Professional Documents
Culture Documents
Minutes of Local Supplier Forum Final
Minutes of Local Supplier Forum Final
ሰዓት……………………….. 3፡15-6፡30
1. ስለጨረታ ዝግጅትና ተሳትፎ እውቅና ገለጻ ማድረግ- በጨረታ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
(ሰይፉ ኢሳ)
2. የተጫራቾች የአፈጻጸም መመዘኛ መስፈርቶች ገለጻ ማድረግ- በውል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት (
ወንደሰን ቀረመንዝ)
3. ከአቅራቢዎች ጎን የሚነሱ ነጥቦች ላይ ውይይት ማድረግ
በቅድሚያ በኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጎይቶም ጊጋር የመክፈቻ ንግግር የተደረገ ሲሆን
የአምስት አመት የረጅም ጊዜ እቅድ ክለሳ መደረጉንና በክለሳ ወቅትም የኤጀንሲው የሥራ እንቅስቃሴ
የቀጥታ መስመር ፍሰት የነበረው መሆኑ የተገመገመ በመሆኑ ከዚሁ ግኝት በመነሳት ኤጀንሲው በዙሪያው
ካሉ የባለድርሻ አካላትና አቅራቢዎች ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲፈጠር ታስቦ እየተሰራ እንደሆነና የዚህ
በመቀጠልም በጨረታ አስተዳደር ዳይሬክተር ገለጻ የተደረገ ሲሆን የሚከተሉት ነጥቦች ላይ ትኩረቱን ያደረገ
ውይይት ተካሒዷል፡፡
• እስከ 2010 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በተደረገ አሰሳ የሀገር ውስጥ አቅራቢዎች ድርሻ ከ20
ፐርሰንት በታች መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት የሀገር ውስጥ ወኪሎች ጋር መወያየት
ማስፈለጉን፣,
• በጨረታ ተሳትፎየተጫራቾችን የምዝገባ ፍላጎት በመጨመር እና የተመዘገቡ መድኃኒቶች ያሏቸው
የኤጀንሲውና የሀገር ውስጥ ወኪሎች መሥራት እንዳለባቸው የተገለጸ ሲሆን አንደማሳያ የ2010
• በኤጅንሲው እና በሀገር ውስጥ ወኪሎች መካከል የተግባቦት ችግር መኖሩንና የጨረታዎች ክትትል
እና ተገቢው ሰነድ እንዲቀርብ የሚደረግ የወኪል ካምፓኒዎች ድርሻ ከፍተኛ ቢሆንም የተወሰኑ
በመቀጠልም ኤጀንሲው ግለሰባዊ፣ የስራ ሒደት እና ተቋማዊ የመለኪያ መስፈርቶችን ያደራጀ በመሆኑ
ይህን ለማሳካት የአቅራቢዎችን አፈጻጸም መለካት ለመጀመር ማቀዱን እና ይህንም ለማስኬድ Average
Supplier Rating Score የሚባል ዘዴ እንደሚጠቀም የተገለጸ ሲሆን በአጠቃላይ የአቅራቢዎችን አፈጻጸም
ወደዚህ ሥርዓት ለመግባት ያመች ዘንድ በቅድሚያ በኤጀንሲውና አቅራቢዎች በኩል የነበሩ የሥራ
እንቅስቃሴዎች ላይ በተደረገ አሰሳ ደካማ ጎኖች የተለዩ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን እንደሚከተለዉ ቀርቧል
✓ የክፍያ መዘግየት
ከላይ በተቀመጡ ሁለት አጀንዳዎች ላይ በኤጀንሲው ገለጻ ከተደረገ በኋላ እድሉ ወደ ተሳታፊ የአቅራቢ
✓ የአፈጻጸም መለኪያዎች ላይ
✓ በአቅርቦት ጊዜ ሰሌዳ ላይ
✓ በጨረታ አስተዳደር ላይ
✓ በውል አስተዳደር ላይ
✓ በክፍያ ሁኔታዎች ላይ
እንደመነሻ ይሆናቸው ዘንድ ሊነሱ የሚችሉ የተሞክሮ እና የማስተካከያ ሀሳቦች ላይ ውይይት የማድረግ
• የውል ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ የሚቆይበት የጊዜ እርዝማኔ አንድ አመት መሆኑ ተጨማሪ ወጭ
• አየር መንገድ መቆየት ያለበት 21 ቀን ነው ቢባልም ከዚያ ባነሰ ጊዜ ውስጥ እቃው ተነስቶ አያለ
ማለትም ኢ-ሜል ወይም አውቶሜትድ የሆነ መልስ ሊሰጥ የሚችል ሥርዓት ቢዘረጋ፣
እያደረገ እንደሆነ፣
• ቀድሞ የታወቀ የክፍያ ክፍለጊዜ ባለመኖሩ የአሰራር ሒደታችንን እያራዘመብን እንደሆነ፣
• በተለያዩ የአሰራር መጓተቶች ምክንያት ዘግይቶ የተከፈተ ክፍያ ላይ ሁሌም አስቸኳይ ነው የሚል
ዘግይተው የሚወጡ የምዘና ውጤቶች ደግሞ በጨረታ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት እየቀነሰ
እንደሆነ፣
• የኤጀንሲውን የመረጃ ደህንነት ለመጠበቅ በሚል የግዥ ሰራተኞችና አቅራቢዎች ግንኙነት እየራቀ
• ቀድሞ የሚደረግ ፍተሻ ባለመኖሩ የኢትዮጵያ ጭነት ተቀባይ ከተረከበ በኋላ እና ከኢትዮጵያ
የጭነት መዳረሻ ላይ ከደረሱ በኋላ የሽረት ጊዜያቸው ያለፈባቸውን እና ጎደሉ የተባሉ ምርቶችን
ታዋቂ የሆኑ አለማቀፋዊ አምራቾች እጅግ የተንዛዛ የምዝገባ ሒቱን በመተው እየራቁ እንደሆነ፣
• የተጋነነ የህክምና መሳሪያዎች ዋጋ ልዩነት ከምን እንደመጣ ዳሰሳ ሳይደረግ ወደ ኮንትራት መሄድ
እንደሌለበት፣
በተሳታፊዎች ሀሳብ ከቀረበ በኋላ ከኤጀንሲው በኩል ለእነዚህ መልስ የሚሆኑ ሀሳቦች የቀረቡ ሲሆን
ይስተካከላል፤
አለበት፤
✓ ኤጀንሲው የራሱ የሆነ የባዮሜዲካል ባለሙያዎች በምጠና ክፍል፣ በግዥ ክፍል፣ በውል
እንዳልተከናወነ፤
✓ የክፍያ ጊዜ ቀድሞ የማይተነበይበት ምክንያት የውጭ ምንዛሬ ፈቃጅ አካል የተለየ አካል
በመሆኑ እንደሆነ፣
ዝግጁ እንደሆነ፤
✓ ረጅም የግምገማ ሒደትን በተመለከተ ኤጀንሲው ከመልሶ ቅየሳ በኋላ በአጭር ክፍለጊዜ
✓ የ70/30 የሕክምና መሳሪያዎችን ክፍያ በተመለከተ ቀሪ 30 ፐርሰንቱ እቃው በገባ አንድ አመት
እንደሚሰራ፤
ትግበረ የተገባ ሲሆን ሁሉም በጉዞ ሒደት ላይ የተነካኩ አካላትን ተጠያቂ የሚያደርግ ሥርዓት
እንደሚዘጋጅ፤
✓ የመረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማዘመን በውጭ አማካሪዎች የታገዘ ጥናት እየተካሔደ ሲሆን ይህን
የሚሉ መልሶች የተሰጡ ቢሆንም የቀረቡትን ሁሉንም ነጥቦች ኤጀንሲው እንደግባት ወስዶ ለማስተካከል
እደንደሚሰራ እና ይህ የተጀመረው የጋራ መድረክ በእየ ስድስት ወሩ የሚቀጥል እንደሆነ በመግለጽ የእለቱ