You are on page 1of 3

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?

ZïC KLL
mNGSTdb#BnU¶TUz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,
NATIONALITIES AND PEOPLES REGIONAL STATE
8ኛ ›mT q$_R ፬ bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïCKLልMክርb@T -ÆqEnTywÈደንብ
8th Year No 4
ሀêú HÄR ፩ qN›.፪፼፪M Hawassa,Nov.10/2009

ማውጫ Contents

The southern Nations, Nationalities and peoples regional


የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት
state Negarit Gazeta proclamation No 130/2009
ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 43/1994 እንደገና ለማሻሻል
The re-revise proclamation of the southern nations,
የወጣ አዋጅ ቁጥር 130/2002 Nationalities and peoples regional state to make an
amendment to the proclamation No, 43/2002

መግቢያ
Preamble
የክልሉ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን እንደገና አይቶ
Whereas, it is found necessary to redefine the powers of
መወሰን በማስፈለጉ ፣ the regional state courts;

በክልሉ ባሉ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ስራ የሚሰራ ብቁ Where’s, it is believed to ensure access to justice to the
የሰው ሀይልያ ለበመሆኑና የወረዳ ፍርድ ቤቶችን ስልጣን lower administrative units through making the woreda

ከፍ በማድረግ የፍትህን ተደራሽነት ማረጋገጥ በማስፈለጉ፣ courts more empowered by rising its jurisdiction and
nowadays it is found that the woreda court has become
more organized by having trained an skilled judges

በተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል whom could render fair justice;

ሕገመንግስት አንቀጽ 51 ንዑስ አንቀጽ ፫(ሀ) መሰረት


የሚከተለው ተሻሽሎ ታውጇል፡፡ Now therefore , in accordance with article 51(3,a) of the
revised constitution of the southern, Nations
Nationalities’ and Peoples Regional state it is hereby
proclaimed as follows;
ክፍልአንድ PART ONE

ጠቅላላ General

1. አጭርርዕስ 1. Short Title


This proclamation may be cited as the “Re-revised
ይህ አዋጅ እንደገና የተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች፣
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ፍርድ ቤቶች
Courts Proclamation No 130 /2009 of the Southern

አዋጅ ቁጥር ፩፻፴/፪፼፪ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ Nations, Nationalities and Peoples Regional States

2. ማሻሻያ የተደረገባቸው አንቀጾች


2. Revised Articles
የተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና Articles 6 and 7 of the revised proclamation
ሕዝቦች ክልል መንግስት ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር No.43/2002 of the Southern Nations,
43/94 አንቀጽ ፮ እና አንቀጽ ፯ ቀጥሎ ባለው Nationalities and Peoples Regional State were
amended as follows:
መልኩ ተሻሽሏል፡፡
3. የከፍተኛ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን 3. Jurisdiction of the High Court
፩. የከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍትሐብሄርና በወንጀል ሥነ- 1. High Court shall have the first instance
jurisdiction over the following case,
ሥርዓት ህጎችና በሌሎች ህጎች ውስጥ ከፍተኛ
notwithstanding to matters falling under the
ፍርድ ቤቶች እንዲያዩዋቸው እንደተጠበቁ jurisdiction of the high court’s pursuant to
ሆነው the Civil and criminal Procedure Codes and
other laws;
ሀ) ግምታቸው ከ 300.000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር)
በላይ የሆነ የፍትሐብሄር ጉዳዮች፣

ለ) በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስልጣን a. Civil cases involving and amount in excess
ስር የሚወድቁና በውክልና በተሰጡ of 300.000 Ethiopian birr,
ጉዳዮች
b. Matters falling under the jurisdiction of the
ሐ) አንዱን ጉዳይ ከስሩ ካሉ የወረዳ ፍርድ ቤት
ወደ ሌላ የወረዳ ፍርድ ቤት ወይም ወደ
Federal First Instance Court by delegation;
ራሱ እንዲዛወር በሚቀርብ ጥያቄ፣
c. Application for change of venue from one
መ) አንዱን ጉዳይ በስሩ ያሉት ሁለት ወይም ከዚያ
WoredaCourt to another Woreda court or
በላይ የሆኑ የወረዳ ፍርድ ቤቶች
to itself when both WoredaCourts are
ስልጣናችን ነው ብለው የያዙት ወይም
under its supervision
ስልጣናችን አይደለም ብለው የመለሱት
እንዲሁም በጉዳዩ ላይ ተገቢው ትዕዛዝ
d. Application for an order when two or more
እንዲሰጥበት በሚቀርብ ጥያቄ ላይ
woredaCourts under its supervision claim
የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን
or disclaim jurisdiction over a case,

አ/ ካ
ሠ) ሆኖም በዚህ አንቀጽ (ሐ) እና (መ) መሰረት e. However, order given under sub article(c)
በሚቀርብ ጥያቄዎች ላይ የሚሰጠው and (d) of this articles shall be subject to
no appeal
ትዕዛዝ ይግባኝ አይኖረውም፣

፬. የወረዳ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን


4. Jurisdiction of the Woreda Court
፩. ግምታቸው እስከ ብር 300.000 (ሶስት መቶ ሺህ 1) The Woreda courts shall have jurisdiction over
ብር) የሚሆኑ የፍትሐብሄር ጉዳዮችን ወይም cases involving an amount not in excess of
ግምታቸው በገንዘብ ሊተመን በማይችሉ ጉዳዮች 300.00 Ethiopian Birr or cases that the value of
ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ስልጣን አለው፣ which cannot be expressed in money

፪. ከማህበራዊ ፍርድ ቤቶች በይግባኝ የሚቀርቡ


ጉዳዮችን የማየት ስልጣን አለው
2) Appellate jurisdiction over cases social court
፭. የመሸጋገሪያድንጋጌ

5. Transitory provision
ይግባኝ ያልደረሱ ውሳኔ ያልተሰጠባቸው በክርክር ላይ
All pending cases, which have not been rendered
ያሉ ጉዳዮች ሁሉ በዚህ አዋጅ መሰረት ፍጻሜ
decision and not taken appeal, shall be disposed in
ያገኛሉ፡፡
accordance with this proclamation

፮. አዋጅ የሚጸናበት ጊዜ

ይህ አዋጅ በደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት


ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡ 6. EffectiveDate

ሐዋሳ This proclamation shall come in to force of the date


of its Publication on the Debub NegaritGazeta.
ሸፈራው ሽጉጤ

በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል


Hawassa
መንግስት ርዕሰ መስተዳድር Shiferaw Shigute
Chief Executive of the southern Nations,
Nationalities and Peoples Regional sate

አ/ ካ

You might also like