You are on page 1of 2

, Highland College, Bahir Dar

0582207866/67 Website:
Fax፡ 0582207865E-mail:
1511

በሐይላንድኮሌጅ የአይቲ
አሲስታንስ ክፍል የ 2013
ዓ.ም የአመታዊ ሪፖርት

ሐምሌ 2013 ዓ.ም

“Quality Education high in Highland College!!


In replying please quote our Ref.No
መልስ ሲፅፉልን የኛን ቁጥር ይጥቀሱ!
, Highland College, Bahir Dar

0582207866/67 Website:
በ 2013 ዓ.ም ሐይላንድ ኮሌጅFax
በአይሲቲ አሲስታንስ
፡ 0582207865 ዉስጥ የተሰሩ ስራዎች
E-mail:
1511
1 የተበላሹ እና የሚሰሩ ኮምፒተሮችን የመለየትና የማይሰሩ ኮምፒተሮችን ወደ ስቶር ገቢ ተደርጓል፡፡

2 ሁለት የተበላሹ ኮምፒተሮችን በመጠገን አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡

3 ሁሉም ላቦች ሚሞሪያቸውን 1 የነበረውን ወደ 2 የማሳደግ ስራ ተሰርቷል፡፡

4 ሁሉንም ላቦች ውብና ለመማር ማስተማሩ ምቹ እንዲሆኑ ከቦታ አቀማመጥ ጀምሮ እስከ የተለያዩ APPLICATION
SOFTWARE በመጫን የመማር ማስተማር ሁኔታው ያለምንም ችግር በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡

5 በተለያዩ ቢሮዎች የሚገኙ ባለሙያዎችን የግንዛቤ እና የእገዛ ስራ ተሰርቷል፡፡

6 በተለያዩ ቢሮዎች ውስጥ ያሉ ኮምፒተሮችን በትክክል እየስሩ መሆናቸውን የማረጋገጥ የማይሰሩ ኮምፒተሮችን
እየለየን የመጠገን ሥራ ተሰርቷል፡፡

7 በላብ ክላሱ ውስጥ እና በቢሮዎች ውስጥ ያሉ ኮምፒተሮችን CMOS BATTRY የመቀየር ስራ ተሰርቷል፡፡

8 የኮሌጁን ኢንትርኔት ዝርጋታ በተገቢው ሁኔታ በአይቲ አሲስታንስ ባለሙያዎች ተዘርግቷል፡፡

9 የኮሌጁን ኢንትርኔት በትክክል እንዲሰራ የመቆጣጠር እና በየጊዜው ቸክ የማድረግ ሥራ ተሰርቷል፡፡

10 ከ አይቲ አሲስታንስ ባለሙያነት በተጨማሪ COURSE ይዘን የማስተማር ስራ እያስተማርን እንገኛለን፡፡

11 ተማሪዎችን የሙያ ብቃት ብቁ እንዲሆኑ እና በእውቀትና ክህሎት እንዲሁም በአመለካከት ብቁ እንዲሆኑ በቅርብ
ሁኖ የማገዝ ስራ ተሰርቷል፡፡

12 ሁልጊዜም የሙያ ብቃት ፈተና ተጀምሮ እሰከሚያልቅ ድረስ በቅርብ እገዛ ሲደረግ ቆይቷል፡፡

13 የመማር ማስተማሩን ሒደት የመከታተል እና የሚቀጡ ሠዓቶችን በተገቢው ሠዓት እንዲካካሱ ተደርጓል፡፡

14 የኮሌጁን ዊብሳይት እድሳት በማድረግ አሰፈላጊ ለሆኑ የኮሌጁ ሰራተኞች ኢሜል ተከፍቷል፡፡

15 Willey ከሚባል ከዉጭ ድርጅት Journal ግዥ ለመፈፀም ስምምነት አድርገናል፡፡

16 ከ ኢትዮ ጆፕ ጋር የተለያዩ ማስተዋቂያዎችን ለመለጠፍ ስምምነት አድርገናል፡፡

ያጋጠሙ ችግሮች

- የኢንተርኔት መቆራረጥ
- ኮምፒተሮች የቆዩ በመሆናቸው ምክንያት ቶሎቶሎ የመበላሸት
- የአይቲ አሲስታንስ ስራ ጫና መብዛት
- የተማሪዎች ማስተማሪያ ፕሪንተር አለመኖር
- ቋሚ የሆነ ፕሮጀክተር ክላስ አለመኖር እንዲሁም የፕሮጀክተር እጥረት
- ለላብ ክላስ የተመቻቸ ወንበሮች አለመኖር
- አዲሱ የላብ ክላስ ዝግጅት መዘግየት ስራችን ለመስራት አስቸግሮናል

“Quality Education high in Highland College!!


In replying please quote our Ref.No
መልስ ሲፅፉልን የኛን ቁጥር ይጥቀሱ!

You might also like