Professional Documents
Culture Documents
2015 1
2015 1
ለ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ ሙሉ እውቅና ባገኘንባቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው
ፕሮጀክት ማኔጅመንት አናሊሲስና ኢቫሉዌሽን (Project Management Analysis and Evaluattion)፤
በተጨማሪም በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን (Business Administration) እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ
ማኔጅመንት (Marketing Management) ና በአካውንቲንግና ፋይናንስ (Accounting and Finance) ትምህርት
ዘርፎች በመደበኛና ኤክስቴንሽን መረሃ ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ተቋማችን
ኮሌጁ በዲጂታል ቤተመጽሀፍ የታገዘ መማር ማስተማር ሂደት ያለው፣ በሀገራችን እውቅና ያተረፉ መምህራንን
ያሰባሰበ መሆኑና ተቋሙ በአክስዮን የተቋቋመ የሁላችን መሆኑ ፍጹም ልዩነታችን ነው፡፡