You are on page 1of 1

ስኪልማርት ኢንተርሽናል ኮሌጅ: ባህር ዳር ካምፓስ

ለ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ ሙሉ እውቅና ባገኘንባቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው
ፕሮጀክት ማኔጅመንት አናሊሲስና ኢቫሉዌሽን (Project Management Analysis and Evaluattion)፤
በተጨማሪም በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን (Business Administration) እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ
ማኔጅመንት (Marketing Management) ና በአካውንቲንግና ፋይናንስ (Accounting and Finance) ትምህርት
ዘርፎች በመደበኛና ኤክስቴንሽን መረሃ ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል፡፡

በተጨሪም አይ ኤፍ አር ኤስ (IFRS Training) መሰልጠን ለምትትፈልጉ እነሆ ብዙ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች


ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀን ሰልጣኞችን በመመዝገብ ላይ ነን፡፡

ተቋማችን

 ወቅቱን ያገናዘበ የትምህርት ክፍያ መጠን


 20% የአንድ ዓመት ቅናሽ በማድረግ
 የአከፋፈል ሂደቱንም በየወሩ ማድረጉ ከሁሉም ልዩ ያደርገዋል፡፡

ኮሌጁ በዲጂታል ቤተመጽሀፍ የታገዘ መማር ማስተማር ሂደት ያለው፣ በሀገራችን እውቅና ያተረፉ መምህራንን
ያሰባሰበ መሆኑና ተቋሙ በአክስዮን የተቋቋመ የሁላችን መሆኑ ፍጹም ልዩነታችን ነው፡፡

ይመዝገቡ ይቀላቀሉን የወደፊት ህልምዎን ዛሬውኑ እውን ማድረግ ይጀምሩ!

“የትምህርት ጥራትና በራስዎ ተቋም እንዲማሩ ማድረግ ኃላፊነታችን ነው፡፡”

“ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በተቋምዎ እንዲማሩ ማድረግ ኃላፊነታችን ነው፡፡”(ቢሆንስ?)

አድራሻችን፡ ባህር ዳር ቀበሌ 04 መርካቶ የገበያ ማእከል 6 ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ 0927000222/0927000333 ደውለው ይጠይቁ፡፡

ስኪልማርት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

You might also like