You are on page 1of 12

1

🌿ሰላም

🌿ፍቅር

🌿ጤና

🌿#ኢትዮጵያ#🌿

☘️ብዙ ጊዜ ዓይነ ጥላ፤ቁራኛ፤አጋንንት፤በህልም መጨነቅ፤ቅዠት፤ዕድል መዘጋት፤የቡዳ ዛር፤በአጠቃላይ


እርኩሳን መናፍስት አስቸገሩኝ በማለት በውስጥ መስመር መፍትሔ ለጠየቃቹኝ እና ከዚ በፊት ለጥፌው
አልፏቹ ያላያችሁት በሙሉ ይሁን።

🍀#ለጸሎት እንነሳ በጸሎት ሰይፋችንም ክፉ መናፍስቶችም እንዋጋቸው።

☘️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ውላጅ ቁራኛ
አስኮራስኪስ አስኮራስኪስ አስኮራስኪስ አስኮራስጵር አስኮራስጵር አስኮራስጵር አስኮራስኪር አስኮራስኪር
አስኮራስኪር አስኮራስጲስ አስኮራስጲስ አስኮራስጲስ አትናዊጵ አትናዊጵ አትናዊጵ አኽያ ሸራኽያ ኤልሻዳይ
ጸባዖት ጼቃቤቃ ብልልጣ አውዴን ጋዴን ይምራሔ ኃያል ቅዱስ ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍእ
እግዚአብሔር ሕማመ እኩየ ጸርየ ወጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ ሐኖ ሐኖሐኖ አኑኤል አማኑኤል ብርሱባሔል
በእሉ አስማቲከ አርህቅ አጋንንተ ዘይሰልቡ ልበ በእግዚአብሔር አብ ወበክርስቶስ ወልድ ወበሳልሳይ
መንፈስቅዱስ ከመ ኢይቅረቡ ኃበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ( ስም እስከነ አባት)

☘️አክሳኤል አጥይስ አድኅነኒ እምሕማመ ቡዳ ወቁመኛ ወቡዳ አክፋጅር አክፋጅር አክፋጅር ናናጅር ናናጅር
ናናጅር አቅድር አቅድር አቅድር

አቅደርድር አቅደርድር አቅደርድር ኢታንሳሕስሕ እደዊከ ወእገሪከ በ፭ቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለክርስቶስ በሳዶር
ጨ በአላዶር ጨበዳናት ጨ በአዴራ ጨ በሮዳስ ጨ በዝ አስማት ወበእሉ ቃላት ኢትብጻህ ኃበ ህላዌየ አንተ
ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ለ ገብርከ (ስም እስከነ አባት)
አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ
ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ረጅ ወበሐቅለ ረጅ በሐቅለ ማገዮን ስልባቆን ወበሸፍን
ወበሸሹን ዘረበቦሙ ለአጋንንት እኩያን ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍዕ እግዚአብሔር ህማመ እኩየ
ዘጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየሐኖ ሐኖ ሐኖ ልዋ አስተናግሮ ለቡዳ መሰርይ ወለሌጌዎን እኩይ ወእመ አሐዘኒ እጀ
ሰብእ ህሙም ይትናገር ቡዳ ኃቤሆሙ በ እግዚአብሔር መደንግጽ ወልድ ግሩም ነጎድጓድ መንፈስ ቅዱስ
ነበልባል ነዳዴ እሳት ቸኒዳን ቴቴሬቴን ፌፌዱፌሆን ፌፌዴፌሆን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኅነኒ እምህማመ
ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ዓይነ ወርቅ ወዓይነ ባርያ ወአጋንንት ለገብርከ ስም እስከነ አባት

ያስገቡ።

☘️ይህ ጸሎት ጧት ሲነሱ አልያም ማታ ሲተኙ ለበረታ ፯ ጊዜ ካልሆነ ፫ ጊዜ አልያም ፩ ጊዜ ይጸልዩ እና ኃይለ
አጋንንትን ይሰባብሩ።

2.
ጸሎት ጸሎት ጸሎት ጸሎት ጸሎት ጸሎት ጸሎት ጸሎት ጸሎት........እንጸልይ።

ለዚህ ችግር መፍትሔ የሚሆን ጸሎት፦

❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️

#በስመአብ ፡ወወልድ ፡ወመንፈስ ፡ቅዱስ ፡አሀዱ አምላክ ፡ጸሎት ፡በእንተ፡ ዓይነ ፡ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ዛር ፡
ወቁራኛ ፡ወገርጋሪ ፡ሀብት፡

#ያጥብሃል ፲፭ ጊዜ

#ያጥብህ ፲፭ ጊዜ

#ዮድ ፲፭ ጊዜ

#አርጲሜዎስ ፲፭ ጊዜ

#አርስጣስዮስ ፲፭ ጊዜ

በኃይለ፡ ዝንቱ ፡አስማቲከ :ሀበኒ ፡ክብረ ፡ወሞገሰ፡ ፍቅረ ፡ወሰላመ ፡


አርሕቅ ፡አጋንንተ፡ ዘይሰልቡ ልበ ወያደነግጹ ህጻናተ ወይገረግሩ ሀብተ በእግዚአብሔር አብ ወበክርስቶስ ወልድ
ወበሳልሳይ መንፈስ ቅዱስ ከመ ኢይቅረቡ ኃበ ነፍስየ ወስጋየ ሊተ...

ለገብርከ ካልን ለወንድ ይሆናል።ስም ከነ አባት ይግባ

ለወለትከ ካልን ለሴት ይሆናል ።ስም ከነአባት ይግባ

የክርስትና ስምም ማስገባት ይቻላል።

❇️1 ኛ, ይህ ጸሎት ጧት ፫ ማታ ፫ ጊዜ እንጸልየው።ቀናችን የቀና ይሆናል።

❇️2 ኛ,ይህ ጸሎት ለ ፯ ቀን ጸሎቱ ፫ ጊዜ በከርቤ ዕጣን ላይ ጸልየን ማታ ልንተኛ ስንል እስኪበቃን ድረስ
ታጥነን መተኛት። የቆየ ዓይነ ጥላ ያስለቅቃል።

❇️3 ኛ,ከቻልን የሰርክ የጧት ጸሎታችን ብናደርገው መልካም ነው። መናፍስት አይጠጉንም።

የቆየ ዓይነ ጥላ ያስለቅቃል፤ ቅዠት ፤ህልመለሊት፣ስራ አለመሳካት፤ ብስጭት፤ራስ ምታት ..ወዘተ የመሳሰሉት
ችግሮችን ያሰወግዳል።

ከላይ የተቀመጡት የቁጥር ትርጉማቸው፦

፲፭=15

፯=7

፫=3 ጊዜ እንደጋግማቸው ማለት ነው።

3
በጸሎት

በስግደት
በንስሃ ወደፈጣሪያችን የምንቀርብበት ዘመን ነውና! ዛሬ ነገ ሳንል በተቻለን መጠን በየ እምነታችን ወደ
ፈጣሪያችን እናልቅስ።

#የህልመ ሌሊት መከላከያ

ህልመ ሌሊት ማለት ሰቶች እና ወንዶች ላይ የሚከሰት በሴት ዛር እንዲሁም በወንድ ዛር አማካኝነት
የሚከሰት የህልም ጾታዊ ርክብ ነው።

#ህልመ ሌሊት አንድ ሴት አልያም አንድን ወንድ በህልሙ የሚመኘውን ሰው፡ ጒደኛ፡ ወንድም፡የፍቅር አጋር፡
እንዲሁም መልከመልካም ሰው በመመሰል በህልም የሚገናኝ መንፈስ ነው።

#ህልመ ሌሊት የተለያዩ የስነ ልቦና ተጽዕኖ እና የተለያዩ የወሲብ ጥላቻ እንዲሁም የወሲብ ድክመት በመፍጠር
ለተለያዩ የትዳር ቀውሶች የሚዳርግ ችግር ነው።

#ህልመ ሌሊት የሚከሰተው በብዛት በቤተሰብ የሚመለክ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ ከነበረ አዘውትሮ ችግሩ
ይከሰታል። እንዲሁም ከፈጣሪያችን በምንርቅበት ሰዓት ሊጠጋን ይችላል።

ትዳር ይገረግራል፡ዕድል ያሰናክላል፡በሰዎች ዘንድ መጠላት ያስከትላል፡መካንነት ያስከትላል።

#ህልመ ሌሊት በብዛት የሚከሰትባቸው ወንዶች እና ሴቶች ብዙዎቹ በግለ ወሲብ ሱስ የተጠመዱ ናቸው።

#ህልመ ሌሊት በሚከሰትበት ሰዓት ሁሉም በፈቃድ የሚያደርገው ክንውን ሳይሆን መንፈሱ አልያም መንፈሷ
በህልም አስገድደው የሚደፈሩበት አጋጣሚም ይኖራል።

#ህልመ ሌሊት የሚከሰተው በብዛት ወደ እምነት ቦታ ወደ ጸበል ቦታ ልንሄድ በምናስብበት ሰዓት ካህናትን
ሳይቀር የሚፈትን ክፉ የዛር መንፈስ ነው።
#ህልመ ሌሊትን ለማስወገድ ጠንካራ ጸሎት ማድረግ፡ ረዘም ያለ ስግደት ፡ጸበል ቦታ እና ወደ እምነት ቦታችሁ
በመሔድ መፍሔውን መሻት።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠሩ ለጋኔን ወማዕሠሮሙ ለአጋንንት አዊን
፡ጋዴን፡አዮስ፡ሜሎስ ፡ኢራኤል፡ግራኤል፡በተናዊ፡ቀተናዊ፡አዮን፡ኢራን፡ራፎን:ራኮን:አውካኤል:ብርሱባሔል፡በስመ
እግዚአብሄር ፡ማዕሠሩ፡ለጋኔን፡አስማተ እግዚአብሔር ፡በእሉ ቃላቲከ አድኅነኒ ለገብርከ (ለአመትከ) እከሌ!

ዓለማዊ ስም እንዲሁም የክርስትና ስም ለገብርከ ብለው ለሴት ለአመትከ ብለው ለሴት ያስገቡ።

ከስር በምስል ከላይ በጽሑፍ ያሰፈርኩት የእግዚአብሔር ህቡዕ ስሞችን ማታ ማታ ፯ ጊዜ ጸልየው መተኛት
የዛር መንፈሱ ይገስጸዋል።ይርቃልም።

ሁለተኛም ይህ ጸሎት በቀይ ብዕር (እስክርቢቶ) በመጻፍ ትራሳችሁ ላይ አልያም ኪሳችሁ እንዲሁም ለህጻናት
ከጋኔን መከላከያ አንገታቸው ላይ ብያስሩላቸው የዛር መናፍስት እና አጋንንት በእግዚአብሔር ቃል ይገሰጻሉ።

❇️ምቅናየ አጋንንት❇️

❇️በስመ ፡አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ምቅናየ ፡አጋንንት፡ ዘያውዒ፡ አእጋረ
ወያጠዊ፡ አእዳወ፡ ወይቀጠቅጥ፡ አርእስተ፡ ያቃፉር ፡ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡
አልቃፉር፡ ያቃፉር ፡አልቃፉር፡ ያቃፉር፡ አልቃፉር፡ ያቃፉር፡ አልቃፉር፡ አዊን፡ አዊን፡ አዊን፡ አዊል፡ አዊል፡ አዊል፡
ኢሂል፡ ኢሂል፡ ኢሂል፡ ሂል፡ ሂል፡ ሂል፡ ኢፒፓ፡ ጲድ፡ አኢጢጥ፡ ኢውኢፔኤል፡ ፑጲ፡ ውኢፓ፡ ኤፌቶርኤል፡ ርውዒ፡
ፑጲ፡ ፃፉን፡ ንውጲ፡ ኢድዮ፡ ጵፒ፡ ፃይውል፡ ኢልኤል ፡በዝ ፡ቃልከ ፡አማኅፀንኩ፡ ነፍስየ፡ ወሥጋየ፡ ከመ፡ ታድኅነኒ፡
እምዓይነ ፡ወርቅ፡ ወነቀጥቃጠ፡ እግር ፡ለገብርከ፡ እከሌ፡(ስም)

፡ከመ ፡ኢይምጽአኒ፡ ሞት፡ ዘእንበለ፡ ጊዜየ፡ ከመቀታሊ፡ መዓልተ፡ ወከመ ፡ሠራቂ፡ ሌሊተ፡ በአልሞኢዛ፡ ወረፊኡ፡
ስምከ፡ በኢልመክኑን፡ ወጊርዮስ ፡ስምከ፡ ተማኅፀንኩ፡ አነ፡ እም፡ እመሥገርቶሙ፡ ለአጋንንት፡ ወእም፡ እዴሆሙ፡
ለነሀብት፡ ለገብርከ ፡እከሌ(ስም)፡
ከመ፡ ኢይምጽአኒ፡ ሞት፡ ሰላም፡ ሰላም፡ ለመልክዕከ፡ በአምኆ፡ በሰጊድ፡ ወበከልሆ፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ የዋህ፡
ዘልማድከ፡ ተራኅርሆ፡ ሰይፈከ፡ ይርአይ፡ ተመሊሆ ፡ይጉየይ፡ ፈሪሆ፡ ኢያደንግፀኒ፡ ፀር፡ በፍኖት፡ ፀኒሖ፡ ሰዳዴ፡
ሰይጣናት፡ ፋኑኤል፡ ዕቀበኒ፡ ወአድኅነኒ፡ እምዓይነ፡ ጸላኢ፡ ወፀር፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ (ስም ይግባ)

ለሴት ሲሆን (ለወለትከ)

👉ይህ ጸሎት የአጋንንት መግዣ ነው።

👉ይህ ማለት እኛ ዘንድ ክፉ አጋንንት ዓይነ ጥላ፣የቡዳ መንፈስ፣የፍርሃት መንፈስ ፣የመተት መናፍስት
እንዳይሰለጥኑ መገዘቻ፣ ማራቅያ፣መግዣ ማለት ነው።

🙏ይህ ጸሎት ያለንጽህና እንዲጸልዩ አይመከርም።ከጾታዊ ግኑኝነት ውጭ፣ከወር አበባ ውጭ ቢጸለይ መልካም
ነው።

#ገቢሩ፦👇👇👇

⏩፩ኛ,ከላይ ያለው ጸሎት ጧት ጧት ሶስት ሶስት ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ በውኃ ወይም በሎሚ ላይ እየጸለዩ
ይጠጡ።ሎሚውንም በውኃ ውስጥ ጨምቀው ይጠጡ።

ይህ ድርጊት ለ ሰባት ቀናት በተከታታይ ይሁን።

⏩፪ኛ,ማታ ማታ በከርቤ ዕጣን ላይ ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በፍም እሳት አድርገው ሰባት ሰባት ፍሬ የከርቤ
ዕጣን እያጨሱ ተሸፋፍነው ሙሉ ሰውነት ታጥኖ መተኛት።ይህ ድርጊት ለ አስራ አራት ቀናት ያድርጉ
መልካም ውጤት አለው።

❤️በእንተ ዓይነጥላ❤️
❇️በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ ፡ወርቅ ፡ወዓይነ ፡ጥላ ፡ሳዶር ፡
አላዶር ፡ዳናት፡ አዴራ፡ ሮዳስ፡ አልጥግኤል፡ ቤታኤል፡ አማኑኤል ፣ኪኤል ፣ሎሙ፡ አክማስ ፡ስልዋስ፡ አክዋፔሬስ፡
ኖታሬስ ፡ሰስታኤል፡ ቀዳማዊ ፡ስሙ፡ ለእግዚአብሔር፡ ላዔል ፡አድናኤል ፡እግዚአብሔር ፡በእሉ፡ አስማቲከ ፡
እምሕማመ ፡ዓይነ፡ ወርቅ፡ ወዓይነ፡ ጥላ ፡ዛር ፡ወቁራኛ፡ ዓይነ ፡ፌራ፡ ወንዳድ፡ ተላዋሽ፡ ወለጉሥምት፡ ለዳቢ፡
ወለዳቢት፡ ለማሪ፡ ወለማሪት ፡ለዛር፡ ወለዛሪት፡ ፃዕ፡ ፃዕ፡ ፃዕ ፡እምላዕለ ፡ገብረእግዚአብሔር፡ እከሌ፡ (የራስ ስም
ይግባ)❇️

1👉ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በ 3 ሎሚ እየጸለዩ በውኃ ጨምቀው መጠጣት።

2 👉ማታ ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በጊዜዋ/ግዛዋ ወይም በከርቤ ዕጣን መታጠን።

3👉ጧት ጧት በቅብዓ ቅዱስ ላይ ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ ግንባሮትን እየተቀቡ መውጣት።

በተቻለ መጠን ንጽህና ለማድረግ ይሞክሩ።

#በእንተ ዓይነ ጥላ#

ከዚህ በፊት በፌስ ቡክ ድህረገጼ የተለጠፈ!

☘️እጅጉን በዓይነ ጥላ የተቸገራቹ እና በጸሎት ብቻ የሚሆን መፍትሔ ካለ ብላቹ በተደጋጋሚ ላቀረባቹት


ጥያቄ እንሆ አስማተ ቅዱስ ማካኤል ጸሎት።

☘️ለፍርሀት :ሽብር :ድንጋጤ: ጥላቻ :መሰናክል :ፈተና:ዓይነጥላ፡ችግር ማስዋገጃ ጸሎትነው::

🙏ይህ ጸሎት የሚመለከተው ሰው ብቻ ብንጽህና ይጸልየው።

❤️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ቁራኛ ወሌጌዎን ፍልጸት
ወቁርጸት መጋኛ ወጉስምት
እሎንተ ቃላተ አስማተ ክቡራተ እምኩሉ ጽሑፋት ዲበ ክነፊሁ ለቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ዘፀጋም

ኤኮስ :አስሌ :ኤፓ :ኤፓስ: ኤንከም: ምስ: ሌከፎ: ፋሌ: ጥሎኬ :ወአርናኬ: ብላዕ: አባሌዕ: አሜኤ: አዎጽ:
አቂ: ፒሎ :ፒክ :ኬብርዩ: የየክ :የኬ: ብርሄል :ያዳ: ያብሲት: ፀፀፀ :ሎሎሎ :የየየ :ለክብማኤል: አበዕ: ቤቃ: ቤቃ:
ቤቃ :ጼቃ :ጼቃ :ጼቃ :የውጣ :ቤጣ:

ዓብይ ስሙ ለ እግዚአብሔር አነሂ ተአመንኩ በትንብልናሁ ለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ወበአስተብቁዖታ


ለ እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ ወበስእለቱ ለ ቅዱስ ገብርኤል ዜናዊ ትፍስህት (ትስብእት) አድኅነኒ
እምኩለ ኃይለ ጸላኢ ወጸር ዋእምኩሉ ኃይለ አጋንንት ወመናፍስት ርኩሳን ወእምኩሉ ኃብተ መሠርያን
ለገብርከ (ስም)

ዘየማን እሎንተ ዓብያተ አስማተ

ሊካዕ :አሜሌኬ :ኤንካዕ :ካዜዕ :ኤርናኬ: ኬምካዮን :ፔካ :ጌሎ :አስኤሌቅ: ያሬሙ: ያብሲት: ጓጓጓ: እብሲት:
ፌኤ :ኤልባ :ኤጣሴ: ብስለኪፍ: እርህሎ: አዎጽ:

እሙንቱ አስማት ይዓብዩ እምኩሉ ቃላት ዘበነገረ እብራይስጥ ጥዩቅ ነገር ወለእመ አጽሓፈ ዘንተ መጽሓፈ
ክቡረ ኢይፍልጥ ወኢይዝሩ አላ ይዕቀቦ በመካን ቅዱስ ከመ ይኩኖ ለሕይወት ወለ መድኃኒት ወልታ ወለመግረሬ
ጸር ወንስተት ኃይለ ጸላኢ ወጸር እለ ይሓውሩ በሌሊት ወበመዓልት ይርሓቁ ወይጉየዩ በመዓቱ ለ እግዚአብሔር
ጸባዖት ዘወረደ በእደ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ወበጸሎቱ ለቅዱስ ገብርኤል ዜናዊ ብስራት ወበ፺ ወ ፱ ቱ ነገደ
መላእክት ወበ ፯ ቱ ሊቃነ መላእክት ድርገታት ወበጸሎቱ ፳ ወ፬ ካህናተ ሰማይ ወበጸሎተ ፬ እንስሳ ወበጸሎታ
ለ እግዝእትነ ማርያም ምክሀ ኩሉ ፍጥረት ወላዲተ መድኃኒት ይርሓቁ አጋንንት ወሰይጣናት

የኩኤል :ለካኤል :ሙዳኤል :ፓፒሮስ: ወፎነስር:

በዝንቱ አስማት ዘወረደ በእደ ሚካኤል አድኅነኒ እምዕደ አጋንንት ለገብርከ (ስም)
📕ይህ ጸሎት ጧት ጧት ሁሌም በንጹህ ውኃ ላይ ቢጸለይ እና እራሳችን በመርጨት እንዲሁም በመጠጣት
ከተለያዩ የክፉ መናፍስት ወጥመድ የሚታደግ ጸሎት ነው።

ከሴት ዛር ፡ከወንድ ዛር ፡ዓይነጥላ ፡ከድግምት፡ ከሥራይ ከቡዳ ፡ይከላከላል።

📕ይህ ህቡዕ ስም ከድርሳነ ሚካኤል መጽሓፍ የሚገኝ ከተለያዩ አድባራት ገዳማት በልዩ ሁኔታ ለተጠማቂዎች
የሚጸለይ ጸሎት ነው።

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️

❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓

✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ
ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው
የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር
በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ
ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት
እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ
እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት
የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት


እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ

📌ጽንስ ማቋረጥ

📌ትዳር ማቋረጥ

📌ተስፋ ማጨለም

📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል

📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት

📌መነጫነጭ

📌ራስ ምታት

📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ

📌ሀብት መገርገር

📌ስራ መገርገር

📌ጭንቀት መፍጠር

📌ለአደጋ መዳረግ

📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን


📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት

📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል

📌በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል

📌ልጅ መከልከል

📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት

📌ፍርሃት.....

✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን
መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ

ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት
ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን
ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር
ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ
ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)

✅አሰራሩ✅

መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት
ይያዙ።

እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።

ልዩ ውጤት ያገኙበታል።
✝️ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ
ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ- ጥላ ፡ወዓይነ- ወርቅ ፡ሰላም፡ ለዓእይንቲከ፡
ለድንግል፡ በኩራ፡ ሳዳር፡ እለ: ርዕያ፡ በትዕግሥት፡ መሥተራትዓተ፡ ሐራ፡ አላዶር፡ ወሞዓቶሙ፡ ለቤተ፡ አይሁድ፡
ማህበራ፡ ዳናት፡ ወትርዕድ፡ እምግርማከ፡ ሶበ፡ ትኔጽር፡ አዴራ፡ አዕይንቲከ፡ ፍሡሐት፡ ሕማማተ፡ መስቀል፡ ፆራ፡
ሮዳስ፡ ክርስቶስ፡ ጻድቅ፡ ወብርሃን፡ ዘበምራቅከ፡ ከሠትከ፡ አዕይንተ፡ ዕውራን፡ ወበቃልከ፡ ይትፌወሱ፡ ዱያን፡ ዛቲ፡
ነፍስ፡ ሕምምት፡ ወጥውቅት፡ ይእቲ፡ ትርከብ፡ ፈውሰ፡ እምገቦከ ፡በከመ፡ ፈትሐ፡ ኤርምያስ፡ እንተ፡ ኮክኅ፡
ክድንት፡ ይእቲ፡ በደመና፡ሰማይ፡ ከማሃ ፡አሕልፋ፡ ወአሰስላ፡ ለሕማመ፡ ዓይነ፡ ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ወገርጋሪ ፡ዓይነ፡
ቡዳ፡ ወቁመኛ፡ ወተያዥ፡ ሊተ፡ ለእከሌ፡(የራስ ሙሉ ስም)

እስመ ፡አልቦ፡ ነገር፡ ዘይሰአኖ፡ ለእግዚአብሔር፡ ወአልቦ ፡ዘይሰአነከ፡ ወኩሉ፡ ይትከሃለከ፡ ትሰፍሕ፡ የማነከ፡
ወታጸግብ፡ ለኩሉ፡ እምበረከትከ፡ ኦ እግዚእየ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ በዝ፡ ቃለ ፡መለኮትከ፡ ዕቀበኒ ፡ወአድኅነኒ ፡
እመከራ ፡ሥጋ፡ ወነፍስ፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ፡

(የራስ መጠርያ ሙሉ ስም ይግባ)

✔️ጧት ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በንፁህ ውኃ እየጸለዩ ይጠጡ።

ከቻሉ ማታ ማታም እየጸለዩ ይተኙ መልካም ራእይ ያያሉ።

✔️ትልቅ ጸሎት ነው አበው ይመስክሩ በምትፈልጉት አባት አስመርምሩ ፈውስ ታገኙበታልችሁ ልዩ የፈጣሪ
ቅንዋተ መስቀልን እያስተዛዘለ የሚሄድ ጸሎት ነው።ጸሎት

You might also like