አያና አስረከበው እየተጣራ ይገኛል፡፡
በኮልፌ ካፕ ውስጥ መነሻው ምን እንደሆነ ባልታወቀ የፌደራል ፖሊስ የኮማንዶ አባላትና የአዲስ አበባ
ፖሊስ አባሎች በግመት 1፡00 ሰዓት አካባቢ በግቢው ውስጥ በፈጠሩት ችግር በክሊኒኩ ድንጋይ
የመወርወር፤ ንብረትነቱ የወንጀል መከላከል የሆነ የሰሌዳ ቁጥር 0189 ፒካፕ ተሸከርካሪ በአሮጌው
ጋረዥና በክሊኒኩ መካከል በቆመበት ድንጋይ በመወርወር የፊት መስታወቱ ተሰብሯል፡፡ በአካባቢው
ነዋሪዎች በሆኑት አቶ ሳሙኤል አድማሱ የተባለ የአባል ልጅ በማስቆም መታወቂያ፣ አይፈንሞባይል፣
ሻንጣ፣ የት/ት ማስረጃ እንደ ተወሰደበት ለዕለቱ ተረኛ መኮንን አሳውቋል፡፡በወቅቱም ከሜክሲኮ ተረኛ
መኮነን ሂደን ለማነጋገር ብንሞክርም አዲስ አበባ ፖሊስ አበላች ባለመረጋጋታቸው ማነጋገር ሳንችል
ተመልሰናል የነበረውን ሁኔታ ለረዳት ኪሚሽነር ፈቅሩ ወንዴ አሳውን ተመልስናል
በጤና አገልግሎት ዋና መምሪያ በግዳጅ ላይ የነበሩ 04 የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በጥይት የተመቱ- ከነገሌ
ቦረና ሪፈር ተብለው ህክምና እተደረገላቸው ይገኛሉ ፡፡
በኮልፌ ካፕ ውስጥ መነሻው በግልፅ ባልታወቀ ምክንያት የፌደራል ፖሊስ የኮማንዶ አባላትና የአዲስ አበባ ፖሊስ
አባሎች በግቢው ውስጥ በተፈጠረው ፀብ የተጎዱ አባላት
ተ/ ማእረግ ስም የስራ ክፍል ቦታ የጉዳት ክፍል የጉዳት መጠን
ቁ
1 ኮ/ል ቦል ጋርኮት አአ ፖሊስ ኮልፌ ካምፕ ግቢ በቅንድቡ ላይ መቁሰል
4 ኮ/ል እስራኤል ተየበላ አዲስ አበባ ፖሊስ ጎማ ቁጠባ አካባቢ በጀርባው ፊቱ፣ እብጠትን መበለዝ
ትከሻ አካባቢ
5 ረ/ ሳ ይታገስ መርሰቦ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮልፌ ካምፕ በመላ አካል በዱላ የጥርስ መሰበር
የተደበደበ
6 ኮ/ል አሸናፊ ተሸመ ፌደራል ፖሊስ ተቋም ጥበቃ ጎማ ቁጠባ አካባቢ የግራ እጅ ቅጥቅጥ
ቀን 13/01/2015 ዓ.ም
1 ዋና መ/ቤት 52 34 86 26 18 44 8
2 አ/ህብረት 64 27 12 17 57 5
3 ኮልፌ 80 117 197 90 40 40 12
4 ሳሪስ 50 100 16 4 30 10 12 ግቢመካኒክ 07 ንብረት
50 አምቡላንስ ሹፌር እና 01 ሀኪም
5 ኦሜድላ 37 37 74 6 18 - 2
6 ወንጀም ምርመራ 20 20 40 12 4 5 4
7 ልዩ ስታንድ ባይ 64 64 124 30 12- - 5 -
8 ኮሚኒኬሽን - 10 10 - 3 1 -1 ካሜራ
9 ፖሊስ ሆስፒታል 14 17 31 - 5 - 1
10 የጤና ባለሙያ
10 ኢንተለጀንስ 42 5 47 - 47 - 1
ድምር 423 381 709 192 156 176 49
100 የቀን ስታንድ ባይ በማዕከል አለ
ተረኛ ኮማንድረ አባተ ፋንታሁን ስልክ 0911865612
3.የተከናወኑ ተግባራት፡-
አብነት አከባቢ ልዩ ስሙ ሞላማሩ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ብረት አውራጅ እና ሾፌሮች ተጣልተው በአከባቢው
የነበሩ የወን/መከ/ጠቅ/መምሪያ አባሎች የተጣሉትን ሰዎች ለአ/አበባ ፖሊሶች ወደ ጣቢያ ውሰዷ ሲሏቸው እናንተ
አታዙንም በማለት ከወን/መከ/ አባሎች ጋር አለመግባባት በመፈጠሩ በወቅቱ ወደ አከባቢው የደረሱት የ 1 ኛ ሻምበል
ስታንድባይ አባላት አገላግለው የአ/አበባ ፖሊሶች ለመታዘዝ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የወን/መከ/ል አባሎች ወደ ጣቢያ
እንዲያደርሱ አድርገዋል፡፡
ሰማቸውከዚህበታችየተዘረዘሩትንግለሰቦችማለትም፡-
1.ሱሌማን ሰማ፣
2.ንዋይ ተክ/ማሪያም፣
3.ካቤላ ብሩክ፣
4.አቤል ቴዎድሮስና
5.አሸናፊ
ጌታቸውሲሆኑፒያሳደጎልአደባባይአከባቢያሉየአዲስአበባፖሊሶችተፈላጊዎቹንለመያዝየፌ/ፖሊስእገዛእንደሚ
ፈልጉገልፀውልናል፡፡፡፡
4 ኮ/ል እስራኤል ተየበላ አዲስ አበባ ፖሊስ ጎማ ቁጠባ አካባቢ በጀርባው ፊቱ፣ እብጠትን መበለዝ
ትከሻ አካባቢ
5 ረ/ ሳ ይታገስ መርሰቦ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮልፌ ካምፕ በመላ አካል በዱላ የጥርስ መሰበር
የተደበደበ
6 ኮ/ል አሸናፊ ተሸመ ፌደራል ፖሊስ ተቋም ጥበቃ ጎማ ቁጠባ አካባቢ የግራ እጅ ቅጥቅጥ
4.የ 13/01/2015 ዓ/ም የዕለቱ ተረኛ መኮንኖች ዝርዝር
ተ/ቁ የስምሪት ቀጠና ተረኛ መኮንን ስልክ ቁጥር
1 ኮማንድ ማዕከል ረ/ከሚ/ር ኢሳቅ አሊ 0944336709
ኮማንደር ጥላሁን ወ/ተንሳኤ 0944305550
2 ዋና መ/ቤት ኮማንደር አዲሱ ዘነበ 0913340842
3 አፍሪካ ህብረት ኮማንደር ደርቤ ሹንዴ 0943545432
4 ኮልፌ ም/ኮ/ር ወልደሩፋኤል አምባዬ 0912112047
5 ኦሜድላ ም/ኮ/ር የወሴፍ ወርቁ 0911753051
6 ሳሪስ ም/ኮ/ር ወርቁ ሀሰን 0907000624
7 ወ/ል ምርመራ ዋ/ኢ/ር ድስታው ባዬ 0913572179
8 ፖሊስ ሆስፒታል ም/ኢ/ር ተሾመ ማርቆስ 0900052326
9 ልዩ ልዩ ስታንድባይ ኮማንደ ዮኃንስ አሰፋ 0948053870
10 ኢንተለጀንስ ዋ/ኢ/ር መስፍን አይተነው 0911426445
11 ኮሚኒኬሽን ኢ/ር ደስታው ሙላቴ 0912799984
12 ሎጀስቲክስ ኮ/ር ታደሰ ተ/ማሪያም 0907000623
1 ዋና መ/ቤት 52 34 86 26 18 44 8
2 አ/ህብረት 64 27 12 17 57 5
3 ኮልፌ 80 117 197 90 40 40 12
4 ሳሪስ 50 100 16 4 30 10 12 ግቢመካኒክ 07 ንብረት
50 አምቡላንስ ሹፌር እና 01 ሀኪም
5 ኦሜድላ 37 37 74 6 18 - 2
6 ወንጀም ምርመራ 20 20 40 12 4 5 4
7 ልዩ ስታንድ ባይ 64 64 124 30 12- - 5 -
8 ኮሚኒኬሽን - 10 10 - 3 1 -1 ካሜራ
9 ፖሊስ ሆስፒታል 14 17 31 - 5 - 1
10 የጤና ባለሙያ
10 ኢንተለጀንስ 42 5 47 - 47 - 1
ድምር 423 381 709 192 156 176 49
100 የቀን ስታንድ ባይ በማዕከል አለ
ተረኛ ኮማንድረ አባተ ፋንታሁን ስልክ 0911865612
2.በፓትሮል የተሸፈኑ ቀጠናዎች
3.የተከናወኑ ተግባራት፡-
ኮልፌ ከምሽቱ 3፡20 አካባቢ አንዲት የ 18 ዓመት ወጣት ስልኳን ተነጥቃ ጩኸት ስታሰማ ደርሰን ስርቆቱ በባጃጅ
የተፈፀመ ስለነበር የሰሌዳ ቁጥር ኦሮ-17002 የሆነን ባጃጅ በመተጠረጠረ ለጦር ሃይሎች አካባቢ ፖሊስ ለእነ ሳጅን
ቀን 17/01/2015 ዓ.ም
1.የፌደራል ፖሊስ ስታፍ ኮማንድ ፖስት በ 17/01/2015/ዓም የ 24 ሰዓት የተሰማራ የሰው
ሀይልናየስራ ሪፖርት
ተ የሰው ሃይልድም የጦር መሳሪያ
ማብራሪያ
ቁ ቡድን ዱላ ተሽከርካሪ
ቀን ማታ ድምር ክላሽ ሽጉጥ
1 ዋና መ/ቤት 39 44 83 42 28 13 5
2 አ/ህብረት 26 18 44 6 6 5 4
3 ኮልፌ 15 23 37 16 6 5 4
4 ሳሪስ 20 40 24 12 16 6 10 ግቢመካኒክ 07 ንብረት አምቡላንስ
20 ሹፌር እና 01 ሀኪም
5 ኦሜድላ 25 20 45 12 14 - 2
6 ወንጀም ምርመራ 23 23 46 10 - 10 4
7 ልዩ ስታንድ ባይ 30 30 60 30 6 - 4 -
8 ኮሚኒኬሽን 7 7 14 - 6 - - -1 ካሜራ
9 ፖሊስ ሆስፒታል 14 11 25 - 7 - 2
20 የጤና ባለሙያ
10 ኢንተለጀንስ 2 9 11 - 10 - 2
ድምር 201 205 406 140 95 49 33
3.የተከናወኑ ተግባራት፡-
አብነት አከባቢ